Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትእግስትሽ እኔ ትንሽ ደቂቃ ፀጉሬን ልሰራ ስቀመጥ እንኳን ይጨንቀኛል አደለም ይሄ ሁሉ ሰአት እንዲ ነገር ላደርግ😮
ተጨንነቅሽ አስጨነቅሽን እኮ 😂😭
😂😂😂😂
😅😅😅በሰመአብ እኔ አልወድም የሠወን መንፈስ ተሽክሞ መዞር ኡፍፍፍ ሲቀፍ ቢቀርስ 😅
ስወድሽኮ natural ነገር ነሽ ግን naturalልነትን የመሰለ ነገር የለምኮ
ቆይ ግን መገድ ስቴዱ ንፋስ እዴት ነው ሚቋቋመው 😅😅😅😅😅
😂
😂😂እኔም ይገርመኛል
ክክክክክ
ለጠፈችውኮ በፐላስተር አላየሽምዴ
😂😂
I like the way you accept your ግንባር🤗🤪
ቆንጆ ፀጉር አለሽ እኮ ማን እንደ እራስ
ሉአልዬ እንወድሻለን ቆንጅዬ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ እስኪ እንዲ እረጅም ቪዲዮ ስሪ በደብ እንይሽ በጣም ነው ምወድሽ የምር 😊😊😊😘😘😘
ወይ መከራ ክክክክክክ እነዴ ሁማን እሚያስጠላኝ የለም ወላሂ አላህዬ እረጅም ፀጉር ስለሰጠኸኝ አልሀምዱሊላህ
ፋራ
@@Classical1-17 ነሽ እከፍ
Ena rejim tsegur silalesh mn yixebesilish
Tsagurish Acir bihons😢 litaregi naber??
@@zamotube5162 no never
ቶሎቶሎ ነይ የኔ እብድ
የኔ እብድ የራስሽን እንደዚህ ብታንከባከቢ አይሻልም 😍👌
Iwnet new yerasin yemesele neger yelem
Weyine guda Betam saku 😂😂😂🤣🤣😂
የራስሽን ተከባከቢ የራስሽ ያምራል ተሰቃየሽ እኮ
ክክክክክ እኔምሀዉ የሄ የሚያጣብቁበት ነገር ምንም ችግር አያመጣም ከግባራቸዉላይ ሲቀጥል በሁዋላ ሲታጠቡት ይለቃል ወይ ጥብቅ አርጎ አይዝም ሚስኪን ድከሙ ብሏችሁ ቢቀርስ
ክርሰቲያን ነኝ ግን አልጠቀምም እውነትሽን ነው ውዴ😂😂😂
እህቴ የራስሽን ጸጉር ያምራል 🎉🎉🎉🎉 የሰው ወርቅ አያደምቅም
እረ ምንም አያምርም በጣም ጎድተዋለች
@@meseretababu987 😂😂😂
ሰው ግን የራሱን በጉር እንዴት ነው የሚበድለው እኔ እንኮን ቀለም ለቀባ መተኮሰ እራሱ የሚጎዳብኝ እየመሰለኝ በጣም እሳሳለታለሁ እነከባከበዋለሁ ፀጉሬም ቆንጆ ነው
Eko ho bikers
ወይኔ አምላኬ ቡቱቱ ነው ተሸክማቹ እምዞሩት አሳዘናቹኝ ከምር 😅😅😅
😄😄😄😄
ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ዩቱብ ቻናልሽ ስም አጭር መሆኑ ጥሩ ቢሆንም ለማስታወስ ከባድ ነው ቀይሪው❤
ለግንባርሽ እንዲያድግልሽ ዝንጅብል ተጠቀሚ እኔ እየተጠቀምኩ ነው በጣም አሪፍ ነው
