አሌክስ " በአካል እና ሶሻል ሚዲያ ላይ የተለያየሁኝ ሰው ነኝ " ፣ አሌክስን ሚሊ መከረችው በደንብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 110

  • @DudueKonjo
    @DudueKonjo 13 дней назад +25

    😮ሲጀመር ልጁ መታየት ይፈልጋል ገና ፋራ ነው ሰገጤ ነገር ነው ቲክቶክ ሲገባ ይሽለጠለጣል እደወንድ አይደለም ትክክል ነሽ

  • @kuobrakuobra4336
    @kuobrakuobra4336 12 дней назад +13

    እኔ አሌክስን እምለው ተረጋጋ ሶሻል ሚደያ ጀጀረስ ነው ባግባቡ ኮልተጠቀምከው ይጎዳሀል ዴዚን ስው የምውዳት ጨዋነት የሚሉት ለምን መስለህ ለምታ ረገው ነገር ትጠነቀቃለች ሴቶችም እደዝህ የሚዛብቡት ውደውህ አይደለም አቴሽን ፍለጋ ነው ስለዛ ሜሉ ያለችህ ቆቱን አውርድ ብላ የብብቱን ጣለች ነው ግን ዴዚ ኮሁን ብሆላ የምትመለስ አይመስለኝም ውዳት ምክነያቱም ግዜዋን በአግባቡ የምትጠቀም ሴት ናት ዴዜ

    • @Hana-h4m7o
      @Hana-h4m7o 12 дней назад

      Wow

    • @Mahbuba-u7f
      @Mahbuba-u7f 12 дней назад

      በትክክል የባከነ ጊዚ የላት❤

    • @elfineshwondafrash3258
      @elfineshwondafrash3258 11 дней назад +1

      @@kuobrakuobra4336 She is grown in America, don't forget that ,the go with principle, she is phsciology students ,she known every thing well,but she better know Habesha sneaky behavior.

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 13 дней назад +23

    ለዴዚ አይሆናትም እራስዋንም ክዚ ማራቅ አለባት እንደፈለገ ይሁን

    • @roseflower8083
      @roseflower8083 13 дней назад +2

      who are you?

    • @ElhamAy645
      @ElhamAy645 13 дней назад +2

      @roseflower8083 አሌክስ ሚባል የመልክ አራዳ

    • @yerusalembeirut3648
      @yerusalembeirut3648 13 дней назад +5

      ዴዚ የሳይኮለጂ ተማሪ ናት ማንንም አሠማም ጎበዝ ልጅ ናት

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 13 дней назад +3

      የሆች ሴት ኣለች ኣሌክሰ የተቀየማት በሄደበት ሂዳ ኣትሆንህም ምትል ኣንቺ የሸ እንዴ 😂

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 13 дней назад +2

      @@ElhamAy645 አቺ እገዚያቤር ነሺ ለምድነወ የማትሆነወ መዳኒያለም አድ ሆንወ ያሳይሻል ቆጭ ብለሺ ጠብቂ ምን እኒ ፍጣራ ነኚ አልሺሳ

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw 13 дней назад +13

    ሜሉ waw በሳል ልጅ ነች እና ምክሯን ወድጀዎለሁ በተለይ ለየዎሁ እና ልጅ ለሆ ነው ለዴዜዬ ወንድም ጥሩ ነው ምክር ነው

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 13 дней назад +3

      @@mekedasawlaw ያንች ኮሜንት ደሰ ይላል ለሰው እንደምታሰቢ ያሰታውቃል ። ሌሎቹ ልጁ ለምንድ ነው የሚሰድቡት

  • @habtamendalamaw178
    @habtamendalamaw178 13 дней назад +7

    ሜሉ woww... She is right ideas

  • @marmar803
    @marmar803 13 дней назад +13

    I like this girl ( meli) 👌 she's bright , smart & wise person, Ahead of all these boys specially Alex, Doesn't know A lot of things about Life and friendship, & more , Not Smart or wise at all ,he seems very Childish & Immature and Loves the Whole Attention,😒 but , I noticed that he Could be a good Political Activist በአጭሩ Its just my observation!!!☺️

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 13 дней назад +2

      Also he is not smart activist , but as you say he is childish and Immature person

    • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
      @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 13 дней назад +1

      ምንድን ነው ያለችው እንግሊዝኛው በዛ እስኪ በአማርኛ ተንትኑልን😅😅 እንግሊዝኛ😢😢😢😅

    • @AbuSuid-vl2tp
      @AbuSuid-vl2tp 13 дней назад

      Yes of courses 🙏

    • @laynetesfa4846
      @laynetesfa4846 13 дней назад +1

      Guy's can you stop insulting him instead why don't you give advise he's still young and maybe did not experiences many things so instead of being judgemental and putting him down give him a good advise if you're wise and smart enough mam.

