Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያመለ በርቺ 1ኛ
ዳኞች የራሣቸው የሆነ ነገር አላቸው በምክንያት ነው የሚቀንሡት የበለጥ እንድሠሩ ነው ጥሩ አደኛኘት ነው። ❤❤
ሰወድሸ የኔ መልካም ሁለመናሸ የማይጠገብ
ያለምየ ጀግናይ ውድድድ
ዳኒ በጣም ጀግና ድምፃዊ ነክ 1ደኛ ወንድቶጣ እመኝልሀለው
ያለም ወርቅ እውነትም ወርቅ አለባበስሽን ስወድልሽ የሴት ወይዘሮ😍
Daniel is so supper!
ዛሬ ግን በጣም ያናዳሉ አቤል እና ብሌን 400 ሙሉ እዴት ይቀንሱባታ! በጣም ያናዳሉ ሀሌም አደኛ ብቶጣ ምኞቴ ነዉ ያለምዬ እባክሽ በርቺ ድጋሜ መድረክ ላይ እዲዉጡ አድርጊ በተረፍ ፈጣሪ ክፉዉን ያርቅልሽ
እኔም እንደተናደድኩ አጠይቂኝ ስህተት ሲኖር ልብ ብሎ አያይም ሳይኖር ደግሞ ይጃጃላል አቤል ተብየው እሷ እንደሆነች ሁሌም አንደኛ ነች
አሱማ አደኛ ነች ግን አደኛ ብቶጣ ብዬ ነዉ
Yalemye ba 11gnaw seat berichi diagnochi bizu gize yemilushn neger bedebi libi bey.e/her kachi gari yihun!!!
I i pm 9
ያለምየ ላች ቃል የለኝም በተለይ ድምጸሽ ገዳይነው
Yalem werk hulemenashin siwedew berchilign
ጎበዝ በጣም ቆንጆ አዘፋፈን
ዳኒ ግን በጣም ነው የወደድኩት ፐርፎርማንስህን
You always the best Yalemwork
ያለምወርቅ የታች ድምፅ ያስቸግርሻል ተብላ ብዙ ጊዜ ነግረዋታል ይህ የፍቅርአዲስ ይህ ዘፈን ከባድ ነው ግን ቆንጆ ለጆሮ በሚጥም መልኩ ነው ያቀረበችው ይህን ያክል እሚያስቀንስባት አልነበረም
አመሰግናለሁ 🙏
Yalemiyeeee
youtube.com/@mami453 ሰብስክረሰይብ
Proud of you
ወገኖች እባካችሁ... ዳኞችን አትውቀሱ @ አንውቀስ... ኩዋስ ⚽️👈 ተጫዋች ጎል ካስገባ ነጥብ ይያዝለታል.. ዘፋኝም እንደዛው... ለምን ግን ፈታችንን ፅጉራችንን በልቶን.. ፊታችንን እናካለንአረ ... አረጋጉት... በቃ እኛ ኢትዮጵያኖች.. ሁሌም ዲክታተር... አረጋጉት ::
ያለምወርቅ ወረደች
ዳኒ እነ ጋዝ ጥሌን እደሚተካ ተሥፉ አደርጋለሁ
እባካችሁ ያለምወርቅና ዳንኤል ፈገግታ ይኑራሽሁ። በጣም ጭር ያለ ሰፈር አታርጉት።
እነኚህ በልዩ ልዪ ሚዲያዎች እየተከናወኑ ያሉ ውድድሮች ለኪነ-ጥበቡም ሆነ ለተወዳዳሪዎች እያበረከቱ ያሉት ሙያዊ እገዛ በጣም ትልቅ ነገር ስለሆነ በዚህ ስራ ላይ የሚሳተፉ ሁሉ ሊበረታቱና እውቅናም ይገባቸዋል። ባህልና ቱሪዝም ሚኒሰቴርና ልዪ ልዪ አዋርዶችን የምታዘጋጁ አካላት እነኚህ ከጀርባ ሆነው ከያኒውን፣ ሙዚቀኛውንና ተዋንያንን....ወዘተ እያበቁና እያፈሩ ያሉ አካላትን ብታበረታቱ። በተረፈ አሁን አሁን አኛንም ቤታችን ቁጭ ብለን እየተመለከትንና ከናንተ ተምረን ጥበብን መረዳትና እይታችንን በማስፋት ዳኛ አድርጋችሁናልና አመሰግናለሁ። የአለም ወርቅ የተሰጠሽ አስተያዬ ትክክል ነው በፍቅርአዲስ፣ በእርጎዬ ቤተሰብና አሰፉ ሙዚቃዎችና ቅላፄዎች እየተወሰንሽና አዲስ ነገር እያጣንብሽ ስለሆነ እባክሽ ሌሎች ለአንቺ የሚስማሙትንም ብትሞክሪ እጅግ የበለጠ ነገር ትፈጥሪያለሽ ለምሳሌ(የእነ ሂሩት በቀለ፣ ብዙነሽ በቀለ፣......)
19
ዳኒ እግዚአብሔር ያሳድግህ
Fana lamrot des ylal bezu
ያለምየ የዛሬ የዳኞች ነጥብ አሰጣጥ የማስጠንቀቂያ ደወል መሆኑን ማወቅ አለብሽ ብዙ ደጋፊወች አሉሽ ለነሱም ስትይ በደንብ መስራት አለብሽ ።ገረመው ግን ውጤቱ ይገባዋል።
ያለምዬ አንቺ መቼም ታነቢዋለሽ ብዬ አስባለሁ ባንች ድምፅ በጣም ነዉ የምመሰጠው ግን ግን ሰሞኑን እየፍራሁ ነዉ አቤል እዳለሽ ሙዚቃ ምርጫ ስህተት ነጥብ መጣል ገጥሞሻል ዛርዬ ተናድጃለሁ ልጁ ጥሩ ሰርቶል ግን ብቃቱ እያለሽ መበለጥሽ የመጨረሻ ዙር ቢሆንስ.. አሁንም ደረጃሽን መልቀቅ የለብሽም ሙዚቃ ምርጫ ባክሽ
ሙዚቃውን የመምረጥ ችግር ካልሆነ የሁላችሁም ድምፅ መረዋነው እወዳችኋለሁ
ሁኔታውን ከነሰርፀ ዳኝነትና ከነ አብርሃም ሙያዊ ግምገማ ጋር ሲነፃፀር ዳኝነቱ የሞራል ድጋፍ ለመስጠት እንጂ ሙዚቃውን በተገቢ ሁኔታ ለመገምገም እንዳልሆነ ግልፅ ነው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወደ ኋላ መንሸራተት ምክንያቱ ከህጋዊነት አቀራረብ ወደስሜታዊነት ስለሚያደላ ቀደም ሲል የነበረውን እንኳ እየሳተ ነው የመጣ መሆኑ ነው። ከባህል ሙዚቃ ይዘት ሊላቀቅ ያልቻለውም በዚሁ ምክንያት ነው። እነ ሰርፀና አብርሃም በጥሩ አኳኋን የያዙትን ዳኝነት የቀሰመም አይመስክ። ለማንኛውም ለመሻሻል አዳዲስ ሀሳቦችን መፍጠር እንጂ! ያሉትን ማደስ የሚያስገኘው አይደለም። ብቻ! እየዬም ሲዳላ ነው ይባላልና አሁን ስለ ጥራት ማውራት ላይቻል ይችላል።
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👌👌👌🐅🐅💯💯
Ere yalemwork ataskefin muzika mircha astekakiy
ዳኞች ግን ዛሬ ምን ሆነው ነው?
አማራ ስለሆነች ነው እሚሆን አቤል ወፈፍ ያደርገዋል
Ene zeregnnet ayimechegnm bilen betam till yenetib kifitet eyabelaletish new be 100 yam bileyayu enji endet 300 yigermal rasishen zor bilesh teyiki ye techawotutin adamich bemn mikinyat?
She was Amazing so far. But now, the choice is wrong for her despite this beautiful song requires a lot!
ዛሬ ዳኞች ምን ነካችሁ ባንስ 9ሺ ማገኘት ነበረባት
Lm2
ዳኒዬ ከፍ ያለ ስኬት ያጋጥምክ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ ውያ ችሎታክ እግዜር ሞገስ ያስጥክ ድምፅክን ያባርክልክ
አቤል ችግርክ ምዲነዉ
Yalem work hule temesasaye zefenoch new yemetezefegnew why?
