ክፍል 1. የአለም መጨረሻ ምልክቱ ምንድን ነው? በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 312

  • @bezawerkneh4756
    @bezawerkneh4756 9 лет назад +68

    ለቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ሄወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላክ ያለው ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውና በከንቱ ከማሰብና ከመጨነቅ ይልቅ በፀሎት እንድንተጋ እስከመጨረሻው በእግዚአብሔር እንድንፀና የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የመላክታት የፃድቃን ሰማእታት ተራዳይነት ከሁላችን ጋር ይሁን
    አሜን አሜን አሜን 
    ወንድማችን ሀይለገብርኤል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @bakos3406
      @bakos3406  9 лет назад

      Amen yene ihet Egziabhier yakberelgn. Hulachenem beyalenebet yeEgziabhier cherenet yeEmebetachen amalajenet ayleyen. Iske fitsamew derse tamnen tsenten indekoye bekoreb terara leMuse yesetewen heg eyaseben indenenor Medhanealem yerdan amen! 

    • @bezawerkneh4756
      @bezawerkneh4756 9 лет назад +1

      Amen amen amen wendma lehulachn

    • @marlalove4400
      @marlalove4400 9 лет назад +1

      ባኮስ Bakos amenn

    • @jdjebsje732
      @jdjebsje732 7 лет назад

      Makdes YasLase Lij

    • @maryemari8182
      @maryemari8182 7 лет назад

      Beza Werkneh አሜን አሜን አሜንንንንንንን

  • @tsegaaragawi1958
    @tsegaaragawi1958 8 лет назад +28

    አቤቱ ጌታ ሆያ በቃልህ እንፀና ዘንድ ቁድሰ ፍቃዶህ ይህን አሜን አሜን አሜን

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 5 лет назад

    በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዝኣብሄር ይክበር ይመስገን 🙏

  • @meseretkebede1418
    @meseretkebede1418 9 лет назад +2

    ቀሲስ ዘበነ ለማ በእግዚያብሄር ሰላምታ ሰላም እልሀለሁ እጅግ እጅግ አመሰግንሀለሁ ቤተክርስቲያናችን ያጣችው እንዳንተ ያለ ሰው ነው ጌታ የተደበቀውን ምስጢር ገልፆልህ ለኛም የምትተርፍ ሁን ጌታ አምላክ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ያድርገው

  • @khadija12hhgsg30
    @khadija12hhgsg30 7 лет назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦችን ያሳድርብን አሜን

  • @ፀጋሥላሴእንደቃልህልኑርአ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎቶ ዘምንክን የድግል ማሪያም ልጅ እየሡሥ ክረሥቶሥ ያረዝምልን አንተ የኢትዩጰያ ሙሤ ነህና
    የክረሥቶሥ ቤተሠቦች በሙሉ በፀለታችሁ አሥቡኝ ሥደተኝዋ እህታችሁ ሁለተ ማሪያም ለንሠሀ ያበቃን ዘንድ የአምላካችን ቅድሥ ፍቃዱ ይሆንልን አሜንአሜንአሜን!!!!!!!!!

  • @ruhamaasky1568
    @ruhamaasky1568 6 лет назад

    አቤቱ እግዚያብሔር አምላካችን ሆይ መጨረሻችን አሳምረው አቤቱ በመንገድህ ምራን!!!

  • @besrathabte2034
    @besrathabte2034 9 лет назад

    ዘበነ ለማ እኔ ለርሱ ምለውን ቃላት ያጥረያል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው!

  • @ከኔየበረታችሁአስቡኝበጾለ

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እባክዎን መምህር በሰው አገር ላለነው ላገራችን መሬት ና ለንስሀ ያበቃን ዘንድ በጾለትዎ ያስቡን

    • @betialemyun7061
      @betialemyun7061 7 лет назад

      የድንግል ማሪያም አገልጋይ

    • @beerasalm517
      @beerasalm517 7 лет назад

      የድንግል ማሪያም አገልጋይ የመምህርንሰለክቁጥረተባበሩኚ

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 6 лет назад +1

      ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ 😢😢😢😢😢👂👂👂👂😢😢😢😢👂👂👂👂😢😢😢👂👂👂💒💒💒💒💒😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 6 лет назад

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @habtmat4651
    @habtmat4651 5 лет назад

    ለቀሲሰ መምህረ ዘበነ ለማ ቃልሄወትን ይሰማልን

  • @lijsamitemesgen1964
    @lijsamitemesgen1964 5 лет назад

    ቃለሂወት ያሰማልን
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ
    @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ 8 лет назад +1

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ያብዛልን አሜን

  • @marammariam2135
    @marammariam2135 7 лет назад +8

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታየ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስደተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ

  • @lijzola9771
    @lijzola9771 9 лет назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርልን
    እስከመጨረሻው በእግዚአብሔር እንድንፀና የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የመላክታት የፃድቃን ሰማእታት ተራዳይነት ከሁላችን ጋር ይሁን
    ክብርና ምስጋና አምልኮ ለእግዚሀብሄር ይሁን አሜን

    • @liliwowwwaregawi769
      @liliwowwwaregawi769 6 лет назад

      ቃለሂወት የሰማልን ቀሪው ዘመንህን እግዛአብሄር አምላክ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @trsit4794
    @trsit4794 9 лет назад +1

    ወንድማችን ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርልን ክብርና ምስጋና አምልኮ ለእግዚሀብሄር ይሁን አሜን

    • @aynalemassefa6710
      @aynalemassefa6710 9 лет назад

      Qale hiwot yasemalin yeaglegelot zabanotin yarzemilen Ammen.

    • @tihune1620
      @tihune1620 9 лет назад

      AEMN AEMN AEMN KALE HIWET YASEMALIN YEMENIGITU WERASHOCHI YADIRIGEN TIBIT BETEFETSEMEBACHEW (BEGIF LETEGEDELU)wedimochachin nefis natachin tikumilachew .AEMN

    • @egzabharfekirnew5956
      @egzabharfekirnew5956 9 лет назад

      tehune warwar amaAman Aman Aman !

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ

    አቤቱ ጉዳችን
    ለሁላችንም ማስታዋልን ያድለን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Год назад

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ።

  • @kidisfbahiru92
    @kidisfbahiru92 7 лет назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሉት ዘመኖት ያርዝምልን እኝንም ለንስሃ ሞት ያብቃን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውማሪ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን አምላካችን መድሀኒታችን የድግል ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ በምህረቱ በቸርነቱ ያሥበን ለሚያምኑት ተአምር ያደርጋል ለማያምኑም ምአቱን ያመጣል ዛሬም ነገም ሥሙ ከፍ ከፍ ይበል

  • @እግዚአቤሄርመልካምነው

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን, እንደቸርነትህ

  • @mesretkonjo1971
    @mesretkonjo1971 8 лет назад +1

    መምህራችን ቃልሂወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መንግተ ስማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ በቃልህ ጸንተን እድንቆም እርዳን

  • @dittaaraya1326
    @dittaaraya1326 6 лет назад

    Amen amen kale hiwet yasmaln ezgabiher yirdan besu menged endnihed 🙏

  • @tarru716
    @tarru716 8 лет назад +1

    አሜን መምህራችን ቃልሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። መንግተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን (3)

  • @belihunmalede9132
    @belihunmalede9132 6 лет назад

    እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @ቤቲየድንግልማርያምልጅቤቲ

    እውነት ነው !! ሁሉም አደየተፈፀመ ነው
    መምህር ዘበነ ቃለሂይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አሜን 3

  • @daramdaram4063
    @daramdaram4063 6 лет назад

    አቤቱ ማርን ይቅረ በለን በፀሎት ፀንተን እንድንኖረ እግዚአብሔር ሆይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ

    ኣቤቱ በቸርነትህ ጎብኘኝ ለኔ ለሃጥያተኛው ባርያህ ነብሴን ቆሽሻለች ስጋየን ረክሰዋል ባንዳች እንካን ጥሩ ነገር የለኝም የምህረቱ ኣምላክ ለምህረት እንደመጣህና ለፍርድ ዳግመኛ እንደምትመጣ ኣምኘ ታምኛለው ስለ ቅዱስት ቅዱሳን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ በምህረትህ ጎብኘኝ ሸክሜን ከብዶኛል ወዳንተ እንድመጣ በራሴ በፈጠርኩት መሰናክል ታስሬ እንደጠፋ በግ ተቅበዥብዣለው ከእስር የምትፈታኝ ምህረት የምትሰጠኝ ኣንተ ነህ ኣምላኬ ጌታየ መድሃንየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ

    • @haam7111
      @haam7111 7 лет назад

      እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከሙሉ ጤናጋር አሜን

    • @selemonantero4650
      @selemonantero4650 8 лет назад

      ቃለ ሕይወት ያሠማልን

    • @اتبةيو
      @اتبةيو 7 лет назад +1

      ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ልዩነው 123

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል

    አሜን ፫ቃለህይዎት ያሰማል ተስፍመግስቱን ያውርስልን መምህርዶ/ርዘበነ

  • @meseretsamira9685
    @meseretsamira9685 6 лет назад

    amen amen ame
    n Mimihr zebana kalhuywet ysemaln edman ten yestawet

  • @HelenTesfaye-5o
    @HelenTesfaye-5o 8 лет назад +1

    ቃልሄወት ያሠማን እግዜአሀቤር ይጠብቅልን መምህራችንን፡

  • @ሁሉለበጉነው
    @ሁሉለበጉነው 9 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @hanamolaethiopia8882
    @hanamolaethiopia8882 9 лет назад

    kale hiwete yasamalene amen amen amen

  • @selamdeyu8561
    @selamdeyu8561 8 лет назад +2

    ,አሚን ቃለ ኀይወት ያሰመማለልን፡፡ አቤቱ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አድነን፡፡

    • @lebyeminkamezemurtebark3984
      @lebyeminkamezemurtebark3984 8 лет назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በቤቱ እንድንፀና ያድረገን ለሣጋ ወደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን

  • @woinshetyetwahdoligi3043
    @woinshetyetwahdoligi3043 7 лет назад +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @abrahamtamirat9093
    @abrahamtamirat9093 9 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥትን ያውርሥልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @MemeMeme-ss5db
    @MemeMeme-ss5db 9 лет назад

    በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @hanamaria4250
    @hanamaria4250 5 лет назад

    እእእእእእእ ግግግግግግ ዞዞዞዞዞዞ
    እእእእእእእ ግግግግግግግ ዞዞዞዞዞ
    እእእእእእእ ግግግግግግ ዞዞዞዞዞዞ
    አምላኬ አንተ አደራክን ግን መምህራችን እኔ ልሰማ ከበደኝ እግዚአብሔር አይሉን ብርታቱን ይስጥልን ቃል ሕይወት ያሰማልን!!

  • @hanamaria4250
    @hanamaria4250 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በቸርነቱ ያስበን

  • @ጉኒመሠለየእግዚአብሄርልጅ

    እግዚኦ መሀረነክርሥቶሥ አቤቱማረንይቅርበለን የኔሀፂያት በዛ

  • @yerusalemasmelash2138
    @yerusalemasmelash2138 9 лет назад

    Amen Amen Amen kl hiwet yasemaln

  • @milibeshah3020
    @milibeshah3020 8 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ

  • @cittycell6158
    @cittycell6158 6 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አምላክ ሁይ እንደቃልህ እሄድ ዘንድ ምራኝ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአንተታ

    AMEN+AMEN+AMEN+
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ
    ሰማያትን ያውርስልን
    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ!!!

  • @netsanetkidane6013
    @netsanetkidane6013 9 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!!!!

  • @tekleweini1199
    @tekleweini1199 8 лет назад

    le memhirachin lememhir d/r zeben lema kalehiwet ysemalin amen

  • @aresamyegbrhleljeselam
    @aresamyegbrhleljeselam 6 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስ ሞት አብቃን መጨረሻችንን በቤትክ ይሁን ጌታ ሆይ ስለ እናትክ ብለክ ማረን

  • @bselotebekele6869
    @bselotebekele6869 9 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 7 лет назад +1

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ይማረን መድሐኒያለም

  • @አልሚየማሪያምልጅ
    @አልሚየማሪያምልጅ 9 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር የመንግስቱወራሽያደረግን አሜን

    • @almazmulugata7006
      @almazmulugata7006 7 лет назад

      አልሚ የማሪያም ልጅ አሜንአሜን

    • @abb980
      @abb980 7 лет назад

      kale hiwati yasama ameen ameen ameen

  • @NoorNoor-qh2gt
    @NoorNoor-qh2gt 9 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ፀጋዓድዋ
    @ፀጋዓድዋ 8 лет назад

    amen kale hiwet yesma

  • @እኔምትውልድነኝብፅዒትእል

    Lememhrachn D/r Kesis Zebene LemmaYagelglot Zemenhin Yibarkiln Haile tebark
    Egnanm Yesemanewen belbonachn Yasadrln AmenAmen Amen!!

  • @walkermint4145
    @walkermint4145 9 лет назад

    Amen
    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @sarasara-oq4dy
    @sarasara-oq4dy 7 лет назад

    ቃለ ህወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @yaseny6044
    @yaseny6044 7 лет назад

    DESAIEYRGAየእግዛብሄር ባሪያ የድንግል ማርያም ልጂ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ

    ቃለህይውት ያስማልን

  • @kvncnbcbcn7981
    @kvncnbcbcn7981 7 лет назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ዘበነ

  • @ghenetghile6678
    @ghenetghile6678 5 лет назад

    Amen amen amen qal hwet yesmalna nhawina aboy qeshi zenebe egzqbhar xegu yebzhalkim