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 12 дней назад +1

      @@marmar803 yes ofcourse👌a good advise🙏

  • @Buye-C11
    @Buye-C11 13 дней назад +11

    አሌክስ ምክሩ ጥሩ ነው ስማ ተቅበዝባዥ አትሁን የታየው ሁሉ አይባልም ያየሃት ሁሉ ፋቅረኛ አትሆንም ሶሻል ሚዲያ ላይ ሁሉን አማላለው እያልክ ደሞ የተለያየው ነኝ ትላለህ ለምንስ ታሳስተለህ

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 12 дней назад +8

    ዴዚ ዴዚ ማለት ቀረ በቃ እንደዚ አሳርፋን ይቅርባት

    • @sari6934
      @sari6934 12 дней назад

      ቢሆን አሪፍ ነበር ግን ጀርመን ትመጣለህዎይ ስትለው እኮ የምናውቀው ከመጣ እመጣለሁ አለ ያማለት ደግሞ ዴዚን ነው ይች ደግሞ ዴዚን ትቀርባታለች​@@selamayele1070

  • @samsungduos6224
    @samsungduos6224 13 дней назад +15

    አሌክስ ስማ ምክሩን የቆቱን አውርድብላ የብብቱዋን ጣለች ሌላ ሴት ፍለጋ ስትሄድ ዴዚ እንዳታመልጥ ውሉንም ሴት ስታይ አትመኝ

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 12 дней назад +1

      ያየው ሁሉነው የሚምረው ልጁ ቀላዋጀ

  • @FikirteKochito
    @FikirteKochito 12 дней назад +6

    ሊክስክስ አስመሳይ ዲዚ ኮ.ተናግራለች እሱ የሚፈልገዉን አያቅም .መዋረድህ እየቀጠለ ነዉ

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 12 дней назад +1

    ሜሉ ትክክል ነች ጥሩ ምክር ነው የመከረችው አሌክኮ ደሞ ውበትህ ዴዚ ናት እግዚአብሔር አይለያቹህ

  • @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE
    @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE 13 дней назад +10

    Alex you do things in social media and you said I am different in real life, that means what ever you want to be in real life but you don’t have confidence so you act in social media the way you want to be in real life because hiding behind computer screen doesn’t need a confidence so whatever your heart desire you acting on it so don’t fool yourself find way to be honest about yourself then do whatever you-want.

    • @roseflower8083
      @roseflower8083 13 дней назад +1

      Don't ever judge people. If you want to give advice give him advice

    • @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE
      @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE 13 дней назад +3

      @ don’t ever judge people? 😂😂😂😂😂 it’s wasn’t advice it’s the fact

    • @elfineshwondafrash3258
      @elfineshwondafrash3258 12 дней назад

      Let him live alone that innocent ,smart little girl D.T

  • @RozaA-o2j
    @RozaA-o2j 12 дней назад

    ከም ደስ ዝበሎ ክኸዉን መብቱ እዩ❤ ታይ ይምልከተኪ በሩኮ 😅

  • @HanaDemis-fk1jh
    @HanaDemis-fk1jh 12 дней назад +4

    ቱ ይብላኝ በሶሻል ሚዲያ ለምታፈቅሩ ሁሉም ፌክ😢

  • @tegsteshetuAbera
    @tegsteshetuAbera 13 дней назад +19

    ሜሉ ትክል ነች እንዳውም ሶሻል ሜድያ ላይ ትክለኛ አሱነታን መግለፅ አለበት አሁን አናቱ እሆናለው ሰለዚህ ከሌላ ሰው ጋር ሳየው ከነ ልጆቼ እንናደዳለን የቤታችን ውበት ናችሁ ከዴዚ ጋር

    • @tube3507
      @tube3507 13 дней назад +6

      ትክክል ወላሂ እኔም እናደዳለሁ ከሌላ ሴት ጋ ሳየው።ዴዚ ጋ ሲሆን የኔ ደስታ ሱብሀን አላህ የሰው መውደድ አላቸው ደዚና አሌክስ

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 13 дней назад +2

      Me also ewunet

    • @Daughter_Yemane
      @Daughter_Yemane 13 дней назад +6

      ልጆች ካሉሸ ለዴዚ ይሄን አትመኝላትም ነበር በጭራሸ ለዚህ ጋጠወጥ ጋር መታየት የለብትሞ እናቷ ሚዲያ ላይ ወጥታ ባትናገርም በአንድ ሰረአት አልባ ጋር የልጆ ሰም መነሳቱ ለነገ ህይወቷ ጉዳት አለዉ ኢኒሰታ ግራም ላይ መልክቷን እሰቶሪ ላይ አሰቀምጣለች እንደ ማንኛዉም ቴክቶከር ተግባቡ ግን ነገሮች መሰመር ሲሰቱ በጭራሸ አልፈቅድም ብላለች ።

