የEBS ጋዜጠኛዋ ሉላ ገዙ ቤተሰቦች ያጋጠማቸው አስደንጋጭ ዝርፊያ... || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • የEBS ጋዜጠኛዋ ሉላ ገዙ ቤተሰቦች ያጋጠማቸው አስደንጋጭ ዝርፊያ...
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 317

  • @miniluyigermal7350
    @miniluyigermal7350 2 года назад +24

    ሉላዬ አይዞሽ ገላን የተለመደ ነው እኔንም ተመሳሳይ ሰዓት ደርሶብኛል እንኳን እግዛብሔር እናትና አባትሽን ወድምሽን አተረፈልሽ

  • @emam1087
    @emam1087 2 года назад +24

    ሉላየ የኔመለሎ እንኳንም በሂወት ተረፉለሽ አባትሽንምእናትሽም ውድምሽንም አላህ ያሺራቸው ውይሀገራችንግን በጣምያስፈራል ሁሉምነገር

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 года назад +12

    ሉላዬ እንኩዋን አተረፋቸው ቤተሰቦችሽን ዘረፋ በዝቱዋል ፈጣሪያችን ይሁነን

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 года назад +5

    በጣም ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ሉላዬ አስፈሪ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የፈጣሪ ያለ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +19

    የዱሮዋ ኢትዮጵያን የት እናግኛት? በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን እንዴት እንመልሳት?🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад +5

    እግዚአብሔር እንኳን በህወት አሰተረፋቹ የኔ ውድ እግዚአብሔር አስብን በጣም አስፈሪ ነው 😭😭😭❤❤💕ለመልካም ሰው ፈተነሰ የበዛበት ጊዜ ነው😭

  • @tigistmegersa3578
    @tigistmegersa3578 2 года назад +16

    ገላንም የተለመደ ነው እኔም ደርሶብኛል በተመሳሳይ ሰአት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ሉሌ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

    • @mekdesmulugeta8137
      @mekdesmulugeta8137 2 года назад

      Er er wedite eyheden new enqwan terfuleshi egna ga yemisera leje lesera gebi nuber tebeka taxi meslote gebeto esuenm yalewn kewsdu bewala chenkelatuen belewte motuwale belew kemkina awetetew talute chenkelatu weste deme feso erasuen seto kedo tegena tedergolete ahun terfo ebetu genetuwale ena keserku bewala medbedbachew gera new yemigbawe egzabher le ethiopiya yederselate new yemibalew sewm eyaye zeme new yemilew wedote eyheden endhon ene enja chekani

  • @aklileatresso6304
    @aklileatresso6304 2 года назад +31

    በዚህ ሰዐት የትራንስፖርት ዝርፊያ በጣም በዝቶዋል እርምጃ ይወሰድ ሰው በጣም እየተመታና እየተዘረፈ ነው።

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom314 2 года назад +5

    ሉላዬ እንኳን እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን አተረፈልሽ🙏

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 года назад +4

    ዉይ ኧረ እንኳን ጌታ አተረፈልሽ ሉላዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሀዘንሽን አላየን። ዉይ ኧረ መፀለይ ነው ለሀገራችንስ።

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 года назад +2

    እንኳን እግዚያብሔር ቤተሰቦችሽን አተረፈልሽ ቆንጆ🙏🙏

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 года назад +2

    ሉላ ቤተሰቦችሽን!እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ!እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ሌቦቹን!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 года назад

      ታየኝ እኮ ሲጋለጡ ጋላ ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ በነገሰበት አገር ላይ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +5

    ሉላየ የኔ ቆጆ እንኳን ቤተሠቦችሽን በሂወት አላህ አተረፈልሽ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 года назад +9

    እንኳን ከዚህ የከፋ ነገር አልደረሰባቸው። መንግስት የኑሮ ውድነቱን አንድ ካላለ ግድያ እና ዝርፊያ በጣም እየጨመረ ነው የሚሄደው። ሀገር ውስጥም ያላችሁ ለጉብኝትም የምትሄዱ እራሳችሁን ጠብቁ።