  • @rayrubi9806
    @rayrubi9806 8 лет назад +2

    ቃለ የህይወትን ያስማልን
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን። አቤቱ ጌታ እየሱስ። ከርሰቶሰ ማርን ይቅር በለን። ወደ ፀድቅከ ምራሀን።

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 7 лет назад +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 6 лет назад

    Kale hiwot yasenaln kesiz dokter zebene

  • @የማርያምልጅየማርያም-በ4ጘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን

  • @Ras561us
    @Ras561us 9 лет назад

    ameeeen kale hiwot yasemalen

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 лет назад +1

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን የተባለው ሁሉ ደርሷል

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 7 лет назад

    መምህር። ቃል እይወት ያሰማልን አሜን። አሜን። አሜን ።

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 7 лет назад

    ቃለህይወትያሰማልንመምህፀጋርዘበነ.እድሜና

  • @yypp5602
    @yypp5602 4 года назад

    ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @mkmkmkmk7695
    @mkmkmkmk7695 7 лет назад

    Amen amen amen qalwote yasemalen yagelgelote zimene yabarhen mageste semayite yawoselen bewuneti tebarkehe 💒💒💒Ethiopia orthodox lezelame tinore amen

  • @ምረትየማረያምልጅተዋህዶና

    ቃለህይወት ያሠማልን፡በእድሜ በጤና ያቆይልን፡አሚን አሚን አሚን

  • @samuser4277
    @samuser4277 7 лет назад

    ቃለሒወትያስማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 8 лет назад

    Amen Amen Amen !!!!!!!
    Qalehywet yasemaln !!!!!!!

  • @ድንግልሆይአንቺጠቢቂኝ

    amen amen bewnet memrachin kalhiwet yasemaln yagelgelot zemnekn egziyabher yebarklen fexari erjiem edeme kexenagar yadeleln #amen

  • @tesfaldetsemerab5568
    @tesfaldetsemerab5568 9 лет назад

    qule hiwet yesmalina hawina dr zebene

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-በ7ጠ

    አሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @mesertwolde1525
    @mesertwolde1525 7 лет назад

    amen amen kale hewaten yasemalen
    bedema ena betena yexabekeln amen

  • @sabagebrekidan6171
    @sabagebrekidan6171 8 лет назад

    kale heywte yasmalne

  • @mgbneshgebrabzgi1276
    @mgbneshgebrabzgi1276 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በቃልህ እንፀና ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን

  • @sarafentaw8045
    @sarafentaw8045 8 лет назад

    amen kalehiwtn yasmalen amen

  • @ማህሌትኦርቶዶክስነኝ

    tsegawen yabezaleh abezeto yebarekh endanete yaluten abatoch yabezalen amen amen amen

  • @zaidzeru2086
    @zaidzeru2086 7 лет назад +1

    Kalhiwat yasemalen

  • @yordanoslove4937
    @yordanoslove4937 6 лет назад

    amen kal hiwot yasmaln memhirachn enda nena tena kbr ena tega rgzabehr yrsteln

  • @emebetbekele1754
    @emebetbekele1754 9 лет назад

    Amen Amen kela hihot yesamalegn mangesat semayetan yewaresalen

  • @melkambiset9940
    @melkambiset9940 9 лет назад

    ኣሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @gkkunudui8022
    @gkkunudui8022 7 лет назад +1

    amen Amen Amen
    mimiher zebana kalhuywet ysemalen
    edmana xena ysetawet

  • @kibirherima3258
    @kibirherima3258 8 лет назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @እሙየድንግልልጅ
    @እሙየድንግልልጅ 8 лет назад

    Amen Amen Amen ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sgjsghj3905
    @sgjsghj3905 8 лет назад +1

    Amen abat geta hoy yasasah anet tbekin mastwalen adelin amen

  • @teniagirma7054
    @teniagirma7054 9 лет назад

    kala hewate yasmilegn amen

  • @asenakudagen9574
    @asenakudagen9574 8 лет назад +1

    ቃለ ህይውት ይስማልን

  • @ሳአድብንትሚፍታ
    @ሳአድብንትሚፍታ 8 лет назад

    kale hewet yasemalen!

  • @aadana6094
    @aadana6094 7 лет назад

    Amne amne amne kalhyute yasmlne

  • @kibirlemaryamkirstosinyewe4546
    @kibirlemaryamkirstosinyewe4546 7 лет назад

    Le memhirachn kale hiwet yasemalin yagelgilot zemenhim e/r yibarkilih. Enanim yesemanewn belbachn yasadirlin amen

  • @hsjjf2639
    @hsjjf2639 9 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ወት ያሰማልን አሜን

  • @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
    @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ 7 лет назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን