ከ60 ቅጣት ሞቶች 1 ጎል - ሮናልዶ እና የቅጣት ምቶች ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 46

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 месяца назад +17

    እኔ እኮ ሚገርመኝ ያንዳንድ ሰዎች ጭንቅላት ነው አንድ ምትወደው ተጫዎች አቋሙ ከወረደ በእድሜ ምክንያት ስለሱ ካወራክ አንተ በቃ የዛ ሰው ጠላት ነክ እኔ የሮናልዶ አድናቂ ነኝ ግን ለምን ስለሱ ድክመት አወራቹ ብዬ ያዙኝ ልቀቁኝ አልልም ለምን እሱም ሰው ነው እድሜው ሲገፋ ኳስ እንደልቡ መጫወት ያቅተዎል አውን እያየን ያለነው እዬን ነው በቃ እዬ እውነታ ነው እንዴ እስቲ ለፈጣሪያቹ ክብር እንደዚ ቀናሂ ሁኑ አዉን ላይ እንደ ሀገርም ያጋጠመን ችግር እዬ እኮ ነው

    • @fitehalewmengistu3268
      @fitehalewmengistu3268 3 месяца назад +2

      አሁን ባንተ ቤት ራሽናል ሁነሃል መቸ ስለሜሲ ድክመት አወራ ለመተቸት እንጂ

    • @leoyadabarca6142
      @leoyadabarca6142 2 месяца назад

      ​@@fitehalewmengistu3268mn yihone ye messi dekemet selelele eko nw aygebashem enda

  • @Burakzack
    @Burakzack 3 месяца назад +6

    Alex king of reality 🤞💪🏆

  • @sofiad782
    @sofiad782 3 месяца назад +7

    ለአንተ ና ለመሰሎችን ፈጣሪ እርድቶት ዋንጫውን አንስቶ በተገላገላችሁ

    • @natnaelmulugeta93
      @natnaelmulugeta93 3 месяца назад

      ዋንጫ ቢያነሳም በነ ብሩኖ በነ በርናንዶ እና በበረኛው ብቃት ነው እንጂ በሮናልዶ አደለም

    • @sofiad782
      @sofiad782 3 месяца назад +2

      @@natnaelmulugeta93 እውነት ነው ልክ ፔፕሲ በፊፋ ብቃት ያለም ዋንጫ እንዳነሳው ማለት ነው ልክ ዛሬ ፔናልቲ ስቶ በማርቴኔሊ የግብ ጠባቂነት ብቃት ሩብ ፍፄሜ እንዳለፈው ማለት ነው 🤔

    • @afro90s78
      @afro90s78 3 месяца назад

      እኔ እኮ ሚገርመኝ ያንዳንድ ሰዎች ጭንቅላት ነው አንድ ምትወደው ተጫዎች አቋሙ ከወረደ በእድሜ ምክንያት ስለሱ ካወራክ አንተ በቃ የዛ ሰው ጠላት ነክ እኔ የሮናልዶ አድናቂ ነኝ ግን ለምን ስለሱ ድክመት አወራቹ ብዬ ያዙኝ ልቀቁኝ አልልም ለምን እሱም ሰው ነው እድሜው ሲገፋ ኳስ እንደልቡ መጫወት ያቅተዎል አውን እያየን ያለነው እዬን ነው በቃ እዬ እውነታ ነው እንዴ እስቲ ለፈጣሪያቹ ክብር እንደዚ ቀናሂ ሁኑ አዉን ላይ እንደ ሀገርም ያጋጠመን ችግር እዬ እኮ ነው

    • @adiljemal9295
      @adiljemal9295 3 месяца назад

      ወገን እያዳመጥን ኮመንት ብንሰጥ አሪፍ ነው 😕

    • @sofiad782
      @sofiad782 3 месяца назад

      @@afro90s78 ከድሜው አንፃር ሳይሆን እየተመለከቱት ያለ ስለ ጎል አላስቆጥር ባይነቱ ድክመቶቹ ብቻ ነው እየተወራ ያለ ቆይ በድሜ ከሱ ያነሱ አጥቂወች ስንት ጎል አላቸው🤔 ቡድኑ እንደ ቡድን ለአንድ አላማ የቆመ ነወይ እነ ቡርኖ እያሳዩት ያለው አጨዋወት አይታይም ወይ በዚህ ውስጥ የሱን ስተት እየነቀሱ እያወጡ ማውራት አግባብ ነወይ

  • @mkkh814
    @mkkh814 3 месяца назад +4

    አላዛር ስለሮናልዶ መጥፎ ነገር ማውራት አይሰለችህም ሜሲ እኮ ዛሬ 32 ፔናሊቲ ስቷል ግን ምንም አላልክም ለማንኛውም በርታ

  • @Samira-h2o
    @Samira-h2o 3 месяца назад +7

    ይሄ ሰዉ በጣም እየተበላሸ ነዉ የምር እነ እምባፔ መች በአሁኑ መች አስቆጠሩ ጉድ እኮ ነዉ እረ ተዉ ተፍቱት ሆሆሆሆ ሜሲ ዛሬ ፔናሊቲ ስቶ የለ መች ስለሱ አወራችሁ ጉድ ያዉ እኛ ማወቅ ያለባችሁ እኛ የክሪስ ደጋፊዎች ምንም ብትሉ እንወደዋለን እሱን ለማወቅ ከፈለክ የበፊቱን ጨዋታ ማየት በቂ ነዉ

    • @dawitwolde1794
      @dawitwolde1794 3 месяца назад

      እኛ የክሪስ ደጋፊዎች አላለም ? ለምን ከማኅበራት ማደራጃ ፈቃድ አትወስዱም ? ራስህን ችለህ እኔ ብለህ ማውራት ልመድ:: አላዛር ጥሩ እና ትክክለኛ ትንታኔ ነው የሰጠው

    • @Samira-h2o
      @Samira-h2o 3 месяца назад

      @@dawitwolde1794 ይሄ የሁሉም የክሪስ ደጋፊዎች ሀሳብ ነዉ በምንም አቋም ቢሆን እሱን እንወደዋለን እኛን እያሳሰበን ያለዉ አሁን የኢቶ ጋዜጠኛ አወራ አላወራ አደለም አኛን ያሳሰበን መጯወት ሊያቆሞብን ስለሆነ ብቻ ነዉ

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 месяца назад

      penaldo fans are all gay...

