Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያለ ማጋነን 20 ጊዜ አዳመጥኩት ❤❤❤
ክሊፑ እሚ ገርም ነው ወከባ የለበትም አለባበሷም 👌👌👌እሚ ገርም ስራ ነው
ትንሹ ቴዲ አፍሮ ነህ ተሜ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ተምዬ የእውነት ከዘፈኑ በላይ የተደሰትኩበት የዘፋንክላት ለእናትህ ነው እውነት እናት ብዙ ለሰው የማንነግረው ላራሳችን ብቻየሆነ ነገር ከማንም በላይ የማንየቀይራቸው እናቶቻችን ለሉት ይኑሩ በህይወት ለሌሉት እናቶች ነፋሳቸውን በገነት ያኑረው በነገራችን ላይ ዘፋኑን ደጋግሜ ሰማሁት እና እንባዬ መጣ ምርጥ ስራ ነው እናትህን ነፋሳን በገነት ያኑራት እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል ተሙ ።
እዚ መደብ እዚ ንሕብረተሰብኤርተራ ከንቅሕ መዓለትን ለይትን ብጉዱሳት ሰብ ሞያ ዝነጥፍ ኢዩruclips.net/video/n4jiadR5GMI/видео.html
ተሙ በጣም ነዉ የምወደዉ ሙዚቃ ማዳመጥ ትዳለሁ ስለምወድህ ብቻ ላይክ አርጌ ልጣ
ተሙዬ የኔ ጀግና በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው ግጥሙ ዜማው ክሊፑ ምንም እንከን የለበትም መልካም ሁሉ ይግጠምህ ምችት የሚል ተወዳጅ ስራ ነው ይዘህ የመጣኸው great job
WOW i can’t stop listening to this music Temu God bless you from 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷💕💕💕❤️
ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ለካስ የቴዲ አፍሮ ዜማ ስለሆነ ነው ድንቅ ስራ።
ተሙዬ ❤😘 እወድዳለሁ እሺ ምርጥ ስራ ነው ቴዲን አፍሮን ትመስለኛለህ ለኔ
እረ ለኔም ከነ ድምፁ ቴዲን ነው የሚመስለኝ
keldsh aytegebem digay
melody ቴዲ ስለ ሚሰራለት ነው
ግጥምና ዜማው የቴዲ ስለሆነ ነው ውዴ
@@Seni-Afro አውቃለሁ ቆንጆ ቴዲ እኮ ለተሙ ብቻ አይደለም ስራዎችን ሰርቶ የሰጠው ለብዙዎች ነው ለምሳሌ ለዳዊት ጽጌ ...ግን ለእኔ ከተሙ ጋር መልካቸውም ይመሳሰሉብኛል ቴዲ ወጣት እያለ ተሙን ይመስለዋል
ጥሎብኝ እወደዋለሁ ተሙዬን አድናቂህ ነኝ 😍😍😘😘
ወይኔ አንተ ልጅ ሙዚቃህን ስፈልገው ነበር ከምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህኮ💪💪💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏የኔ ልዩ 👌👌❤
wow አሪፍ ስራ ነው ተሙ ያው ቴዲያችን የነካው ነገር መቼም አንደኛ ነው
ቴዲ አፍሮ የሚሰራው ስራ ሁሌም አንደኛ ነው ቴዲዬ ነፍ አመት ኑርልን ተሙ አድናቂክ ነኝ
Woioow wowwwwe ነው ተሙ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ግን ምን ዋጋ አለው እውነተኛ ፍቅር ዘፈንና ፊልም ላይ ብቻ ሆነ !!!
