በስህተት መስተፋቅር ተሰርቶባቸው በፍቅር ያበዱት አናት መጨረሻ !! | አጋልጥ | Negusmedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 239

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  Год назад +23

    ክፍል 1 ላልተመለከታችሁ
    👇👇👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/XDgPYx8AIYg/видео.htmlsi=GXTL72qPiOu5TJ99

  • @Giontube12
    @Giontube12 10 месяцев назад +2

    ልጁ በፍቅር ታውሮ ያልተገባ ነገር ቢያደርግም በጣም ንፁህ ልብ አለው።

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Год назад +59

    ተመስገን ክብር ለፈጣሪ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃዎት የኔ እናት። በዚህ አጋጣሚ እንደዚህ አይነት ቆሻሻ አስተሳሰብ ያላችሁ እርኩሶች አርፋችሁ ተቀመጡ።

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 Год назад +1

      በጣም ወላሂ ባለየ ነው እኔ የሚገረመኝ የጠናቆየች

    • @misrakshasho
      @misrakshasho Год назад

      የሚገርመው መሰተፋቅር ሰሪው መዳኔት አለው ወይ ተብሎ ሲጠየቅ የለውም ሞት ብቻ ነው ያለው ሲደብቅ በፀበል እንደሚዳን 100% እያወቀ እንዳይታወቅ ይፈልጋል ።ግን ደሞ ተመሰገን ነው መናገሩ ሳይናገር መጥፋት ይችል ነበረ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Год назад

      SABSKRYB.ARKUSHU.

  • @DhgfggtHytt
    @DhgfggtHytt Год назад +42

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ሁሉ ለሰራዊት ጌታ ይሁን ❤🥰👏🥰👏🥰👏🥰👏

  • @TgasTagas
    @TgasTagas Год назад +24

    ተመስገን ለፈጣሪ የሜሳነው ነገር የለም
    እልልልልል ክብር አና ምስጋና ላምላክ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +32

    እልልልል ተመስገን ልጁ ለህግ መቅረብ አለበት
    ንጉስ ክበርልን

    • @Hayat-s6l
      @Hayat-s6l Год назад

      እኔይሔንአልደግፍምምክንያቱምይቅርታለእግዜርብሎን😮😮😮😮😮😮

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Год назад +27

    እስይ እኳንም ወደ እራሳቸው ተመለሱ ❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Год назад +13

    ምንም ክስ አየስፍልገም እግዚአብሔር ታላቁን ነገር ስራውን ስር ይል ለእግዚአብሔር ስጡት ድህና እንኳን ውድቤታችሁ ገባችሁ ተውት

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj Год назад +11

    በጣም ደስ ይላል እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድማችን

  • @haymanotgebeyehu9240
    @haymanotgebeyehu9240 Год назад +16

    እናትና ልጅ ለዚህ ነፃነት ያበቃችሁን የድንግል ማርያምን ልጅ ማስደሰት ከፈለጋችሁ ልጁን መርገም ሳይሆን ለልጁ መፀለይ ልጁንም ወደ ፀበል መውሰድ ነው እንጅ መራገም በረከታችሁን ያሳጣችኃል!!! ልጁ እንደማንም ሃጢያት ሰራ ግን ግን ንስሃውን በአደባባይ የገባ እግዚአብሔር የሚወደው ልብ ያለው ሰው ነውና እኔን ፀፀቱ አስቀንቶኛል!!!

  • @gcy3510
    @gcy3510 Год назад +6

    በጠም ደሥ ብሎናል እናታችን ወደጤናቻው ባማመለሰቻው ልጅም ጎበዝ ናት እንኮነ ደሥ አለሽ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Год назад +6

    እሰይ. ተመስገን አምላኬ እህቴ. እኮን. ደስ አለሽ እናትሽን እኮን ተሻላቸው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Год назад +1

    ኦ እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህ ሰይጣን ተገላገላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አላሀምዱ ሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleebrahimsebleseble6996
    @sebleebrahimsebleseble6996 Год назад +1