  • @alem502
    @alem502 2 года назад +4

    ወይ"ሐገሬ"የማንም"ወመኔ"መጫወቻ"ትሆኚ"አይዞሽ"ሉላዬ"እኳን"ጌታ"አተረፈልሽ"ሐገር"አለን"ብለን"እኛምእገባለን"ግን"በወመኔ"ባልሰለጠነ"ሰገጤ"እጅ"ሞሞታችን"ነው"የሚያቃጥለኝ"ፍርድህ"የትነው"ጌታሆይ😥

  • @solomonkassie3794
    @solomonkassie3794 2 года назад +62

    እግዚአብሔር ሆይ የኦሮሞን የበታችነት ስሜታቸውን አጥፈላቸው እና ሀገራችን ሰላም አድርግልን።

    • @muazhaji3560
      @muazhaji3560 2 года назад

      Saweyow ihe polotica aydelm

    • @abiyweldemedhin6545
      @abiyweldemedhin6545 2 года назад +6

      ወንጀሉን ከብሔር ጋር ማገናኘት ምን የሚሉት ነው። ፅንፈኛ መሆን ለማንም አይጠቅምም ።

    • @solomonkassie3794
      @solomonkassie3794 2 года назад +10

      @@abiyweldemedhin6545 ባለ ጊዜ ነን እያሉ የአዲስ አበባ ኗሪን ሲያገላቱት የሚውሉት ኦሮሞ ነኝ እያሎ ነው ካስፈለገህ ዘወር ዘወር ብለህ እይ እሽ።

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Ahun damo oromoooooooooo malitun mn amatawa kuli zagggggg

    • @abiyweldemedhin6545
      @abiyweldemedhin6545 2 года назад +5

      @@solomonkassie3794 በእያንዳንዱ ብሔር ውስጥ ጠባብ አመለካከት ያላቸው ግለሰቦች አሉ። የእነርሱን ጠባብነት ለአንድ ማህበረሰብ አልያም ብሔር በጅምላ መፈረጅ ተገቢ አይደለም። ከዚህ አዙሪት ውሰጥ ካልወጣን በሗላ ማጣፊያው ያጥረናል። Think twice before you through unpleasant words.

  • @gmanyem1057
    @gmanyem1057 2 года назад +27

    I think , this is a weakness of the security force in Ethiopia 🇪🇹, the government must build genuine force serving the people.

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 2 года назад +4

      ተሀድሶ/ ለውጥ የለም።እውነቱ ይህ ነው።አብይ አህመድ( regardless of what he posed as change agent) ክትኅነግ ወደ ኦነግ ነው ይዞን ዘው የአለው።እርሱ በእንድ አይንት ጡብ ያዋቀረው ፖሊስ ነው ይህን የሚሰራ።

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      It’s not new in Ethiopia teft it was there for longtime it’s not about Government!!!

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 2 года назад +38

    እናቱን ጋወን ያለበሰውን የዛሬውን የ አ.አ ተመራቂ ሴፉ ባስቸኩዋይ ባስቸኩዋይ ከነ እናቱ ባስቸኩዋይ ሴፍሻ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ እና እንድታቀብርልን በክብር እስገድድሃለው

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +5

    ሉላዬ አይዞሽ ቤተስቦችሽን እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 2 года назад +14

    ገላን ኮዶሚኒየም ሲጀመር ከአንድ ስዓት በኃላ የማይታሰብ ነዉ በጣም ለማይረባ ነገር ሃግ የሚያደርጉ መንግስት ዝም ያለው ቦታ ነዉ

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 года назад +7

    እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አተረፈልሽ የማታለያ ልብስ መለዮ እንኳን ቢለብሱ ብንችል በፎቶግራፍ በርቀት እንኳን ለመቅረጽ ብንራመድ አሪፍ ነዉ ሁሉ ይተካል ህይወትን በምንም አንተካዉ።

