Tap to unmute

TEDDY AFRO - ዳስ ጣል (አንሳው) - Das Tal (Ansaw) | Track 1 (Official Lyrics Video)

Share
Embed
  • Published on Apr 15, 2026
  • ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
    ተጨማሪ ግጥምና ዜማ ፡- ነባር ብሂልና ባህላዊ ዜማ
    ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግ ፤ ማስተሪንግና ኪቦርድ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
    ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ
    ሊድ ጊታር ፡- ሮቤል መሐሪ
    ቤዝ ጊታር ፡- ሉዋም መሐሪ
    ክራር ፡- ታመነ መኮንን
    ማሲንቆ ፡- ቻላቸው አረጋ
    Connect with us for more.
    / teddyafromusic
    / teddyafromuzika
    / teddyafromuzika
    / teddyafromuzika
    © All rights reserved to Teddy Afro. Any unauthorized use copying or distribution is strictly prohibited.
    #teddyafro #Etorika #ኢቶሪካ #ethiopia #teddyafronewalbum

Comments •

  • @FntueYebrue
    @FntueYebrue 15 hours ago +18

    ማነው እንደኔ 18 በአንዴ አዳምጦ የጨርሰ❤❤❤

  • @eshetuterefe4060
    @eshetuterefe4060 18 hours ago +4978

    18 Music በሙሉ እኩል የሰማችሁ
    አለን በሉ 🙌🙌🙌

  • @HabenMulugeta
    @HabenMulugeta 15 hours ago +18

    ቴዲ ምን ጊዜም ስራዎችህ እንቁ እና ዘመን የማይሽራቸው ናቸው 🤴🏽👑

  • @bililigntadilo-j2s
    @bililigntadilo-j2s 15 hours ago +14

    ከሌላወቹ በልዩነት ይሄኛው እንደኔ ደጋግሞ የሰማ አለ? የምሬን ነው እምባየን እያበስኩ ነዉ የሰማሁት ።ለማንኛውም ንጉሱ ክበርልን በ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስም

  • @UncleWoWo655
    @UncleWoWo655 18 hours ago +2862

    የዛሬ 100 ዓመት ይህንን የምትሰማ ትውልድ፣ ከኛ ጥፋት ተምረህ የተሻለ ሐገር ፍጠር አደራ🙏

    • @Zedoman-t2e
      @Zedoman-t2e 17 hours ago +20

      አንተ ያላስቀመጥክለት ከየት

    • @UncleWoWo655
      @UncleWoWo655 17 hours ago +19

      እኔ ጥፋቴን ካመንኩ በቂዬ ነው። እስኪ ያንተን ልየው!

    • @MebratuAlemu-g7c
      @MebratuAlemu-g7c 17 hours ago +10

      What a historical comment

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 17 hours ago +7

      ይሄ ኮሜንት እራሱ ለታሪክ መቀመጥ አለበት ትልቅ መልክት ነዉ ስቃይና መከራ እንድሁም ዘርኝነት በእኛ ይብቃ ቀጣይ ትዉልድ ይማርበት

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan 17 hours ago +2

      bexam😢😢😢😢😢

  • @AbrhamMitiku-r9c
    @AbrhamMitiku-r9c 18 hours ago +2424

    መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር!

  • @hewita8694
    @hewita8694 16 hours ago +609

    እኛ የሸገር ልጆች ምን ቃል አለን ላንተ

    • @YirgalemAbera-c6x5x
      @YirgalemAbera-c6x5x 16 hours ago +1

      Ke kale believe nw

    • @minaso-u3h
      @minaso-u3h 16 hours ago +3

      ሸገር 🤕🤕 From Los Angeles America 🥰🥰🥰🥰

    • @freedom-z4l4l
      @freedom-z4l4l 16 hours ago +1

      ሸገር የሚባለውን ዘረኝነት ልትጀምሩ ይሆን ምድረ ጥንባታም ሁላ

    • @MikiyasYohannes-m1y
      @MikiyasYohannes-m1y 16 hours ago

      የሸገር ልጆች መልሳችን ይህ ነው

    • @1551mel
      @1551mel 15 hours ago +1

      Exactly, proud of Teddy

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 15 hours ago +4

    የሀገር ህመም, ለቅሶ, ምጥ ና ኡኡታ ባንድ track ቁጭ አምላክ ይባርክህ!

  • @Sualih-e4c
    @Sualih-e4c 16 hours ago +478

    እኔ ይሄን ሙዚቃ ለመስማት ዲማ በረሀ ላይ ነበርኩ ወርቅ ስራ ትቼ ሙዚቃውን ለማውረድ ሞተር ኮንትራት 3000ብር ከፍየ ኢንተርኔት አለበት ቦታ ሂጄ ነው የፃፍኩላችሁ እና 2050 ያላችሁ ሰዎች ሙዚቃውን ቃብዣችኋለሁ ሰላም ለሀገራኝን🎉🎉🎉🎉Teddy ❤sualih mohamed

    • @ZEDADIMASE-x4p
      @ZEDADIMASE-x4p 16 hours ago +9

      የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ 🥹

    • @Grapess1
      @Grapess1 16 hours ago +7

      አንተ ምርጥ ሰው 🥰

    • @aklilferda4853
      @aklilferda4853 16 hours ago +11

      ይሄ ለሀገር ፍቅር የተከፈለ ዋጋ ነዉ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @MekdelawitGetachew-u6f
      @MekdelawitGetachew-u6f 15 hours ago +4

