Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሁሉም የአሏህ ፍቃድነው ሌላው ከራሴም ተሞክሮ መቸኮል እንደማይጠቅም ትእግስት...ፈጣሪ ያድለን.. እናመሰግናለን
እናት አባት ያላችሁ አላህ እረጅምእድሜ ይስጥላችሁአላሆይ እናትአባቴን ጀነተል ፊርዶስ አድርግልኝ
ወንድማችን ምርጥ መካሪያችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሁላችንም እራሳችንን እዚህ ውስጥ እናገኘዋለን ብየ አስባለሁ ሰው ሆኖ ይሄ ሳይደርስበት ያለፈ አይኖርም እህት ወምድሞቼ ሁላችንም በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ወንድሜ ይሁን መገር ሁሉ ለበጎ ነው
በጣም የሚገርም ፍቅር ነዉ በቃ ባሌ የመጀመሪያ ፍቅረኛዉን አረሳትም ማለት ነዉ አይ ዕድሌ😢
😅
ክክክክ አይይይ ፈገግ አረግሽኝ
ከከከከከ
😅😅
😂😂😂😂
በጣም ገራሚ እና አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርከን ፍሬዘር ብዙ ነገር ነው ያገኘሁት እውነት ለመናገር ታሪኩ የሚያዝናና ም አለው የሚያሳዝንም አለው መጨረሻ ላይ የተፈጠረው የአባትህ ሞት ያሳዝናል ይሁንም ግን ምንም ማድረግ አይቻልም አይዞህ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው ።ይህ ግን የፍቅር ህይወት የሚባለው ጉዳይ አሳሳቢ ነው ።በፍቅር መሀል ፅናትና የፍቅር ልብ መኖር እንዳለበት ነው የተረዳሁ 😔 I admire you more fre🙏🙏🙏
ምነኛ መልካም ልብ ነው ያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
ልክ እንዳት ሂወት ታሪክ አለኝ ሰለ አዳምጥኩ ደሰ ብልኛል ውንድሜ ክልብ አመሰግናለሁ ሰላም ላንተ ተባረክ
ይመችህ ፍሬዘር ሁሌም ናልን እስኪ ምርጥ ስራ ላይ ነው ያለኸው ይፍቅር ህይወት በጣም አሳሳቢ ነው በተለይ ሴቶች ጋ
በእውነት እጅግ በጣም ምርጥ ወንድማችን ነክ ኮራሁብክ ወንድሜ ምርጥ አስተዋይ ወንድ ነክ ከዚህ በላይ ጠናንካራ ሁንልን ሁሉም ጥንካሬክ ደስስስስስ ይላል ብዙ ነገር የምትመክረው ሁሉ እውነት ነው በርታልን🌹🌹🌹🌾🌾የእናት አባትክን ነፍስ ደግሞ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልክ ነፍሳቸውን ይማርልን አይዞክ በርታ ሁላችንም ወደዛ ነን😥😥😥ቢኖሩልክ ከምንም በላይ ደስስስ ይል ነበረ
ወድሜ አሳዘከኝ ምስጥ ብየ ሰማሁ እግዚ አብሔር የማያዳግም ፍቅር ይስጠን
አይ ምርጥ ወንዲማችን አይ ከተዋህዶ ወተሀል የኔ እናት እግዚአብሔር ልብህን ይመልስልህ ይማርህ ከመቤቴ ከቅፍ ታስገባህ ❤😢😢😢ይማርህ ምርጥ ሰው ነበርክ አይ
ውድ ወንድማችን እናመሠግናለን ስለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ያኽብርልን። እኛ የተፈጠርንበት አላማ በህይወታችን የፈጣሪ ክብር ለመግለጥ። እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ እንዳለን ክርስቶስ ለመምሰል በቅድስና ለመሆር ሁሉም በህይወታችን የምናደርገው ነገር ለፈጣሪ ብለን እሱን የሚከብርበት እንደ ፍቃዱ መሆን አለበት ። ከሁሉም በላይ በመንፈሳዊ ህይወት ያለብህ አስተያየት ወደድኩት ከሁሉም በላይ በህይወታችን ፈጣሪ መፍራት እና ማስቀደም አለብን አይዞህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን😊❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም በጣም የምገርም ታርክ ነዉ አብሽር ተመስጬ ነዉ የሰማሁት 😢😢በጣም ብሪቱ ልጅ ነህ በርታልኝ❤❤
እርጂም እድሜ ለአያትህ የልጅነት ፈቅር አይርሳም ግን ለምን?😢
ጥሩ አባትነው ያሳደገህ
እኛም በጣም እንወድሃለን ወድ ወንድማችን😊❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ ግን በጣም ያስቃን😂😂😂
የኔ ወንድም በርታ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ❤
ፍሪየ የሚገርም ታሪክ ነው ኣባትህ ደሞ ፈጣሪ በገነት ያንሮው ኣይዞህ👏💔
ወይ. ፍሬዘር. 3.ክፍል. ሁነይ. ፍቂር. ያንተሰ. ከፋ. ግን. ስለህዎትይ. ታሪክ. ስላካፈልከን. አናመሰግናለን.
