ዳግምን ያሳበደችው ምህረት እህቱ ሆና ተገኘች!! አባታቸው አንድ እንደሆነ የምህረት እናት ተናገሩ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 278

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +19

    እግዚአብሔርን የማያውቅ ትውልድ በምድራችን እንደ በዛ ነው የሚያሳየው በቀል የእግዚአብሔር ነው አሁን አሁን ደግሞ በቀልን ለልጆቻቸው ቁጭ አድርገው የሚያስተምሩ ቤተሰቦች በዝተዋል እንደነዚህ ባሉ ሰዎች ምክንያት ምድሪቷ እንኳን ልትሸከመን አልቻለችም እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን እንጂ

    • @mihretkidane5363
      @mihretkidane5363 10 дней назад

      😢😢😢😢😢😢 abet abetttt ezgiooooo 😢😢😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +22

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤😢😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +28

    ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን። ክፉ ማህበረሰብ እየበዛን ነው።

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n Месяц назад +18

    ጀግና ነህ በርታ።

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +11

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እነዚህ ሃብት አለን ሃብታምነን የሚሉ ሰዌች ከኃላቸው የሄነ የደበቁት ነገር ምሳሌ ልክ እንደ ዳግም እናት 😢😢😢😢 ያሳዝናል

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Месяц назад +9

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ላይ እንደደረስን አቤቱ ማረን

  • @MahletKwd
    @MahletKwd Месяц назад +9

    አተጀግና በርታ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +6

    ምን ጉድ ነው እንዴት የእህትን እህት ይመኛል እንኳን የስጋን የጎኛን መመኘት ሃጢአት ነው

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Месяц назад +12

    ጀግና፣፣አላህ፣ይጠብቅህ

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 9 дней назад +1

    እናቷም የወንጀሉ ተባባሪ ናቸው አናት ልጁ ሲጮህ ታስሮ እያየች ለምን ዝም አለች ሁለቱንም ለህግ አቅርባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fycjkg
    @Fycjkg Месяц назад +14

    ❤ጅግናችን ኣዞህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firdouskedir1650
    @firdouskedir1650 Месяц назад +7

    ደሞ ሰላም ትላለች ሰላምሽ ይጥፋ

    • @SssSss-y8c
      @SssSss-y8c Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Месяц назад +9

    ታዲያ ምን ፍለጋ ነው እንደዚህ የሰጤናን ሥራ የምትሰራው ችግሮች ካሉ በመነጋገር መፍትሔ መፈለገ አያሻልም ለማንኛውም የሥራቸውን ሥራ ትክክል አይደለም ለማንኛውም ዳግምን ፈጣሪ አምላክ ወደ ጤናው ይመለሰው።
    ለአንተም የልፋትን ፈጣሪ ይከፈል በርታ ።

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 Месяц назад +4

    ኢንሻ አሏህ ሥትል ሠማሁ ልበል ወይሥ ጆሮዬ ነው

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Месяц назад +8

    ምን አይነት ትውልድ ነው ግን ያለው ያሁኑ ትውልድ. በስማም እዳለ መተተኛ ተቆያም ብቻ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад +1

      በጣም እንጂ ጨካኝ መተታም፣ተንኮለኛ ነው

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +5

    ጅግና ነዉ በሪታ ዉንድሜየ ❤❤🎉🎉

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg Месяц назад +3

    ማናችንም እናታችንን እንዲናገሩብን አንፈልግም የሰዉ ልጅ ባህርይ ነዉ

  • @AzebGOde
    @AzebGOde Месяц назад +3

    ታዲያ መሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው አንድ ወንድ ሁለት እህትማማቾች ለዛው ልጅም ወልደዋል ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Месяц назад +9

    እደዝ ጉዶች እያየሁ አገሪቱ እዴት እደቀፈፈችኚ

    • @MagdesBuzayu
      @MagdesBuzayu Месяц назад

      ይሄኮ የቆየ ምስጢር ነው የፈነዳዉ ልጆቹ እራሱ አርጅተዋል የተደበቀው እየዎጣ ነው

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 Месяц назад +5

    የኝ. ጅግና. ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g Месяц назад

    ለችግረኞች እንደናንተ አይነት ምርጥ ሰዎችን ከጎናችን ሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ አይ አይዞህ በርታ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Месяц назад +4

