ከደርግ እና ኢህአፓ ቀድሞ መግደል የጀመረው ማነው? ዶ/ር ዲማ ይመልሳሉ።ክፍልአራት Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 108

  • @zebenegirma4374
    @zebenegirma4374 Год назад +6

    Thank you for conducting a sequence of interviews with him. keep interviewing others like Dawud Ibsa, Lencho Leta...too.

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 Год назад

      Here is the answer ኦነግ ከኢሕአፖ ጋር አልተስማም ከመኢሶን ከህዋዋት ከሶማሌ ጋር አልተስማማም ከጀበሃ ጋር አልተስማማም ኦነግ ከፈሱ የተላ ገዳይ ነው ሰላማዊ ሰዎችን መግደል ብቻ

  • @GGU900
    @GGU900 Год назад +13

    Dr. Dereje ይህ interview ብቻ ሰይሆን ታሪክ ነው በደንብ መረጃ ተሰብስቦ በመፃፍ ብወጣ ጥሩ ነው🙏🙏🙏

  • @anteneh41
    @anteneh41 Год назад

    ጠያቂው ኤጅግ የተመቸኝ ለስለስ ብሎ ግን ወሳኜ የተባሉትን ጥያቄ የመጠየቄ ብልህነት የተሞላ ልጅ ነው በርታ ጎበዝ ነህ ትችላለህ

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT Год назад +2

    This is incredible interview. Invite similar scholars to your interview table Dr Dereje.

  • @BashaNamomsa
    @BashaNamomsa Год назад +2

    Dr. Dima much respect for you; you walked a talk. you did all what you should. I wish you all the best in your future carrier. please write a book on this issue. our hero God Bless you.

    • @Bwondema
      @Bwondema Год назад

      Future Carrier? You must be kidding. He is retired and is about to go nursery along with Lencho.

  • @gutemaberhanu4332
    @gutemaberhanu4332 Год назад

    Thaks Daree

  • @muluwordofa1164
    @muluwordofa1164 Год назад

    Very interesting historical tell.

  • @abiyo
    @abiyo 11 месяцев назад

    His narration is very constructive and looks like reading a book.

  • @xc1044
    @xc1044 Год назад

    ስለ ጉባኤው እንዳይረሳ !

  • @SufiyanHussien
    @SufiyanHussien Год назад +2

    It's so impressive. kutaa jalqabaa irraa kaasee dhaggeeffadhee quufuun dadhabe. ❤

  • @qaanqeedhugaa730
    @qaanqeedhugaa730 Год назад +3

    Very insightful and worth to listen 👂(regardless of their current political maneuvers)

  • @empuaaaaaaa
    @empuaaaaaaa Год назад

    Word to the host, thank you for letting your guest speak without interruption, much better flow of discussion compared to the previous interviews. Dr. Dima's point on how the Derge misunderstood Shabiya makes much sense. But for me the current Ethiopian government is making the same miscalculation, would be nice to hear his opinion on this. Does he have words of wisdom on how to solve the current crisis without bloodshed?

  • @berhanehagos9410
    @berhanehagos9410 Год назад +1

    I feel sorry for U Jalle Denma after all these heroic struggle and heroic history of yours to liberate the great Oromo people now Ur participating and helping Fascist Abby to eradicate the heroic Oromo people’s struggle
    But there is no way to defeat a popular struggle and U know that better than anybody else
    Oromo people struggle will triumph
    Long live the great Oromo people