ሎቱ ስባአት አባትክን ነፍሳቸውን ይማረው 😢አንተም ፈጣሪ ብርታት ይሁንህ በርታ እናመሠግናለን የህወት ተሞክሮክን ስላካፈልከን
ደስይላልታሪክህፍሬዘርተባረክብታከኛትታገባታለህ
አይዞክ ዉንድሜ ታሪኬ በጠም ያሳዝነል እናቴትክም አባትክን አላህ ነፍሳቸዉን ይማረዉ 😢😢ለአንቴም አላህ ፅነቱንህ ይሲጥህ ዉንድሜ 😢😢😢😢
ይገርማል ታሪክህ ፈጣሪ ረድቶህ ከእጮኛህ ጋር እደምመጣ ተስፍ አለኚ
አለህ የልብህን መሻት ይሙለልህ
ፍሬ የምር በጣም ደስ ምትል ልጅ ነክ ምክሮችክ አንጀት አርስ ናቸው በርታልን
😂😂❤ ተሰምጬ ነው የሰማው የእሮኬቱ ጉዳይ አሳቀኝ በርታ ውሂ ተመቸኝ በርታ የመጀመሪያ ፍቅር ዊኢ ካልዘለቁ ያማል
ያንተን ታሪክ እየሰማሁኝ የኔንም ቃኘሁት ብቻ በትዝታ ሄድኩኝ እስኪ ይሁን😢
😢😢😢😢
አይዞህ የሰው ልጅ ያፈቅራል ይፈቃቀራል የሚያጣምረው አላህ ነው በብዛት ግን የመጀመሪያቸውን የማያገቡ ናቸው
የኔ ወንዴም አላህ ያገናኛችሁ አይዞህ ከባዲ ነዉ ግን 3 ክፍል ትንሺ ፈጠን ብላህል
የህይወትህን ኤክስፕሪያንስ ስላካፈልከን እናመሰግናለን❤❤
አይዞን ፊሬ በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ ❤ያገኘችህ ታድላለች😊 ለነገሮች ያለህ አመለካከት ይለያል ከህይወት ተምሬበታለው ግን አዝናንቶኛልም የሮኬቱና የዚፑ ነር😂😂😂😂
ሰላም ወድሜ አንድ ነገር ፍቃደኛ ከሆን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ማውቅ ከፈለግህ አውቀሀት ወደ ትክክለኛው እምነት ተመለስ 😢
እንዴ እምነቱ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ኣይደልምዴ?