    እሰይ የሴት በላይ ማሻ አላህ ይህ ነዉ ባሀላችን ብዙ አይቻለሁ እዚህ ቤት ቡና ሲፈረሽ አየሁ ደስ ይላል እናትሸንም እንኳን ለዚህ አበቃልሽ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Год назад +3

    ጋዜጠኛ በርታ ነፍስ አድን ሥራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከመላው ክሩህ ጋር ክብር ይገባችኋል በርቱ ቀጥሉበት። ይሄንን መጥፎ መንፈስ የሚሰሩት ሁሉ ለሕግ መቅረብ አለባቸው ሰው በሥርዓት መኖር አለበት

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Год назад +1

    ስንጠብቀው የነበረ ታሪክ መጨረሻው የእናታችን ጤና ተመልሶ መስማታችን እጅግ ደስ ብሎናል የዚህ አይነት አስነዋሪ ድርጊት የምትስሩ እባካችሁ ተቆጠቡ መጨረሻው አያምርምና❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 Год назад +3

    መሸ አለህ በጠም ደሰ ይለል ኡከን ተሸለቸዉ❤❤❤❤❤

  • @hawahawa9874
    @hawahawa9874 Год назад +4

    እንኳን በሰላም በጣህ ባባ ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበርዉ❤❤❤❤❤

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 Год назад +5

    ተመስገን የፈጠረን አምላክ ጥሎ አይጥለንም እናታችን እንካንተፈወሱ ጭርሶ ይማሮት አሜን

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 Год назад +2

    እግዚኣብሔር. ይክበር ይመሰገን. ምን. ይሳነዋል የኔ. ጌታ. ክብር ክብር. ይግባህ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ Год назад +1

    ተመስገን ማዘረየ ወደ ጤናቸው ተመልስዋል ተመስገን እግዚአብሔር አይሳነው ጋዜጠኛውን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Год назад +4

    ክብር ምስጋና ይሁን ለሀያሉ ጌታ ለእግዚአብሔር እኳንም ተሻለወት እናታችን እመቤታችን ከድህ አይነቶች ትጠብቀን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Год назад +5

    እሰይ አልሀምዱሊላ እኳን ወደቀልባቸውተመለሱ አልሀምዱሊላ

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 Год назад +1

    ተመስገን አምላካችን ላንተ ምን ይሳንካል እናቴ እንካን ደስ አሎት እንኳን አምላክ አዳኖት ክብር ለአምላካችን❤❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Год назад +1

    ክብር ለእናትና ልጁ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እማየ እንኳን ተሻለወት ጨርሶ ይማርወት

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አጋንት ስልጣኑ ለግዜዉ ነዉ እውነተኛ ስልጣን መግደልም ማዳንም ለአዱና ለናቱ ለቸሩ መድሃኒያለም ክብረና ምስጋና ይሁነዉ ሰይጣን ካወቁበት ለፈጣሪ ብቻ ዉስጥን ካሳመንን ፍፁም ድህነት ከእረሱ ነዉ❤❤

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru4902 Год назад +6

    አለህምዱሊላ❤❤❤

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Год назад +1

    ፈጣሪ እንካን ወደራሶ መመለሶ ክብር ምስጋና ለጌታ እንዲህ የሚያረጉት ስዎች ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ንጉስ ሚያ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ስነምግባርህ ያለህ መልካምነት በጣም ምርጥ ነህ ፈጣሪ ከሁሉም ይጠብቅህ ሁላችሁንም በዚህ ውስጥ ሁሉ ከካሜራ በስተጀርባ ላሉት ሁሉ እራሳችሁንም እየጠበቃችሁ ከእግዛብሄር ጋር መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣምነበር የለቀስኩት ክብር ምስጋናለድግልማረያምልጂ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Год назад +1

    ጋዜጠኛ እንኳን ደስ አለህ በጣም ለፍተሀል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs Год назад +5

    እንኳን ደስ አላችው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigesit8751
    @tigesit8751 Год назад +1

    Wow tamasigen amilake ❤❤❤elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel ❤❤❤❤