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 11 месяцев назад

    ዶክተር ዲማ በጣም ብዙ ይዋሻል

  • @BonoSuno
    @BonoSuno Год назад +2

    የኢትዮጵያ የ ግዛት ሰንሰለት አሁንም ወደፊትም እንዲህ እየተተካካ ይቀጥላል

  • @gizachewbirhanie5880
    @gizachewbirhanie5880 Год назад +1

    አቶ ዲማ ብዙ ውሽት ሲዋሹ ሰማሁ ይገርማል:: እድሜ የማያስተምራቸው ሰወች ይገርመኛል

    • @meleseworkeneh8213
      @meleseworkeneh8213 Год назад

      እርሶ 1991 ኦነግን ወክለው ሲደራደሩ ኢሳያስ እና መለስ ጥቅማቸዉን ሲያስጠብቁ እርሶና ሎንጮ በኢትዩዽያና የኦሮሞን ጥቅም ( እንደምትሉት ኦሮሞ ቢገነጠል ) የባህር በርን በተመለከተ ለምን ዝም አላችሁ? ኦሮሞ የባህር በር አያሰፈልገዉም ትሉ ነበር ? ወይስ ሰለዚህ ትወልድ አታስቡም ነበር? ዛሬ ከድሀ እናቶች በተሰበሰበ ግብር እየተጦሩ ተኮፍሰዉ ያወራሉ ። እናንተ ፓለቲካ አታቁም ። የተረዳሁት በርሶ የጦር መሪ በነበሩ ግዜ ብዙ የኦሮሞን ወጣት በተሳሳተ አመራር አስፈጅተዋል እንዲሁም በተራ የዘር ጥላቻ 50 አመት ሰትዘሩ ነበር አሁን ላለው ምሰቅልቀ‍ል ዋናው ሰው የአንተ የጥላቻ ተረክ ነው ። አሁን ደሞ ኢትጵያ ኢትዪጵያ ትጫወታለህ shame on you

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 Год назад +5

    የእርሶ ድርጅት በደርግ ግዜ የት አካባቢ ነው የትጥቅ ትግል ያደረጉው አንድ ግዜ በአሶሳ በኩል ሻብያን በመምራት ዘረፋ ከማድረግ ውጭ

  • @affordableground-transport7169

    በዚህ ጨዋታ ውሰጥ አንድ በጣም የገረመኝ ነገር አለ። ስለ የኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ደረጄ ብቻ ነው እንደዚህ, የምሁር-ተብዬ ግራ የገባው (clueless) ሰው? ወይስ የሱና ከሱ በኋላ የመጣው ትውልድ በሙሉ እንደዚህ ignorant ነው?
    ግሩም ነው! ደረጄ እኮ እየተነገረውም ሊገባው አልቻለም።
    ዶ/ር ዲማ ታሪኩን ቢያውቁትም የሳቸው version ደግሞ እጅግ የተንሻፈፈና ስህተትም ያለበት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
    አሸብሮ (terrorize አድርጎ) political dissent ለማስቆም መግደል የጀመረው ደርግ እንደሆነ ሁሉም የሚያውቀው ሐቅ ግልጽ ሆኖ እያለ, political openentsን መግደል የጀመረው ኢሕአፓ ነው ያሉት ደረቅ ቅጥፈትነው። ሌላው ቢቀር ይሄንን ለመካድ ትደፍራላችሁ ብዬ ሰለማላስብ, የሜጫና ቱለማ መሪ የነበሩትን, የጄነራል ታደሰ ብሩን ግድያ መጥቀሱ ብቻ በቂ ምሳሌ ይመስለኛል።
    ግን ካስፈለገ ደግሞ, ወሎ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች, እንዲሁም, በናዝሬት, አቃቂ ... ወዘተ. ት/ቤቶች ውስጥ በደርጉ አባል በመቶ-አለቃ አሊ ሙሳ የተገደሉትን በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የactivist ተማሪዎችን ግድያ መጥቀስ ይቻላል።
    እንዲሁ ሲዳሞ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች በተመሳሳይ መልኩ ሌላው የደርግ አባል (ያኔ ሻምበል የነበረው) ተካ ተሉ ስታዲዮም ውሰጥ ሰብስቦ በሩምታ ተኩስ ያሰገደላቸውንም ባብዛኛው የተማሪዎችን ግድያ መጥቀስ ይቻላል።
    ታዲያ ይሄ ሁሉ 67 አካባቢ የተፈጸመ ግፍ (ገሐድ እውነት) እያለ መግደል የጀመረው ኢሕአፓ ነው ማለት ነውር አይሆንም?
    የዚህ ዓይነቱ ቅጥፈት/ሽምጥ በእርስዎ እድሜ ሲሸመጠጥ እጅግ ያሳፍራል።
    ይቅር ይበልዎ!

