እመት ሸዋ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አዲስ አልበም | ቅምሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 178

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 9 месяцев назад +44

    የኔ ሽዋ የአማራ እምብርት ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ በጉጉት እንጠብቃለን ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሽዋ አንድ አማራ ❤❤❤

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 9 месяцев назад +4

      በትክክል አንድ አማራ የኢትዮጵያ ልጆች 💚💛❤👌

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 9 месяцев назад +92

    አስቹዬ ምርጥ የአማራ ልጅ ሸዋዬ የት ናችሁ💞

  • @Restore.s
    @Restore.s 9 месяцев назад +45

    " #ሸዋየው ድንኳኑ ስለሰፋበት
    ጎጆም አልቀለሰ የሚኖርበት "
    ክብር ሀገር ሊያቀኑ በሄዱበት ወድቀው ለቀሩ አባቶቻችን 🙏

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 9 месяцев назад +22

    ከተሜ ከተሜ ሸዋ አለማማጁ ባለ ዜና መዋል ያሀገር መሀል እጁ✊

  • @አሚድያAMEDIA
    @አሚድያAMEDIA 9 месяцев назад +38

    ማነው እንደ እኔ አስቻለውን የሚወደው
    ማነው አልበሙን በጉጉት እንደ እኔ እየጠበቀ ያለው ማነው !!

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 9 месяцев назад +34

    ሸዋ ሀገር አቀና፣💚💛❤
    I'm proud of my Shewa ancestors who built modern-day Ethiopia !

  • @blaegondrwa828
    @blaegondrwa828 9 месяцев назад +21

    ይመችህ አስቻለው ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ የኢትዮ ምሰሱ ❤️💛💚

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 9 месяцев назад +4

    👌👌👌 ምነው ሸዋ ከተቀመጠበት እማመ ሸዋ
    ምነው የሸዋ ስንቱን አስነሳው
    ምነው ሸዋ ሰልፍ ይዋሉ ፅጌ
    ምነው ሸዋ የወለደችው
    የጀማን ወንዝ ውሀ የጠጣ መሀፀን
    እንዴት ያለ ጀግና ይገላገል ይሆን
    ከእንጦጦ ተነስቶ በእምዬ ተመርቶ
    ሸዋ ሀገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ
    ከተሜ ከተሜ ሸዋ አለማማጁ
    ባለ ዜና መዋል የሀገር መሀል እጁ
    ሸዋየው ድንኳኑ ስለሠፋበት
    ጎጆም አልቀለሰ የሚኖርበት
    እ......ሒድ እግዲህ ...
    የኔ ልብ 🥰🥰🥰
    እናመሰግናለን ሸዋ ልጆች ደሜ❤

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 9 месяцев назад +7

    አስችዬ እኔ ቃል የለኝም ግን በቃ አተም የኛ እኛም ያንተ ስለሆንን እንኮራለን😮❤ ሸዋ አዲስ አበባ የንጉሶች ሀገር❤

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 9 месяцев назад +7

    የሸዋ ልጅ የለውም አባይ💪❤

  • @nerobikkal5178
    @nerobikkal5178 9 месяцев назад +7

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ሸዋ የጀግኖች ምድር አማራየ ውቦ ምድር ሸዋ❤❤❤

  • @EthioCulture1
    @EthioCulture1 9 месяцев назад +13

    ሸዋ❤❤
    0:24 ከእንጦጦ ተነስቶ በእምየ ተመርቶ
    ሸዋ አገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ

  • @melkam_movies
    @melkam_movies 9 месяцев назад +14

    ይሄ ምርጥ አልበም ሊለቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው 🎉🎉🎉

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 9 месяцев назад +4

    ሸዋ የአማራ ኩራት አሪፊ ስራ ነው አማራነት ታላቅነት የአማራ ክብር በቅርብ ይመለሣል

  • @gty2557
    @gty2557 9 месяцев назад +3

    ሸዋ ሀገር ሰሪ ጀግኖቻችን እወዳችኋለሁ ከወሎ እህታችሁ

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 9 месяцев назад +9

    ሸዋ ልቤ ትችላለህ አስቹ በርታ ወንድማችን ሙሉውን ለመስማት ጉጉቼ አለሁ❤❤❤

  • @birtukanwamanuel3981
    @birtukanwamanuel3981 9 месяцев назад +7

    ድንቅ ሥራ " እመት " ትልልቅ ሴት እናቶች ሲጣሩ እመት ነው እሚባለው ❤🙏💚💛❤️

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 9 месяцев назад

    ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እየታሰበ አማራዎች💚💛❤️

  • @ElianaSaleamlak
    @ElianaSaleamlak 9 месяцев назад

    የእውነት ትችላለህ ❤የኔ ዘመን ድምፃዊ አንተ ብቻ ነህ

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 9 месяцев назад +1

    አስቹ እናመሠግናለን የአማራን ታሪክ በዜማ ስለምታቀርብልን በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nesibuabebe-rd3dk
    @nesibuabebe-rd3dk 9 месяцев назад

    አስቻለው ጀግናው አንተን የወለደች መሐጸነ ለምለም ነች።የተባረክህ ነህ እኔ አመስግኜ ባልዘልቀውም አንተ ከልብ ታሪክ አዋቂ ነህ።ደስ እንዳስባልከኝ ደስ ያለ ህወት ኑርልኝ።እወድሀለሁ በርታልን አዲስ አበባ ሽዋ ታሪካዊቷ የአማራ ከተማ

  • @tegshe281
    @tegshe281 9 месяцев назад +3

    አስቹ በድጋሜ ልታስደምመን መጣህ ሙሉው እስኪለቀቅ በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @nahii578
    @nahii578 9 месяцев назад +4

    አስቻለው ፈጠነ ትለያለህ 🤌👌

  • @ሚስጥረ
    @ሚስጥረ 9 месяцев назад

    አያቴን አስታወስከኝ ...."እማመይ" ነዉ የምንላት❤❤❤

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 9 месяцев назад

    ሸዋየው ድንኳኑ ስለሰፋበት ጎጆ አልቀለሰ የሚኖርበት 😢 እውነት እኮ ነው😢

  • @dawitniguse576
    @dawitniguse576 9 месяцев назад

    ዋው ዋው ብቻ ዘፈን ይሄ ነው

  • @Fikir-j5w
    @Fikir-j5w 9 месяцев назад

    ምርጥ ስራ ነው ከቅምሻው ያስታውቃል የጋሽ ለማ ገብረህይወት ትዝታን ቀስቃሽ ነው

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 9 месяцев назад +2

    እንደኔ ጥር 3 የራቀበት ማነው🤔🤔😌😌

  • @tsiZom584
    @tsiZom584 9 месяцев назад +4

    አስቼ የአማራይቱ ልጅ እናከብርሀለን ከፍ በልልን በጉጉት እየጠበቅን ነው!

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 9 месяцев назад

    WOW ምርጥ ስራ በርታልን ✊💪
    ሀገር ሰሪው ሸዋ ስላማችሁ ይብዛልኝ 💪

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 9 месяцев назад

    መገን ሸዋጠቅላ ግዛት አማራዬ❤❤❤

  • @Wakandavibe5037
    @Wakandavibe5037 9 месяцев назад +1

    እረ ይሄማ video clip ያስፈልገዋል .🙏

  • @startube5599
    @startube5599 9 месяцев назад +4

    አስቹ ምርጥ የጥበብ ሰዉ I can't wait❤

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 9 месяцев назад

    ሸዋ የነጋሲ ዘሮች ሃገር መስራች
    አንድ አማራ

  • @MitaYab
    @MitaYab 9 месяцев назад +3

    Wow አስቻለው ❤❤አሪፍ ሰረ ነው 👌

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 9 месяцев назад +1

    አስቸ ምርጥ ስራ ነዎ።
    ሸዋ አማራ ተራራው

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 9 месяцев назад

    አቦ ጉሮሮሮ ይባርክ ማይ ሸዋ❤❤❤❤❤

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 9 месяцев назад +2

    "የጀማን ወንዝ ውሃ የጠጣ ማህፀን፣
    እንዴት ያለ ጀግና ይገላገል ይሆን።" ወቅታዊ ጥሪ !!!