      ይለያል የገደለው ባልሽ የሞተው አባትሽ ሆነና ምን ይደረግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @halimetMuhamed
      @halimetMuhamed 15 hours ago +5

      አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @MekdelawitYohannes
    @MekdelawitYohannes 17 hours ago +2214

    በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
    መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር
    ባቆዩት ሀገር ጀግኖች በአንድነት በአርበኝነት
    እንዴት ይገፋ ኢትዮጵያዊነት 🔥🔥🔥🇪🇹

  • @kahleamlakdessie5992
    @kahleamlakdessie5992 15 hours ago +6

    እያለቀስኩ ሰማሁት!!
    ሀገረ የሞተበት የት ሂዶ ያለቅሳል!

  • @meazaberhanu2347
    @meazaberhanu2347 15 hours ago +3

    አግዚአብሔር ይመስገን እደዛሬ ቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም 💚💛❤ ቴዲ አፍሮ የዚ ዘመን ቅን አሳቢ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤
    እቺናት የኛ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪�

  • @lightdesigntube
    @lightdesigntube 16 hours ago +199

    ለመጀመሪያጊዜ ሙሉ አልበም ሳላቋርጥ የሰማሁት ከ8:00--11:12በቀን ሚያዚያ 8/2018 በ32ዓመቴ ሰምቻለሁ ለታሪክ ይቀመጥ እድሜና ጤናው ይስጥ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 hours ago +76

    Thanks!ቴዲ የኢትዮጵያዊያን ኩራት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @NhattyMan
    @NhattyMan 16 hours ago +43

    ዘመንህን ሁሉ ስለ አንድነት / ኢትዮጵያ /አፍሪካ💚💛❤️ እንዴት ደስ ይላል።እናመሰግናለን ቴዶ

  • @FesashTube
    @FesashTube 15 hours ago +3

    ኧረ በማሪያም ትለያለህ የቅኔህ አረማመድ ኡፍፍፍፍፍ ኑርልን የሙዚቃው ንጉሳችን

  • @adeytvethiopia
    @adeytvethiopia 17 hours ago +1323

    ማነው እንደኔ ይሄን ሙዚቃ ከሌሎች አብልጦ የወደደው?
    ለኔ ከሁለም ትራኮቹ ይህን የበለጠ ወደድሁት።

  • @WitnessChi92
    @WitnessChi92 18 hours ago +1534

    እኛ የሸገር ልጆች ምን ቃል አለን ላንተ
    ይኸው መሃል ገብተው አደረጉን ዳር ያልከው ለኛ ነው ፈርሰን ገጠር ለገባነው ንጉስ ሺ አመት ንገስ 😭❤️

    • @AbrahamDereje-h9n
      @AbrahamDereje-h9n 17 hours ago +26

      ኮዬ ፈጬ ከተቱን እኮ😭😭

    • @BethelBeth-j6b
      @BethelBeth-j6b 17 hours ago +61

      ለሁሉም ነዉ ማሬ ገጠርምኮ ሰላም የለም ከሀገር አስወጥተዉ ለስደት ለበረሀ ጅብ ስለተሰጡት ነዉ ያዜመዉ ገጠር ሰላም ቢሆኑማ ሁሉም የጋራችን የናንተም ነበር😢😢😢😮

    • @HilenaWmariam-y3o
      @HilenaWmariam-y3o 17 hours ago +1

      በጣም 😢😢😢😢😢

    • @Helenawite-sd4it
      @Helenawite-sd4it 17 hours ago

      😢😢😢😢😢

    • @TedyAman-c7e
      @TedyAman-c7e 17 hours ago +12

      መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር👌

  • @Bekerahm
    @Bekerahm 15 hours ago +78

    ደፋር ባለቅኔ የህዝብ ድምጽ
    የተበዳዮች፣ የተገፊዎች አንደበት
    የድሆች የችግረኞች አባት
    ሀገሩን የሚወድ ሃይማኖቱን የሚያከብር
    እንደ ልብህ እንደ መልካምነት መድሐኒአለም መንግሥቱን ያውርስህ

  • @Ċoኪ
    @Ċoኪ 15 hours ago +5

    ቴዲዬ ቴዳዬ በቃ አንተ ንጉስ ነህ🥺🥺❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @MekonenMoked
    @MekonenMoked 18 hours ago +607

    በህይወቴ ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ግዜ 18 ዘፈን ቁጭ ብዬ ጨረሰኩ በጣም ምርጥ ዘፈን ተርቤ ነበረ እረጅም እድሜ ለንጉሱ LONG LIVE THE KING

    • @click-techs
      @click-techs 17 hours ago

      18 ነው እንደ? አልታወቀኝም ሲያቅ ነው ያወኩት

    • @BirhanuTareke-f5c7u
      @BirhanuTareke-f5c7u 17 hours ago

      Aygernim

    • @gjff8535
      @gjff8535 17 hours ago

      ማርያምን እኔም ሰምቼዋለሁ😂😂😂

    • @erminadew7087
      @erminadew7087 17 hours ago

      እኔም🥰

    • @Bushmen-u8b
      @Bushmen-u8b 16 hours ago

      ለሊት ስራ አርፍጄ ነው የሰማሁት አልቻልኩም አነባው ... የውስጤን ጡፍ ነው የለኮሰው
      እስካሁን ያልፍኩቸው ቀናት ሁሉ የዛሬው በለጠብኝ

  • @YeArsema-q5i7g
    @YeArsema-q5i7g 17 hours ago +658

    በ ቅዱስ ሚካኤል ንዘረት ነው
    የ ወንድ ጥግ የሰው ጥግ ጀግና ነህ የምር ድንቅ ሙዚቃ ኢትዮጵያየ

  • @እናት_ኢትዮ
    @እናት_ኢትዮ 18 hours ago +381

    ማነው እንደኔ ያለቀሰ በዚ ዘፈን ከሁሉም ዳስጣል የተመቸው👍👍👍

  • @asiyanasir9812
    @asiyanasir9812 15 hours ago +2

    አክሱም ላሊበላን
    በአንድ አለት አፅንቶ
    አልራመድ አለ
    ሀገር ተለያይቶ
    ምሰሶው ዘመመ
    ጣሪያውም ያፈሳል
    ሀገር የሞተበት
    የት ሄዶ ያለቅሳል
    ባሳደገኝ ቀዬ
    ባደኩበት መንደር
    ባይተዋር ሰው ሆኜ
    እንደሌለው ሀገር
    ያቆምኳትን ሰንደቅ
    ተፈትኜ በእሳት
    እንዴት አቀርቅሬ
    ባንዲራዬን ላንሳት(2)😭😭😭

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 16 hours ago +100

    ማንው እንደኔ ያለቀስ😢😢😢😢

  • @natig4866
    @natig4866 18 hours ago +774

    ይሄ የ ብሄር ዘፈን አደለም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንጂ ከገባን ሚያስለቅስ ዘፈን ነው😭

    • @Habtamu-bl7kz
      @Habtamu-bl7kz 17 hours ago +12

      ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
      እንዴት ይችላል ዝም ማለት

    • @HenokAbebe-g8m
      @HenokAbebe-g8m 17 hours ago +3

      ራስን ቺለ አልቂስ. 🤫

    • @efratahayemanot
      @efratahayemanot 17 hours ago +2

      አዎ በጣም ከባድ ስሜት ነዉ

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ 17 hours ago +8

      ​@HenokAbebe-g8mምን ኮሜንት ስር ያርመጠምጥሀል ፍየል

    • @Ruhama-q4v
      @Ruhama-q4v 17 hours ago

      Aslekesegn ere enenm

  • @MiheretTesfaye-b5w
    @MiheretTesfaye-b5w 16 hours ago +122

    ለዚነው ሁሉም ባንድ ድምፅ የሚወድክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @MesetuTilahun
    @MesetuTilahun 16 hours ago +101

    ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል😢😢😢

  • @Yemewdeshi21
    @Yemewdeshi21 15 hours ago +15

    ዝም ያለ ሰው ሲናገር እንደመስማት ምን ያክል የልብ እንደሚያደርስ ቃል አጣው እንባዬ ይናገር 🥺💚💛♥️

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 16 hours ago +56

    በማንነታችን ለተሰቃየነው ሀገር እደሌሌው ባይተዋር ለተደርግነው ይሁንልን😢😢
    ´´በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
    መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር´´
    ለታሪክ ይቀመጥ ንጉሱ🤴🤴🇪🇹💪💪💪🙏🙏🙏

    • @WorkeHaile
      @WorkeHaile 16 hours ago +1

      እዉነትነዉ፡እመቤቴን😢😢😢😢😢❤

  • @LemlemGaladigrat
    @LemlemGaladigrat 15 hours ago +1

    ተጋሩ ሓቂ ዘረባ ቴዲ ዘይምድናቅ ኣይከኣልን ኩላትና ኣድናቆትና ንግለፀሉ። ❤❤❤

  • @Silentt_Wealth
    @Silentt_Wealth 16 hours ago +113

    ይህ ሙዚቃ በማንነታቸው ምክንያት ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ተደርገው ለተንከራተቱ ኢትዮጵያውያን ይሁንልን💚💛❤️

    • @SamrawitSengal
      @SamrawitSengal 16 hours ago

      Yesss

    • @bitanyagulema8552
      @bitanyagulema8552 16 hours ago

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AwelArbsie
      @AwelArbsie 16 hours ago

      ጂል

  • @redifann
    @redifann 17 hours ago +287

    ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ስዓት ሙሉ ሙዚቃ ሰማሁ❤
    "መሐል ገቡና አቆሙን ከዳር😢😢😢