  • @meleseworkeneh8213
    @meleseworkeneh8213 Год назад

    ይህ ሰው ያሳለፈውን ታሪክ እንኳን በወጉ አያቅም መሰለኝ ነው ሚለው ( መስለኝ ደሞ እርግጠኛ እውቀት እንደሌለው ጠቁዋሚ ነው ) ሰለደርግ የተፃፉ ብዙ ተመሳሳይ ታሪኮች አሉ ባለታሪኮቺም አሉ እነሱን ጠይቅ ሌላ ኡተሳሳተ ታሪ አይተርክ ። የብዙ ሰው ደም በእጁ አለ ።

  • @Galax77792
    @Galax77792 Год назад +2

    OLF ዘመን ያስቆጠረ ግን ወታደራዊ ድል ያልታደለ ነበር😥

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Год назад +2

    EPRP was a disaster. EPRP introduced cruelity in Ethiopia. Sorry, it's fact!!

  • @HassanTahirJibicho-ci1ht
    @HassanTahirJibicho-ci1ht 11 месяцев назад

    የኦሮሞ ትግል ስጀምር በክፍፍል ላይ ነው የተመሰረተ ነው ።የኦሮሞ ምሁራን እና ፖለቲከኞችን ማቀናጀት አልተቻለም ።የከባቢነት ክፍፍል የነበረበት ወቅት ነው ።ነገር ግን ድርጅቱ ቀድመው መመሥረቱን እናደንቃለን ።ለእኛ ኦህዴድ መልካም አጋጣሚ ነበረ ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +5

    ያው ታሪክ እራሱን ደገመ ማለት ነው? የሸኔና የፋኖ ጫካ መግባት ?

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Год назад

    ጥሩ ቃለምልልስ ነው፡ ዶክተር ደረጀ ገረፋ ቱሉ!

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +2

    የርሶ ድርጅት በአሶሳ ከወያኔ ከሻዕቢያ ጋር በመተባበር ከሆስፒታል እመምተኞችን በማረድ በመግደል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በመዝረፍ የሰራቹት ስራ አይረሳም ዛሬ ሸኔ የሚሰራው የዛ ተቀጥያ ነው

  • @GemedaDaluJaragalato
    @GemedaDaluJaragalato 11 месяцев назад

    Dr baga rabbi lubbuu keessan hanbisee asiin is in gahe jechaa wanti haasayaa jirtan Kun barreeffamee osoo taa,ee gaarii dha .

  • @horrie33
    @horrie33 Год назад

    the interviewer a little bit improved from previous

  • @belaynehabate7832
    @belaynehabate7832 11 месяцев назад

    Let's speaks the truth. Why the Baro Tumsa and others allowed to organize and work as political instiution

    • @belaynehabate7832
      @belaynehabate7832 11 месяцев назад

      All up and down was for all political institutions. Not exception to yours. Others lately created as political institutions were very effective.
      😅

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 Год назад +1

    OLF as an armed entity seemed to have no tangible success in the fight through out its existence but myriad number of sympathizers had paid heavy price including my uncle to no avail. OLA should surrender in order to save young lives

  • @yohanneshaile9579
    @yohanneshaile9579 Год назад

    አብቹ አባመላ ይሄ ሁሉ በወያኔ የተሸነፈ ነው

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад +4

    ሁሉንም ክፍል በ መጓጓት የተከታተልኩት እጅግ ማራኪ አንደበተ ረቱዕ ናቸው

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 Год назад

      What ? ኦነግ ከኢሕአፖ ጋር አልተስማም ከመኢሶን ከህዋዋት ከሶማሌ ጋር አልተስማማም ከጀበሃ ጋር አልተስማማም ኦነግ ከፈሱ የተላ ገዳይ ነው ሰላማዊ ሰዎችን መግደል ብቻ

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 Год назад +1

    ዶ/ር ዲማ ነገዎ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት እንዲሆኑ እንመኛለን::

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 Год назад

    ብልጽግና ይቀድማል

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Год назад

    Does Dr Dima mean Tafari Banti was not an Oromo person? This is the first time I am having any hint of that. Everyone believes he was an Oromo person. Please clarity as it is an importance of historic value.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Год назад

    In the book written by Fikresilase there is a tragic case of a school director called Abba Wajira. He refused to allow a free recruitment of his students to EPRP and because of that crime he was massacred with his entire family members at his home at evening time. I wish any of those who speak and give witness about the madness of those days shade some more lights on that case.

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Год назад

    አልዛይመር ይዞታል ኢሕአፓ ከደርግ ?

  • @fekadualeka3744
    @fekadualeka3744 Год назад

    Highly distorted.

  • @channelllll13
    @channelllll13 Год назад

    Ethiopia yemtibal hager be Oromo dem ena meret lay nw hiwot yalat. Oromo need to have free State. Oromo Prevails!! Oromo Republic Soon.....

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Год назад

    አቅራቢው እያረመው የሚናገር

  • @belaynehsisay6328
    @belaynehsisay6328 Год назад +2

    ሱማሌጄኔራልነት የሰጠውን ሱማሌን እየመራ ኢትዮጵያን የወጋው ዋቆ ጉቱ የእናንተ መሪ አይደለም እንዴ???

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад

      ትክክል ዋቆ ጉቱ ከሱማሊያ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን የወጋ ጄኔራልነት የሰጡት ሱማሊያዎች ናቸው ጥሩ ስረሠ እንደሰራ ስሙን ሲያነሱት አያፍሩም አሩሲ ከወንድሙአ አባ ቆሮ ጋ በንብረት ሲካሰስ የነበረ ወንበዴ ነው

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 Год назад

    JAL. Dawud Ibsanm Edezi Akirbiln pls

  • @Million858
    @Million858 2 месяца назад

    ኢህአፓ ነው የጀመረው

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 Год назад +1

    OLF has never been militarily significant in Ethiopia despite its long history as an armed force

  • @UnusualEra
    @UnusualEra Год назад +1

    የኛ ነገር ለመዋሸትና ለክህደት ዶክትሬት ይሰጣል ልበል። ከቂም በቀል ኅሊናን መሸጥ ይቀፋል። ኢሕአፓን ቀድሞ ገዳይ አደርጎትም አረፈ።

    • @meleseworkeneh8213
      @meleseworkeneh8213 Год назад

      እርሶ 1991 ኦነግን ወክለው ሲደራደሩ ኢሳያስ እና መለስ ጥቅማቸዉን ሲያስጠብቁ እርሶና ሎንጮ በኢትዩዽያና የኦሮሞን ጥቅም ( እንደምትሉት ኦሮሞ ቢገነጠል ) የባህር በርን በተመለከተ ለምን ዝም አላችሁ? ኦሮሞ የባህር በር አያሰፈልገዉም ትሉ ነበር ? ወይስ ሰለዚህ ትወልድ አታስቡም ነበር? ዛሬ ከድሀ እናቶች በተሰበሰበ ግብር እየተጦሩ ተኮፍሰዉ ያወራሉ ። እናንተ ፓለቲካ አታቁም ። የተረዳሁት በርሶ የጦር መሪ በነበሩ ግዜ ብዙ የኦሮሞን ወጣት በተሳሳተ አመራር አስፈጅተዋል እንዲሁም በተራ የዘር ጥላቻ 50 አመት ሰትዘሩ ነበር አሁን ላለው ምሰቅልቀ‍ል ዋናው ሰው የአንተ የጥላቻ ተረክ ነው ። አሁን ደሞ ኢትጵያ ኢትዪጵያ ትጫወታለህ shame on you

