አላህ ወንጌልን ለምን በረዘው? Why Did Allah Corrupt the Gospel || David Wood Amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 83

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  2 месяца назад +2

    ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @mekonenyemane4034
    @mekonenyemane4034 2 месяца назад +1

    ተባረክ በርታ

  • @BanchalemyirsawAdane
    @BanchalemyirsawAdane 2 месяца назад

    Egziabher yabertah,

  • @HanaBekele-d8k
    @HanaBekele-d8k 2 месяца назад +2

    JESUS BLESS U😊

  • @TekaWendimagegn
    @TekaWendimagegn 22 дня назад

    God bless you broooo ine irasw apologetic liyonnew bexam xeqmognal iwunet lehulum

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 месяца назад +18

    አላህ እየሱስ እንዳይሰቀል የመደበቅ አቅም ካለው መሐመድ በመርዝ ሲሰቃይ ለምን አላዳነውም እንጠይቃለን ምክንያቱም አላህ መሐመድን የሚለው ውሉ እንደሚያደርግ ብዙ ግዜ ይነገራል ለምን ተወው እንጠይቃለን ሙሰሊሞች መልሱልን እውነትን እንፈልጋለን

    • @meaza5096
      @meaza5096 2 месяца назад +2

      ስጀምር የሙስሊሞች አላ እግዚአብሔር አይደለም በፈጸም

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze 2 месяца назад +3

      መሀመድ ከናግራን ክርስቲያኖ ጋር ክርክር ጋብዞ ራሱን በሙባሀላ ራሱን ረግሞ ፈጣሪ ገድሎታል መሀመድ ሀሰተኛ ነብይ ነው
      የሱኒ ሙስሊሞች ለስልጣን ሽሚያ የመሀመድ ቤተሰብ ሙስሊሙን እንዳይመሩ የመሀመድ ዘሮችን የልጅ ልጆቹን በአሰቃቂ ሁኔታ አንገት ቆርጠው ጭንቅላታቸውን በግመል አንገት አስረው መሬት እየጎተቱ ተጫውተውባቸው ጨርሰዋቸዋል 😂😂😂😂
      በተለይ የመሀመድ የልጅ ልጅ እማም ሁሴይንን ጭንቅላቱን ቆርጠው ተጫውተውበታል እስልምና ታርኩ ይዘገንናል
      መሀመድ ጨካኝ ዘራፍ ወሮ በላነፍሰ ገዳይ ስለሆነ ብዙ ደም ላፈሰሰ በመጨረሻ በአቡ ሱፍያን የዘር ሀረግ የምቆጠር የሙአዊያ ልጅ ዘይድ የመሀመድን ቤተሰብ ዘር ጨፍጭፎ አጥፍቶታል
      😂😂😂😂 የእስላም ቁራ ጩሄት መስማት 😂😂😂

    • @meaza5096
      @meaza5096 2 месяца назад

      @@GorzeGorze በትክክል 👌

    • @AwelAbdulkerimAwel
      @AwelAbdulkerimAwel 2 месяца назад

      You worshipping muslim man 😅😅😅 prove
      Jesus
      pray for god not for him
      Muslim pray for god not for jesus.
      Jesus pray like muslim.
      Jesus teach oneness of god not trinity .tirinty developed in the 4 century 😂😂😂😂😂
      God not fear but jesus fear
      God not eat food but jesus eat food
      God note sleep but jesus sleep 😅😅😅😅

    • @AwelAbdulkerimAwel
      @AwelAbdulkerimAwel 2 месяца назад

      Until now jesus worshiping god

  • @EseyasBorni
    @EseyasBorni 2 месяца назад +2

    እውነት ነው ግን እነሱ አያምኑም

  • @alemayehumenta8256
    @alemayehumenta8256 2 месяца назад +1

    እረ ጌታ ይባርክህ ።

  • @Aysay999
    @Aysay999 Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IfaaaTasfaayeee
    @IfaaaTasfaayeee 2 месяца назад

    Continue bro

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 2 месяца назад +1

    ያ አላህ ከቁርዓን በፊት የወረዱ መፅሐፍትን ለምን አልጠበቃቸውም ?

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 месяца назад +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታየ መጀመሪያ እዉነታዉን እወቁ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ الهم امين يارب العالمين

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 2 месяца назад

      @@فاطمهاثيوبيا-ق5د
      ታሳዝናለህ እስላም ነቅይህ ይ6 አመት ልጅ ያገባ, ሴት መድፈር ትክክል ነው የሚል ጥቁር ምንግስተ ሰማያት አይገባም የሚል ሴት መደደብደብ በህግ የሚፈቅድ ሴት ባልዋ እቢካለች ባአልጋ ታማም ይሁን በሌላ አላህ ሙሉን ሌሊት ሲረግማት ያድራል የሚል ኑብይ ያለህ ነው አልሃምዲላህ እምትለው። ቁራንህን ገፅ በገፅ አንብበው ሙስሊሞች ስለመሸምደድ እንጂ ምን ማለት እንደሆነ አታውቁም። ራስህ አብበው ትደነግጣለህ

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 2 месяца назад +1

      @@tigrayplea5385 የኔ ሚስኪን የምታሳዝነዉ አንተ. ጌታ የምትለዉ አብ እርዳኝ እያለ. አረ ተዉ.

