የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ... ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ... ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Комментарии • 78

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n 10 дней назад +6

    ይህች ናት እናት ኢትዬጲያ !!! ከብረው የሚያሰከብሩ ጀግና ልጆቿ ባንዲራዋን ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያሰደርጉ እድሜና ጤና ሀብትና ብልጽግና ለመላው አውነተኞ ልጆቿ ጋር ! አገሬ ጠላቷ ይወደም እምዮ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም !!!!!!!

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 10 дней назад +11

    ኢትዮጵያ እማማዬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በአንድ መገድ የመጡብሽ በሰባት መንገድ ይበተኑ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ማስፈራቱን በእናንተ ላይ ያድርግ❤

  • @etefanoshabtemariam5353
    @etefanoshabtemariam5353 10 дней назад +12

    ከምንም በላይ አገር ስትከበር እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም ፡፡
    ምንም እንኮን ከአገራችን የሚፈልጉት ነገር ብዙ እንደሆነ ብረዳም ተገቢውን ክብር ሰጥቶ መደራደር መልካም ነው እና ጥሩ ነው መጥፎ አይደለም ብሎል ነጻነት ፡፡
    ኮርተናል እነጸልያለን አገራችን ትኩራ !!!

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 10 дней назад +9

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

    • @ረከ
      @ረከ 10 дней назад +1

      የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ስታወጡ በኦሮምኛ ነው። የጦርነት ክተት አዋጅ ስታወጡ በአማርኛ ነው ። ምን አይነት ብልጠት ነው። ለምሳሌ ባለፈው የኦሮሞ ክልል 3000 የጤና ባለሙያዎች የስራ ማስታወቂያ አወጣ። ማስታወቂያው የወጣው በኦሮምኛ ነው፣ መስፈርቱ ደግሞ ኦሮምኛ የሚችል ይላል። እንግዲህ ተመልከት በዚህ የስራ ቅጥር ላይ አንድም የኢትዮጵያ ብሔር መሳተፍ አይችልም ማለት ነው። አፋር፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ትግራይ ወዘተ.....ለምሳሌ አፋር ክልል ማስታወቂያ ሲያወጣ በአፍረኛ እና በአማርኛ ነው። መስፈርቱም አማርኛ የሚችል ነው። ስለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሳተፍ ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ ኦህዴድ ይዋጋ ጦርነቱን። አማራ የራሱን የቤት ስራ እየሰራ ነው ።

  • @mattanight5890
    @mattanight5890 10 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 10 дней назад +24

    ❤ሀገሬ ኢትዮጵያ ከማንም ከምንም ችር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በሰሜን በደቡብ በምሥራቅ በምዕራብ አንተን ጠብቅልን ❤

  • @rossross6520
    @rossross6520 10 дней назад +12

    ሀገረ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተጠለይ በግዚያብሄር ታዛ ❤❤❤❤

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c 10 дней назад +11

    ውዶቼ በዱአ እና በፀሎት እንበርታ እንሻ አላህ አላህ ለኢትዮጵያ ጋ ነው ብቻ ተግተን እንፀልይ❤❤❤

    • @ረከ
      @ረከ 10 дней назад +1

      የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ስታወጡ በኦሮምኛ ነው። የጦርነት ክተት አዋጅ ስታወጡ በአማርኛ ነው ። ምን አይነት ብልጠት ነው። ለምሳሌ ባለፈው የኦሮሞ ክልል 3000 የጤና ባለሙያዎች የስራ ማስታወቂያ አወጣ። ማስታወቂያው የወጣው በኦሮምኛ ነው፣ መስፈርቱ ደግሞ ኦሮምኛ የሚችል ይላል። እንግዲህ ተመልከት በዚህ የስራ ቅጥር ላይ አንድም የኢትዮጵያ ብሔር መሳተፍ አይችልም ማለት ነው። አፋር፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ትግራይ ወዘተ.....ለምሳሌ አፋር ክልል ማስታወቂያ ሲያወጣ በአፍረኛ እና በአማርኛ ነው። መስፈርቱም አማርኛ የሚችል ነው። ስለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሳተፍ ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ ኦህዴድ ይዋጋ ጦርነቱን። አማራ የራሱን የቤት ስራ እየሰራ ነው ።

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 10 дней назад +5

    Ethiopia needs everythings solves by peacefully way but if some body some where say no history will be repeat again peace fore Ethiopia and Ethiopian❤❤❤❤

  • @Teferimeseker-h9h
    @Teferimeseker-h9h 10 дней назад +6

    ይህ ነው የእኔ መሪ!!!

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 10 дней назад +2

    ጀግኖቻችን እንከን አደረሳችኹ በምታደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ ፊጣሪ ይርዳችሁ አንወዳችኃለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 дней назад

    ለማንኛውም ኢትዮጽያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አትጠራጠር ወገኔ ስላም ያልገዛውን ማንኛውም ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ጦርነት ይገዛቸዋል ልብ በል ፅንፈኛው ጦርነት አንዱ የስላም በር ነው እኔ ወታደር ነኝ መስዋትነት እከፍላለሑ ለሐሬ ኢትዮጵያ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።

  • @user-vu2vo8wv6c
    @user-vu2vo8wv6c День назад

    ኢትዮጵያ አገራችን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 10 дней назад +2

    Abichuuu ethiopa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 10 дней назад +2

    ጀግኖችእንኮንአደረሳችሁእንወድችዋለን

  • @EyobHirpa
    @EyobHirpa 10 дней назад +1

    Gracefull Lion! Pourd of You my PM!

  • @AddisuTaddese-x2b
    @AddisuTaddese-x2b 10 дней назад +1

    የኢትዮጲያዊ ኩራት በጣም ያምራል በርቱ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 10 дней назад +6

    ዘላለማዊ ክብር ለታላቋ ሀገር ኢትዮጵያችን ይሁን ።

    • @fozzee27abdolla84
      @fozzee27abdolla84 10 дней назад +1

      ❤❤

    • @ረከ
      @ረከ 10 дней назад

      የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ስታወጡ በኦሮምኛ ነው። የጦርነት ክተት አዋጅ ስታወጡ በአማርኛ ነው ። ምን አይነት ብልጠት ነው። ለምሳሌ ባለፈው የኦሮሞ ክልል 3000 የጤና ባለሙያዎች የስራ ማስታወቂያ አወጣ። ማስታወቂያው የወጣው በኦሮምኛ ነው፣ መስፈርቱ ደግሞ ኦሮምኛ የሚችል ይላል። እንግዲህ ተመልከት በዚህ የስራ ቅጥር ላይ አንድም የኢትዮጵያ ብሔር መሳተፍ አይችልም ማለት ነው። አፋር፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ትግራይ ወዘተ.....ለምሳሌ አፋር ክልል ማስታወቂያ ሲያወጣ በአፍረኛ እና በአማርኛ ነው። መስፈርቱም አማርኛ የሚችል ነው። ስለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሳተፍ ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ ኦህዴድ ይዋጋ ጦርነቱን። አማራ የራሱን የቤት ስራ እየሰራ ነው ።

  • @Lul-l2n
    @Lul-l2n 10 дней назад

    Imebet ZINASHE Getaw ABIYE lene lijoche nacihu Love You so much x GOD BLESS❤

  • @IbrahimElias-qg3qi
    @IbrahimElias-qg3qi 10 дней назад

    We have differences but I will always stand with my country

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 10 дней назад

    የተከበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያን ሐሳብ የሚገልጹባቸው ቃላት እጅግ ውብና ጥልቅ ናቸው. ሁሉ ጥራዝ ነጠቅነትን ትቶ ወደ ልቦናው እንዲመለስ በተግባር እያስተማሩ ነው ይበል ብለናል

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 10 дней назад

    I TRULY AND GREATLY THANKFUL TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    *PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 10 дней назад +1

    Nice news!!