    • @habt-tube
      @habt-tube Год назад

      መሪዎቹ ሰሜን ስለነበሩ ነፍጠኛ እና ገዳይ ነው ሲል አትሰማውም ? አሁንም ሰውየው ባለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት እየተጠቀመ እና ከጀርባ ሆኖ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ለይ ያለውን ያደረ ቂም እና ጥላቻ ለመወጣት እየሰራ ነው ፣ የኛ ትውልድ ግን እንዲህ አይነቱን ስር የሰደደ የጥላቻ አባት ለመረዳት አይደለም ለመስማት ዝግጁ አይደለም ። ብዙ መስራት ይጠይቃል

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +2

    ለነገሩ የቀዝቃዛው ጦርነት ሲያልቅ የደርግ አቅም መዳከም ነው እንጂ ኦነግ፣ህወሃት እና ሻቢያ ሰተት ብለው ገብተው አሁን ላለንበት ውጥን ቅጥ ሁኔታ አገራችን አትገባም ነበር እንጂ አሸንፈው አልገቡም፣ለምን ይዋሻል ???

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +5

    ኦነግ በሁለቱ ተስፋፊ ሀይሎች ሳንድዊች ሆነ ያሉት ማንና ማን ናቸው?ኦነግ በወቅቱ የሱማሊያ ወረራ ደግፎ አልቆመም ?

    • @habt-tube
      @habt-tube Год назад

      ጥያቄህ በጣም ትክክል ነው፣ ሰውየው መናገር ያልፈለጉት ነገር ግን ከንግግራቸው መረዳት የሚቻለው መጀመሪያ ከሶማሊያ ጎን ነበሩ ደርግን ለማዳከም በማሰብ ፣ ነገር ግን የዚያድባሬ መንግስት የግዛት ፍላጎት የተወሰኑየኦሮሚያ መሬቶችን እንደሚጠቀልል ሲገነዘቡ ነው ልዩነት የተፈጠረው ። የኢትዮጵያ አካል የሆነውን የሶማሌ ክልል ለመስጠት ግን ችግር አልነበረባቸውም

  • @aymohussein2061
    @aymohussein2061 Год назад

    Sagantaa kana Afaan OROMOO tiin qopheessaa

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga Год назад

    ኦቦ ከውጪ ስታገኙ የነበረው ስታገኙ ከነበረው እርዳታ ውስጥ
    ግበፅ ስትሰጥ የነበረው ምን ያህል እንደነበረ ብትገልጹ ጥሩ ነበር።

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687

    Ye ene yehapa alutawi ketebale ye OLF awenetawi men lay neber

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 Год назад

    Me’eson ihapan kefera lemin erasun chilo alkomem? Lemin Derg lay teletefe

  • @habt-tube
    @habt-tube Год назад

    ደረጀ እዚች ጋ ጥሩ ጥያቄ አነሳህ ፣ ሰውየው መኢሶንን እና ኢህአፓን የሚተቹበት መንገድ ግልፅ አይደለም ፣ የእራሳቸውን ድርጅት ብቻ የጥሩ ፖለቲካ መለኪያ ማድረጋቸው ስህተት ነው ፣

  • @zerihunzeleke1743
    @zerihunzeleke1743 Год назад

    እኔን ያልገባኝ ቃለ ምልልሱ ጥሩ ቢሆንም መንግስቱ ሃይለማሪያምን ፈሪ ነው ያሉት ነገር አልገባኝም ምክንያቱም ፈሪ ሰው ሃገር ሊመራ አይችልም ፈሪ ሰው ሃገር ለመምራት ይህንን ሁሉ እርቀት አይጓዝም ፈሪ ሰው አስራ ሰባት አመት የሃገር መሪ ሊሆን አይችልም እናም መንግስቱ ፈሪ አልነበረም