    • @zizilove-w6s
      @zizilove-w6s 17 hours ago

      😢

    • @TellTruth-l4n
      @TellTruth-l4n 17 hours ago +4

      አንተ የታጠከው ነፍጥ ነፃ ያላወጣህ በቴዲ አፍሮ ስንኝ ተፅናና!!! 😂😂😂😂😂😆😆😆😆

    • @hahuzo
      @hahuzo 17 hours ago +1

      ​@TellTruth-l4nአይንህ እያዬ ጆሮህ እየሰማ ኢትዮጵያ ለሰሯት ትመለሳለች

    • @tesfayefikre2370
      @tesfayefikre2370 17 hours ago +1

      👌👏👏👏👏👏👏 አንደኛ የሚገርም ዘፈን

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 17 hours ago +1

      ትክክል 💚💛❤️ 🙏 ✌️ 🏆🥇🤗🤣👏

  • @KbromMuluneh-g8r
    @KbromMuluneh-g8r 16 hours ago +61

    ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን ምጥ አታስምርም ልጅ እናቷን🥺👑

  • @HagosTeklebrhan
    @HagosTeklebrhan 15 hours ago +2

    ወጣት ካንሰር ከሚባሉ virus ፖለቲከኞች እራሳቹን ጠብቁ በተለየ ሁኔታ ደሞ በ 21 አመት አከባቢ ያላቹ 😢😢😢አንድ የሞወደው ወንድሜ አጥቻለው በትግራይ የነበረ ኩናት ውግያ ጀግኖች እያሉ እንዳያስጨርሱን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ፈረንሳይTube
    @ፈረንሳይTube 16 hours ago +84

    አዲስ አበባ
    አዱ ሸገሩ
    እንኳን ሸገሩ
    የሑሉ አይደል ወይ
    ሞላው ሐገሩ
    በፍቅር ጠርተው
    ከዳር እስከ ዳር
    መሐል ገቡና
    አቁሙን ከዳር😢💚💛❤️

  • @Muasbrown-p8n
    @Muasbrown-p8n 16 hours ago +60

    ሰው እንዴት በዚህ ልክ የሰውን ልብ ህመም ይገልጻል
    ትለያለህ ንጉሳችን ❤❤❤

    • @michaelsmith-u1d
      @michaelsmith-u1d 15 hours ago

      ችግርና ቦሶት ላውራ ልፃፍ ካልክ በጣም ቀላል ነው ምክንያቱም አለም የተሞላችው በችግርና ብሶት ነው ሲቀጥል ሺሻና ጫት መቃሚያ ሰፈሮች ፈርሰው ዳሩም ሲበዛብህ ነው 😂😂

  • @SisayNorga-c4c
    @SisayNorga-c4c 16 hours ago +64

    ምን አይነት ቅባት ነው ግን የተቀባው ቀሪውን ዘመንህን ፈጣሪ ባርኮ ያኑርልን

  • @dawitbirhanu-v5q
    @dawitbirhanu-v5q 15 hours ago

    በፍቅር ጠርተን ከዳር እስከ ዳር
    መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር😮

  • @ayuadubezu8352
    @ayuadubezu8352 17 hours ago +246

    ዳዊት በአምላኩ እንደ ልቤ ተባለ አንተ ደግሞ በእኛ በኢትዮጵያውያን እንደ ልባችን ነህ ቴዲያችን የሁላችንንም ህመም እህህህ ተነፈስክልን

    • @mekonnenamare2703
      @mekonnenamare2703 17 hours ago +3

      እንዲህ ነው ቴዶ የሀገር ጠላቶች ታመው ያድራሉ

    • @Danield5r
      @Danield5r 17 hours ago +1

      በትክክክል

    • @Eskedar-d1y
      @Eskedar-d1y 17 hours ago +5

      ኧረ ሰንት በግ ሰው አለ ቅዱሰ ዳዊትን ከቴዲ ጋር ማነፃፀር አይከብድም የምታነፃፅሩበትን እያወቃቹህ ገሶ ሁላ

    • @haimanotazene
      @haimanotazene 16 hours ago

      እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤

    • @ayuadubezu8352
      @ayuadubezu8352 16 hours ago

      ​@Eskedar-d1yአዋቂው እሺ ከሸገር ውጪ ነሽ መሰለኝ😂

  • @DagmawiDessie
    @DagmawiDessie 16 hours ago +105

    አስለቀሰኝ ማሪያምን።

  • @fasitube8764
    @fasitube8764 16 hours ago +143

    ለኛ ለአዲስ አበባሆች ተዘፈነልን🥹🥹

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 15 hours ago +2

    ወይኔ የትኛውን ልስማ በቴሌቪዥንና በስልኬ ከፍቼ ቤቱ ተደበላለቀ ከመጏጏቴ የተነሳ 😂😂

  • @AymenD-w9s
    @AymenD-w9s 16 hours ago +44

    ቴዲ አንተ ኮ ሀገር ነህ ኢትዮጵያ አንተ ነህ ❤❤❤እረጂም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @HlinaWubet
    @HlinaWubet 17 hours ago +168

    ሀገር የሞተበት የት ሂዶ ያለቅሳል💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Benegerachenlay
    @Benegerachenlay 18 hours ago +291

    የ አዲስ አባባ ልጆች የታለን? ወንድ ልጅ በቀላሉ አያለቅስም! አስለቀሰኝ!! ዳር አደረጉን!!! አሳዛኝ ዘመን!! እናመሰግንሃለን አንደበታችን!!!

    • @TellTruth-l4n
      @TellTruth-l4n 17 hours ago

      ሶፍት ከማቃበል ውጭ ሌላ ምንም አይደረግም!

