Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ብርቱ መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ቃለህይወት ያሰማልንለቤተሰቦቹ መጽናናት ያድልልን ነፍስ ይማር 😭
መምህሬ ትለያለህ እኮ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጣቸወ
ትክክል ነህ መ/ር ነብስ ይማር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወድማችን ነብስህ በአፀደ ገነትን ያኑርልን
የተናገረው ነገር ጥሩ ቢሆንም አንድም ይሚያፅናና የመ/ቅ ተስፉ ግን አልነገራቸውም ስንሞት ወደሰማይ ከሄድን ለምን እናዝናለን እልል ብለን መሸኘት ነበረብን
@@MimiMimi-dz8il 16:46 lay smiw "Kalmotin beker yehagnawun alem magignet anchlim" blewal memhrachin kzi belay meyatsnana kal ale. Be Midir lay seninor yemechersha desta yehagnawun alem weynim mengiste semayatin mewres new. 17:56 laym adamchiw
@@MimiMimi-dz8il ያማ መቸስ ሠው ሢለየን ማልቀስ ይቀራል ወደሌላ ሀገር ተለይተን ለሥራ ሥንወጣም እናለቅሣለን እኳ ዘመድ ሙቶብሽ አያቅም
ሰይፈ ስላሴን ነፍሱን በአባቱ አቅፍ ይኑር ለቤተሰቡ ለመላው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ያድል💔ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የኔጊታ ማዲጎ መቸም ከልባችን አትወጣም የኢቲዮጵያ እዝብ በፍቅር እደሸኘህ። የሰማዮ አባትህ ልዑል እግዚአብሔር ነብስህን በፍቅር ይቀበላት ባፀደገነት እረፍልን ባባየ🌾🌾🌾🌾🌾🌾
ጎበዝ ነህ እውንት ምንም ቢሆን ብርቱ ነህ ማነው ሄዶ ሚያስተምር ዛሬ መፅናናቱ ይስጥልን ለሁሉሞ
በእዉነት መምህራችን ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር ዋጋህል ይክፈልህ ለቤተሠቦቹም መፅናናትን ያድልልን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በቤተሰቦቹ ማፅናናት ይስጥልን
መምህር ምህረት አብ፣እግዚአብሔር ፣ ይባርክዎ፣ ለዚህ፣ በጣም፣ አፅናኝ፣ ትምህርት፣ ወንድማችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ ለሞተውም ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹም ጽንዓት ይስጣቸው 😭😭
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሟች ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገናት ያኑርልን ሀዘናችን ጥልቅ ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አፀነኛ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልንን
መምህራችን እግዚአብሔር ይባረክህ ሀይማኖታችን እንደሚያስተምረን ከአዘኑት ጋር አዘኑ ከተደሰቱት ጋርም ተደሰቱ ነው ድንቅ ስራ ነው ተባረክ።
ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናት ይሁን❤
እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስን ይላክላቸዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ማዲ እግዚአብሔር ነብስን በገነት ታኑርልን
ትክክል መምህር ክብረት ይሰጥልን ፈጣሪ ያጽናችው
የኔ እንቁ መምህር እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የሞተውም ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
እግዚአብሔር ያጽናናችሁ አዛኝኝቱ ታጽናናችሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህ ምረተብ
አሜን መፅናናትን ይስጣቸዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
WOW GOD BLESS YOU! Memeher Meheretab you are Blessed Brother
መምህራችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን የሒይወት ስንቅ ነው የመገብከን ለወንድማችን ገነትን ያውርስልን ቤተሰቡን እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዝብ መፅናናቱን ይስጥልን መምህራችን ላንተም እድሜን አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ያዘኑትን እዲህ ነው በቅዱስ ቃሉ ማናናት ♥️💒♥️😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር
ልብን የሚፀና ቃል ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለመላው ውዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን ለወንድማችንም መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አፅናኝ መልአክን ይላክላቸዉ 🤲 ነብስ ይማር 😢 እዉነት ነው የሱን እድል ያላገኙ ስንቶች አሉ አሞራና ጅብ የበላቸዉ 😭😭😭😭💔