Uuuffff ewnet
ተሙ ሙዚ ቃው ልክ እንዳተ ቆንጆ ቴዲ !!❤❤
When I first heard the song I knew the lyrics and melody had teddy’s hands with beautiful voice👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በጣም ከሚባለው በላይ እወድሀለሁ አደንቅካለሁ ድምጽክም ውበትክም ያምራል
ተሙ አብሽር በጣም ምርጥነዉ እንወድሀለን
ተሜ መቼም የማልጠግብህ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ በርታልኝ
አረረረረ . . . እንዴት የምትጥም ሙዚቃ ነች ሙዚቃ መስማት ናፍቆኝ ነበር አሁን ለአራተኛ ግዜ እየሰማሁት ይህን እየጻፍኩ ነው
ከቴዲጋር ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር ይታየኛል ዲ ኤን ኤ ይታይልኝ
ታሜ በጣም እሚገርም ስራ እስካሁን ከሰማውልህ ሙዚቃ ለየት ያለ ስራ በርታ ታሜ 🤔🤔🥰🥰🥰
ዋው ምርጥ የፍቅር ዘፈን ነው ተሙ እናመሰግናለን ።
ድምፅህን ስሰማ ደስ ይለኛል ተሙ ❤
fkrsh andadis yamy gemer, bakalu lben ayzworbken bmata saymert botatztash holoo balme aymta......... love it Temesgen
ተሙ ምችትየ ምርጥ ሰው ሁሉ ስራወችክ ምርጦች ናቸው ይመችክ 👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ምርጥ ሙዚቃ ከሰከነ ክሊፕ ጋር ያምራል ተሙ
አንደኛ፡ስራነው❤❤❤❤❤ተሙ❤❤❤ሁሉም፡ስራክ፡በጣምአንደኛነው❤❤❤❤❤ትችላለክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ፡ይጠብቅክ፡ብሮ❤❤❤❤❤❤
ተመዬ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል ወንድም
በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ብሠማው ብሠማው አልጠግብ አልሁ ተሙዬ ብረታልን አወደሀለሁ አሽ 💓💓🌹🌹🌹🌹
ተሙየ በጣም ነው የምወደህ ቁርጥ ቴዲን ትንሹ ቴዲ
temu des yilal berta gobez...."nice job"
ምርጥ ዘፈንነው🎉 ተሙ ማኞ❤❤በርታ
Temuye ye sefere lej korahubeh mert sera hulem temechegnaleh 👌👌👌👌
wow Temu bexam gerami sira new bezih sira lay yenigusu(tedy afro) ijj indarefebet yasabiqal,,gin demo ante yibelx asamerkew wow! minew ine intina anten aytew adeb biyizu, Good work temu!!
ተሙ እንደባለፈው አልበምህ ምርጥ ስራ ነው ሳስብ ነበር የት ጠፋህ እያልኩ ካንተ ብዙ ስለምንጠብቅ ነው 👌🏾👌🏾🥬🌼❤️
Wow mareti zefan dimtseh leki end Tedi afro naw 😘😘
ተሙየ የምርጧች ምርጥ እናመሰግናለን ተባረክ
Xubuq shrah temu betam neymwdh🇪🇷❤❤
ያምራል ተሙየ የኔ ምርጥ ሰው
ምርጥ ስራ ነው ይበል ብያለሁ ተሙ
temu ere yetefahbn new ko ...please tnafkenalek yene tedi love yaaaaaaaaaaaaaaaaa
በዚሕ ዲምፅ ለእግዚአብሔር ልጆች ብት ዘፈን ምረጥ ነው ታሜ ጌታ ኢየሱስ አደኝ እንዴ ህነ ተም ዘንድ እለምነልው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🕛🕛🕛
Temu arif sra new berta.......sle tedi zema enkwsn asteyayet ayasfelgewm