  • @tajudinumer3094
    @tajudinumer3094 2 года назад +2

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ!! ዋናው መትረፋቸው ነው እህቴ
    ሁኔታው በራሴ ላይ እዛው ቦታ የዛሬ 3 አመት ደርሶብኛል፡፡ ህመሙ ግን እስከዛሬ ድረስ ያመኛል፤፤ ሞጆ ስራ ውዬ ወደ አ.አ. በምመለስበት ጊዜ ነበር ድርጊቱ የተፈጸመብኝ፡፡ የመጣሁበት ተሸከርካሪ ተሳቢ መኪና በመሆኑና 2 ሰዓት ሳይሞላ አአ ለመግባት የሰዓት ገደብ በመኖሩ ልክ 1 ሰአት አከባቢ ነበር ከመኪናው በመውረድና ገላን አከባቢ ታክሲ ይዛለው ብዬ በእግሬ በመሻገር ላይ እያለው ነበር ቁጥራቸው በውል ያላወኳቸው ምክኒያቱም ከዋላዬ ስላነቀኝ… መቼም የሰው ልጅ ሰው ላይ እንደዛ ይጨክናል ብዬ አላስብም ነበር እስከዛ ሰዓት ድረስ .. እንደእባብ ቀጥቅጠውኝ ፡ ጭንቅላቴን በዲንጋይ ከሰነጠቁና እራሴን ስስት ያለኝን በመውሰድ ተሸክመው አጠገቡ በሚገኝ ወንዝ(ድልድይ) ውስጥ ነበር የወረወሩኝ ፡፡ ታድያ በፈጣሪ እርዳታ የሞት ሞቴን ከወንዙ ውስጥ በመውጣት እና እንደምንም አስፓልት እንደደረስኩ አስታውሳለው ….. ከ 4 ቀን በኋላ እራሴን ያገኘሁት እዛው አከባቢ በሚገኝ ጥሩነሽ ሆስፒታል ጭንቅላቴ ተሰፍቶ ትኬሻዮ ተሰብሮ ነበር … ከብዙ ህመም በኃላ ተሽሎኝል አልሃምዱሊላህ፡፡

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 года назад +1

      ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ.....የሀገራችን ነገር ግን በጣም ያሳስባል ከናይጄሪያ የባሰ ማንጅራት መቺዎች የሚተራመሱባት ሀገር እንዳትሆን እፈራለሁ....

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 года назад +13

    መትረፋቸውም ትልቅ ነገር ነው የኢትዮጵያ ነገር ያስፈራኛል ሰላማችንን ይመልስልን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      አሜን አሜን ሠላማችንን ይመልስልን ፈጣሪያችን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +17

    ዋናው እንኳን ተረፉ ወይ እማማ ኢትዮጵያ የምንሰመው ሑሉ ለጆሮ ይዘገንናል

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад

    ሉላዬ እንኳን አተረፈልሽ! ፀጊ ሰላም!! የሰላም እጦትን የሚከተለው ማን? ምን? እነደሚያደርግ አለመታወቁ ነው።

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 года назад +1

    Lulaye my sweet ♥ Allah enkan aterefelish.

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 года назад +6

    Oh my God😦 So sad😭 What is going on in our country????

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 года назад +52

    ኧረ ይች ሀገር የት እየሄደችነው ወገኖች በጣም ያሳዝናል ቱ

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 2 года назад +2

      Yet bileh neber yetesaferkew?

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +2

      ይሄ ማንኛውም ቦታ ሊፈፀም የሚችል ተራ ወንጀል ነው በትንሹም በትልቁም "እረ ይሄ ሀገር" እያሉ ማቀርሸት የህወሀት ወያኔዎች ተልኮ ነው ።

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 2 года назад +1

      @@mordecai4675ኧረ የምን ተራወጀል ፓሊሱም ሚንስተሩም ባጠቃላይ የመግስት ሀላፊወች ሁሉም ሌቦች ገዳዮች ናቸው

    • @Ethiohabtina
      @Ethiohabtina 2 года назад +1

      Oromumaw mengist yeOromia police bilo arajochun Addis Abeba amtito hagerituan lezih daregat.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +3

      @@tibaahmad8918፦ የፖሌስ ኢሊፎርም ሰርቆ ወንጀል መስራት የወያኔዎች ስራ ነው ይገባሀል አንተ ጥንብ ወያኔ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +4