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ። መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለወት🙏 ማድየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያቆይልን 🙏ቤተሰቦቹን እና መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን
አሜን መፅናናትን ይስጣቸው እሱንም ንፍሱን ይማረው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏ነፍስ ይማር😭😭😭 ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ እግዚአብሔር መፅናናትን ይላክ🙏
መምህሬ ትለኛለህ እኮ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያስማለን እግዚአብሔር ለቤትስብሁሉ መፀናናትን ይስጥልን
ቃለህይወትያሰማልንበፅናትእንስማወደፊትአይገኝምና።
መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን👏👏👏
ቃለ ህይወት ይሰማልን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ነፍስ ይማር መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
ተባረክ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን አድሜ ጤና ይስጥልን
ኀጥኖ ደራቪ መምህራችን ጠባቂው መላክ ይጠብቅህ እነሱንም አጸናኝ መላክ ይላክላቸው እሱንም በአፀደ ነፍስ ያኑርልን
እግዚአብሔር ያጽናችዉ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያዘነ ማጽናናት መታድል ነዉ ዋጋ ያሰጣልም
ቃል ሂወት የስማልን
እግዚያብሔር ረጅም ጤናናእድሜ ይስጥልን መምህራችን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታ ሆይ በጣም ያማል ማዲጎ እንወድሀለን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኡፍፍፍ
*ነፍሱን በገነት ያኑርልን መምህራችን አንተንም በሂወት በጤና ይጠብቅልን*
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! የወንድማችንን ነፍስ በገነት ያኑራት ለወዳጅ ቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥልን!
እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መላእክት ይላክላችሁ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
መምህሬ ትለያለህ እድሜህን ያርዝምልን ለወንድማችን መፅናናትን እንመኛለን
መፅናናትን እንመኛልን ለመላው ቤተሰቦቹ
መምህር እረጂምእዲሜከጤናጋር💞💕🙏ለወዳጂ ዘመዲ መፂናናትን ይስጥልን ነብስ ይማር
ነፍስ ይማር 😭😭😭 እግዚአብሔር ያጽናችሁ 😭😭
በእውነት ወንድማችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የኛ እንቁ ለወንድማችንም ነፍስ ይማር
ቃለ ህይወት ያሰማልን!ነፍስ ይማር!
እናመሰግናለን ወድማችን መምህራችን ምህረተአብ ነፍሰ ይማር ወድማችን ማዲጎ 😭😭😭😭💔
ማድዬ የ90ዎቹ የኛ ትውልድ አፈሩን ያቅልልህ
እግዚአብሔርን ነፍፍሱን ይማርልን ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ያድልልን ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
መሪር ሃዘን ነው መቼም ከልብ የማይወጣ 😢ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ እግዚአብሔር በሚያቀው ቅስሜ ተሰብሯል
ነፍሱን ይማር ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ ጽናቱን ይስጣቸው 🙏🥺😭
መፅናናቱን ይስጣቸው መምህራችን እድሜ ይስጥልን
በእውነት በጣም የሚገርም ንግግር ነው👍
እውነት ነው አዘን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ወንድምና እህቱጠካራ ሆነው አባትና እናትን ማፅናናት አለባቸው ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ነብስ ይማር
ለወንድማችን ነፍስ ይማርልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
መመህር ቃለህይወት የሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውረስልን።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ቃልኅይወት ያሰማልን መምኀሬ እድሜ ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችንን ነፍስ ይማርልን
መምህራችን ክበርልን ለሞተው ነፍሱን በአፀደገነት ያድርጋት
ወለጋ ለሚገደሉት በሰሜን ለሚልቁት ፍትህ ፍትህ ።
ቃለ ህወትን ያሰማልን ነፍስ ይማር
እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደገነት ያኑረው !!!