Teme....... berta ..wendime tegelalta abirah Ymatsera set bememiretih ena Ymusikawn bahil bemetebekih enameseginalen....egzer yitebikih
Waw በጣም መሳጭ ሙዝቃ ነው ወድጀዋሎ ፡፡
ምርጥ ስራነዉ አከበርኩ ሞዴሏሞ ሲርኣት ኣላት ባጠቃላይ ዪመቻል
በጣም ረመችቶኛል. ተሙ👏
ተሙየ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድኛ ተሙየ ሰላም ይብዛ
ጎበዝ እኔ ብቻ ነኝ ምነው ቴዲየን የምሰማው መሰለኝ! ተሙየ ድንቅ ስራ ነው :: ደጋግሜ ሰማሁት ደስ ይላል በርታ !! ስራወችህ በሙሉ ምርጥ ናቸው::
ተሙዬ በጣምምምምምም ነዉ ምወድክ ማከብርክ ከክፉ ነገር ሁሉ እሱ ይጠብቅህ ዉድምዬ አሪፍ ስራ ነው እኛም እናመሰግናለን
ቴዲ አፍሮ መሥሎኝ ነበር መጀመሪያ ላይ ኧረ ኢትዮ አለ ገና 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሌላ ኣይፈልግም የኔ ገላ ...ሁሌም ኣፈቅርሻለሁ የኔ ሕይወት 💔💔💔
ተሙ አሪፍ ነው ግን ድምፅሕ የንጉሱን የቴዲን ይመስላል ልበል
ዋው አሪፍ ስራ ነዉ በርታ ተሙ
Ma fav Ethiopian artist temu too much luv from Eritrea 🇪🇷
በጣምጥሩ ሙዚቃነው ገጣሚው ቴድነዉ ምንም አይወጣለትም መልካም አድል
❤️" You have a eupeuphonious Voice!"❤️ Temu and keep it up the good work❤️
ዋው ጠፍተህ ነበር ተመስገን ታምራላቹሁ
ተሙ ፍቅር ምርጥ ስራ ነው አረ አረ አረ ተመቸኝ
ተሙ በጣም ነው የምኖድህ ብራ ይመችህ አቦ
Temu melkam sew tchlaleh berta bro 👏👏👍
ባለህበትሠላምህይብዛትርታየ
Welcome back tamu garame new ketelebet
አሪፍ ሙዚቃ እያስደመጥከን ነው ተሙ
ተሙዬ ስወድህ የኔ ቆንጆ አረ አትጥፋብን በና ❤️😍😘
አሪፍ ስራ ነው ተሜ ጎላ
Wow tamuyee king👑👑 beautiful song❤❤❤🥰🥰🥰🥰
I can't stop listening to this music 💕💕 I feel the need to impress ma Queen
Ewy temu shikor konjo love u
እንኳን ደህና መጣህ ተሙየ በእነትና ጆሮአችን ደቁሮ ነበር
ገና ስሰማው ቴዲ ቴዲ አለኝ
ግጥሙ የቴዴ ሰለሆነ ነዉ
Tedisha yenekakaw neger hulu yamral.
Enam
Kemr enem 😉
ልክ እንደ እኔ
ተሙየ በጣም ምርጥ ስራ ነው
ገራሚነው ተሙ ዋውውውው ላይኖርነገር ካቺሌላ ።
ያበደ ነው ተሙዬ በርታ ወድማችን
ወይኔ እንዴት እንደምወድህ ተሙዬ
እረ ቴዲን መሰለኘ ተሚዬ እናመሰግናለን ዋው
ተሙየ በርታልን ደስ የሚል ሙዚቃነው
ምርጥ ስራ ነው ተሙየ ቴዲ አፍሮ መሰልኽ ቴዲን መስሎኝ ነበር
ምነው ጠፍክ ተሙ ናፍቀህኝ ነበር እኮ እረ እንዲ አትጥፍ❤
Ok
Tamee..ተናፋቂ ..እንዎድሃለን!Harif ስራ ነው
Betam des yilal temu I cannot wait till I listen ur second album the first one was crazy and pain killer big album
ተሙ አወድሰውታል አድናቂህነኝ
እንዳስለመድከን አሪፍ ስራ ነዉ ተሙ
Arif sra new bro
ተሙ ምርጥ ስራ የኔ ወድ
የኔ ቅመም ቴዲዬ ስለሰራው ነው የሱ ዘፈን እየመሰለኝ ነው የሰማሁት የኔፍቅር ተሙዬ በጣም ያምራል❤️😍
anchi rasu tamryalesh
ተሙዬ አሪፍ ስራ ነዉ
Temesgen G/Egziabher Web laynor lyrics video. ruclips.net/video/fvaSDdye6tc/видео.html