atekakemu endet new plz aleke yene😢😢😢😢
እንዲት ጥሬውን ነው
ወይ መከራ ከዚህ ሁሉ ድካም ቢቀርስ አልሀመረዱሊላህ በተፈጥሮየ ለምብቃቃው ሆ ይብላኝ ለገንዘባችሁ
በጣም ቀላል ነው በደንብ ስራዬ ብለሽ video ካየሽ ትለጥፊዋለሽ
ወይኔ ኮንፊደንስሽ ታድለሽ በጌታ 🤣🤣🤣🤣
አሉዙቢላህ ቢቀርሥ😂😂😂😂😂😂😂
Bet keyersh lewt! Yedro betsh taski neber and trust me you going to be bold if you continue wearing this wig you already looking so bold😢
ንፋስ እዳያነሳብሽ 😂😂
አንቺ ለለጠፍሺው እኔ ዘጋኝ 😂
የራስሽን በስታይ በአጭር ዘጉር እስታይል ብትጠቀሚ በቂ ነው ማን እንደራስ እና ተከባከቢው ❤
ወይኔ ሜዳአ😂😂😂😂😂😂😂
የቀጠልሻት እምታህል እንኳን የተፈጥሮ አለኝ
ቢቀርስ😂
😂😅አሸንጉት ነውአመትመስይው 😮
አንድ ቀን ተጋግጣቺሁ ጉድ እንዳትሆኑ ሆ ቢቀርስ
ምርጥዬ ነው
Lewnd yemihon ale?
Thank you zim beye lelemamed beye new 😂😂❤
አልሃምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች አንጠቀምም ውበታችን ሂጀብ ነው ።
አሁን ማን ጠየቀሽ ሰው አበደ እንዴ😂😂
የኔ እህ በ እኛም አይፈቀድም ውብ አድርጎ ፈጥሮናል
ሳትጠየቂ ዘላበድሽ😅😅
ፈስ ያለበት ዘላይ አይችልም እናንተም ያው ናችሁ 😂
💯 lek nesh konjo wubet be hijab new❤
😂ለስት ቀነው የሚለጠፈው ግን
እኔ እሚያስቀኝ አፏ ነዉ ሙጤ ነገረኛ ነዉ እምመስለዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭
ቢቀርስ ያለሽኮ ይበቃሽነበር ሯ
❤❤❤😂😂😂😂.siwadish❤❤❤❤🎉
በስመአም ግንባር ፍጦየለ😂😂
Her forehead is her beauty, tho 😊
ያንራል የት ገዛሽው ግን ለምንድነው ምወድሽ❤
Betam eko new yemtaskign.😂 hulum yambrebeshal eshi
I mean 😂😂😂😂😂😂😂 eshi😂😂😂😂😂😂
ይህን ልጥፍጥፋችሁን ባየው ጊዜ ባሎች ያሰሰዝኑኛል መከራ የሚስቱን ፀጉር በነጻነት መደባበስ የማይችልበት ጊዜ
Why dont you wear a wig cap inside?
ይሄ የህንድ ፀጉር ባይኖር ምልኮኑኑ ነበር ሴቶችየ ማለት የምታረጉትን ነዉ ደሞ😂😂😂
Glue gene side effect yeleweme
Wdo betam new yemiyamrew snt ench new wagaws ebakshn ngerign❤❤❤
I like the hair yet ageyewalew pls tell me?