    • @meseretteshome3468
      @meseretteshome3468 17 hours ago +15

      አይዞን እምዬ ፒያሳ የፋራ ጥርቅም ሆንሽብኝ ሰፈሬ ያለ አራዳ ከተማው ባዶ ወና ነው

    • @abrahamalemu5221
      @abrahamalemu5221 17 hours ago +1

      😢😢😢😢 Same here

    • @tesfamikaleGetachew-d2b
      @tesfamikaleGetachew-d2b 17 hours ago

      ​@TellTruth-l4nshtam

    • @TellTruth-l4n
      @TellTruth-l4n 17 hours ago

      @meseretteshome3468 ሶፍት ከማቃበል ውጭ ሌላ ምንም አይደረግም!

  • @GebeyawTaddele
    @GebeyawTaddele 15 hours ago +1

    በ 24 ሰዓት 5 million መግባት ያለበት አንሳው

  • @AwlexB
    @AwlexB 16 hours ago +46

    ማነው እደኔ ይህንን ሲሰማ ያለቀሰ ...... እምባ የማያልቅበት .....የደም እምባ....... ቴዲ ግዙፍ ነው ልክ እደ ሀገር ነው ........እናት ሀገሬን ለትውልድ ይቀመጥ

    • @BanchiBailie
      @BanchiBailie 16 hours ago

      😢😢😢😢ማርያምን እኔ 🥹🥹🥹🥹🙏🏿

  • @EmutiEmuti-t2w
    @EmutiEmuti-t2w 17 hours ago +255

    በማንነታቸው ለሚታረዱ ካለ ስራቸው ለሚታረዱ የአማራ እናቶች ለትግራይ እናቶች 😢እኔ ልሰቃይ የኔ ደግ ህዝብ

  • @binybenja4943
    @binybenja4943 16 hours ago +47

    ባንዲራዋን በነፃነት ማንሳት ያማረው like አድርግ

  • @mgech-q7m
    @mgech-q7m 15 hours ago +2

    ታቃላቹሁ የሄንን ዘፈን ስሰማ ያለፉት ይቅርና በኛ ህፃንነት የምናቃት አገሬ ትዝ አለቺኝ የሄንን ፁሁፍ ስጽፍ እምባዬ ሁላ መቆጣጠር እያቃተኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Danidanial-n5b
    @Danidanial-n5b 18 hours ago +118

    በስማም ቃል የለኝም ዝም ብለህ like አርግ ወገን ❤❤❤❤

  • @dawittegegn3177
    @dawittegegn3177 16 hours ago +70

    ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
    እንዴት ይችላል ዝም ማለት
    ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ
    የራሴን ጩኸት ተነጠኩኝ አማራዬ 💔💔😭😭

    • @ሰሜናዊት-ፀ1ሰ
      @ሰሜናዊት-ፀ1ሰ 16 hours ago +2

      ለአማራ ነዉ የተዘፈነዉ ለማለት ነዉ 🤣🤣🤣🤣አይ የእናንተ ነገር

    • @Alem-g9t
      @Alem-g9t 16 hours ago

      ​@ሰሜናዊት-ፀ1ሰአይ ላንቺ ነው ከብት

    • @hailking2614
      @hailking2614 16 hours ago +2

      @ሰሜናዊ- ዝም ብለሽ አታሽፙጪ ሁሉም በሚፈልገው እየተነተነ መቶርጐም ይችላል። ይሄ ጥበብ እኮ ነው- እንከፍ-።

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 17 hours ago +166

    ሙስሊም ነኝ ሙዚቃን መደገፍ አልችልም ግን ቴዲ አፍሮ ለዘላለም የምወደው ሰው ነው🎼 heroo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Orientalorthodoxy-i2i
      @Orientalorthodoxy-i2i 17 hours ago +23

      እኔም እንደ ክርስቲያን መደገፍ አልችልም ግን እንደ የሸገር ልጅ ስሜቴን፣ብሶቴን ፣ኢትዮጵያዊነቴን ከ ቴዳ ውጪ ማን ሊናገልኝ ይችላል 😢😢

    • @Hailegebrile
      @Hailegebrile 17 hours ago

      🇪🇹

    • @Yemaryam-h7q8u
      @Yemaryam-h7q8u 17 hours ago +9

      ቤትኛዉም እምነት ሙዚቃ አይፈቀድም ሙስሊም ሆኖ ዘፋኝ አለ ክርስቲያንም ጴንጤም ሆኖ ዘፋኝ አለ ፈጣሪ ለንስሐ ያብቃን

    • @andualemmohammed
      @andualemmohammed 17 hours ago +2

      Libam sew❤❤❤

    • @MuhdinMisbahA
      @MuhdinMisbahA 17 hours ago

      አሰስልምና ዘፈን አብሮ አይሔድም

  • @TarekegnTamirat-x2d
    @TarekegnTamirat-x2d 15 hours ago +1

    ታሪክ ተሰራ 👏👏👏👏

  • @ashenafiabeje-t7z
    @ashenafiabeje-t7z 16 hours ago +30

    ይህን ሙዚቃ የምትሰሙ እና ይህን ኮሜንት የምታነቡ የኢትዮጵያ ልጆች ከዘር ወተን በቴዲ ሙዚቃ አንድ ሁነን በሀገራችን በሰላም የምንኖርበት ይሁን።