@@evt5aser51ቀይሮ ነው ወደ ፕሮቲንታንስ
እኔም መስሎኝ ነበር
ተመሰጨ ያዳመጥኩት ታሪክ 😢
ፍሬ ትለያለክኮ😂😂😂❤❤❤❤❤ የፍቅር ሰው❤
ጀግና ምርጥ ወንድም ነህ በርታ
አይዞህ ወድም የሚያቀዉ ያቀዋል የፍቅርን ሁኔታ
ፈጣሪ ያፅናህ
እናመሰግናለን❤
በርታ❤ወድሜ
አስተማሪ ታሪክ ነው የአባትህን ነፍስ ይማር
ስለ አባትህ ሞት አዝናለው ነፍስ ይማር ወንድሜ😔
ህወት ይቀጥላል በርታአ አይዞክ
አባትህን ፈጣሬይማረው አይዞህ ወድሜ
ደሞ አግባት የአሁናአን ፍቅረያክን ፈጣሪ ይባርካቹ
❤❤❤❤😢😢 ወይኔ ብትጋቡ❤
Ye sefaren lij nw yafkerkowu damo kutur aretm temerealowu dasi mil tareke nw walhi tameseche eyademtkuh nw👌
😢አሁን ቢሆን አታልፍክም ነበር እኔም በሂወቴ ዘንድሮ ተፈተኩኝ ፍቅር እውር ነው ያሉት ነገር እውነት ነው ምንሞ አይታዬምኮ😢
አይዞሽ ያልፋል እኔም በስቃይ አልፉያለሁኝ
Yne abat enem betam ewdhalew ❤
ፍቅር😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ፍቅር
Zare betam alkishelohu yemiwodaow sow kehagar wota selinagirow betam now yemafekirow hulet amat tekul mulu afikireloh zare betam kefegn alemangare
እኔ የሆነ ልጅ አገቴን ስሞኝ ያቃል ግን ደስ የሚል ስሜቴ አለዊ
ፍቅር የሶስት ፊደላት ቅምር የህይወት ረቂቆ ሚስጥር ❤
የምር እኔም እንደዚ ኣይነት ታሪክ ኣሳልፍያለው😢 ኣይ ልጅነት😅😅😅
አይይይይይይይይይይ🥺አሁን ስታይዉ ምን እዳልሽ ለመስማት ጓጓሁ የመጀመሪያ ፍቅር ከባድ ነዉ💔🥺
Merci
መገፋት ለመልካም ነው ዋው ሚስጥር
ወንድሜ እንዴት ነክ ባንተ አስተዳደግ ውስጥ ብዙዎቻችን አለንበት አስተዳደግክ ስርአትከን ያሳያል እኔ ስርሀት ያለው ሰው ስለምወድ እኔም በስርአት ስላደኩኝ አልሃምዱሊላህ ፍሬዘር ታውቃለክ እንዴት በተረጋጋ ስሜት ሳዳመጥክ እንደነበር ምንም ነገር አላህ ሲፈቅድ ብቻ ነው የሚሆነው ካንተ ጋር ስንት ቦታ ወሰድከኝ አሁን ያለህበትን አላህ ያዝልቅልክ አንተ እንደ እህት እኔ ደሞ እንደ ወንድም አከብርካለሁ
እመቤቴን ተመስጬ ነው ያዳመጥሁት እፍ የኔ ጌታ ግማሹን እስቃለሁ ግማሹን አዝኛለሁ😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያጋጥማል
እኔም በአራተኛክፍሌንምውያፈቀርኩት ይህው አሁንድረስ ውይአይርቀኝ ውይየአይቀርበኝ እየተሰቃየሁአለሁ😢😢😢😢
ለምን አትነግሪውም?
Wayne yene wandm geta melkam nw! Watatnent kegeta gar des yelal berta 😮😮😮
የኔ ውንድም አይዞህ ❤❤❤❤
uufff ፍሬ የምር አሳዘንከኝ. ግን ሮኬቱ በጣም አስቆኛል😂😂😂😂
እኔ ሃያሱኩል😂😂ይገርማል የኔ ስቅታ
ፍቅር የማይወጣ የተዳፈነእሳትነው
በስንት አመትህ ትምህርት ጀምረህ በ3ኛ ክፍል ፎንቃ የጠለፈህ😅
ክክክ
🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷እናመስግን አለን
አዎብይእናቃለን
እኔ 25 አመቴ ነዉ ግን በ13 አመቴ የጀመረኝ የአይን ፍቅር እስካሁን ያፈቀርኩትን ሰዊ አላገኘሁም ለምን ግን እንደኔ የተፈተነ አለ ነፍሴ ፍቅርን ተጠምቶ ነዉ ያለዊ ባል አግብቸ ነበር ግን አላፈቀርኩትም ብቻ ሂወቴ ፈተና ብቻ😢
አይ ፈቅር ደስስ የሚል ስቃይ ነው
እድሜህስትነበርግን
አይደለምምክርህፈገግታህአስደሳችነዉ
እኔም አባቴነበር ያሳደገኝ አሁን እሡንም አጣሁት 😭😭😭😭😭