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 Год назад +2

    ልጁ የፈጸመው ተግባር የሚወገዝ ነው ቀርቦ ማስረዳቱ እናት እንዲድኑ መንገድ ከፍቷልና ቢመሠገን አይከፋም

  • @ועח
    @ועח Год назад +1

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል 🙏 ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤🇪🇷

  • @አዱየገብርኤልልጅ

    ክብር ምስጋና ይሁን ለእናት እና ልጁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እርኩስ መንፈስ ሁሉ በስላሴ ስም ታሰር ስልጣን የለህም

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Год назад +1

    አሁንም ችላ አትበሉ ጠላት ይተኛም በፀሎት በፆም በስግደት የነ መምህር ተስፋዬ አበራን ፈተና ገጠመኝ በደንብ ተከታተሉ

  • @Desta-d8h
    @Desta-d8h Год назад

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር እናትሽን እና አንቺን ይጠብቅልሽ ያንቺ ቅነት ነው እግዚአብሔር የረዳሽ አይዞሽ

  • @bzuneshgoshu6646
    @bzuneshgoshu6646 Год назад

    እንኳን ለዚህ አብቃዎት እናታችን ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣
    እንደዚ አይነት ክፉ ሰዎችን እግዚአብሔር በክፉ ይምታቸው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Год назад

    እሰይ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ ክፋ ከመስራት ከክፉዎችም መድሀኒያለም ይሰውረን❤!!

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад +1

    ታማስጌና እዲሖኖሰለየወቻበጠሚደስ ብሎኛል ለገዚሐብሔር የማዪሰን ዬለም ክብር ለግዚሐብሔር ይሁን🙏🙏

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 11 месяцев назад

    እሰይ ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ የቱንም ሀጢያት ቢሆን ከፈጣሪ ሀይል የሚበልጥ የለም እንኳን ረዳሽ የኔ እናት።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад

    አሁንም ገጠመኝ አዳምጡ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተሻለወት በጣም ደስ ይላል ገጠመኝ አዳምጡ በመምህር ተስፋየ አበራ የሚተላለፈውን

  • @muludejen9244
    @muludejen9244 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ተሻላቸው ፀበላችን ፈውስ ነው

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Год назад

    እዚአብሔር ይመስገን ጠላት አፈረ፡፡ እናቴ መድኃኒዓለም ጨርሶ ይማርዎት አይዞችሁ በርቱ ለእግዚያብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡ በእግዚአብሔር የማይቻል የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ፡፡

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u Год назад +2

    አልኸምዱሊላ

  • @EmebetMersha-e7j
    @EmebetMersha-e7j 11 месяцев назад

    እግዛብሔር ይመሰገን ስሙ ድንቅ ነው ማዳኑ ተመሰከረ

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f Год назад

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እማዬ አይራገሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው እሱ ቢያስተውል እና እግዚአብሔር ቢያውቅ ይህን አያደርግም ነበር ፀሎት አድርጉ ስገዱ እመብርሀን አለች ለየዋሀን

  • @Mነኝየመዳምታክሲ
    @Mነኝየመዳምታክሲ Год назад +1

    እልልልልልል ተመስጌን ጌታየ ላተምን ይሳንሀል ፈጣሪ

  • @fikeruermias3163
    @fikeruermias3163 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሀሉን ይቺለል❤❤

  • @dtnsota
    @dtnsota Год назад +1

    በክርስትና ህይወት አለመጠንከር ይሄ ነው መጨረሻው እኚህ እናት ቢፆሙ ቢፀልዩ ቢሰግዱ ቢቆርቡ ይሄ ሁሉ ችግር አይፈጠርም ነበር
    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆኑ ብዙ ሰዎች የእምነት ሀይማኖት ሳይሆን የልምድ ወይም የባህል ሆነና ብዙዎቻችን ለእንደዚህ አይነት ችግር ተዳርገናል እና ለወደፊቱም ቢሆን እኝ እናት ቢቆርቡ በጣም ጥሩ ነው አሁንም ከልጁ ጋር ያለውን ችግር ስሙዝሊ ካላስተካከሉት በእልህ ያሳድስባቸውና የባሰ ችግር ውስጥ ይገባሉ እና በተቻለ መጠን ስሙዝሊ መጨረስ ጥሩ ይመስለኛል