  • @abrahamtedesse8036
    @abrahamtedesse8036 17 hours ago +118

    በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
    መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር
    ባቆዩት ሃገር ጀግኖች በአንድነት በአርበኝነት
    እንዴት ይገፋ ኢትዮጵያዊነት
    ለታሪክ ይቀመጥ ❤❤❤❤

    • @ይገምቱ
      @ይገምቱ 17 hours ago +1

      ኣንሳው ኣንሳው ኣንሳው

  • @KidistAyele-p5j
    @KidistAyele-p5j 16 hours ago +38

    ክብር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን የህዝብ አባት

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    ቴዎዎዎዎዎድሮስስስስስስ ካሳሁን❤❤❤❤🎉

  • @FitsumMengesha-v3k
    @FitsumMengesha-v3k 18 hours ago +270

    ከ100 አመት በኋላ ይሄ መልእክት ለልጆቼ ነው!! እንደምታዩት እርግጥኛ ነኝ !!! ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ የሚባል ንጉስ ነበር !!!

    • @Mountain.motivat
      @Mountain.motivat 17 hours ago +1

      Don't forget me 😂😉

    • @MekdasKasahun-s1r
      @MekdasKasahun-s1r 17 hours ago

      እሽ እዳይርሱት ይህን ንጉስ❤

    • @laa-23-m2c
      @laa-23-m2c 17 hours ago

      Poor fitsum first listen what he is saying in the music

    • @bamlakuamente8939
      @bamlakuamente8939 17 hours ago

      አባቱ ሻለቃ ካሳሁን ገርማሜ ልጅ ሆኜ በፖሊስ ሬዲዮ ፕሮግራም የምርመራ ፕሮግራም ሲያቁርብ እሰማው ነበር

    • @ናዝራዊያንነን
      @ናዝራዊያንነን 17 hours ago

      ልጆችህ የሉም መቶአመት

  • @habtamugetachew3246
    @habtamugetachew3246 17 hours ago +92

    ህዝቡ በሀገሩ ተስፋ ሊቆርጥ ባለበት ሰዓት ተስፋ የሚሰጥ ዜማህን ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
    ፍቅር ያሸንፋል❤

    • @KokitTube
      @KokitTube 17 hours ago

      የትኛው?

    • @HiwotMolla-w7f
      @HiwotMolla-w7f 17 hours ago +2

      ​@KokitTubeአሁን እምትሰማው ዳስ ጣል

    • @Rrtech-y5n
      @Rrtech-y5n 17 hours ago

      ❤❤❤❤koyen eko be Ethiopia tesfa kekortin

  • @TadyChanu
    @TadyChanu 17 hours ago +71

    1:42 ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል 😭😭😭😭😭

  • @Birtukangetachew-6550
    @Birtukangetachew-6550 15 hours ago +1

    dass talll😭🫡🫡🫡🫡🫡🫡🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 17 hours ago +28

    መታሰቢያነቱ ለአዲስ አበባ ተወላጆች 👍👍👍

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 15 hours ago

      በትክክል!!!!!!

  • @frehiwettadesse1782
    @frehiwettadesse1782 16 hours ago +88

    የልጅልጅልጄ ሆይ እኔ ቅምቅመ አያትህ የማወርስህ ቅርሴ እሄ ኢትዮሪካ አልበምን ነዉ የኛ ዘመን ንጉስ ቴድሮስ ካሳሁንን ስትሰማ ሁሌም እኔን አስበኝ።ፍሬህይወት ታደሰ❤።

    • @FrehiwotAmare-h6r
      @FrehiwotAmare-h6r 16 hours ago +3

      ❤እኔም አጋጣሚ ስማችን ተመሳሳይ ነው ፍሬህይወት አማረ

    • @jusepe1770
      @jusepe1770 16 hours ago

      😂

    • @getachewkebede-d8s
      @getachewkebede-d8s 16 hours ago

      @FrehiwotAmare-h6r Abo Nurulegni, Endenat ayentun wolaj yabezalen....Enim lelji kal gebahu beka

  • @SemhalAbrahe
    @SemhalAbrahe 17 hours ago +50

    እንዴት ይገፋ እትዮጵያዊነት ke tigray 😢 selam le Ethiopian All ☦️🇪🇹

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 16 hours ago +1

      Tariya siyafes yetebalew le Tigray nw....yegna yebetachen eras nachu. Ayzon, yehe ye zer system yegeresesal. Ethiopia maseriawa yefetal

    • @MeronSefiwhizb
      @MeronSefiwhizb 16 hours ago +1

      egziyabhear selamachin yimeleseln. Ke Amahara🥲

    • @Abrish-y5x
      @Abrish-y5x 16 hours ago

      ትግሬና አማራ ተስማሙና ከዚህ አረመኔ ታደጉን። ከአዋሳ ወንድማችሁ።

    • @SemhalAbrahe
      @SemhalAbrahe 16 hours ago +1

      God bless you all brother and sisters Ethiopian people blitsgna part egzabhr yatfakin eh 666😢

  • @meseretali3639
    @meseretali3639 15 hours ago

    ምን ቃል ይሆን ይኸንን ስሜት የሚገልፀሙ ቃልም የለኝ ብቻ ሁሌም ሞገስ ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን

  • @ቶፊቅአህመድ
    @ቶፊቅአህመድ 16 hours ago +9

    የዛሬ 200 አመት የምትሰማው ሰው እጅግ በጣም በከፋን ባዘንን ጊዜ😢 የሰማነው አልበም ነው❤😢

  • @DailyEnglishPractice21
    @DailyEnglishPractice21 16 hours ago +58

    ጀግኖች ሞቶዉላት
    በመርዝ ጋዝ ነፍረው ተንገብጊበዉ በእሳት
    ዘመን ተገላብጦ እንደት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BrtukanAk
    @BrtukanAk 16 hours ago +60

    በአመት 2018
    በወር 8
    በቀኑ 8
    8 ሰአት ላይ
    18 ሙዚቃ ታሪክ ተሰራ

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf 15 hours ago

    ምን ብዬ ላድንቅህ ቃል የለኝም ንጉሳችን ሺ አመት ኑርል የኢትዮቶጵያ ድምፅ ፈጣሪይ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @tayegetnet7866
    @tayegetnet7866 18 hours ago +286

    ዳስ ጣል (አንሳው) ሲለቀቅ እኩል የሰማችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን፡፡

    • @MikiAbel-ji4sl
      @MikiAbel-ji4sl 18 hours ago +1

      Enda hasab it’s not safe generation esu voice endhonw voice mihonw hezb yelam la tnsh geza ka hager wechi bihon atleast eska mercha

    • @sofikheso8154
      @sofikheso8154 18 hours ago

      አለን

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 17 hours ago

      አለን

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 17 hours ago

      እናንሳዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @poppina22
      @poppina22 17 hours ago

      አሜን ቴዲዬንም ይጠብቅልን🙏

  • @Bata-f6p
    @Bata-f6p 16 hours ago +44

    አስራ ሁለት ሆና
    አንድ ነብር ፈጃት 😮

  • @EdenGebreHaile
    @EdenGebreHaile 17 hours ago +156

    ሲረገጥ ባንዲራው ገና አሁን ሞቱ 😢😢😢😢😢 ችግራችንን አንተ ተነፈስከው❤❤❤❤❤

  • @YeshiworekMahamed
    @YeshiworekMahamed 15 hours ago +1

    አሰለቀሰኝ ማርያምን አንድ የሚንሆንበት ጊዜ ያምጣልን

  • @AddisuGedif
    @AddisuGedif 17 hours ago +73

    ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን
    ምጥ አታስተምርም ልጅ እናቷን
    ..........................................
    ወይድ አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን
    እኔ አዉቀዉ የለም ወይ ማንነቴን
    ...........................................
    ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዴራዬን
    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማዬን
    🙌🙌🙌

  • @MilionDegele
    @MilionDegele 16 hours ago +41

    I'm from Eritrea long life to you teddy afro❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @akabe2591
      @akabe2591 16 hours ago +1

      He doesn't accept the sovereignty of Eritrea. Never he will as if it matters.
      ERITREA 🇪🇷💚

    • @FreWassie
      @FreWassie 15 hours ago

      ​@akabe2591ger out from here. Why u come to us n crouded ny addus abeba, n for all eritria is responsible for our internal conflict..

  • @አትሮንስ-ሚዲያ
    @አትሮንስ-ሚዲያ 17 hours ago +77

    እነሆ በቀጣይ 2050 የምትመጣ አንተ የኢትዮጵያ ትውልድ ሆይ በእኔ ዘመን እንደ ኮከብ የሚያበራ አንድ ከያኒ ነበረን እርሱም ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ(ቴዲ አፍሮ)ይባላል እና በዛሬው ዕለት 8/08/2018 እንዲህ ያለ ህመማችንን የበላንን የሚያክ ስራ ሰጠን እናም አንተ ይሄን ኮሜንት የምታነብ አንተ ባለዓደራ ትውልድ ሆይ ኢትዮጵያን ለልጆችህ የምትመች አድርጋት❤

  • @awelmagna3355
    @awelmagna3355 15 hours ago +1

    ንጉሡ ባንተ ዘመን በመፈጠራችን እድለኞች ነን ሁሌም ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @DreamDream-s5o
    @DreamDream-s5o 16 hours ago +39

    አቤት ምን ቃል ይገኛል ላንተ ልክህ 🙌 King

  • @wanchatube8156
    @wanchatube8156 18 hours ago +281

    የዝምታው ግድግዳ ዛሬ ተደርምሶ፣
    ጥበብ አዲስ ልብስ አዲስ መልክ ለብሶ፣
    ከታሪክ ማህደር ፍቅርን አፍስሶ፣
    መጣ ያ የዜማው ንጉስ ዛሬ ተመልሶ❤❤

  • @YOHANNES_37
    @YOHANNES_37 18 hours ago +410

    ለታሪክ ይቀመጥ 8 ሰዓት አልደርስ ብሎን ጠብቀን ጠብቀን እኩል ሲለቀቅ ለሰማነው
    ቴዲዬ እኖድሃለን ለዘለዓለም🫶🫶❤️‍🩹❤️‍🩹