    Matthew 16 አማ - ማቴዎስ
    26: ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
    ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад +2

    ጀግናችን፣ በርታልን፣ የጥፋተኞች፣
    ስብስብ ፣ አያስደንግጥህ፣ በጣም፣
    ጎበዝ፣ ነህ በርታ፣ በርታ፣ ❤🎉❤🎉❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Месяц назад +10

    እናትየዋ ባልሽን ከቀማችሽ ልጁ ምን አረገሽ በዚላይ ወዶ ፈቅዶ የሄደ ወንድ በቀል ለልጆች ማስተላለፍ ምን ይሉታል

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад +1

      ባለጌ እናትና ልጅ ናችሁ
      ከናንተ የበለጠ ይፋ የለም
      ለፍርድ ይቅረብ😢

  • @Sousenna-l6e
    @Sousenna-l6e Месяц назад +35

    ቀራፎ ንግግሯ እራሱ ሲዘጋ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +5

    በቀልን በዚሙት እዴት ወድምሽ እደሆነ እያወቅሽ ፍቅር እዴት ጀመርሽ😮😮😮

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Месяц назад +3

    ኤግዚኦ ሚድረ ጠንቃይ በስማይ ፈታሪ ይተይቃችሁል

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад +2

    እዋ፣ ምህረት ከባባድ፣ ወንጌል፣ ንው፣
    የሚስሩት፣ በጣም፣ ጨካኞች፣ ከሀዲዬች፣
    ናችው፣ ስንቱን ለቃቅመህ፣ ትችለዋለህ.
    ፈጣሪ፣ ሆይ፣ እባክህ ድረስልን።

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx Месяц назад +6

    ❤❤❤❤ጀግናው❤❤❤❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz Месяц назад +3

    ጋዘጠኛው አንድ ወገን አትሁን በሁለቱም መንገድ አጣራ ከሌላ ሰዎች ቢቻልህ የነስ3አይንና ዱካን እያቸው

    • @MeseretAssefa-ry5uw
      @MeseretAssefa-ry5uw Месяц назад +1

      አዉን ጋና ይሄ ኮመንት ነው ያየሁት ትክክል

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Месяц назад +10

    ይህ አዲስ አበባ ሚባል አገር በቃ በበቀል ብቻ የተሞላነው ምናለ አባቶች ልጆቻችሁን እረ በደንብ አስተምሩ ጉድ ነው ዮቱዩብ ሁላ የሞላው በቀል ብቻነው

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад +1

      በስመኣብ በጣም እናቶች ለልጀቻቸው መልካም ነገር ከማስተማር በቀል ብቻ ያስተምራሉ በጣም ያሴዝናል

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +5

    እናትም ልጂም ለእግ ይቅረቡ ልጁምን አረገቹ

    • @MeseretAssefa-ry5uw
      @MeseretAssefa-ry5uw Месяц назад

      ማወስን ይካብዳል: ግን እናሱጋም እዉነት ሊኖር ይቻላል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад +3

    ወንድማችን ምህረት የምትለው እውነት ከሆነ ገንዘባቸውን ትመልስ እውነት ከሆነ አጭበርብራ ከሆነ ትመልስ እንዳትፋታት😢😢ውርሱን ታካፍል ሰላም ተብየዋ 😢😢😢😢