    እንኳን ሰላም ሁንልሸ ሀገራች እንደዚ መሆና በጣም ያሳዝናል

  • @muhyeyimer885
    @muhyeyimer885 2 года назад

    ዋናው ቤተሠቦችሽ መትረፋቸው ነው ፈጣሪ እንኳን አተረፈልሽ

  • @eden2056
    @eden2056 2 года назад +1

    Egziabher enqane aterfelshe

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ የድሮዋን ኢትዮጵያ ይመልስልን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      አሜን ይመልስልን

  • @zewdiewoldetsadik5482
    @zewdiewoldetsadik5482 2 года назад +2

    ሉላ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈልሽ።አይዞሽ!!!! ሁላችንም ማስተዋል የሚገባን አዲስ አበባ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናችንን ማወቅና የአዲስ አበባ ህዝብ ማንም የአንተን ደህንነት የሚጠበቅ የለም አንተወ እራስህ ነውና ተነስ ንቃ ልትዋጥ ካለው የኦሮሙማ የመጠቅለል ፖለቲካ እራስን ጠብቅ!!!!!ተነስ.....ተደራጅ.......ታገል......

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 2 года назад +3

    ያሳዝናል እኳን አተረፈልሺ ያገራችን ነገር ችግር መቸ እደሚፈታ አናቅም

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 года назад

    ውይ ሉላዬ እረ እኳን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሸንአተረፈልሸ በጣም የሚያሳሰብ ጌዜ ላይ ነው የደረስነው !!!!

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад

    ሉላየ እንኮን ፈጣሪ አተረፈልሽ
    መንግሰት ትኩረት ማድረግ አለባት ከተማችን የማንም መፈንጫ ሆናለች

  • @teddy318
    @teddy318 2 года назад +2

    ሁሉም ቤቱ ሲገባ ነው የሚጨወው
    ገና ብዙ መከራ ያመጣል ይህ ስራት አብረን ካልጨውን

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 Год назад

    እንኳን ቤተሰቦችስ ተረፉልሽ! ወይ ሀገሬ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +2

    እንኳን በህይወት ተረፉልሽ ሉላዬ ወይ ሀገሬ የት ሄደን እንኑር

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 года назад +2

    የወረደ የአገራችን የሴኪውሪቲ ሲስተም ድክመት ማሳያ ነው በዚህ አካሄዳችን በቅርቡ እንደ ደቡብ አፍሪካ እንደምንሆን ማሳያ ነው ያሳዝናል ቤተሠቦችሽ በህይወት ስለተረፉልሽ እግዚአብሔር 🙏 ይመስገን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +1

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 2 года назад +8

    Some times Traffic or ordinary police asked you to give a lift when you drive. Take care please before you carry them to protect your self from robbers means they wear a police uniform but not.

  • @بأمنيتعلمو
    @بأمنيتعلمو 2 года назад +9

    ይሂ ሀገራችን የት አንዳለች የሚሳየ ነው መንግስት ባለቀት ሀገር አንደዚህ አይነት ጉድ አኛ ሰምተን አናወቅም
    እሪፑርት ቢደረግ ማን የሰማሀል
    መኔግስት ሳየቀር ሰዎችን አየታፈኖ በሚወሰድ ወመን ሌላውን ምን ማለት አያቻለም

  • @kenzaemohamed6857
    @kenzaemohamed6857 2 года назад

    ኧረ እንኳንም የሉላ ገዙ ቤተሰቦች ሆኑና ለመስማት አበቃን እንጂ የሌላ ገዙ ቤተሰቦች ቢሆን ይሄንን ጉድ ማን ይነግረን ነበር ከምሽቱ 1ሰዓት ከለሊቱ 7ሰዓት የሆነበት እና በፖሊስ ልብስ ለመገመት አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ዝርፊያ ብቻ ሳይሆን የግድያ ሙከራም ጭምር ነው። ለማንኛውም ሉላ እናመሰግናለን እንኳንም ተረፉልሽ ።አይዞሽ!!