    • @sabawelu7045
      @sabawelu7045 10 месяцев назад

      ትክክል ነው ከእግዚአብሔር የራቀ ሰው የሥም ክርስትና ሁነን ነው

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc Год назад +1

    Elelelelelele tamasegen Amelke lasawu yemachale le egzhber yichalale ❤❤❤❤❤

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene Год назад +2

    Min yesanawal legezaber uuuuuuff igzaber tamasgen bexam bexam des bilognal 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @asianilo2894
    @asianilo2894 Год назад

    አልልልልልል አግዛብሔር ይመስገን አንኳን ለዚህ አበቃዎት ለፈጣሪ የሚሳነው የለሞ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Год назад +1

    በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም እግዚያብሄር ታሪክን ይቀይራል ተመስገን በዳዩ ራሱን ነው የበደለው መተተኞችን ይሰባብራቸው

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 Год назад +5

    የት ፀበል ነው ከሄዱት ምክንያቱም የኔ ጥያቄ ነው የስንት ጥያቄም የሆነ ይችላል

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Год назад +1

    ሥለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @wincell9735
    @wincell9735 Год назад

    ተመስገን ጌታ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እማማ አይዞኝ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል እና እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርታ ለእግዛብሔር ነው ትልቁ እራስሆትን አወቁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Год назад +1

    እናተ የሚድያ ባለቤቶች እዳው በፈጠራችሁ ጥቆላ የሚሰራውን ዋናውን ዳቢሎስ እዬተከታተላችሁ ከምድረገጥ አጥፉልን የሰው ህይወት እያበላሹ ሀገሪቱን ለዚህ ዬዳረጓት እነሱ ናቸው እፍፍፍ መቃጠል 😢

  • @የሩፋኤልልጅ
    @የሩፋኤልልጅ Год назад

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚሳነውነገር የለም ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በዚ በጥቂት ቀናት የሰይጣንን ስራ አፈረሰበት እናንተም ለበጎ ሆነላቹ በደጅ እንድትድኑ አደረጋቹ እሱንም ከነሳስቶ ወደሚዲያ እንዲኤድና ነገሩን እንዲጋለጥ ያደረገው እግዚአብሔር ነው

  • @etalem3581
    @etalem3581 Год назад

    እንኳዋን ደስ አላቹ እናታች በጣም ተጨንቄ ነበር መጨረሻው ሲናገር ልጅ
    ዛሬ ደሞ ተፈወሰው ሰላየው ደስ ብሎኝል

  • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
    @FekaduMogesFekadu-ld9xy 2 месяца назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @FhFh-m8d
    @FhFh-m8d 3 месяца назад

    ማሪያምን ደስ ነው ያለኝ 💖💖💖💖

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Год назад +1

    እነኚህ ከክፍለሀገር የሚመጡ ሰዎች ምንድነው ችግራቸው? ከመተት፣ ከመስተፋቅር፣ ከመርዝ የተሻለ ነገር አያውቁም? ምን አይነት ክፋት ነው? ችግራቸው ምንድነው? *ሥራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው* እንደሚባለው ጊዜው ቢረዝምም በቆፈሩት ጉድጓድ መግባታቸው አይቀርም! ወገኖቼ እባካችሁ ክፉ አታስቡ፣ ለራሳችሁ፣ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ የሰው አትመኙ።

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Год назад

    ፈጣሪ ይመስገን እካን ደስ አለሽ እህቴ ማዘር እካን ፈጣሪ ማሮት ግን ልጅም ፀበል ይግባ በናትክ ንገረው ፈጣሪ ይቅር ይበለው

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Год назад +1

    አልሀምዲሌላ እኮን ተሻለወት እማ ወንድማችን ፍጣሪ ይስጥህ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Год назад

