Yechewata Engida - Ato Belay G /Tsadik Week One Part 2በፀጥታ እና ደህንነት ተቋም ውስጥ ያለፉበትን፣ያዩትን ፣የታዘቡትን ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 7

  • @MyD1010
    @MyD1010 2 года назад +3

    አቶ በላይ ድንቅ መፅሀፍ ነው የፃፉልን መረጃ እና ደህንነት የሌላት ሀገር ዋጋ ቢስ ናት ፣ የእነ CIA እና KGB MI5 እና የእስራኤል መረጃ መስሪያ ቤት ባይኖሩ ሀገሮቹ ዛሬ ባላቸው ቁመና ላይ ባልተገኙ፣
    በአፄው ዘመን ይህንኑ ታሳቢ ያደረገ በእውቀት ላይ የተመሰረተ የጦር ሀይል እና ሌሎችም መስሪያ ቤቶች ተቋቁሞ ነበር በእዛ ቋሚ ምሶሶ ላይ ነው እስከዛሬ ሀገር የቆየችው
    ክብረት ይስጥልን ለፀሀፊው

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 2 года назад +3

    ምን አለ ሁሉም አገር እንዴት እንደቆየች ቢያቅ ጥሩ ነዉ

  • @medigedbe2470
    @medigedbe2470 2 года назад

    I look forward to next week for the rest of the interview.

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 2 года назад

    I really appreciate his memory

  • @meazagebre3281
    @meazagebre3281 2 года назад +1

    ሸገሮች እንደምን አላችሁ የጋዘጠኝነት ልክ ራዲዮ ጣቢያችሁ ያስምሰክራል
    መዓዚ የማክርሽ የሰዉነት ልክ ከሙያ ምግር ጋር ማን እንዳንቺ
    እባክሽ የማከብራቸዉ የህግ ለሙያ አቶ ዘዉዱ ተፈራ ይባላሉ ላፉት ከ30 አመታት በላይ አንድ ተቋም ረጅም አመታት የሰሩ የተከበሩ በኮንትራት አስተዳደር ላይ በሀገሪቱ ካሉ ተመራጭ ባለሙያ ናቸዉ አሁን ላይ ለተለያዩ ባለሙዎች እያስተማሩ ስልጠና እየሰጡ ይገኘኛሉ፡፡ ጨዋታ አዋቂነና ሀገር ወዳድ ከገንዘብ ይልቅ ሰዉን የሚከብሩ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ የጨዋታ እንግዳ ብታቀርቢያቸዉ እና የህይወት ልምዳቸዉ ሌላዉ ሰዉ ብታጋሪን ፡፡

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 2 года назад

    የትግራይ ወያኔ በቂም በቀል ያፈረሰው በፕሮፌሽናል ሠራተኞች የተዋቀረውን ይህንን ወሳኝ መሥሪያ ቤት ነበር። ኢትዮጵያ እዚህ የደረሰችው በእልፍ አእላፍ ወታደራዊና ሲቪላዊ ዐርበኞች ከፍተኛ መሥዋዕትነት መሆኑን አዲሱ ትውልድ ማወቅ አለበት።