  • @Lul-l2n
    @Lul-l2n 10 дней назад

    Mr. ATSKESILASSE ETHIOPIAN DINKKKK SEW. GOD BLESS ❤

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 10 дней назад +1

    The Ethiopian government should Recognised very Quickly Somaliland. alezay

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 10 дней назад +1

    ጌታ፣ይድራስ፣ላኣጋራችን፣ባዳ፣

  • @FentahunAba
    @FentahunAba 10 дней назад

    መሥራቅ አንኳን ደስ አላችሁ/19/አመትየለፈንበት ከልል በመሆኑ የምሥረታ በእል በመከበሩ እንኳን ደስ አላችሁ ፈንተሁነ አየለ ከባይድዋ

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 10 дней назад

    Asseb. Belong to Ethiopia we should never have lost it 33 years ago we got to go back to United Nation through diplomacy to get it back once again for Ethiopia

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin 10 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 10 дней назад

    ኣገር ስትከበር??

  • @DawitTsega-q4j
    @DawitTsega-q4j 10 дней назад +1

    የአማራፋኖበጎንደርነሀሴ30

    • @DawitTsega-q4j
      @DawitTsega-q4j 10 дней назад

      3:48

    • @teka1528
      @teka1528 10 дней назад

      ZbeEnathe emis mitmita yechemer!! BANDA, bullshit!! Enathn ahiya yenfat!! 4KILO, beSudan hone? Ensesa!!

  • @GohrMohmed
    @GohrMohmed 10 дней назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 10 дней назад +1

    Tdf እና ፋኖን መከላከል ያልቻለ ምርኮኛ ምን ሊሰራ ይችላል አማራን እያፈናቀለ የሚገለው የኦሮሙማ ህጻን መንግስት እንጂ ሱማሌ እና ግብጽ ኣይደሉም ግብጽ ግብጽ ድራማ ነው ማናባትህ የሰው ሃገር ግባ አለህ

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u 10 дней назад

    ባህል አይመረዝም አይበከልም ሳይበረዝ ሳይከለስ በሉ

  • @hayatv46
    @hayatv46 10 дней назад

    EBC የተሟላ መሳሪያ ካለው እንደት ዳመና የመሰለ video ለምን ታሳዩናላችሁ! የጠራ መስራት አልችል ብላችሁ ነው

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 10 дней назад +2

    በወለጋ የመቶ ሽህ አማራወች ርሸና አሁንም ነገም ወደፊትም ይጮሀል፡፡ እንደዚሁም የሽመልስ አብዲሳ "ተዋቸው ያልቅሱ፤ሶፍት ስጧቸው" አባባልና የአብይ አህመድ "አዲስ አበቤ በሙሉ ኦሮሞ ጠል ነው" ንግግር ምንጊዜም አይረሳም፡፡ ስለሆነም ሰማይ ክፍ መሬት ዝቅ ቢል ይህ አገዛዝ አይቀጥልም፡፡ አልቆለታል፡፡

    • @mekonnentekletsadik8113
      @mekonnentekletsadik8113 10 дней назад

      Yaleqeleh ante neh!

    • @teka1528
      @teka1528 10 дней назад

      DIMOREANGAW! MBEENATHE EMIS MITIMITA YECHEMER!! TESFAFE AYDELACHUM!! BEOROMO, WOTETET, KEBE , EKEKHN ARAGEFEK AYDEL!!

  • @AschalewAsefa-p2u
    @AschalewAsefa-p2u 10 дней назад

    Wat duyu saye

  • @kelion7176
    @kelion7176 10 дней назад

    ለምንድነው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ በተለያየ ሀገር ተጉዘው ከተለያየሀገር መሪዎች ጋር ስብሰባ የሚያደርጉት ? ለምንድነው አፍሪካን ከወደዱ አፍሪካ መጥተው በህብረቱ አዳራሽ የማያደርጉት ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 дней назад

    Hey ETV ሙሉውን አቀባበል በቻይና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና ልኡኩን አቀባበል ለሕዝቡ አቅርብ እንዳንቀያየም EBC የግድ ነው ማቅረብ አለብሕ ይሔ በምስል ብላብላ አቁም ሮዛ አንቺም ቻይና ነሽ ያለሽው ሙሉውን ዘገባ በድምፅ ዘግቢ ።