    • @bettyalemu44
      @bettyalemu44 18 hours ago +1

      SAME HERE

    • @Henok-f6o
      @Henok-f6o 18 hours ago

      🐐🐐🐐🔥🔥🔥8/8/18 8:00

    • @NebiatHussen
      @NebiatHussen 18 hours ago

      አለን ❤

    • @DAwetDev
      @DAwetDev 18 hours ago +1

      አለን ቁጭ ብለን

    • @fikerbelay3113
      @fikerbelay3113 18 hours ago

      ruclips.net/video/ADc9JPeLYi4/video.html&lc=UgyqdyK_6uFVn3_iV-d4AaABAg&si=rwcsRLjcPfz4_1jG

  • @zoomprise
    @zoomprise 15 hours ago

    የእግዛብሄር. ቃል ፊተኞች ዋለኞች ይሆናሉ . ይላል እንደ ገፋ የኢትዮጲያን በሆላ ይገፍሉ😊

  • @tadiwosbiksegn3587
    @tadiwosbiksegn3587 17 hours ago +74

    ገና ነው እያልኩት
    እራሴን በደልኩት
    ለካ እንዲህ ነው ማለቅ እህ እያሉ ነዶ
    ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሄዶ ❤❤❤

  • @AbuuTek
    @AbuuTek 17 hours ago +53

    በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
    መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር
    ባቆዩት ሀገር ጀግኖች በአንድነት
    እንዴት የገፋል ኢትዮጵያዊነት

  • @ElsaK-y7s
    @ElsaK-y7s 16 hours ago +176

    አዲስ አበባ
    አዶ ሸገሩ
    እንኳን ሸገሩ
    የሁሉ አይደል ወይ
    ሞላው ሀገሩ
    በፍቅር ጠርተው
    ከዳር እስከዳር
    መሀል ገቡና
    አቆሙን ከዳር😢😢😢😢

  • @tayezewdu5637
    @tayezewdu5637 15 hours ago

    ስለ ኢትዮጵያችን እንድንጨነቅ እና ተስፋ እንድናደርግ ብርታት ይስጠን

  • @janhoyterefe
    @janhoyterefe 17 hours ago +24

    የኢትዮጵያ ልጆች ዘረኝነትን ትጸየፉ ዘንድ የእኛን ዘመን አስቡ ።

  • @MTEH
    @MTEH 16 hours ago +29

    አባይ ለዘዴዉ
    በአፋ ይቀድማል
    አምኖ መከዳት
    አንዴት ያማል❤❤❤❤ 2:19

    • @Mikiserdar
      @Mikiserdar 15 hours ago +1

      ቅኔ ነው አብይ ለዘዴው በአፉ ይቀድማል ነው

  • @titishemeles2077
    @titishemeles2077 16 hours ago +24

    This song never gets old
    ይህ ሙዚቃ መቼም አያረጅም #1

  • @FoleFole-x9q
    @FoleFole-x9q 15 hours ago +1

    አንቴ ለእትዬጵያ የከፈልከዉ ፈጠር ይስጥ🤲

  • @ሳኦል
    @ሳኦል 16 hours ago +32

    ሀገር የሞተበት መች ያለቅሳል ሂዶ😢😢ላካ ሀገር የሞተበት የት ሂዶ ያለቅሳል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tewodrostadesse7651
    @tewodrostadesse7651 18 hours ago +123

    ኢትዮጵያ ሰላም ሆና ይሆን?❤🥺
    እኛ በ 8/8/18 አልበሙ እስኪለቀቅ ጠብቀን 8 ሰዓት ላይ ስንሰማ... ሰላም...🥺

  • @YamlaksraahmedZelke
    @YamlaksraahmedZelke 16 hours ago +58

    ጆሮዬ ተካሰ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም እንወድሀለን 🤴 8/8/2018 ......

    • @MamushNono
      @MamushNono 16 hours ago

      4t kiloo chenekatii

    • @HenokMemb
      @HenokMemb 16 hours ago

      @MamushNono No one should sacrifice for the dormant Ethiopians

  • @ethiopilots3986
    @ethiopilots3986 15 hours ago

    ውድ የ2088 ትውልድ ሆይ ይህ የኛ የ2018 ትውልድ ሀቅ ነው:: 🇪🇹ኢትዮጵያን🇪🇹 አደራ🙏🙏🙏

  • @Yitbarek_Zewde
    @Yitbarek_Zewde 16 hours ago +21

    በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
    መሃል ገቡና አቋሙን ከዳር 😢

  • @YosefGessese
    @YosefGessese 16 hours ago +26

    This album took me through every emotion;I cried, laughed, felt anger, hope, and everything in between. Thank you to the Teddy the Afro for creating something so powerful, honest, and deeply felt.

    • @Al-kb9we
      @Al-kb9we 16 hours ago +1

      እኔ የሆንኩትን ተናገርክ

  • @HulelemBsyee-v8p
    @HulelemBsyee-v8p 16 hours ago +28

    ፍቅርን ብዬ እንጅ ሰላምን ብዬ እነጂ እኔስ መታገሴ መቼ ከሀገር ይበልጣል እኔስ አንድ ነፍሴነ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @mesgnewtemeselew
    @mesgnewtemeselew 15 hours ago

    ምን ላደርግህ ሺዓመት ኑር ቃላት አጣሁ

  • @footboll6414
    @footboll6414 15 hours ago +5

    በ2050 አመተ ምህረት ይህንን የቴዲ አፍሮ ዘፈን ለምትሰሙ የልጅ ልጆቼ ሆይ💚💛❤️