ያለምክኛት እወድሀለዉ በረታ 😍💛💚❤
ምርጥ ሰራ ነው ተሜ ሰወድክ
ተሙዬ ❤😘 ምርጥ ስራ ነው
ተሙዬ 👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌
የኔ ውድ
@@selamlove1676 አንደኛ ማንም ሳይቀድመኝ 😂😂
የኔ አንድኛ ነሽ የምወዴሽ
ቶሚዬ የኔ ጌታ😘😍😘😘😍😍💓💓💓💓😍😍😍
💕😘
ዋው ድምጽ ቁ 2 ቴዴ አፍሮ
በጣም አሪፍ ስራ ነው ትችላለክ ተሙ
ቴዲ የንጉሳችን ድምጽ መሰለ ለሱ ስል አየውት ያምራል
ተሙየ በርታ ትችላለህ ሥልህ ❤
ተሙዬ ምርጥ ስራ ነው
ተሙ ፍቅር የሆንክልጅ ብቅ ስትል ድባብ አለው አትጥፋብን ቴዶን እየመሰለ መጣ ድምፅህ
Great job keep it up from jigjiga
ያለ ማጋነን 20 ጊዜ አዳመጥኩት ❤❤❤
ክሊፑ እሚ ገርም ነው
ወከባ የለበትም
አለባበሷም 👌👌👌
እሚ ገርም ስራ ነው
ትንሹ ቴዲ አፍሮ ነህ ተሜ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ተምዬ የእውነት ከዘፈኑ በላይ የተደሰትኩበት የዘፋንክላት ለእናትህ ነው እውነት እናት ብዙ ለሰው የማንነግረው ላራሳችን ብቻየሆነ ነገር ከማንም በላይ የማንየቀይራቸው እናቶቻችን ለሉት ይኑሩ በህይወት ለሌሉት እናቶች ነፋሳቸውን በገነት ያኑረው በነገራችን ላይ ዘፋኑን ደጋግሜ ሰማሁት እና እንባዬ መጣ ምርጥ ስራ ነው እናትህን ነፋሳን በገነት ያኑራት እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል ተሙ ።
እዚ መደብ እዚ ንሕብረተሰብኤርተራ ከንቅሕ መዓለትን ለይትን ብጉዱሳት ሰብ ሞያ ዝነጥፍ ኢዩ
ruclips.net/video/n4jiadR5GMI/видео.html
ተሙ በጣም ነዉ የምወደዉ ሙዚቃ ማዳመጥ ትዳለሁ ስለምወድህ ብቻ ላይክ አርጌ ልጣ
ተሙዬ የኔ ጀግና በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው ግጥሙ ዜማው ክሊፑ ምንም እንከን የለበትም መልካም ሁሉ ይግጠምህ ምችት የሚል ተወዳጅ ስራ ነው ይዘህ የመጣኸው great job
WOW i can’t stop listening to this music Temu God bless you from 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷💕💕💕❤️
ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ለካስ የቴዲ አፍሮ ዜማ ስለሆነ ነው ድንቅ ስራ።
ተሙዬ ❤😘 እወድዳለሁ እሺ
ምርጥ ስራ ነው
ቴዲን አፍሮን ትመስለኛለህ ለኔ
እረ ለኔም ከነ ድምፁ ቴዲን ነው የሚመስለኝ
keldsh aytegebem digay
melody ቴዲ ስለ ሚሰራለት ነው
ግጥምና ዜማው የቴዲ ስለሆነ ነው ውዴ
@@Seni-Afro አውቃለሁ ቆንጆ ቴዲ እኮ ለተሙ ብቻ አይደለም ስራዎችን ሰርቶ የሰጠው ለብዙዎች ነው ለምሳሌ ለዳዊት ጽጌ ...
ግን ለእኔ ከተሙ ጋር መልካቸውም ይመሳሰሉብኛል
ቴዲ ወጣት እያለ ተሙን ይመስለዋል
ጥሎብኝ እወደዋለሁ ተሙዬን አድናቂህ ነኝ 😍😍😘😘
ወይኔ አንተ ልጅ ሙዚቃህን ስፈልገው ነበር ከምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህኮ💪💪💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏የኔ ልዩ 👌👌❤
wow አሪፍ ስራ ነው ተሙ ያው ቴዲያችን የነካው ነገር መቼም አንደኛ ነው
ቴዲ አፍሮ የሚሰራው ስራ ሁሌም አንደኛ ነው ቴዲዬ ነፍ አመት ኑርልን ተሙ አድናቂክ ነኝ
Woioow wowwwwe ነው ተሙ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ግን ምን ዋጋ አለው እውነተኛ ፍቅር ዘፈንና ፊልም ላይ ብቻ ሆነ !!!