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 Месяц назад

      ውርስ በህግ እንጅ ሰው አሳብዶ አስሮ አይጠየቅም እነዚህን ወንጀለኞች ወደ እስር ቤት

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад

      @@goodwork8046 😢😢😢😢

  • @LetinaGHiwot
    @LetinaGHiwot Месяц назад

    እግዚአብሔር የማይፈሩ የጠንቃይና የጋኔን ፈረሶችን በሕግ ቦታ መፈረድ አለባቸው ይሕ ቀልድ ኑው

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Месяц назад +3

    እኔ የምለዉ ወርስ ተማምነዉ በችግር አሳደኩ ማለት ምንድነዉ በላብሽ ብሰሪ ይሂ ሁሎ አይሁንም

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Месяц назад +2

    አነጋገሮእረሢስዘጋ፡በቤተሰብየመጣልጁበማያቀውምንያዲርግ😢😢

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t Месяц назад +1

    Balege set. Behalf. Ateyikim balege tfatshn. Lemeshefen newu

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda Месяц назад +3

    Gazeexanyachii bayyee dadhabadhaa lalafatumaa

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t Месяц назад +1

    E nat. Ena. Ilji. Mkegn net. Eji. Weyizero. Selam. Tfat. Norobat. Ayidelem

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser Месяц назад +2

    Zim bey aciberibare balege.

  • @AlemuMaru-u5h
    @AlemuMaru-u5h Месяц назад +1

    ስትናገር እጅጅ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Месяц назад +2

    ምን አይነት ነገር ነውልርዳሽ ምን አይነት እርዳታ ነው ልታደርግላት ያሰብከው ወንጀለኛ ናት እስከእናቷ ልጁ ምን አደረገ ታዲያ አሳብዳው አስላሳበድኩትም ትላለች ከዚህ የበለጠ ምን ልታደርገው አሰበች ለህግ መቅረብ አለባት

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +1

    Selam inquwan dehina metah 🎉🎉🎉🎉

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ Месяц назад +3

    ምንእ አይነቷነዉ በናአታቹህ ማፈሪያናአት እሽ አባት በደለ ልጁ ምንአረገ

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад +1

    ጋዜጠኞቻችን. ሳይድ፣ ወስደው፣ አያውቅም
    ፍርደ፣ ገምድሎች፣ እረፉ፣ሲነቃባችሁ እንደዚህ አትበሉ፣ እኞ፣ እንፈልጋችዋለን፣
    ተለቃቅመው፣ ይውጡልን፣ እሜን፣

  • @RahmaPew
    @RahmaPew Месяц назад +2

    በቅናትነው

  • @GatachewAlemu
    @GatachewAlemu Месяц назад +2

    BalegYocheNaChu

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 Месяц назад

    እዳው ዘድሮ እውነትነው የምሰማው?አቤቱ ፈጣሪ ሰው ምዳቢሎስ ቢነግሰነው ሰው የተጨካከነው?አብሶ በዘመድ መሃል ከባድ ዳቢሎስነው የነገሰው።ለጆሮ የሚከብድ ነው የምሰማው።ፈጣሪ ይጨመርበት።

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do Месяц назад +3

    እዉነትም ቀራፎ !

  • @firdouskedir1650
    @firdouskedir1650 Месяц назад +7

    መጥፎልጁ ምን ያርግ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +5

    ቀላል አድርጋው ተወኝ ተወኝ ትላለች

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ Месяц назад +2

    እቤት ካአለች እናአቲት ልጁ ሲጮህ እየሰማአች ለምን ዝም አለችእ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 Месяц назад +1

    ሰው ለልጁ ርስት ወይም እውቀት ያወርሳል እነዚህ የበቀል ጡት እያጠቡ ያሳድጋሉ መጨረሻውም አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሆናሉ እኔ እምለው የምናክራየው ቤት አለን ስትል ነበር ዛሬ ደግሞ ጉዳና አዳሪ የሚገርመው ባይደረስባቸው ምን ሊያደርጉት ነበር እናቱ ጋር ምንም አይነት ነገር ቢኖር ልጁን መርዝ እብልቶ
    አሳብዶ
    አስሮ
    ማስቀመጥ በምንም አይነት አግባብ ሊሆን አይችልም እናትየውም አብረው እየኖሩ ጭራሽ አላውቅም ሁለቱም ወንጀለኞች ናቸው መድሃኒት ይሰጡዋትም ሰወች ወደ ህግ ይወሰዱ ጋዜጠኛ ክበርልኝ❤

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Месяц назад +2

    ደሞ እንዴት እንዴት አባቷ ነው የምታወራው ድምፇ እራሱ ሲዘጋ ዘጊ

  • @usmanjed103
    @usmanjed103 Месяц назад +5

    ድራማ ነዉ ወይስ ምንድ ነዉ

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 Месяц назад

      Ara ayidelm wanet nw

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад +1

      አይድራማ ሠዉእኮወንጀልን እንደድራማ ቀላልአድርጎነዉ የቆጠረዉ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад

      ​@@Aminat725በትክልል

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад

      የምን ድራማ ነው እውነት ነው እንጂ

  • @alemtekeste5757
    @alemtekeste5757 Месяц назад

    Ohhhhhhh wooooooowo unbelievable she’s big dam-a

  • @ኣገሬኣገሬ
    @ኣገሬኣገሬ Месяц назад +3

    ተጨማሪ ውሼት ኣላለም

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu Месяц назад

    ምንማለትነው አሣብዶ የኛንኑሮ እንዲያይነው ማለት አልገባኝም ማሣበድናኑሮማሣየት ምን ያገናኘዋል

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +4

    ማርዚ ጠጪ ከናእናትሺ

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia Месяц назад

    Gazexegna wejelegnochun fitachon atishefin bakishi 😢😢😢😢😢😢

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 Месяц назад

    የኝ. ጅግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +3

    እረምንጉድነው ይህ በድላናለች እያሉ ቂም በቀል እየባሰ ይህጉፍ አል ብርድ አለ በኢትዮጵያ ደግሞ ወንጀላቸው አንድ አይነት

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t Месяц назад +1

    Wushetam. Set nat. Atmenu. Wushetam. Balege. Mkegna. Oremo. Stbalu. Hulacihum. Mkegna nacihu. Atafrum. Oremo. Akafi newu. Stlu. Alegeweci

  • @fiqirfistum1965
    @fiqirfistum1965 Месяц назад +1

    እናትስደግናችሁ ድንጋዬች

  • @tizeselemon5252
    @tizeselemon5252 Месяц назад

    አይ ሀብት እና ዉርስ ድራሺህ ይጥፋ አምላክ ሆይ ክ ቤተሰቦች ጋር ፍቅእር አርገኝ ሃብቱ ሁልህ ገደል ይግባ አሜን በሉ እስኪ 🤲🤲🤲

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m Месяц назад

    ጀግናነህ,አድናቂህነኚ👌👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @lulaberek7393
    @lulaberek7393 Месяц назад

    Jgna please make clear ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilibehabtu
    @lilibehabtu Месяц назад +1

    በተንኮል መንገድ ለዘላለምም ከድህነት አትወጡም

  • @ElsaGirma-h2x
    @ElsaGirma-h2x Месяц назад

    Echi gemed af egziabher yesrachun ystachu endatlekachew erkusoch

  • @TegestiTg
    @TegestiTg Месяц назад +1

    እረ ውይ ምንጉድ ነው 12:09

  • @ferdowstemam2204
    @ferdowstemam2204 Месяц назад +1

    ችግር እንደዚህ የሚያስብድ ከሆነ ሁላችንም አብደናል ማለት ነው እንዴ😮😮

  • @Yalefale
    @Yalefale Месяц назад +2

    ጋዜጠኛው ከሌሎቹ ተማር ባንድ ወገን አትፍረድ የነገረችህ ያሳምንም አያሳምንም ሁለቱንም አገናኛቸውና ከዛ እውነቱን አጣራ እነ ንስርን እነዱካ ሾውን እነ ሚኪን እያቸው ከነሱ ተማር

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Месяц назад

    አምላኬ ይችን አገር እንዴት አድርግ ጎ እንደሚያጠፍተ እኔ አላዉቅም

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад

    Inatina lij the same aremenay why the boy pain the price balegewach 😢😢😢😢😢😢

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +1

    ጋዘጤኛው ጀግና እንዳትለቃት እኔ ካነጋገሯ ቅናት ነው የእነቅልፍ ክኒን ያንቀላፋል እንጂ አያሳብድም

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +1

    የማይሰማ ጉድ የለ እህትማማቾች ካንድ ወንድ ወለዱ ነውር ነው ግን ታዲያ ልጁ ምን ያርጋችሁ???