    • @ElhamAy645
      @ElhamAy645 13 дней назад +5

      @@tegsteshetuAbera ለአሌክስ እናቱ ክሆንሽ ለዴዚም እናትዋ ትሆኛለሽ እናት ቀላዋጭ ወንድ ለዴዚ አይሆናትም ዴዚ ክዚ ስው ሙሉ ለሙሉ እድትርቅ ምኞቴ ነው አይሆንም

    • @Daughter_Yemane
      @Daughter_Yemane 13 дней назад +3

      @@ElhamAy645እንዳንቺ አይነት አርቆ አሳቢ ይብዛልን 🙏

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 12 дней назад +3

    በአማረኛ ብትተረጉሙልኝ የፃፈውን 😮
    አቤል ደግሞ ገና ልጅ ነው ትክክለኛ ፍቅር አይኖረውም ትላለህዴ? ሚስትየው መጣች ሚስትዬው ሄደች ስትለን የነበረው ሁሉ ጨዋታ ነው ?😮

    • @kuobrakuobra4336
      @kuobrakuobra4336 12 дней назад +1

      እና እውነት መስሎሽ ነበር እንዴ ዲራማ እደሆነ እኮ ዴዚ ተናግራለች አቤል ደሞ በዝህ እድሜህ ፍቅራኛ ምናም እያልክ ምን አጨናነቀህ ፍታበል በል ብሎ ይመክረዋል ለዛም ነው ዴዚ ክነሱ መራቅ የፈለገችው አኮውቱን ስቶት መግባት ያልፈለግችው 😅

    • @ሰላምወሎዬዋ
      @ሰላምወሎዬዋ 12 дней назад

      @kuobrakuobra4336 ኧረ አሁንማ ተጣልተዋል መሰል አካውንቱንም መልሶታል እሷም ፎሎዋን አንስታለች እናቷም ከማትፈልገው ሰው ጋር አታቀናብሯት አለች 🥺

    • @seadibintali
      @seadibintali 12 дней назад

      እናቷም አለችዴ😢😢​@@ሰላምወሎዬዋ

    • @ሰላምወሎዬዋ
      @ሰላምወሎዬዋ 12 дней назад

      @@seadibintali ኢንስታግራም ላይ ነው ያለችው

    • @kuobrakuobra4336
      @kuobrakuobra4336 12 дней назад +2

      እናቲቱ እድህ አላለችም ውሽት ነው እንስት ግራም ላይ አላየሁም ከ15 በሆላ እመጣለሁ ብላ ነው እስቶር ላይ ያስቀመጠችው ግን ስትመጣ ሁሉን ነገር እስማለን

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 13 дней назад +6

    ያየዘችበት ነገር አለ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 12 дней назад +1

    መልዬ እባክሽ ልጅታን አደራሽን😢😢😢

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 12 дней назад +5

    ከሁሉም የተመቸኝ ባርት የምናውቀው ሰው ከመጣ እመጣለሁ የኔ አባት አሌክስ የዋህ ሰው ❤❤❤ሜሊ ምክርሽን ወድጄሻለው ❤❤❤የምትሳደቡ ግን ጤናቹን እጠራጠራለሁኝ 🤔🤔🤔

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 12 дней назад +3

      @@NasErr-gk1ww አታሽቃብጪ ባክሽ ሄደሽ ከሱ ጋር ጉረድ ፎቶ ተነሺ😫😂 አይታቹ እንዳላየ ሰምታቹ እንዳልሰማ የምተሆኑ ሰዎች ግን ጤናቹ ያሳስበኛል። ዴዚ ስትመለስ እናየው የለ.... የዛኔ ላሽቃበጣቹት መልስ ትሰጣላቹ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 13 дней назад +6

    Alex believe me your ego will knocked down

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 11 дней назад +1

    አሌክስ. እንዴ ናት. ስመክርህ።።።ዲዚ።።ትቅርብህ።።አንተ።ብዙ።።ማየት።።ትፈልጋለህ።።እሷ።።ደግሞ።።ምርጥ።ልጅናት።።ስለዚህ ነፃ።ሁነህ።።ብዙእይ።።( እቷ. ሴ. ቱሰል. እሪጋርድ. ቡክ).