  • @KokoKoke-s6g
    @KokoKoke-s6g 10 дней назад

    👍🏻😊

  • @mewleddegGEBRE
    @mewleddegGEBRE 10 дней назад

    አዱ ገነት ውበቷ ጨመረ

  • @mebrahtomkidane489
    @mebrahtomkidane489 10 дней назад

    Mn new mekelakeya tgray lay aleku ende

  • @teka1528
    @teka1528 10 дней назад

    Hadushmelese!! Dimoreangaw, esatukemey!! Mitimita beaynachu yechemer! Y, yegered ligoch! BANDA , zerafe!! 4KILO WedSudan zore ende? ENSESA hula

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909 10 дней назад

    🙃🙃🙃🙃🙃🙃

  • @teka1528
    @teka1528 10 дней назад

    Dimoreangaw !!OROMO tesfafe aydelem!! Boromo wotete, kebe , ekekachu, kemalachu teragefo yele!! YeEnat tut nekash!

  • @hagermedia2770
    @hagermedia2770 10 дней назад

    Enezy tinant yetesebasebu bemender sefer gotegninet yetemaru sibssabewochu, (Ethiopia) ywmeche nat???? bilachu tiyake takerbalachu😅😅 chigiru yenesu aydelem yemuhuranu kuch bilo miachew ena yahunu (mengist) chigir new 😊😊😊😊(Ethiopia) bicha yediro ena betam yekoyech yekeberch ager nat, lemiakat bicha, leadisochu bale afetraic aydelechim:::::

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 10 дней назад

    የተለመደው ትታቹ ኣዲስ ነገር ኣምጡ።ኢትዮጵያ ስሪቷ ችግር ያለበት ነው።

  • @ZemenZemen-t5e
    @ZemenZemen-t5e 10 дней назад

    ምነዉ ግብፅና ስማል በቀጠሉ የቱኛዉ ሠራዊቲነዉ ሃገር የማድነዉ

  • @AliMehammed-h5f
    @AliMehammed-h5f 10 дней назад

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @abebegebreselassie4116
    @abebegebreselassie4116 10 дней назад

    አማርኛ ው ን ዜ ና ስታነቡ ቅላፄ አችሁን በ አግባብ አድርጉ ት የ ሞልቃቃ ንግግ ር መሠሉ ን ተው ት

  • @iskatl1098
    @iskatl1098 10 дней назад

    Bala Bala Hlie Wshet New

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 10 дней назад +1

    ይህ ቀዳዳው ቴሌቭዥን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-pm3xj9bc5n
      @user-pm3xj9bc5n 10 дней назад +1

      አውነት ሰለሚያንቅሕ ሀሰት ሰንቅህ ሰለሆነ አንዴት ይዋጥልህ ! ኢቲቨ እባክህ ተመልከተኝ ብሎ ለምኖሃል እንዴ በለመድከው መንገድ ቀዳዳህን ፈልግ አንተ በፈለከው መንገድ ኢቲቨ ሊቀደድልህ አይችልም እውነትና አውነት ከነማሰረጃው ሰለሚያቀርብ ለአንተ አለርጂ ሰለሆነ ብትተወው ይሻልሃል አገራችን ኢትዬጲያ ትቅደም ጠላቷ ይውደም !!!

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 10 дней назад

      @@user-pm3xj9bc5n ከኢትቪ ጋር ተዘቅዘቅ ግማታም ተበዳ ወሸላ 👃

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 10 дней назад +1

    የጫት ጄኔራል😢

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 10 дней назад +1

      I thank the almighty for helping us get rid of leprosy😂😂😂.

    • @Fettiya
      @Fettiya 10 дней назад +1

      machem ke arake yishalal jilo

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 10 дней назад +1

    We can’t continue as one country for sure after Abyi Ahmed and his Oromo’s extremists have shed Amharas blood. If you think time will heal watch.

  • @gofan1279
    @gofan1279 10 дней назад

    ደል ለግብፅ ሙርከኛ ሁላ ምን ልታመጡ ቻሉት

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 10 дней назад +2

      Game over to saboteurs and their messengers. Victory to our❤ ENDF💪.

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 10 дней назад +3

      Komata korekoro rase 😂😂😂

  • @kadirtuber7r
    @kadirtuber7r 10 дней назад

    ❤❤❤