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 11 месяцев назад

    መንግስቱ ቂመኛ ነው ፈሪም ነው ኢህአፓ መኢሶን አሉታዊ ናቸው ግድያ የጀመረው ኢህአፓ ነው ቢሉም እነተናነቃቸው ነው የመሰከሩት ፈሪ የሆነ ሰው ያን ሁሉ መገዳደል አሸንፎ መሪ እንዴት ሆነ እግዚያብሔር ይወቀው ማንኛውም ሰው ውስጥ ያለን መፍራት ቢሆን እንኳን ያሉት እሺ ፈሪ ባይሆን ኖሮ ሀገር ጥሎ አይወጣም ነበር ሲሉ እርስዎ ራስዎስ ቦቅቧቃ ባይሆኑ ኖሮ እንዴት ተሰደው ውጪ ይወጣሉ እዛው ተዋግተው ለምን አልሞቱም ? ። ሌላው ሁሉም ተወግዘው እሳቸውና ኦነግ ብቻ ትክክል ንጹህ ደም የሌለባቸው 😘 እያደረጉ ከመናገር በላይ
    ትምክህት አለ እዴ ?
    ከሶማሌ ወራሪ ጋር ወያኔ ብቻ ሳይሆን ኦነግም ተሰልፎ ኢትዬጵያን መውጋቱን ኢህአፓም በተገንጣዮ ሻቢያ ተደራጅቶ ሽብርና የከተማ ውጊያ መክፈቱን በሚገባ መስክረው ማረጋገጥዎ ፍትህ ቢኖር ደርግን በብዙ ጉዳዬች ነጻ እንደሚያወጣ አስረድቶናል ።
    ባጠቃላይ የእናንተ ትውልድ ዛሬም በሽምጎልና የትካዜ ጊዜም " ከዘረኝነትና ከኛ ብቻ ትክክል ያልወጣ ፀያፍ ትውልድ ጥርቅም እንደነበረ ያስረዳናል " ።
    ዛሬ እንኳን ብትተውን ዘረኛ መርዛችሁን ባታስተላልፉብን ምን አለበት ?

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Год назад

    ሽብር እና ኦነግ

  • @NazrawiTesfaye4567
    @NazrawiTesfaye4567 Год назад

    ahun mech awegezachu tawekalachu? yahunun ye oromo like yalhone akahed

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy Год назад

      Alalem, oromo be ethiopia west yehonewn ensesa enkuan alhonem. Gena oromo 1000 amet yegezal

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Год назад

      @@Tyyhd45fgggy oromo lelaw lay yaderegewen anbebekal?

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy Год назад

      @@NazrawiTesfaye4567 akem kalek tewaga, oromom yetegoda hezb new, lerasu mekom bcha new yalew amarach

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Год назад

      @@Tyyhd45fgggy ayii !!!! sense yalew converation enaregalen biye neber, yanin metfelg aymeselegmim, yemesadeb sew felegena kesu gar tesedadeb, yanin new mitfeleg mimeselegn.

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Год назад

      @@Tyyhd45fgggy kema gar new miwagaw, kimehal ende?

  • @Befrduam
    @Befrduam Год назад

    DIma has no the capacity to talk about EPRP !!he led the most unsuccessful organization in Africa which took millions of orommo people !!

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад

    ተስፋዬ ወልደስላሴ የደህንነት ሹም የነበረው አይደል እንዴ?

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Год назад

    ኦነግ ገዳይ ነበር do not 🤥 OLF killed his own members too

  • @wendem739
    @wendem739 Год назад

    ኦነግ ነበር እንዴ? አብይ አህመድ የመሰረተው መስሎኝ?

  • @belaynehsisay6328
    @belaynehsisay6328 Год назад

    በሱማሌ ወረራ ወቅት ኢትዮጵያን ነው ተስፋፊ ነበረች የሚለው ይሄ የአብይ የካቢኔና የፖርላማ አባል!!! ሱማሌን እየመራችሁ እንዳመጣችሁ ማንም ያውቃል!

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 Год назад

    የኢሕአፓን ጦስ ውሰድ አቦ።

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 Год назад

    It looks like OLF’s history is filled with loss and defeat, no surprise that it didn’t attain any ally

    • @tv_agenda
      @tv_agenda Год назад +1

      he is speaking from Finfinne like a king, advises Abiy -- does he sound like a defeated person to you?

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል ኢሕአፖን እንደ ደርግ ጨፍጫፊ ነበር ብሎ ምስክርነት ሲስጥ ሃቅ ያንቃል ከዶክተር ዲማ ድርጅት በላይ ለኦሮሞ ተወላጆች የታገለ ድርጅት መሆኑን ታሪክ ይመስክራል

    • @alemnehsisay6291
      @alemnehsisay6291 Год назад

      ይቅርታ በዐይናችን ያየነው ዕውነት በመጀመሪያ መግደል የጀመረው ደርግ እንዳልነበር ምስክር ነኝ መድሐኔዓለም ት/ቤት የፊጥኝ ታስሮ በድንጋይ ተጨፍጭፎ አስከሬኑ ዛፍ ላይ እንዲሰቀል የተደረገው ዳንኤል መሸሻ አይረሣኝም የት/ቤቱ ዳሬክተር አባት ልጅና እራሱ ዳይሬክተሩ የተገደሉት በማን እንደሆነ በወቅቱ የነበሩ የት/ቤቱ ተማሪዎች ምስክር ናቸው ሌላው ከፎቅ ላይ አ/ከተማ ት/ቤት የተወረወሩ ተማሪዎች ምስክሮች ናቸው።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Год назад

      ​@@alemnehsisay6291
      እንዴት ዋናዉን ረሳህ ንዋይን ሰቅለዉታል
      በጣሊያን ግዜ ተባብረሃል ብለዉ የትግሬዉን ልዕል ጅማ ሰደት ልከዉታል ደርግም ይቅርታ ሳያረግለትም ሞተ
      እንደዉ እናወዳድር ከተባለ ወያኔዎች ናቸዉ ጠላቶቻቸዉን ይዘዉ የለቀቁ

  • @tv_agenda
    @tv_agenda Год назад

    Dereje, please prepare the questions beforehand and ask. Dr. Dima was talking about OLF conference in 89 and you took him back to EPRP and MIESON. You are jumping all over the place like a toddler.

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Год назад +3

    ደም መጣጭ ጋላ ፀረ አማራ

  • @alemuwolde6734
    @alemuwolde6734 Год назад

    የሚገም ጉድ: ኦነግን ስለ ኢሕአፓ በዚህ ስአት የሚነሳበት ዋና ግቡ ፋኖንን ለማጥቃት ነው
    ምነው ከቅርብ ቀናት ወዲህ በኢሕአፓ ላይ ኦነግና ብልፅግናዎች ዘመቻ ላይ ወጥተዋል:

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 Год назад +2

    ኦነጋዊያን ስለ 16ኛው ክ/ዘመን በፊት በኢትዮጲያ ማን ምን እንዳደረገ ብታወሩ አይሻልም?

    • @dabalebonsa1138
      @dabalebonsa1138 Год назад +2

      What do you do with the history before 16th century. Because your forefathers were in Saudi Arabia at then.

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 Год назад

      Fano is coming to stop your dream of repeating your savage attack on more native tribes of Ethiopia in the 16th century

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Год назад

    ምናባቱ ያውቃል ይሄ አዕምሮው የተሞላው በንፍጥ የሚተፈፋው ሰገራ