  • @shgitu
    @shgitu 4 месяца назад

    ሉላይ እግዛብሔር ይጠብቃቹ

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 2 года назад +2

    The first comment Lula and tsg ❤️

  • @አዩአዩካ
    @አዩአዩካ 2 года назад +9

    ወይኔ ጋዜጠኛው ምንድነው የሚያለከልከው🤔

    • @habibahassen5295
      @habibahassen5295 2 года назад +2

      ተጨንቆ አስጨነቀንኮ

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 года назад +1

      ሰመረ እኮ ነው መርበትበት ጀመረ ሰይጣሊዝም መጨረሻው ይህ ነው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +2

    ራስን ለመጠበቅ የመሣሪያ ፈቃድ አውጥቶ መያዝ አስፈላጊ ነው።

  • @abotewun1597
    @abotewun1597 2 года назад +1

    ሉላ እንኳን ቤተሰቦችሽን አተረፈልሽ እያልኩ ምን ህግ አለና ነዉ ህዝቡን የሚጠብቅ እኮ የለም በእግዚአብሄር ሀይል እኮ ነዉ ያለነዉ በጠራራ ፀሀይ አይደለም እንዴ መኪና የሚሰረቀዉ

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 2 года назад +1

    እንኳን እግዛብሔር አተረፈልሽ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ወይ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው የምር ያሳዝናል

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 года назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ሉላዬ

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 2 года назад

    Enkwan Egziabher aterefachew. Betam yemiyasfera gize lay dersenal.

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 2 года назад +5

    የEBS ጋዜጠኞች ዘዉትር ይጎዳሉና። ጣቢያ ቢፈተሽ ደስ ይለኛል

  • @habtamuatlabachew279
    @habtamuatlabachew279 2 года назад +1

    እረ እኔ አለሁ አይደል ሙቼ የተነሳሁ እዛው highway ላይ ትምህርት እንዲሆን እኔንም አናግሩኝ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 года назад +13

    ሕዛቡ የሚበላው አጥቷል ይሄን ሁሉ የሚያመጣው ኑሮ ውድነት ነው. ገና የባሰ ነገር ይሰማል መንግስት የዝሆን ጆሮ ይስጠኝ ብሎ ቁጭ ብላል ሕዝቡ አንድ ላይ ሆኖ ኡኡኡኡኡኡ እያለ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት አለበለዚያ የከፋ ዘመን የመረረ ገና እናያለን።

    • @liahana2089
      @liahana2089 2 года назад

      ፈጣሪ እንኳን ቤተሰብሽን አተረፈልሽ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 года назад

      ገና መቼ ተጀመረና ሳይጀመር ነው ኡኡ የምትሉት ? ዋናው ወረራና ዝርፊያ ከፊታቹሁ ነው አትጠራጠሩ

  • @husniyaseman8863
    @husniyaseman8863 2 года назад

    በጣም አስደንጋጭ ነው

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 года назад +1

    ያአላህ እኳን ተረፋችሁ እህቴ

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад +8

    አረ ኡኡኡኡኡ በጠራራ ፀሀይ ስርቆት አገሬ ወደየት እየደች ነዉ የመንግስት ያለህ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      ተዉ እንጂ የመንግስት ያለህ ?ኮንዶሚኒየሞቹን ማነው የሠረቃቸው ??????

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 года назад +1

    ወይኔ በጠም የሰዝናል ረበስማም ምንአይነትጉዜ ላይደረስን እዉነት ከበድነዉ እንኳን ፈጠሪ አተረፈልሽ እህተችን

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 2 года назад +3

    ህብረተ ሰቡ በስልኩ ቪዲዮ መቅረፅ አለበት፣ ትክክል ያልሆነ ነገር ሲፈፀም ከተመለከተ፤ ፖሊስ ቢፈፅመውም።

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 года назад +1

    ወይ ኢትዮጵያ

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 года назад +1

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ere medanialem yedengel mariam lege dereselen 🙏

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 года назад

    ውይ አገሬ መጨረሻሽ ምን ይሁን

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 года назад +4

    አገራችንየሌባአገርሄናለች

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад +1

      የሌባ አገር ከሆነች ቆየ እኮ እየሰማን እያየን እየተሰረቅን እየተዋሸን ቆየ እኮ በጣም ቆየ እኮ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 2 года назад

      @@senaittt2356 የኔማር

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 года назад +1

    አረ ምን ጉድነው ሉላየ እንኳን አተረፈልሽ ሀይዌላይም ዝርፊያ አለ ለሽት ብለሽ መውረድ አትችይም የህግ አካሎች ይሂን ጉዳይ ችላ ባይሉት መልካም ነው ሁላችን ተዘርፈናል ለማን ነው አቤት የሚባለው እንዴ አረከባድነው ብቻ እንኳን እረዳሽ ጉድነው

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 года назад +1

    እእቴ እንኮን አምላክ አተረፈልሽ፣እኔ የምፈራው አገራችን እንደ ላቲን አሜሬካ ማለት ኮሎምቢያ እየሆነች ነው ስለዚእ መንግስት የተለያየ እርምጃ መውሰድ አለበት በቴክኖሎጂ በመደገፈም፣ይኤ ችግር እዚእም አሜሪካን አለ ቴክኖሎጂ ስለ አለ የትም አያመልቱም፣ስለዚእ መንግስት መዋቅር እታች ድረስ በመውረድ ማስተካከል ይቻላል፣እእቴ እንኮን አምላክ አተረፈልሽ በድጋሚ።

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 года назад

    አፋኙ መንገስታችን ጋዜጠኛና ፋኖን ብቻ ሳይሆን ሀብታምም ያግታል። መፍትሄው ያለው በሁላችንም እጅ አለ

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 года назад

    Glory to almighty lord🙌you are luck

  • @milan8639
    @milan8639 2 года назад +13

    I really miss those juntas 🥹they were much better than this mafia gvt

    • @gualbahtahagos7001
      @gualbahtahagos7001 2 года назад +1

      27 amet chelemas wediet kkkk ay enante short memory kahun behuala kenante gar menor aytasebmm

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 года назад +1

      @@gualbahtahagos7001 ውይይይይይ በናታችሁ አፈር ስበላላችሁ አብረን እንኑር አትገንጠሉብን እንድንላችሁ ፈልጋችሁ ከሆነ ተሳስታችሗል.......ከመንግስቱ ሀይለማርያም ድንግል ሀገር ተረክባችሁ ምንም የማያቀውን የዋህ ህዝብ በዘር በሀይማኖት ከፋፍላችሁ ጥላቻን በመንዛት ያገዳደላችሁት ..... የሀገሪቷን ሀብት በመበዝበዝ እርቃኗን አስቀርታችሁ ወጣቱን ሌባና ማንጅራት መቺ አድርጋችሁ በጫትና በሱስ የደነዘዘ ትውልድ ለዶክተር አብይ ጥላችሁ መሄዳችሁን አለም ያውቀዋል ......ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ እናንተ የምትገነጠሉበትን ቀን እየናፈቀ ነው ያለው....አፍጥኑት....አታጓጉን ቶሎ ላጥ በሉ...

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 года назад

    ፈጣሪ እንኩዋን ነፍሳቸው ተረፈ ዋናው እሱ ነው!!

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 года назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 года назад +3

    ወይ ኢትዮጲያ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 года назад

    ልክ ትክክለኛ ህግና መንግሥት እንዳለ ነገር ሪፖርት አድርገሻል ወይ ብሎ መጠየቅ ምን አይነት ፌዝ ነው ?

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 года назад +2

    እረ እግዜኦ አገራችን ወዴት እየሄድን ነው

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 года назад +6

    የዘራፊ ሀገር የህገወጦች ሀገር ሆነች በአብይ ዘመን ሰው በሀገሩ የማይኖርባት ሀገር ኢትዮጵያ☺️

    • @marry6186
      @marry6186 2 года назад +1

      ዘራፊዎች የሚደብቃችው ህዝቡ ነው

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 года назад +3

    ፍርሀት አቁሙ ግድ አንተ መገደል አለብህ እውነት ለመናገር ትገርማላችሁ ሀገሩን ችለው ላያስተዳድሩ አግማሙት

  • @asmabarch6768
    @asmabarch6768 2 года назад

    ወይ ሀገሬ ጎበዝ ምን ተሻለን?