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 месяца назад

      ወላሂ በዉሸት ቄሦቻቸዉ ዉሸታቸዉን ሢያጥላሉባቸዉ አምነዉ ይይዛሉ ሥለነብያችን ብታዉ ኑሮ ወላሂ እዴዚ አትልምነበር አብቡሢ መፅሀፋችሁን ዉሥጡን ፈትሹ ሥለሥልምናም አብቡ ዝምብላችሁ በጥመት አትከተሉ😢

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 13 дней назад

      አላህ ለራሱም አይሆን ።እራሳችሁን አታታሉ ቁርአን የሙሀመድ ተረትጨነዉ በዉሸት የተሞላ ነዉ ።ቆይ አላህ ለሙሀመድ እንደሰገደ አታቁም ??😂😂😂 ጉድ ነዉ የቁርአን ፍልስፍና ።አላህ አፈንድዶ ለሙሀመድ ሲሰግድ አስቡት ተገላቢጦሽ አደረጋችሁት 😂😊

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 13 дней назад

      @@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio ደሞ የራሳችሁን ወደኛ አመጣችሁት🤣🤣🤣🤣🤣🤣የራስሽን አንብቢ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 месяца назад +3

    በማርያም ቁጥርህን

    • @DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO
      @DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO Месяц назад

      የመሐመድ ተከታይ እና የማርያም ተከታይ በምን ይመሳሰላሉ? ብሎ ጠየቀኝ ምን ልመልስ?

  • @mengistumulatu106
    @mengistumulatu106 2 месяца назад

    ወንድሜ የእውነት ያሳርፋል አዘጋጅ ሰላም ላንተ ይሁን። እባክህን ይህንን አቤል የሚባል አስመሳይ ልጅን ለገንዘብ የሚኖር በእንደዚህ ያለ የብልጠትና አስመሳይ መንገዱን ጣልቃ ለምን ታስገባለህ። ለምን ይመስልሀል ሰዎች ሰብስክራይብ የማያደርጉት ? ለእውነት የሚኖር ስላልሆነ እኮ ነው። ይህ ሰው በክርስቶስ መንገድ ላይ ቢኖር ሀሳብና ድርጊቱን በተወደደለት ነበር። አዝናለሁ ይህንን ስላልኩ ምክንያቱም በዚህ መንገድ ስለእርሱ በመፃፌ ሰከንዶችን ስላባከንኩ። አንተ ግን ወንድሜ በጀመርከው መንገድ ፀንተህ ተጓዝ እውነትና እውነት እንተ ጋ አለና የብዙዎችን አይን ትከፍት ዘንድ ስራ ፈት እልሆንክም። ከስራ ፈቶችና ለዚህች አለም ብለው አንድ እግራቸውን ዓለም ላይ ካደረጉት ጋር ግዜ አታባክን። ሻሎም።

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 8 дней назад

    ሲጀመር ስለቁራን ሲጥየቁ ስለመፅፍ ቅዱስ ያውራሉ

  • @ChalachewuAhmede
    @ChalachewuAhmede 2 месяца назад

    ኢንጅል ማለት ማንም ደራሲ የፃፈው ልብ ወለድ አልነበረም

  • @GudeShiferawTsige
    @GudeShiferawTsige 2 месяца назад +1

    Jesus is lord

  • @YosiEdu
    @YosiEdu 2 месяца назад

    እባክህ የባንክ አካውንትህን ላክልኝ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    አላህ እዉቀት የለዉም ፣ምንም ማድረግ አይ ችልም ። እዉነትን መማር አለበት ።የኢሳ እናት የአሮን እህት የመሬም ልጅ ነዉ ብሎ ዋሽቷል 😂 የአሮን እህት ማርያም ኢሳ የሚባል ልጅ አልወለደችም የሞተችዉም እስራኤሎች ከግብፅ ሲዎጡ በመንገድ ላይ እያለች በኦሪት ዘመን ነዉ ።ከሞተች ብዙ መቶሽዎች የሆናትን ሴት በለለችበት አላህ ደቆሮዉ ኢሳን ወለደች ይላል በጣም ያሳፍራል 🤣🤣🤣 ምን አይነት መሀይምነት ነዉ