  • @AbdulkaremTamam-qb6vt
    @AbdulkaremTamam-qb6vt 3 месяца назад +1

    ሜሲ ፔነሊቲ ስቶ ምንም አላልክም ትዝብት ነው ብቻ እንወድሃለን አላዛር ❤

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 3 месяца назад +1

    የቱርክ ጨዋታ ላይ ብዙ ቅጣት ምት ሞክሯል cr7 ቅጣት ምት እንቢ ብሎታል bruno የተሻለ መቺ ነበር ለምን ትንሽ እንዳልለቀቀለት አልገባኝም ሚሲ ግን አሉን የቅጣት ምት ችሎታው እንዳለ ነው

  • @michaeltadesse2512
    @michaeltadesse2512 3 месяца назад +5

    Are you a messi fan or a journalist???!

  • @HassenAwel-to7py
    @HassenAwel-to7py 3 месяца назад +1

    የሮናልዶ ፋኖች ምን ያህል delusional እንደሆናቹ ኮሜንት ላይ እያየሁ ነው

  • @Bekiyohanes_2024
    @Bekiyohanes_2024 3 месяца назад +5

    reality ማውራትህን አይመቻቸውም አሌክሶ የገዜጠኞች ሊቅ

  • @Menilkedpb-tx2qd
    @Menilkedpb-tx2qd 3 месяца назад +3

    ክ/ሮናልዶ ሁሌም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነዉ ስም አታጥፋ

  • @ቃልCR7ማንዩናይትድ
    @ቃልCR7ማንዩናይትድ 3 месяца назад +3

    ዴህና ሰዉ ሲበላሺ አይ አንተም ተጨመርክ ዱሮም የሜሲ ዴጋፊ አዴለህ ፔናሊቲ ስቶልሀል ስለሱ አዉራ ምን ይመስላል አንተ ብቻነበርክ የቀርሀዉ መልካም መቀላቀል ንጉሱ እዴሁ ሁሉም ንጉስ ነዉ አንተ ስላወራህ አይቀንስም

    • @HassenAwel-to7py
      @HassenAwel-to7py 3 месяца назад +2

      ቀፎ

    • @loveyoumama-qn1ij
      @loveyoumama-qn1ij 3 месяца назад

      cr7 አድናቂዎች ብዙ ስለሆንን ቤቱን እድናደምቀው ፈልጎ ነው😂😂😂

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 месяца назад

      penaldo is a king of gays.

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 3 месяца назад

    😍😍😍😍

  • @efufuad1178
    @efufuad1178 2 месяца назад

    bezi seat ye negusun metfo mawurat le ante aynetu tentagn ayamrebehem

  • @AbuyeAbugna
    @AbuyeAbugna 3 месяца назад

    በትክክል, አልአላዛር የልብ ነገር ነው ያልክ

  • @lealememran364
    @lealememran364 3 месяца назад +1

    Ewenetawen tekebelu,kuteroch ayewashum

  • @HanaEsubalewAyele
    @HanaEsubalewAyele 3 месяца назад

    ስለ ሮናልዶ ብዙ አፍራሽ ነገር ባታበዛ አሊዝ፣ ሜዳ ውስጥ መኖሩ ብቻ በቂ ነው፡፡ ስለድክመቱ አታውራ እያልሁ አይደለም፣ በየፕሮግራምህ መካከል ስታቶችን ይዘህ ብታወራ ችግር የለውም፡፡ ርእስ ሰጥተህ ስለድክመቱ ማውራት ግን ጥሩ አይደለም፣ ከአንተ አይጠበቅም፡፡

  • @loveyoumama-qn1ij
    @loveyoumama-qn1ij 3 месяца назад +4

    ፕሮግራምክ ይመቸኝ ነበር አሁን ግን ገና ከርስህ ነው ያስጠላኝ ቁጥሮችህን ይዘህ ገደል ገባ ሜዳ ላይ ብቻ ካለ በቂ ነው 😡😡😡😡

    • @Steven.24
      @Steven.24 3 месяца назад +3

      አረ ዝም በል አሌክሶን የሚያክል ጋዜጠኛ የለም👌

    • @mamemamo-wb6pl
      @mamemamo-wb6pl 3 месяца назад

      ህፃን

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 3 месяца назад

      Jil teregaga

    • @michealyilma3082
      @michealyilma3082 3 месяца назад

      Endate aynet zilit kuas temelkach milas ferto endewim telesalsual manim ayiteche techawach yelem metechet kalfelege kuas makom new endewim yanin kuas yakebelew lebruno bisitew bilo ferto enji ronaldo humble hono aydelem honom ayawkim

    • @natnaelmulugeta93
      @natnaelmulugeta93 3 месяца назад +1

      የቱ ጋር ነው ውሸት ያወራው 😂😂 ሞባይልክን ክፈትና ጎግል አርግ