  • @azitube4198
    @azitube4198 2 года назад +2

    So sad 😭

  • @tigest6117
    @tigest6117 2 года назад +5

    የጋዜጠኛው ትንፋሽ ግን የተኛ አስመስሎበታል

  • @merontsehaye3402
    @merontsehaye3402 2 года назад +3

    ትልልቅ ሰው የማይከበርበት የጉድ አገር , ህግ የሌለበት , ደሞ ካልተከታተልከው ኬዙን ይዘጉታል ይህ አገር ነው ግን , ስራ ፈተህ ደግሞ እንሱን ልትከታተል ፖሊስ ምንድነው ስራው ያሳዝናል

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      ፍትህ የለም የፍትህ አምላክ ፍርዱን ይስጥ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад +1

    ሌብነት በሁሉ ቦታ ነው እንደመረብ ተሳስረው ህጋዊ የደንብ ልብስ ለብሰው ህገ ወጥ የሆኑ መታሰር የሚገባቸው ግን የሚያስሩ ህጋዊውን ሰው እንዴት ላናግርህ እንደ ፖሊስ ወይስ እንደ ሽማግሌ የሚለው የቅኔ ጥያቄ ስላልገባህ እየገፈታተሩ የደከምክበትን በደቂቃ ውስጥ ዶግ አመድ አድርገው የያዝከውን ጤነኛ ዶክመንት ቁራጭ ሳያስቀሩልህ ቀደው ፊትህ ይቀዱታል ። የሌባ ስብስብ ። አገሪቱ እንዴት ብላ ትደግ?

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад

    ወይ አገሬ ያሳዝናል

  • @selamawittadessee2444
    @selamawittadessee2444 2 года назад

    Ejeg betame yasazenal eremeja liwesed yegebal

  • @ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ
    @ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ 2 года назад +1

    ገላን ኮንዲሚኒየም የዛሬ ጉዳይ አይደለም በጣም ብዙ ሰው ተዘርፏል ።ቀንም ጭምር አለ ዘረፋው የአከባቢው ማኔጅመንትም መፍትሄ መስጠት አልቻለም