Kalehiyotn yasemalin memiherachen 🙏🙏🙏
መምህሬ ቃለ ህይወት ያስማልን ነፍስ ይማር
ሰላም ሁሉላችሁም መምህር ቃለ እይውት ያሰማልን በወለጋም ላለፈት ሁሉ ነፍ ይማርልን አውነት
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ማዲጒ አፈወርቅ መቼም አንረሳህም ነብስ ይማር
ወንድሜ ማዲንጎ መንግስተ ሰማያት ያውረስልን ሀዘኑ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አይጠፍም ከልቡ እንወድሃለን ።
የኛ ጠንካራ መምህራችን በርታልን🥰ለመላው ቤተሠብ መፅናናትን አመኛለሁ😭🙏
እንቆችን መምህራችን ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ያፅናቸው ቤተሰቦቹ መላ የኢትዮጵይ ህዝብ እግዚአብሔር ያፅናቸው ልባችን አዝኖል ሁላችንም
አሜን መምርሬ
ማድዬ መቼም አረሳህም ቅስሜ ነው የተሰበረዉ ጥሩ ሰዉ አይበረክትም መቼም የሰማዩ አባትህ ነፍስህን ይቀበላት
ነፍሡን ይማረዉ ዉድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህሬ ፈጣሪ ያኑርልን ለምንወደው ማድጎንም ነብሱን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን💔🙏🙏😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ 🙏💔😭
ሮጦ ሮጦ ሳይደርስ የልቡንመሞቱን አዝናለሁ ሳይደርስ የሀሳቡንአንተስ በህይወት ሰምተሀል ቃሉንፍርዱ ባንተ ነው ብትንቅ ማዳኑን(ወገን ወደ በኢየሱስ ክርስቶስ እንሰብሰብ ነገ የምንሆነውን አናቅምና)
መምህሬ አባቴ ስወድህ ለማዲጎ ነብስ ይማርልን
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን
Ye wendmachen nebsun yemar le hagerachen selam yestlen medhanialem.
Nebsun.begenet.yanurewu.memirachin.tebarekiliny
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራች
Kale hiwot yasema memhre
Amen bewenet ye wendemachen nefise ymarilen bateseben yatsenanalin Memhirachen kalehiwet yasemalin
በጣም ያሳዝናል ግን ምን ማድረግ ይቻላል እግአብሔር አምላክለመላዉ ቤተሰቦቹ ለወዶጀቹ መጽናናትን እመኛለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማድየ የምወድህ በጣም አዝኛለሁ የአንተ ሞት ልቤን ሰብሮታል ያሬዶ ድቦራዬ አላህ ያፅናችሁ መላ ቤተሰቡ 😥😥😥😥
😢😢😢ማድዬ
እወነትነው ነበስ ይማር ወደሜ
ከጀርባ ያለው ሰውዬ ያመዋል ምናባቱ ነው እቃ የሚያስቀምጠው ከጀርባው መምህሬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር
አረ እኔ አንጀቴ ተቃጥሎ በለቅሶ አይኔ ጠፋ ማዲዬ እንዴት እንደምወድክ ነግሬክ ቢሆን አይቆጨኝም ግን ሁሌም በልቤ ስወድክ እኖራለዉ ወንድም አለሜ ያሬዶ አይዞክ ፈጣሪ የፈቀደዉን አደረገ አንተ ጠንክረክ ቤተሰቦችክን አጠንክር ወንድም አለሜ 😭😭😭😭😭😭
Nefs yemar 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማሪ
እኔም ህልም በሆነ ብየ ዲግልን ለምኘነበር ግን ወዲማቺን ጨክኖ ሀደ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏
Nebs yimar 😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ብርቱ መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
ለቤተሰቦቹ መጽናናት ያድልልን ነፍስ ይማር 😭
መምህሬ ትለያለህ እኮ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጣቸወ
ትክክል ነህ መ/ር ነብስ ይማር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ወድማችን ነብስህ በአፀደ ገነትን ያኑርልን
የተናገረው ነገር ጥሩ ቢሆንም አንድም ይሚያፅናና የመ/ቅ ተስፉ ግን አልነገራቸውም ስንሞት ወደሰማይ ከሄድን ለምን እናዝናለን እልል ብለን መሸኘት ነበረብን
@@MimiMimi-dz8il 16:46 lay smiw "Kalmotin beker yehagnawun alem magignet anchlim" blewal memhrachin kzi belay meyatsnana kal ale. Be Midir lay seninor yemechersha desta yehagnawun alem weynim mengiste semayatin mewres new. 17:56 laym adamchiw
@@MimiMimi-dz8il ያማ መቸስ ሠው ሢለየን ማልቀስ ይቀራል ወደሌላ ሀገር ተለይተን ለሥራ ሥንወጣም እናለቅሣለን እኳ ዘመድ ሙቶብሽ አያቅም
ሰይፈ ስላሴን ነፍሱን በአባቱ አቅፍ ይኑር ለቤተሰቡ ለመላው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ያድል💔ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የኔጊታ ማዲጎ መቸም ከልባችን አትወጣም የኢቲዮጵያ እዝብ በፍቅር እደሸኘህ። የሰማዮ አባትህ ልዑል እግዚአብሔር ነብስህን በፍቅር ይቀበላት ባፀደገነት እረፍልን ባባየ🌾🌾🌾🌾🌾🌾
ጎበዝ ነህ እውንት ምንም ቢሆን ብርቱ ነህ ማነው ሄዶ ሚያስተምር ዛሬ መፅናናቱ ይስጥልን ለሁሉሞ
በእዉነት መምህራችን ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር ዋጋህል ይክፈልህ ለቤተሠቦቹም መፅናናትን ያድልልን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በቤተሰቦቹ ማፅናናት ይስጥልን