    ተመስገን እናቴ እንኳን ጤናዎ ተመልሶ ማየቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ ይህ ቆሻሻ የአጋንንት ልጅ የተረገመ ልጅዎንስ ቢሆን ሳትፈልግ በመተ ት እንድወደው ማድረጉ በ21 ክፍለ ዘመን እረ ሃገራችን ወዴት እየሄደች ነው 😭😭😭ልብ የሚሰብር 💔💔💔ነው።

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን Год назад

    ክብሩ ይስፋ ለድግል ማርያም ልጅ ለመዳንያለም😢😢ተመስገን አንተ ምንይሳነዋል እርሱ ሀያልነው😢😢🙏🙏🙏

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה Год назад

    ልጃቸው ይባርካት እወድሻለሁ የናት ፍቅር ጊየታአ ይባርክሺ የተባረክ ትዳርይስጥሺ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 11 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 5 месяцев назад

    ተመሰገን ገታይ እልልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 Год назад

    እግዝያብሄር እንካን ማራቸው ተመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Год назад

    የኔ እናት እንኩዋን ሰላም ሆኑ የሰይጣን ሃይል ለጊዜው ነው

  • @tigistanbessaw681
    @tigistanbessaw681 Год назад

    ተመሰገን በእናንተ ጉዳይ ብዙ ቀን አዝኛለሁ እንደዚህ ሆነው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል ባገኙት አጋጣሚ ከፀበል እንዳይርቁ

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እንካን ተፈወሱ እሱንም የስራዉን ይስጠዉ

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm Год назад

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Год назад

    እግዚአብሔር ይምስገን ፀበል ባይኖር ምንእንሆን ነበር ሰይጣን አምላኪዮችን ከሚያመጡብን ፈተና እንድን ፀበልን ሰጠን

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה Год назад

    ውይ ልጅቱው ይባርክሺ❤❤❤❤

  • @sarahfahad2269
    @sarahfahad2269 Год назад

    ተመስገን ፈጣሪ የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ Год назад

    እር እንኩዋን አላህ አሻርሽ እንጅ አያሳፍርም ወደሽ አይደለም እማ እንኩዋን አላህ አሻርሽ አትፈሪ አያሳፍርም ታመሽ ነው

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን 🤲🙏🥰🙏

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @AbbuyeeTasafayee
    @AbbuyeeTasafayee Год назад +2

    Good job thank you Jesse ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @fozianebi1562
    @fozianebi1562 Год назад

    አልሀምዲላህ ስለዳኑ ደስብሎኛል

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Год назад

    እግዛብሄር ይክበር ይመስገን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ተመስገን.አምላኬ

  • @TsionDima
    @TsionDima Год назад

    Wuyi liju / gaazexegnaw siyaamr

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን ዳኑ

  • @Zeharamohammeda
    @Zeharamohammeda Год назад

    አልሀምዱ ሊላህ እኳን ዳኑ አሳዝነውኝ ነበር 😢😢

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አመንኩ ተሻለዎት

  • @ረደ
    @ረደ Год назад +1

    ተመስጌን አምለኬ ❤🙏🙏🙏🙏

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 5 месяцев назад

    እግዝአብሔር ይመስገን አሁንም ከፈጣሪ እጅ የሚያመልጥ የለም ለጊዜዉ ነዉ እንጅ የሰይጣን ሥራ ዘሌቀታ የለዉም የአለማት ጌታ እንኳን ማረዎት እናቴ ፡፡

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 Год назад

    እግዚ የብሔር ይመስገን. እንኮንማረው ት...ምህረት ግንኙ. ክስ ይቅር በዎት. ባይነኝ . በነፃ ድነዋል ለፈጣሪ. ተውት... የተሰማማ ላይክ🎉

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤👏👏👏

  • @LEWAMT
    @LEWAMT Год назад

    ለ እግዚአብሔር ምንይሳነዋል እንኳን ለዚህ አበቃሆ የምር ጨንቆኝ ነበር

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 Год назад

    ውይ። ተመሥገን።

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад

    Uuuffff Egezabere yemisgen Elelele Elelele Elelele 🤲 Enate medeye Eko menem Ayishanewm yene geta betam Dess belugnale 😘🤲