Ayzoshi ehte
ዋው❤❤❤❤
ወይ ፍቅር ትልቅ ዋጋ የሚከፈልበት ነው
ፍሬ ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ዙፋን የት ነሽ ፍሬ አይዛክ ወንድሜ ❤❤
ደስትላለህታስቃለህ
በአዛኝት የ3ኛ ክፍል ተማሪ ሁነህ ነው? ጉድ ሃይማኖትህ ምድነው?? ይህን ጥያቄ ብቻ መልስልኝ
አሳዘክኝም😂😂😂 አሳከኝም
ahuna adqalda tawrwalha aji yane adeta admdaraga simetu bsatu yakabadala
ዋው
😂😂😂 ዊኢ ፍቅር
ሠላም ፍሬ እኳን ደህና መጣህ
Hii
Ahun eko ante Balatidar neh arfeh tekmet hohoh😂😂
በፍቅርሜኝቢሉህእደይደቅህ
የዉነት ሮኬቱ አስቆኛል😂😂
እንዴ ፍሬ 3ተኛ ክፍል 😮😮
🎉🎉❤❤❤
❤❤❤first comment
ደስይላልየፍቅርሂወትህንለኒምነክቶኞልናደስይላልየምርተምሪበታለው❤❤❤❤❤❤
ፅናቱንይስጥህወንድሚኣይዞህ
🥰🥰🥰🥰🥰des yilal
gena be 3tegna kfl fkr yiyzal ende🤔
አፈራሞይ ከሚባሉት ውስጥ ነበርካ😅
👍👍👍👍
😊😊😊
በቃ ትለይብኛለህ❤
የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሁሉም የአሏህ ፍቃድነው ሌላው ከራሴም ተሞክሮ መቸኮል እንደማይጠቅም ትእግስት...ፈጣሪ ያድለን.. እናመሰግናለን
እናት አባት ያላችሁ አላህ እረጅምእድሜ ይስጥላችሁ
አላሆይ እናትአባቴን ጀነተል ፊርዶስ አድርግልኝ
ወንድማችን ምርጥ መካሪያችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሁላችንም እራሳችንን እዚህ ውስጥ እናገኘዋለን ብየ አስባለሁ ሰው ሆኖ ይሄ ሳይደርስበት ያለፈ አይኖርም እህት ወምድሞቼ ሁላችንም በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ወንድሜ ይሁን መገር ሁሉ ለበጎ ነው
በጣም የሚገርም ፍቅር ነዉ በቃ ባሌ የመጀመሪያ ፍቅረኛዉን አረሳትም ማለት ነዉ አይ ዕድሌ😢
😅
ክክክክ አይይይ ፈገግ አረግሽኝ
ከከከከከ
😅😅
😂😂😂😂
በጣም ገራሚ እና አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርከን ፍሬዘር ብዙ ነገር ነው ያገኘሁት እውነት ለመናገር ታሪኩ የሚያዝናና ም አለው የሚያሳዝንም አለው መጨረሻ ላይ የተፈጠረው የአባትህ ሞት ያሳዝናል ይሁንም ግን ምንም ማድረግ አይቻልም አይዞህ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው ።
ይህ ግን የፍቅር ህይወት የሚባለው ጉዳይ አሳሳቢ ነው ።በፍቅር መሀል ፅናትና የፍቅር ልብ መኖር እንዳለበት ነው የተረዳሁ 😔
I admire you more fre🙏🙏🙏
ምነኛ መልካም ልብ ነው ያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
ልክ እንዳት ሂወት ታሪክ አለኝ ሰለ አዳምጥኩ ደሰ ብልኛል ውንድሜ ክልብ አመሰግናለሁ ሰላም ላንተ ተባረክ
ይመችህ ፍሬዘር ሁሌም ናልን እስኪ ምርጥ ስራ ላይ ነው ያለኸው ይፍቅር ህይወት በጣም አሳሳቢ ነው በተለይ ሴቶች ጋ
በእውነት እጅግ በጣም ምርጥ ወንድማችን ነክ ኮራሁብክ ወንድሜ ምርጥ አስተዋይ ወንድ ነክ ከዚህ በላይ ጠናንካራ ሁንልን ሁሉም ጥንካሬክ ደስስስስስ ይላል ብዙ ነገር የምትመክረው ሁሉ እውነት ነው በርታልን🌹🌹🌹🌾🌾
የእናት አባትክን ነፍስ ደግሞ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልክ ነፍሳቸውን ይማርልን አይዞክ በርታ ሁላችንም ወደዛ ነን😥😥😥ቢኖሩልክ ከምንም በላይ ደስስስ ይል ነበረ
ወድሜ አሳዘከኝ ምስጥ ብየ ሰማሁ እግዚ አብሔር የማያዳግም ፍቅር ይስጠን
አይ ምርጥ ወንዲማችን አይ ከተዋህዶ ወተሀል የኔ እናት እግዚአብሔር ልብህን ይመልስልህ ይማርህ ከመቤቴ ከቅፍ ታስገባህ ❤😢😢😢ይማርህ ምርጥ ሰው ነበርክ አይ
ውድ ወንድማችን እናመሠግናለን ስለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ያኽብርልን። እኛ የተፈጠርንበት አላማ በህይወታችን የፈጣሪ ክብር ለመግለጥ። እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ እንዳለን ክርስቶስ ለመምሰል በቅድስና ለመሆር ሁሉም በህይወታችን የምናደርገው ነገር ለፈጣሪ ብለን እሱን የሚከብርበት እንደ ፍቃዱ መሆን አለበት ። ከሁሉም በላይ በመንፈሳዊ ህይወት ያለብህ አስተያየት ወደድኩት ከሁሉም በላይ በህይወታችን ፈጣሪ መፍራት እና ማስቀደም አለብን አይዞህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን😊❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም በጣም የምገርም ታርክ ነዉ አብሽር ተመስጬ ነዉ የሰማሁት 😢😢በጣም ብሪቱ ልጅ ነህ በርታልኝ❤❤
እርጂም እድሜ ለአያትህ የልጅነት ፈቅር አይርሳም ግን ለምን?😢
ጥሩ አባትነው ያሳደገህ
እኛም በጣም እንወድሃለን ወድ ወንድማችን😊❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ ግን በጣም ያስቃን😂😂😂
የኔ ወንድም በርታ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ❤
ፍሪየ የሚገርም ታሪክ ነው ኣባትህ ደሞ ፈጣሪ በገነት ያንሮው ኣይዞህ👏💔
ወይ. ፍሬዘር. 3.ክፍል. ሁነይ. ፍቂር. ያንተሰ. ከፋ. ግን. ስለህዎትይ. ታሪክ. ስላካፈልከን. አናመሰግናለን.
ሎቱ ስባአት አባትክን ነፍሳቸውን ይማረው 😢አንተም ፈጣሪ ብርታት ይሁንህ በርታ እናመሠግናለን የህወት ተሞክሮክን ስላካፈልከን
ደስይላልታሪክህፍሬዘርተባረክብታከኛትታገባታለህ
አይዞክ ዉንድሜ ታሪኬ በጠም ያሳዝነል እናቴትክም አባትክን አላህ ነፍሳቸዉን ይማረዉ 😢😢ለአንቴም አላህ ፅነቱንህ ይሲጥህ ዉንድሜ 😢😢😢😢
ይገርማል ታሪክህ ፈጣሪ ረድቶህ ከእጮኛህ ጋር እደምመጣ ተስፍ አለኚ
አለህ የልብህን መሻት ይሙለልህ
ፍሬ የምር በጣም ደስ ምትል ልጅ ነክ ምክሮችክ አንጀት አርስ ናቸው በርታልን
😂😂❤ ተሰምጬ ነው የሰማው የእሮኬቱ ጉዳይ አሳቀኝ በርታ ውሂ ተመቸኝ በርታ የመጀመሪያ ፍቅር ዊኢ ካልዘለቁ ያማል
ያንተን ታሪክ እየሰማሁኝ የኔንም ቃኘሁት ብቻ በትዝታ ሄድኩኝ እስኪ ይሁን😢
😢😢😢😢
አይዞህ የሰው ልጅ ያፈቅራል ይፈቃቀራል የሚያጣምረው አላህ ነው በብዛት ግን የመጀመሪያቸውን የማያገቡ ናቸው
የኔ ወንዴም አላህ ያገናኛችሁ አይዞህ ከባዲ ነዉ ግን 3 ክፍል ትንሺ ፈጠን ብላህል
የህይወትህን ኤክስፕሪያንስ ስላካፈልከን እናመሰግናለን❤❤
አይዞን ፊሬ በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ ❤ያገኘችህ ታድላለች😊 ለነገሮች ያለህ አመለካከት ይለያል ከህይወት ተምሬበታለው ግን አዝናንቶኛልም የሮኬቱና የዚፑ ነር😂😂😂😂
ሰላም ወድሜ አንድ ነገር ፍቃደኛ ከሆን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ማውቅ ከፈለግህ አውቀሀት ወደ ትክክለኛው እምነት ተመለስ 😢
እንዴ እምነቱ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ኣይደልምዴ?
@@evt5aser51ቀይሮ ነው ወደ
ፕሮቲንታንስ