ከአለማውያን ብልጫ ይኑርህ የተባልኩት በምንድነው? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 63

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 Год назад +13

    ተናፋቂው ሰባኪ 🙏 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 👍🙏🌹

  • @tedroskebede1555
    @tedroskebede1555 Год назад +4

    ተባረክ ለምልም ወንድሜ በአንተ ትምርህት እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ይበልጥ አውቄአለሁ ያንተ ትምህርት ለውጦ ኛል ከመ ለወጥ አልፎ ንግግሬ እንኳ ሳይቀር ሁሉም ነገሬ ለውጦ ኛል ጌታን በትግስት አንዲ ጠብቅ በቃሉ እንድ ራመድ አድርጎኛል በትክክል ያአንተ ትምህርት አኔ ጠቅሞኛል ጌታ ስላንተ አመሰግናለሁ እወደዋለሁ ያንተ ትምህርት በጉጉት ነው የሚጠበቀው ጸጋ ይጨምር ል ።

  • @shemalisgabissa4949
    @shemalisgabissa4949 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ፓ/ር የሚገርም አስተምሮ ነው በብዙ ተባርኬአለሁ ተባረክልኝ

  • @belaynshabebe2379
    @belaynshabebe2379 Год назад

    ትምህርት ህ ጣፋጭ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። በላይ ነኝ። አሜን።

  • @tiganishtiganish8974
    @tiganishtiganish8974 Год назад

    ኃልልያ የታብርካ ታሥፍችን እየሱስ አሜንንን አሜንንን

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 Год назад +4

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታይክበር

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Год назад +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር በአንተ ተናግሮ ለህይወቴ መልስ ሰጥቶኛል አስተምሮኛል ተባረክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Год назад +1

    Geta yibarkih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egizabiher yirdan ewunetm buzu gibzha ale

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад

    የምናከብርህ ፓስተር እዉነት እዉነት ብዙ ጊዜ መልዕክተኛ ሆነህ ለጌታ ምስጋናን ታመጣለህ ስለአንተ ስሙ ይክበር

  • @genetabadi1264
    @genetabadi1264 Год назад

    ብሩክ የእግዚኣብሔር ሰው ዘመንህን ይባረክ🎉

  • @BireneshGebru
    @BireneshGebru Год назад

    የሰማይ አምላክ በብዙ ይባርክህ አሜን

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Год назад

    ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @belaynshabebe2379
    @belaynshabebe2379 Год назад

    ጥሩ ትምህርት ነው። በርታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @seblegashaw3448
    @seblegashaw3448 Год назад

    ድንቅ ስብከት ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏ግን ......?

  • @hanamahari6583
    @hanamahari6583 Год назад +1

    Tebarek Pastor tewedaje sebaki .❤️

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታየሱስ አገግሎትህን ይባረክ

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Год назад +1

    Pastor Eyasha one of my ultimate favorite teacher.💜🙏🏽🙌🏽

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Azt189
    @Azt189 Год назад

    ፓሰተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Год назад

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Год назад +1

    Amen pastor May God bless you

  • @mhg9154
    @mhg9154 Год назад

    God Bless you Pastor Eyasu.
    Who else love the intro music.

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amenn.Amenn.geta yibarek🙏🙏🙏🙏 pasterye tebarek

  • @shumegessisa8907
    @shumegessisa8907 Год назад

    Getaa yebareke pastor. Abeseto.

  • @Haset7866
    @Haset7866 Год назад +1

    Pure word of God. Thanks, Father God

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Год назад

    ተባረክ

  • @tizumk
    @tizumk Год назад

    God bless you Paster ♥️ 🙏

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Год назад

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад

    Haleluja bruk neh paster

  • @alem8640
    @alem8640 Год назад +1

    God bless you

  • @amemezzemema3433
    @amemezzemema3433 Год назад

    God bless you pastor

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Год назад +2

    ትምህርት ሰዎችን ከጭንቀት የሚፈውስ ነው ተባረክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennn haleluyaaa,hulu negere betselot tekeyruwal simu yibarek semto yemimelis geta yibarek aba ameseginhalehu🙏🙏🙏

  • @shebirashebira7158
    @shebirashebira7158 Год назад

    AMENAMEN PASETR EY BLSS YOUGOOD

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 Год назад +1

    May God bless you.

  • @sabadesta52
    @sabadesta52 Год назад

    hegzhabher ybarkh❤

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Год назад

    ተባረኩ ቅድሳን

  • @ariam8984
    @ariam8984 Год назад

    Amen Amen Amennn ❤🙏

  • @alem8640
    @alem8640 Год назад

    Amen Amen

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Год назад

    May the Lord God bless you, brother

  • @tesfah-ys2gm
    @tesfah-ys2gm Год назад

    Be bizu tebarek pastor ❤❤

  • @binyam7099
    @binyam7099 Год назад

    Tebark pastor!

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Год назад

    Thank you so much pastor god bless you more and more 🙏🙏🙏🙏

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Год назад

    Tebarekelen.🙏❤

  • @bifat7758
    @bifat7758 Год назад

    God bless you ❤

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Год назад

    Amen

  • @mearya3633
    @mearya3633 Год назад

    Ameeenn enedanet ayenet agelega mehon efelegaleu tseleyeleg 🤲🙏❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад

    Wendimachen geta abezeto yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @mearya3633
    @mearya3633 Год назад

    Tebarek be bezuu tsegaun yabezalek ❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf Год назад

    ተበረክልኘ

  • @Haimi777
    @Haimi777 Год назад

    ❤❤❤🔥

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Год назад

    ክርስቲያኖች እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ በመጀመሪያ ጀጅ እንድታደርጉኝ አልፈልግም ሃጢያት መሆኑን አቃለሁ ጥቅስም አትጥቀሱልኝ ግን ግለወሲብ ከሚባል የሰይጣን ተግባር እንደት መዉጣት እንደምችል አግዙኝ ሳልፈልግ ስለማደርገዉ በጭንቀት በፀፀት ላብድ ትንሽ ነዉ የቀረኝ 😢

    • @AmmanuelOrg
      @AmmanuelOrg  Год назад

      በፌስ ቡክ Contact አድርገኝ!!
      Eyasu Tesfaye Jima

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Год назад

    እንደው ሲወድህ እኮ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Год назад

  • @MubarkAbdi-yk8sh
    @MubarkAbdi-yk8sh Год назад

    ተባረክ

  • @zemedkungirma4306
    @zemedkungirma4306 Год назад

    God bless U paster

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Год назад

    Amen

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Год назад

    Amen