መምህር ምህረት አብ፣
እግዚአብሔር ፣ ይባርክዎ፣ ለዚህ፣ በጣም፣ አፅናኝ፣ ትምህርት፣ ወንድማችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ ለሞተውም ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹም ጽንዓት ይስጣቸው 😭😭
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሟች ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገናት ያኑርልን ሀዘናችን ጥልቅ ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አፀነኛ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልንን
መምህራችን እግዚአብሔር ይባረክህ ሀይማኖታችን እንደሚያስተምረን ከአዘኑት ጋር አዘኑ ከተደሰቱት ጋርም ተደሰቱ ነው ድንቅ ስራ ነው ተባረክ።
ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናት ይሁን❤
እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስን ይላክላቸዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ማዲ እግዚአብሔር ነብስን በገነት ታኑርልን
ትክክል መምህር ክብረት ይሰጥልን ፈጣሪ ያጽናችው
የኔ እንቁ መምህር እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የሞተውም ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
እግዚአብሔር ያጽናናችሁ አዛኝኝቱ ታጽናናችሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህ ምረተብ
አሜን መፅናናትን ይስጣቸዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
WOW GOD BLESS YOU! Memeher Meheretab you are Blessed Brother
መምህራችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን
የሒይወት ስንቅ ነው የመገብከን
ለወንድማችን ገነትን ያውርስልን
ቤተሰቡን እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዝብ መፅናናቱን ይስጥልን መምህራችን ላንተም እድሜን አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ያዘኑትን እዲህ ነው በቅዱስ ቃሉ ማናናት ♥️💒♥️😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር
ልብን የሚፀና ቃል ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለመላው ውዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን ለወንድማችንም መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አፅናኝ መልአክን ይላክላቸዉ 🤲 ነብስ ይማር 😢 እዉነት ነው የሱን እድል ያላገኙ ስንቶች አሉ አሞራና ጅብ የበላቸዉ 😭😭😭😭💔
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ።
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለወት🙏 ማድየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያቆይልን 🙏ቤተሰቦቹን እና መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን
አሜን መፅናናትን ይስጣቸው እሱንም ንፍሱን ይማረው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏ነፍስ ይማር😭😭😭 ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ እግዚአብሔር መፅናናትን ይላክ🙏
መምህሬ ትለኛለህ እኮ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያስማለን እግዚአብሔር ለቤትስብሁሉ መፀናናትን ይስጥልን
ቃለህይወትያሰማልንበፅናትእንስማወደፊትአይገኝምና።
መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን👏👏👏
ቃለ ህይወት ይሰማልን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ነፍስ ይማር መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
ተባረክ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን አድሜ ጤና ይስጥልን
ኀጥኖ ደራቪ መምህራችን ጠባቂው መላክ ይጠብቅህ
እነሱንም አጸናኝ መላክ ይላክላቸው
እሱንም በአፀደ ነፍስ ያኑርልን
እግዚአብሔር ያጽናችዉ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያዘነ ማጽናናት መታድል ነዉ ዋጋ ያሰጣልም
ቃል ሂወት የስማልን
እግዚያብሔር ረጅም ጤናናእድሜ ይስጥልን መምህራችን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታ ሆይ በጣም ያማል ማዲጎ እንወድሀለን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኡፍፍፍ
*ነፍሱን በገነት ያኑርልን መምህራችን አንተንም በሂወት በጤና ይጠብቅልን*
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! የወንድማችንን ነፍስ በገነት ያኑራት ለወዳጅ ቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥልን!
እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መላእክት ይላክላችሁ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
መምህሬ ትለያለህ እድሜህን ያርዝምልን ለወንድማችን መፅናናትን እንመኛለን
መፅናናትን እንመኛልን ለመላው ቤተሰቦቹ
መምህር እረጂምእዲሜከጤናጋር💞💕🙏ለወዳጂ ዘመዲ መፂናናትን ይስጥልን ነብስ ይማር
ነፍስ ይማር 😭😭😭 እግዚአብሔር ያጽናችሁ 😭😭
በእውነት ወንድማችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የኛ እንቁ ለወንድማችንም ነፍስ ይማር
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ነፍስ ይማር!
እናመሰግናለን ወድማችን መምህራችን ምህረተአብ ነፍሰ ይማር ወድማችን ማዲጎ 😭😭😭😭💔
ማድዬ የ90ዎቹ የኛ ትውልድ አፈሩን ያቅልልህ
እግዚአብሔርን ነፍፍሱን ይማርልን ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ያድልልን
ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
መሪር ሃዘን ነው መቼም ከልብ የማይወጣ 😢
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ እግዚአብሔር በሚያቀው ቅስሜ ተሰብሯል
ነፍሱን ይማር ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ ጽናቱን ይስጣቸው 🙏🥺😭
መፅናናቱን ይስጣቸው መምህራችን እድሜ ይስጥልን
በእውነት በጣም የሚገርም ንግግር ነው👍
እውነት ነው አዘን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ወንድምና እህቱጠካራ ሆነው አባትና እናትን ማፅናናት አለባቸው ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ነብስ ይማር
ለወንድማችን ነፍስ ይማርልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
መመህር ቃለህይወት የሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውረስልን።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ቃልኅይወት ያሰማልን መምኀሬ እድሜ ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችንን ነፍስ ይማርልን
መምህራችን ክበርልን ለሞተው ነፍሱን በአፀደገነት ያድርጋት
ወለጋ ለሚገደሉት በሰሜን ለሚልቁት ፍትህ ፍትህ ።
ቃለ ህወትን ያሰማልን
ነፍስ ይማር
እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደገነት ያኑረው !!!
Kalehiyotn yasemalin memiherachen 🙏🙏🙏
መምህሬ ቃለ ህይወት ያስማልን
ነፍስ ይማር
ሰላም ሁሉላችሁም መምህር ቃለ እይውት ያሰማልን በወለጋም ላለፈት ሁሉ ነፍ ይማርልን አውነት
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ማዲጒ አፈወርቅ መቼም አንረሳህም ነብስ ይማር
ወንድሜ ማዲንጎ መንግስተ ሰማያት ያውረስልን ሀዘኑ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አይጠፍም ከልቡ እንወድሃለን ።
የኛ ጠንካራ መምህራችን በርታልን🥰ለመላው ቤተሠብ መፅናናትን አመኛለሁ😭🙏
እንቆችን መምህራችን ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ያፅናቸው ቤተሰቦቹ መላ የኢትዮጵይ ህዝብ እግዚአብሔር ያፅናቸው ልባችን አዝኖል ሁላችንም
አሜን መምርሬ
ማድዬ መቼም አረሳህም ቅስሜ ነው የተሰበረዉ ጥሩ ሰዉ አይበረክትም መቼም
የሰማዩ አባትህ ነፍስህን ይቀበላት
ነፍሡን ይማረዉ ዉድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህሬ ፈጣሪ ያኑርልን ለምንወደው ማድጎንም ነብሱን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን💔🙏🙏😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ 🙏💔😭
ሮጦ ሮጦ ሳይደርስ የልቡን
መሞቱን አዝናለሁ ሳይደርስ የሀሳቡን
አንተስ በህይወት ሰምተሀል ቃሉን
ፍርዱ ባንተ ነው ብትንቅ ማዳኑን
(ወገን ወደ በኢየሱስ ክርስቶስ እንሰብሰብ ነገ የምንሆነውን አናቅምና)
መምህሬ አባቴ ስወድህ ለማዲጎ ነብስ ይማርልን
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን
Ye wendmachen nebsun yemar le hagerachen selam yestlen medhanialem.
Nebsun.begenet.yanurewu.memirachin.tebarekiliny
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራች
Kale hiwot yasema memhre
Amen bewenet ye wendemachen nefise ymarilen bateseben yatsenanalin
Memhirachen kalehiwet yasemalin