እዚ መደብ እዚ ንሕብረተሰብኤርተራ ከንቅሕ መዓለትን ለይትን ብጉዱሳት ሰብ ሞያ ዝነጥፍ ኢዩ
ruclips.net/video/n4jiadR5GMI/видео.html
Uuuffff ewnet
ተሙ ሙዚ ቃው ልክ እንዳተ ቆንጆ ቴዲ !!❤❤
When I first heard the song I knew the lyrics and melody had teddy’s hands with beautiful voice👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በጣም ከሚባለው በላይ እወድሀለሁ አደንቅካለሁ ድምጽክም ውበትክም ያምራል
ተሙ አብሽር በጣም ምርጥነዉ እንወድሀለን
ተሜ መቼም የማልጠግብህ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ በርታልኝ
አረረረረ . . . እንዴት የምትጥም ሙዚቃ ነች ሙዚቃ መስማት ናፍቆኝ ነበር አሁን ለአራተኛ ግዜ እየሰማሁት ይህን እየጻፍኩ ነው
ከቴዲጋር ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር ይታየኛል ዲ ኤን ኤ ይታይልኝ
ታሜ በጣም እሚገርም ስራ እስካሁን ከሰማውልህ ሙዚቃ ለየት ያለ ስራ በርታ ታሜ 🤔🤔🥰🥰🥰
ዋው ምርጥ የፍቅር ዘፈን ነው ተሙ እናመሰግናለን ።
ድምፅህን ስሰማ ደስ ይለኛል ተሙ ❤
fkrsh andadis yamy gemer,
bakalu lben ayzwor
bken bmata saymert bota
tztash holoo balme aymta......... love it Temesgen
ተሙ ምችትየ ምርጥ ሰው ሁሉ ስራወችክ ምርጦች ናቸው ይመችክ 👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ምርጥ ሙዚቃ ከሰከነ ክሊፕ ጋር ያምራል ተሙ
አንደኛ፡ስራነው❤❤❤❤❤ተሙ❤❤❤ሁሉም፡ስራክ፡በጣምአንደኛነው❤❤❤❤❤ትችላለክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ፡ይጠብቅክ፡ብሮ❤❤❤❤❤❤
ተመዬ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል ወንድም
በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ብሠማው ብሠማው አልጠግብ አልሁ ተሙዬ ብረታልን አወደሀለሁ አሽ 💓💓🌹🌹🌹🌹
ተሙየ በጣም ነው የምወደህ ቁርጥ ቴዲን ትንሹ ቴዲ
temu des yilal berta gobez...."nice job"
ምርጥ ዘፈንነው🎉 ተሙ ማኞ❤❤በርታ
Temuye ye sefere lej korahubeh mert sera hulem temechegnaleh 👌👌👌👌
wow Temu bexam gerami sira new bezih sira lay yenigusu(tedy afro) ijj indarefebet yasabiqal,,gin demo ante yibelx asamerkew wow! minew ine intina anten aytew adeb biyizu, Good work temu!!
ተሙ እንደባለፈው አልበምህ ምርጥ ስራ ነው ሳስብ ነበር የት ጠፋህ እያልኩ ካንተ ብዙ ስለምንጠብቅ ነው 👌🏾👌🏾🥬🌼❤️
Wow mareti zefan dimtseh leki end Tedi afro naw 😘😘
ተሙየ የምርጧች ምርጥ እናመሰግናለን ተባረክ
Xubuq shrah temu betam neymwdh🇪🇷❤❤
ያምራል ተሙየ የኔ ምርጥ ሰው
ምርጥ ስራ ነው ይበል ብያለሁ ተሙ
temu ere yetefahbn new ko ...please tnafkenalek yene tedi love yaaaaaaaaaaaaaaaaa
በዚሕ ዲምፅ ለእግዚአብሔር ልጆች ብት ዘፈን ምረጥ ነው ታሜ ጌታ ኢየሱስ አደኝ እንዴ ህነ ተም ዘንድ እለምነልው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🕛🕛🕛
Temu arif sra new berta.......sle tedi zema enkwsn asteyayet ayasfelgewm