  • @SamfordXo
    @SamfordXo 9 месяцев назад +5

    አስቼ ምርጥ ስራ አልበሙን እንጠብቃለን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 9 месяцев назад +1

    መንዜዎቹን አያቶቼን እያሰብኩ ወዝወዝ ልበለዋ!! 🤗
    #አማራነት ይለምልም!! ♥️

  • @kidistsiasb6232
    @kidistsiasb6232 9 месяцев назад +1

    #ሸዋ አማራ ደሜ

  • @BeReal5y
    @BeReal5y 9 месяцев назад

    ሸዋ ደሜ አማራዬ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 9 месяцев назад

    ❤ በጣም ተሰሚ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 9 месяцев назад

    "እናትዋ ጎንደር's my heartbeat and unforgettable always❤ መጀመሪያ ስለሰማውት ይሆን አላውቅም😢ከእናዋ ጎንደር ቀጥሎ ይሄን "ሸዋን" ወድጄዋለሁ stay continue አስቸዋዬ❤

  • @BirukGashu-c3f
    @BirukGashu-c3f 9 месяцев назад

    ምርጥ ስራ ❤❤❤

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 9 месяцев назад

    ማነው እንደ እኔ አስቻለውን የሚወደው

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 9 месяцев назад +1

    what a wonderful man he is !!! አስቸ ትችላለህ

  • @solomonAkale
    @solomonAkale 9 месяцев назад

    Shewa the Engineer's of built modern Ethiopia and will maintain it again.❤

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 9 месяцев назад

    I am proud of my shewa Ancestors ! They are hero, modern and smart as a Tug!!!Love shewa for ever@

  • @beletetube_
    @beletetube_ 9 месяцев назад +1

    የአስቻለው ወዳጅ Like🎉🎉🎉🎉

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 9 месяцев назад +1

    ዋውው ምርጥ ሰራ ነው የኔ ሸዋ አማራዬ😍😍😍

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ሰራ ነው እየሰራህ ያለህው በርታ🔥🔥🔥

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 9 месяцев назад

    ሽዋ የዐማራ መናገሻሻሻሻሻሻሻሻሻ ሀግሬሬ❤❤❤❤❤❤

  • @cheguveraab
    @cheguveraab 9 месяцев назад

    ምርጥ ስራ🎉

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 месяцев назад

    ዋውውውው መዘዝከው ነው የሚባለው ጀግንነቱን...!!!

  • @getnetmolla4171
    @getnetmolla4171 9 месяцев назад +9

    #Amhara great people great culture, love for this humble people!

  • @petrosworku3436
    @petrosworku3436 9 месяцев назад

    ምነው ሸዋ 🔥🔥🔥

  • @Hopejabera
    @Hopejabera 9 месяцев назад +1

    can't wait 😊

  • @eexx8265
    @eexx8265 9 месяцев назад

    ጠብቄ ነበር ለሸዋ❤

  • @MihiretMm
    @MihiretMm 9 месяцев назад

    የቃል ሰው ባለው ቀን አወጣው ❤❤❤

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 9 месяцев назад

    ዋውውውው

  • @chd444
    @chd444 9 месяцев назад

    አስቼ እርጂም እድሜ ከጤና❤❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 9 месяцев назад

    አስቼ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን❤❤❤ ከሸዋ ይፍት በጉጉት እጠብቃለን 🙏

  • @eyobgzachew
    @eyobgzachew 9 месяцев назад +1

    💚💛❤️ ምርጥ ስራ ነው

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 9 месяцев назад

    እር ሸዋዎቼ ገባ ገባ በሉ

  • @hiwot3848
    @hiwot3848 9 месяцев назад

    Can't wait

  • @mesekereme-lb6pg
    @mesekereme-lb6pg 9 месяцев назад

    ይመችህ አባቴ

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 9 месяцев назад

    አርብ እንዲህ ይረዝማል ጎበዝ

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 9 месяцев назад

    Wow wow❤

  • @kng4900
    @kng4900 9 месяцев назад +1

    አንተ ትለያለህ ምርጥ ስራ

  • @ZertihunButu-x3x
    @ZertihunButu-x3x 9 месяцев назад

    እሰይ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy 9 месяцев назад +3

    What a beat!

  • @bayecapital1205
    @bayecapital1205 9 месяцев назад

    Waiting...

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 9 месяцев назад +1

    የኔ ሸዋ❤❤❤🎉🎉

  • @DesalegnHaile-r8u
    @DesalegnHaile-r8u 9 месяцев назад

    እንዴት ያለ ጀግና ይገላገል ይሆን

  • @issui140
    @issui140 9 месяцев назад +1

    Ere tewu zare lekekulen begugut eko lalek new ere uuuuuuuuuuuu lekekut❤❤

  • @aden7425
    @aden7425 9 месяцев назад

    እማመይ ሸዋ❤❤❤

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 9 месяцев назад

    ሽዋወች ስወዳችሁ

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast 9 месяцев назад

    ይሄ ይለያል😳❤

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 9 месяцев назад

    እውነት አርብ ርቆብኛል❤❤❤

  • @mogiman
    @mogiman 9 месяцев назад

    አንተ ትለያለህ❤❤❤

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 9 месяцев назад

    ምርጥ አልበም

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto 9 месяцев назад

    መገን ሸዋ 🎉🎉🎉

  • @hewan676
    @hewan676 9 месяцев назад

    ምነው ሸዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yourdiyourdi5754
    @yourdiyourdi5754 9 месяцев назад

    ሽዋዬው ድንኳኑ ስለሰፋበት ጎጆም አልቀለሰ የሚኖርበት❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 9 месяцев назад

    ዋው በጣም አጓጓን

  • @fathimarana473
    @fathimarana473 9 месяцев назад

    Shwa Yetyo Ebrti Nechi

  • @የኑሬሚስትየወረኢሉዋ
    @የኑሬሚስትየወረኢሉዋ 9 месяцев назад

    እመት ሸዋ❤

  • @fasikawdejen6474
    @fasikawdejen6474 9 месяцев назад

    Wow betam tchlaleh

  • @weloyewa1
    @weloyewa1 9 месяцев назад

    ዋው አስቼ አልተቻለም💪😍💪😘

  • @eskindir_nega
    @eskindir_nega 9 месяцев назад

    10/10✅✅✅

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 9 месяцев назад +2

    በጉጉት ሞትንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏 መቼ ነው የሚለቀቅ

  • @53067
    @53067 9 месяцев назад

    አስቹ እየጠበቅንህ ነው

  • @LyuNguse
    @LyuNguse 9 месяцев назад

    አስቼ የኛ ጀግና 💚💛❤

  • @zewedudeboch
    @zewedudeboch 9 месяцев назад

    Ere Mechanew meleqeqew Begugut sanalq 😍😍😍

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 9 месяцев назад

    ዋውውውውው❤❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 9 месяцев назад

    Can't wait 🤩🤩🤩 till the video clip is released for this and Wollo song 💚💛❤️

  • @fathimarana473
    @fathimarana473 9 месяцев назад

    Asichuye Bertaln ❤❤❤❤❤

  • @EkuFano
    @EkuFano 9 месяцев назад

    ገራሚ ሙዚቃ❤

  • @ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ
    @ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ 9 месяцев назад

    አማራነት❤❤❤❤