ያኔ ልጂ ነበረኩ አልሽ ብሌን
ወይ ሰገጤ ፖለቲካ ሆነ ዘፈን ብቃት ሚባል ነገር አያቁም በቃ የነሱ ብሄር ብቻ ይሁን ሌላው ነገር አያገባቸውም ያለም ወርቅ ጮሀ ብትወጣ እራሱ ከጣላችዋት ፍኖ ነው ሚዘምትባቹ በሉ ቻሉት
ሑለታችሑም ትችላላችሁ 👌👌👌👌
abel teyekute enebi selalechiwe newe zare fite yenesate yalemwerk
Yematireba
Balege yhe yswanm ysenm kber ynkal abel gobez dagna new tru new ymekerat
Aybalm endwem esu kezi yebelt endetsera nw yemichanat
ያለም ወርቅ ምንም ቢሆን ልዩ ደምፅ ነው ያለሽ
Yalemwork please you have to careful about your choice of music.
የማነ ዘፍነ ነው ግን
Gobezi
ጀግነ ትችላሌክ በረታ
@@mamasheayele4253 gobez Eshi
@@mamasheayele4253 🙏🙏🙏🙏
እንደማመር
Danihel,gobezi enem yealakekugnenber
አሁን ይሄ ምን ተብሎ ነው የሚዳኘው! የባህል ሙዚቃ ወይስ ዘመናዊ ሙዚቃ? ዳኞች ግጥሙን ነው! ውዝዋዜውን ነው! የድምፁን አሰካክ ወይስ የኦርኬስትራውን ህጋዊ አጀብ? ለሙዚቃ ባለሙያ በጣም የሚከብድ ስራ ይመስለኛል። የሀገሪቱን የሙዚቃ የቁልቁለት መንገድም የሚያሳይ ነው።
ያመለ በርቺ 1ኛ
ዳኞች የራሣቸው የሆነ ነገር አላቸው በምክንያት ነው የሚቀንሡት የበለጥ እንድሠሩ ነው ጥሩ አደኛኘት ነው። ❤❤
ሰወድሸ የኔ መልካም ሁለመናሸ የማይጠገብ
ያለምየ ጀግናይ ውድድድ
ዳኒ በጣም ጀግና ድምፃዊ ነክ 1ደኛ ወንድቶጣ እመኝልሀለው
ያለም ወርቅ እውነትም ወርቅ አለባበስሽን ስወድልሽ የሴት ወይዘሮ😍
Daniel is so supper!
ዛሬ ግን በጣም ያናዳሉ አቤል እና ብሌን 400 ሙሉ እዴት ይቀንሱባታ! በጣም ያናዳሉ ሀሌም አደኛ ብቶጣ ምኞቴ ነዉ ያለምዬ እባክሽ በርቺ ድጋሜ መድረክ ላይ እዲዉጡ አድርጊ በተረፍ ፈጣሪ ክፉዉን ያርቅልሽ
እኔም እንደተናደድኩ አጠይቂኝ ስህተት ሲኖር ልብ ብሎ አያይም ሳይኖር ደግሞ ይጃጃላል አቤል ተብየው እሷ እንደሆነች ሁሌም አንደኛ ነች
አሱማ አደኛ ነች ግን አደኛ ብቶጣ ብዬ ነዉ
Yalemye ba 11gnaw seat berichi diagnochi bizu gize yemilushn neger bedebi libi bey.e/her kachi gari yihun!!!
I i pm 9
ያለምየ ላች ቃል የለኝም በተለይ ድምጸሽ ገዳይነው
Yalem werk hulemenashin siwedew berchilign
ጎበዝ በጣም ቆንጆ አዘፋፈን
ዳኒ ግን በጣም ነው የወደድኩት ፐርፎርማንስህን
You always the best Yalemwork
ያለምወርቅ የታች ድምፅ ያስቸግርሻል ተብላ ብዙ ጊዜ ነግረዋታል ይህ የፍቅርአዲስ ይህ ዘፈን ከባድ ነው ግን ቆንጆ ለጆሮ በሚጥም መልኩ ነው ያቀረበችው ይህን ያክል እሚያስቀንስባት አልነበረም
አመሰግናለሁ 🙏
Yalemiyeeee
youtube.com/@mami453 ሰብስክረሰይብ
Proud of you
ወገኖች እባካችሁ... ዳኞችን አትውቀሱ @ አንውቀስ... ኩዋስ ⚽️👈 ተጫዋች ጎል ካስገባ ነጥብ ይያዝለታል.. ዘፋኝም እንደዛው... ለምን ግን ፈታችንን ፅጉራችንን በልቶን.. ፊታችንን እናካለን
አረ ... አረጋጉት... በቃ እኛ ኢትዮጵያኖች.. ሁሌም ዲክታተር... አረጋጉት ::