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 года назад +1

    Egziyabher yimesgen enkuan terefulesh

  • @neima9405
    @neima9405 2 года назад +1

    ወይ ጉድ አንዱ ሲባል አንዱ አረ አላህን ፍሩ

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 2 года назад

    ይህ ነው የብልጥግና ውጤት የወንጀለኞች ስብስብ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ቀላሉን ያድርግላቸው ።በእውነት ነው የምላቹሁ ቃለመጠይቁን ባልሰማ ኖሮ ውሸት ነበር የምለው።ምክንያቱም አንዳን ዪቱበሮች ሀሰት ነገር ሥለሚጨምሩ ደሞ በዚች ልጅ ላይ መጡ ነበር የምለው።መንግሥት ዛፍ ተክሎ ካሳየ ሁሉም በየቤቱ አታክልት ሲተክል ነው የሚይውለው።መንግሥት አለቆች የማይሰማ መሥሏቸው ዝርፊያ ላይ ከተሠማሩ ሁሉም ዘራፊ ነው የሚሆነው።መንግሥት በድብቅ ሰዎችን ሲያፍን ጉልበት ያለው ሌባ ሁሉ ሰዎችን እያፈኑ መዝረፍ ነው።የመንግሥትን አካሄድ ንግግር እያዪ ነው የሚፈፀመው።ሥለዚህ ይህ የሚያሳየው የመንግሥት ባልሥልጣናት ለሚያደርጉት ድርጊት ፣ለሚናገሩት ንግግር ሕዝብ ላይ ሲያርፍ በየደረጃው ምን እንደሚፈጥር ቀድሞ ማወቅ አለባቸው።ዋናው የፋሽኑ ፈጣሪ መንግሥት ነውና።ሕግ ላይ አለብሎ እንደፈለጉ መናገር ይህን የመሳሰሉ ተያያዥ ነገሮችን ያመጣል።አንድ ሃይማኖተኛ ሰው የእግዚአብሔር ቃል እና ሥራ ማወቅ ቢኖርበትም የሴጣንንም ተለዋዋጭ ሴራ መረዳት አለበት።መንግሥትም የራሱን ሕግ ብቻ ማወቅ ብቻ ሳይሆን ካፋቸው የሚወጣው ቃል ሌሎች መንግሥትን ተንተርሰው ሕገወጥ ሥራ የሚሰሩት ሴራ ቀድሞ መዘጋጀት አለበት።ለምሳሌ የመንግሥት መኪና ሆኖ ከፊት ታርጋ ያለው ከኋላ ግን ታርጋ የሌለው መኪናዎችን እናያለን ።ለምን እንደዚህ ይደረጋል።መንግሥት የራሱን ሥራ ብቻ ሲያይ ይህን የሚያዪ ደግሞ ይህን መነሻ በማድረግ ተመሣሣይ ሌላ ዓይነት ሴራ ሲደረግ ይታያል።አንዳንዴ ያንኑ በሚነዱ ሰዎች ሕገወጥ ሥራ እንዲሠሩ ያበረታታል።ሥለዚህ ለሥራ ሲሊኩ ይህ ዓይነቱ ነገር እነዳይፈጠር መቆጣጠር ያስፈልጋ።በተለይ በወጣቶች ላይ።እራሳቸውን ሳያውቁ በሚጎዱት ላይ።ለሁላችን ትምህርት የሚሆን ነገር ሥላሠማችሁን እናመሠግናለን።እውነት እውነቱን መነጋገር ለሁላችን ይጠቅማል።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke7983 2 года назад +6

    የፖሊስ ልብስ ለብሰው ወንጀል የሚሰሩ በጣም ተበራክተዋል

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 года назад +2

      አዎ ህጋዊ ሌባ ይባላሉ እነሱ

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 2 года назад +1

    This is the beginning.....

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 года назад +1

    ወይ ሃገሬ 😔 በጨካኞች እጅ ወደቅሽ 😞

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +1

    እጅግ... በጣም ያሳዝናል.... ይቺ ሀገር
    ወዴት ወዴት እየሄደች ነው ??
    ሲቀጥል... ስው ደሙን እሚያፈስበት
    አጥንቱን እሚከስክስበትን.. የደንብ ልብ
    ለብስው.. መዝረፍ ከተጀመረ... ፓሊስምእንዴት ይለያሉ ???
    እንኩዋን... መድሀንያለም... እተረፋችው
    በጣም ያሳዝናሉ... አይ ኢትዮጵያ 💔💔💔

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 2 года назад

    😭😭😭😭አይ አገሬ መጨረሻሽ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад +6

    ይሄ እኮ አገሪቱ ከቁጥጥር ውጪ መሆንዋን በግልፅ የሚያሳይ ከፍተኛ የስርቆት ወንጀል ነው:: መንግስት አገሪትዋ ላይ እንደሌለ ያሳያል::😡😡

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      መንግስት የት ሄዶ ነው ?????

  • @negayitayew5970
    @negayitayew5970 2 года назад +3

    ዉይ በጣም አስቸጋሪ ነው, እዚህ ሀገር ግን መንግስት ይኑር አይኑር ማወቅ አልቻልንም ::

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      በትክክል ይኑር አይኑር አናውቅም

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 года назад +1

    ወይዘንድሮ የምሰማውየምናየው ሑሉ ፊልምየሚመስልነገር ወይዘድሮ ፓሊስየሚባል ነገር እየተመሳሰሉ ወይስፓሊ እዴ ወይግንወይሐገራችን ወዴት።እየሔደሽ ነው

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 года назад +1

    የዘረኞች ስራ ነው ዋናው ህይወታቸው መትረፋቸው ነው

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 3 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል ስው በሐገሮ ዘርፎ ማድማቱ ምን ህግ አለ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አስር ጊዚ ሐረብ አገር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +2

    ታዲያ የዜጎች መብት ይጠበቃል ማለት ይቻላል ለማንኛውም እንኳን ሕይወታቸው ተረፈ