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Месяц назад +4

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👍💯

  • @LetinaGHiwot
    @LetinaGHiwot Месяц назад

    እግዚአብሔር የማይፈሩ የጠንቃይና የጋኔን ፈረሶችን በሕግ ቦታ መፈረድ አለባቸው ይሕ ቀልድ ኑው በፊት መድሐኒቱ ስለ አልወሰደ ነው ብልሐለች አስብ

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 Месяц назад +1

    ምንእይነት ኩፉ ናቹ ግን ልጁ ምንኣደረገ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Месяц назад +1

    ስታስጠላ፣ ከግብሯ፣ከድምጿ፣ከመልኳ ጭምር። አይ አዲስ አበባ ስንቱን ኮተት ሰበሰብሽው። እኛ ስናድግ የጎረባት ቤት ቤታችን ጓዳችን ነበር፣ አይ ግዜ ሀጢአተኛ ሲበዛ ቅጣቱ ሁሉ ይዘገንናል። እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do Месяц назад +4

    የሆነች ዝገምተኛ ናት ድምጿ ሲደብር

  • @UserSamsung-i8p
    @UserSamsung-i8p Месяц назад

    Yetaraga machu inate nachu isu meni arega

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +1

    አባትና እናታቸው ገድለው ነው የሚንጨረጨሩት

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael Месяц назад +2

    ባክህ ሁልም ፊታቸው ብለቀቅ ጥሩ ነው ገበነኛ ሁሉ ፊቱ ቢታይ

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +1

    Enhtyi adehi lgeyi tefelgalhi enhti demu wdemaheni letasbhdahu enhtnai gehni negegrshmi serathi ylsemi enateshmi edsu tasferalhu

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Месяц назад +1

    So sad she need to go to jail. 😢😢😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад

    ጀግናዉ🎉🎉🎉🎉

  • @rahwaTekeste-x1g
    @rahwaTekeste-x1g Месяц назад

    ድራማ እየመስለን ነው ከብዙ ስው ጋር እከራከራከራለሁኝ ውነተኝ ነው እላለው ግን ብዙ ስው አያምኑኝም ወንጀለኛን ፊቱን ግልጽ አርግልን ወንጀለኝን ከደበክ ነገ ቦታ ቀይረው ሌላ
    ወንጀለኝ ይሰራል ተደጋጋሚ ወንጀል የሚሰሩት

  • @Tiresetemariyam
    @Tiresetemariyam Месяц назад

    መዳህኒአለምይጠብቅህጀግና

  • @AYINALEMAYI-g8d
    @AYINALEMAYI-g8d Месяц назад +1

    እማይታመን ሀቅ ነዉ በድሎ ትዘን ምን ትለምናታለህ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +2

    እምለው ጭራሽህግ የሚባል የለም ንብረት ስትወርስ በህግ መሄድ አትችይም ምን አይነት ትውልድ እየተፈጠረ ነው ገንዘብሽን ከፈለግሽ ህግ የለም አባትሽ የት ገባ ? ሞተ ነው ያላችሁት?

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +2

    From where she's coming she's poor knowledge balege where she's growing she's old but the way she's accent euuuuuuu😮😮😮

  • @BetiWarqu
    @BetiWarqu Месяц назад

    Baziw qaxal abat wadame faxari yaxabqah ❤️❤️❤️

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i Месяц назад

    ❤ጋዜጠኛሌላምወንጀልይኑርባታል

  • @Fekadu-m7t
    @Fekadu-m7t Месяц назад

    ወንድሜ በርታ

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Месяц назад

    ምን ጉድ ነው የምንሰማው እግዞ

  • @zeinakahsainaibhakitumderf7925
    @zeinakahsainaibhakitumderf7925 Месяц назад

    Indatlekat abatie❤❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад

    ❤ወላጅ ባጠፍው ልጅ ላይ መበቀል።❤

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Месяц назад

    እኔ ፡ እምለው ፡ ይሄ ፡ ነገር ፡ በፊትም ፡ ነበር ፡ ውይ ፡ እንኳንም ፡ ካገሬ ፡ ወጣሁ ፡ ውይ ፡ ውይ ፡

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 21 день назад

    ፈጣሪ ሁሉን ያያል