Teme....... berta ..wendime tegelalta abirah Ymatsera set bememiretih ena Ymusikawn bahil bemetebekih enameseginalen....egzer yitebikih
Waw በጣም መሳጭ ሙዝቃ ነው ወድጀዋሎ ፡፡
ምርጥ ስራነዉ አከበርኩ ሞዴሏሞ ሲርኣት ኣላት ባጠቃላይ ዪመቻል
በጣም ረመችቶኛል. ተሙ👏
ተሙየ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድኛ ተሙየ ሰላም ይብዛ
ጎበዝ እኔ ብቻ ነኝ ምነው ቴዲየን የምሰማው መሰለኝ! ተሙየ ድንቅ ስራ ነው :: ደጋግሜ ሰማሁት ደስ ይላል በርታ !! ስራወችህ በሙሉ ምርጥ ናቸው::
ተሙዬ በጣምምምምምም ነዉ ምወድክ ማከብርክ ከክፉ ነገር ሁሉ እሱ ይጠብቅህ ዉድምዬ አሪፍ ስራ ነው እኛም እናመሰግናለን
ቴዲ አፍሮ መሥሎኝ ነበር መጀመሪያ ላይ ኧረ ኢትዮ አለ ገና 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሌላ ኣይፈልግም የኔ ገላ ...ሁሌም ኣፈቅርሻለሁ የኔ ሕይወት 💔💔💔
ተሙ አሪፍ ነው ግን ድምፅሕ የንጉሱን የቴዲን ይመስላል ልበል
ዋው አሪፍ ስራ ነዉ በርታ ተሙ
እዚ መደብ እዚ ንሕብረተሰብኤርተራ ከንቅሕ መዓለትን ለይትን ብጉዱሳት ሰብ ሞያ ዝነጥፍ ኢዩ
ruclips.net/video/n4jiadR5GMI/видео.html
Ma fav Ethiopian artist temu too much luv from Eritrea 🇪🇷
በጣምጥሩ ሙዚቃነው ገጣሚው ቴድነዉ ምንም አይወጣለትም መልካም አድል
❤️" You have a eupeuphonious Voice!"❤️ Temu and keep it up the good work❤️
ዋው ጠፍተህ ነበር ተመስገን ታምራላቹሁ
ተሙ ፍቅር ምርጥ ስራ ነው አረ አረ አረ ተመቸኝ
ተሙ በጣም ነው የምኖድህ ብራ ይመችህ አቦ
Temu melkam sew tchlaleh berta bro 👏👏👍
ባለህበትሠላምህይብዛ
ትርታየ
Welcome back tamu garame new ketelebet
አሪፍ ሙዚቃ እያስደመጥከን ነው ተሙ
ተሙዬ ስወድህ የኔ ቆንጆ አረ አትጥፋብን በና ❤️😍😘
አሪፍ ስራ ነው ተሜ ጎላ
Wow tamuyee king👑👑 beautiful song❤❤❤🥰🥰🥰🥰
I can't stop listening to this music 💕💕 I feel the need to impress ma Queen
Ewy temu shikor konjo love u
እንኳን ደህና መጣህ ተሙየ በእነትና ጆሮአችን ደቁሮ ነበር
ገና ስሰማው ቴዲ ቴዲ አለኝ
ግጥሙ የቴዴ ሰለሆነ ነዉ
Tedisha yenekakaw neger hulu yamral.
Enam
Kemr enem 😉
ልክ እንደ እኔ
ተሙየ በጣም ምርጥ ስራ ነው
ገራሚነው ተሙ ዋውውውው ላይኖርነገር ካቺሌላ ።
ያበደ ነው ተሙዬ በርታ ወድማችን
ወይኔ እንዴት እንደምወድህ ተሙዬ
እረ ቴዲን መሰለኘ ተሚዬ እናመሰግናለን ዋው
ተሙየ በርታልን ደስ የሚል ሙዚቃነው
ምርጥ ስራ ነው ተሙየ ቴዲ አፍሮ መሰልኽ ቴዲን መስሎኝ ነበር
ምነው ጠፍክ ተሙ ናፍቀህኝ ነበር እኮ እረ እንዲ አትጥፍ❤
Ok
Ok
Ok
Tamee..ተናፋቂ ..እንዎድሃለን!
Harif ስራ ነው
Betam des yilal temu I cannot wait till I listen ur second album the first one was crazy and pain killer big album
ተሙ አወድሰውታል አድናቂህነኝ
እንዳስለመድከን አሪፍ ስራ ነዉ ተሙ
Arif sra new bro
ተሙ ምርጥ ስራ የኔ ወድ
የኔ ቅመም ቴዲዬ ስለሰራው ነው የሱ ዘፈን እየመሰለኝ ነው የሰማሁት የኔፍቅር ተሙዬ በጣም ያምራል❤️😍
anchi rasu tamryalesh
ተሙዬ አሪፍ ስራ ነዉ
Temesgen G/Egziabher Web laynor lyrics video. ruclips.net/video/fvaSDdye6tc/видео.html
ያለምክኛት እወድሀለዉ በረታ 😍💛💚❤
ምርጥ ሰራ ነው ተሜ ሰወድክ
ተሙዬ ❤😘