how can i get this human hair
How are u from
ሌላ ግዜ ማስቲሽ ግንባርሽ ላይ አትቀቢ የፀጉር ካልሲ አለች እሱንግዝ
2000 ከምታወጪ በጣም ምርጥ
ስወድሽ
😳😳😳 Yemn gud nw??? Lebeseshew wetash
Video sitiseru andaynet act hulum setoch
smima natural tsegursh yshalal eski teyw yhen... behuala you loose your natural hair if you keep using human hair and mark my word
Lual libsochish metatef alebachew kumsatinish😂
በተፈጥሮሽ እኮ ታምሪያለሽ
ቆይ ግን ፍቅረኛቹ ወይም ባላቹ በፀጉራቹ መመሰጥ ቢፈልግ እንዴት ነው እጁ ገብቶ እሚወጣው
😂😂😂😂😂 እዛው መቅረት ነዋ
You are beautiful just the way you are. ወደሀኋላ ጸጉርሽን ተሰርተሽ ያለምንም ኮልኮሌ እንጀዛ አማርሽኝ የበለጠ። ግንባርሽ ውበትሽ ነው አትደብቂው። ቆንጆ ልጅ ነሽ ምንም አይነት አርቴፊሻል ማጣፈጫ አያስፈልግሽም። ወኋላ በጸጉርሽ ብቻ የተሰራሽው ልጅ እንደሆንሽ የልጅነት ትክክለኛ innocent የሆነ መልክሽ ነው የታየኝ። ደስስስስ የምትይ ልጅ ነሽ በቃ ዊጋ ዊጉን ቀለማቀለሙን ተይው እና ንጹሕ ሉዓል
ኧረ ያለሽ ይበቃሻል የራስሽ ፀጉር . ከወገቤ የሚደርስ ሌላ ከምቀጥል ከጀሮየ በላይ ያለዉ ቸሩመድሀኔአለም የሠጠኝ ይበቃኛል :: የእህትነት አስተያየት ነዉ❤
😂❤
ውርዬ
Weyne ginbar😂😂
❤❤
ቢቀርስ😁😁😁😁
አይ መግማት መግማማት
Clip aseriw
ውስጥሽ ግን ትልቅ ሴትዮ አለቻ ሉአል
Lulaya tmchgalshi eko😅
❤❤❤❤❤
አረ ሉአል ልብስሽ አጣጥፈሽ አስቀመጪ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
40 ameteshi nwe ende gaxixashal
😅😅😅😅😅
kkkkkk
❤✅😅😅😅😅😒😒🙄
የራስሺሀ ሪፍነዉ
Gembarsh lay yalew tsegur wig bekagn belo sheshtoal eko
Am the first ❤❤❤
❤
መንግስት ሳያውቀው ቀርቶ ነውጅ ግባርሽ ላይ ችግኝ ይተክልበት ነበር😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ልል ነበር
Why don’t you use sticker instead of glue in your forehead for long term damage your skin and hair as well
ግምባርቀደም ይልሀል
ሙና ቶሎ ቶሎ ስሪ
ቢቀርስ
No😢😢😢😢😢
Getan kelebe new yasaqeshigh
እመቤቴን ለምን ዝንታለሜን ባጭር ፀጉር አልኑርም እንዴህ አርባራቱን ጉድ ከምሰቅል ወይ አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ😒😒😒
ግንባርሽን ለምን ለመንግስት የጋራ መኖሪያ እንዲሠራበት አሸጪውሞ ያጣሻል
እደው ዝም ብለሽ የራስሺን በኬሚካል በጣጠሽውጂ. በደንብ ብትንከባከቢ ከካፌታው ምንም አያንስም
ምንም አያምርም የፈረስ ጭራ የምትጠቀሙ ሰዎች
ከንፈርሽ ሲዘጋ
እሷ አልሰራችው😅
ምን ታድርገዉ ሆ😮
Bexam nw metasexyiw report nw margw
😂😂😂
ትእግስትሽ እኔ ትንሽ ደቂቃ ፀጉሬን ልሰራ ስቀመጥ እንኳን ይጨንቀኛል አደለም ይሄ ሁሉ ሰአት እንዲ ነገር ላደርግ😮
ተጨንነቅሽ አስጨነቅሽን እኮ 😂😭
😂😂😂😂
😅😅😅በሰመአብ እኔ አልወድም
የሠወን መንፈስ ተሽክሞ መዞር ኡፍፍፍ ሲቀፍ ቢቀርስ 😅