  • @tegsteshetuAbera
    @tegsteshetuAbera 13 дней назад +10

    አሌክሰ አንተን ሰናይ የዴዚ ናፍቆት ይጀምረናል

    • @zeharayimana6044
      @zeharayimana6044 13 дней назад

      😅😅😅😅

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 13 дней назад

      Ewunet nwu

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 13 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 13 дней назад +6

      ትንሽ ቀን ነው የቀረት እናንተ ደሞ በሞረል ተቀበሎት የኔ የሴቶች የበለይ ኩሩ ሴት❤❤❤❤ዴዚዬ

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 13 дней назад +2

      @LailaLaila-k9i በጣም ኩሩዉ ሴት የወነት ጀግና ነች

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 12 дней назад +4

    አሌክስ ዎድ ዎድ ሁን የማንም ድሩየ ሴቶች መቀለጃ አትሁን የሰው ልጅ መልክ እረጋፌ ነው ዋስትና የለውም ዋነው ጥሩ ስነበግር መሆን ነው ጥሩ ልብ ከትግራይ ተዎልደህ ቆፍጠን በል የማንም ቅራቅቦ ሴቶች አስብስብ ፌት አትስጥ

    • @elfineshwondafrash3258
      @elfineshwondafrash3258 12 дней назад +1

      ዘረኛ ቅራቅንቦው ማን እንደሆነ ከአስተያቱ ተመልከች ምት ለብሰው የላት እምትከናነበው አማራት ይላል ያገራችንሰው አሁን እዚህ ውስጥ ዘር ውስጥ መሸጎጥንን አመጣው ግን ልክነሽ በልካችሁ ነው የሚያስፈልጋችሁ ልጅቱ ሊቅ ናት ወደታች አትወርድም ።ግም

  • @sumayaabdulrahman1883
    @sumayaabdulrahman1883 13 дней назад +3

    I like you melu enam Alex libona yistih

  • @MfSt-k6v
    @MfSt-k6v 13 дней назад +2

    የመቸነው

  • @zaidaasfha1053
    @zaidaasfha1053 12 дней назад

    ❤ mila

  • @MauwaAbdallah
    @MauwaAbdallah 12 дней назад +1

    ወይምላስሽ😅😅😅

  • @RihannaMubarak
    @RihannaMubarak 12 дней назад +2

    ቆይ የሚትሳደብቱ ሰዎች ሚን ሆናቹ ነዉ ግን የሚት ፈሩት ፈጣሪ ይላቹም ቆይ እዴ ከኮመታቹ ጡሩ ነጋር ከልሆና አቁሙ የናታ ኮሜት ግዴታ አይደላም ኡኮ ሆ ለሚያልፍ ቃን የመየልፍ ቃል አቲጣቃሙ🤐

  • @ftiaalftia3606
    @ftiaalftia3606 13 дней назад

    አቢሊ ጅግና ነው

  • @TgObse
    @TgObse 12 дней назад

    meliye smart

  • @tube3507
    @tube3507 13 дней назад +9

    ትክክል አሌክስ❤ዴዚ አይለያችሁ

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 13 дней назад +1

      Amen amen amen

    • @AbuSuid-vl2tp
      @AbuSuid-vl2tp 13 дней назад

      ​@@sumayaabdulrahman1883Yekerta enda Alixe ayenate sawe ayegebatem Daisiya leasu ategabawem

    • @seadibintali
      @seadibintali 12 дней назад

      ​@selamayele1ምናለ ንገሪኝ ሞቼኮ ነው ምወዳቸው😢😢😢070

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 12 дней назад

      @@seadibintali እኔም እንዳንቺው ነኝ ምን ላርግ ይሄ ልጅ አቃጥሎ ሊደፋን ነው

    • @heavennebay995
      @heavennebay995 8 дней назад

      ​@@selamayele1070ውይ አሳፋሪ ምን አይነት ሰው ነሽ እርግጠኛ ሁነሽ እምትጽው?

  • @ftiaalftia3606
    @ftiaalftia3606 13 дней назад +1

    አት አሊክስ ፍሊጢ ፍት ስግጢ

  • @TinaTeferi
    @TinaTeferi 12 дней назад

    Yemnakew sew kemeta yalew dezin yihon

  • @FaFa-d7j
    @FaFa-d7j 13 дней назад +5

    ምነው ይች ደግሞ ተጨማለቀች አማረኛ ውይስ ኢንግሊሽ😂😂😂😂😂😂😂ጭምልቃ አትጃጃይ

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 13 дней назад +2

      Wuyiiii melun atakatum Amarena atakim manbebi

    • @SumeyayahyaMohammed
      @SumeyayahyaMohammed 13 дней назад

      ​@@sumayaabdulrahman1883daisy resu tehelalech felagot maxet new enji

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 13 дней назад

      ቢያንስ እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለችም ጎበዝ ናት ሜሉ

  • @MargSwarobet
    @MargSwarobet 13 дней назад +2

    ቀጣይ ልቀቂ