  • @seididris2380
    @seididris2380 2 месяца назад +2

    أولم يكن لهم آية أن يعلمه علماء بني إسرائيل
    ቁርአን እንዲህ ይላል : ቁርአን ሀቅ ለመሆኑ ማስረጃ ታላላቅ የክርስቲያኑች መሪ ሰወች ወደእስልምና መግባታቸው በቂ ነው።

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 2 месяца назад

      @@seididris2380 አረ ይመችህ፡💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 месяца назад

      የትኛው ሱራ ነው እንዲህ የሚለው፧

    • @fruzaahmed1337
      @fruzaahmed1337 2 месяца назад

      ማቲዎስ ወንጌል 12-14 ያለዉን አንብቦ የምይሰለም አዉር ነው •

  • @seididris2380
    @seididris2380 2 месяца назад +2

    ስለቁርአን ብዙ የማያውቅ ነው እሺ መፅሀፍ ቅዱስ ካልተበረዘ መለክቱ ለምን ተለያየ ።

    • @Eotc628
      @Eotc628 2 месяца назад

      ehe you too fallacy new mejemeriya yanten mermr endiawum memermerun tewew ena geta eyesus krstosn lben kfetly bleeh tsely keza geta wede ewunetegna betekerstian krstos bemlat wedemikeberbat menfes kidus yeewunet wedemigegnbat ke krstos bekr hulu neger kentu endehone wedemtredabat wede orthodox😍😍😍😍😍😍 yimerahal

    • @roozrozate
      @roozrozate Месяц назад

      ቁርኣን ትከከል ኣይደለም መሃመድ ትኸኸል ኣይደለም😅

    • @tesfitokubay7040
      @tesfitokubay7040 17 дней назад

      @@seididris2380 አንተ ውሽታም ቁርዓን ላይ እንጂል ወይ መጽሀፍ ቅዱስ ተበርዟል የሚል የለም ወደድክም ጠላህም ሙሀመድ እውኑቱኛ መልክተኛ ከሆነ ለምን በምርዝ ሲሰቃይ ያንተ አላሃ ለምን አላዳነውም የዘጠኝ አመት እድሜ ያላት ልጅ አሻን ሲበዳ የነበረ

  • @AwelAbdulkerimAwel
    @AwelAbdulkerimAwel 2 месяца назад +1

    Jesus :i am servant of god 💯
    Christian:you are god 😂😂😂
    Jesus : my father greater than me 💯
    Christian:you and father equally.😂😂😂😂
    Jesus:i don't know any thing the final day
    Christian:you know 😂😂😂😂😂😂😂😂
    Who is realy Christian or Jesus

    • @asmechiabate6926
      @asmechiabate6926 2 месяца назад

      Who is really true?
      both Christians and Jesus , because
      Jesus: I am son God 💯- ዮሐ 10:36
      Christians : Yes
      Jesus: I'm the finally judged 💯-ዮሐ 5:21-23
      Christians : Yes
      Jesus: I'm the Light and Life 💯- ዮሐ 8:12&146
      So, brother the that I mentioned above are not the word of man but God , because no one can say except God including your prophet Mohammed!!!!

    • @asmechiabate6926
      @asmechiabate6926 2 месяца назад

      Who is really true?,Jesus or Christians ?
      both Christians and Jesus , because
      Jesus: I am son God 💯-ዮሐ 10:36
      Christians : Yes
      Jesus: I'm finally judged not father 💯-ዮሐ 5:21-23
      Christians: Yes
      Jesus: I'm the Light and Life 💯 ዮሐ 8:12&14:6
      Christians: Yes
      The Holy Bible testified that Jesus is not only ordinary person but also supernatural identity, however the false prophet after 6 century come and reject those fact and preaching the idiot teaching about Jesus , the that I mentioned is not the testimony of John or luck or Mathew and mark , rather the word of Jesus Himself, no one can says before and after Jesus including you Prophet MOHAMMED!!!

  • @YosiEdu
    @YosiEdu 2 месяца назад

    እባክህ የባንክ አካውንትህን ላክልኝ

  • @seididris2380
    @seididris2380 2 месяца назад

    ስለቁርአን ብዙ የማያውቅ ነው እሺ መፅሀፍ ቅዱስ ካልተበረዘ መለክቱ ለምን ተለያየ ።

    • @tamiratargaw5262
      @tamiratargaw5262 2 месяца назад

      وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن صَلْصَالٍ مِّنْ حَمَإٍ مَّسْنُونٍ
      ሰውንም ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከሚገማ ጥቁር ጭቃ በእርግጥ ፈጠርነው፡፡
      እዚሁ እነማናቸው የፈጠሩት?
      ለምን ከሚገባ ፈጠረ?