Комментарии •

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 3 месяца назад +8

    ልጅ ተድላ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ነገር ነው ያሳወቅከን እዉነት ነዉ የሰዉ ሥራ ሳይሆን የሰይጣን ሥራ ነዉ የሠሩት እነ ኪሲንጀር እያወቁ ነዉ ንጉሣዊ ሥርዓት ይዉደቅ እንጂ ሶሻሊስትም ቢሆኑ ምንም አይደል ብለዉ ወዳጅነታቸዉን ክደዉ አራችንን ለዚህ ዉድቀት ያበቋት አሁንም ምዕራባዊያን ከኢትዮጵያ ላይ አልወረዱም ሶሻሊዝም የዲያብሎስ ሥራ ነዉ

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 3 месяца назад +3

    አንተ የምርጦች ምርጥ ምሁር ነህ።
    ተባረክ።

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 3 месяца назад +4

    ትክክል ነህ እነ Marx የአጋንንት ልጆች ናቸው ። Communism የደም ማፍሰስ ፍልስፍና ነው ።

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 3 месяца назад +5

    አንድ ጠንካራ እምነት ያለኝ ኢትዮጵያ የማንንም ሪኦት ተውሶ ሳያስፈልጋት በራሷ አገር በቀል አስተሳሰብና እምነት ወደ ታላቅነት የምትመጣበት እድል ሰፊ ነው። ለዚህም በፈጣሪ ያለንን እምነት በማጠንከር ከምራቡም ሆነ ከምስራቁ የተጫኑብንን ክፋና እርኩስ መንፈስ የተላበሱት እምነቶች ማስወገድ ይጠብቅብናል።

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Месяц назад

    ልጅ ተድላ በርታልን። ሶሻሊዝም ኮሚኒዝም የሰይጣን መንፈስ ነው! ይህንን የሰው ልጅ ጠላት የሆነ ርዕዮት እንፋለመዋለን!!!

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣህ ልጅ ተድላ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 3 месяца назад +8

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @Virtues162
    @Virtues162 3 месяца назад +6

    ማርክስ ግን ድሃ ሆኖ ነው የኖረው __ ሰይጣኑ ሃብት አልሰጠውም ! አማራ አንዴ ግራ አንዴ ቀኝ ማለቱን አቁመህ __ ብልጥ ሁን ፣ አንድ ወጥ አላማ ይኑርህ ፣ አትወላውል ፣ ፍርሃትህን ተጋፈጠው ፣ ተላላ አትሁን ፣ ቆምጨጭ በል እና በማነስ ስሜት እና ቅናት ተነሳስተው ሊያጠፉህ የተነሱትን ደምስስ __ ሩቅ መሄድ እና ብዙ ትንተና አያስፈልግም !! Amara should get rid of Analysis/paralysis attitude !!

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 3 месяца назад +1

      *Wrong, You have to Critically Analyse before You take any Actions.👈

    • @Virtues162
      @Virtues162 3 месяца назад +1

      @@elizabethhailesellasie1946 ትክክል ኢሊዛቢተ _ እኔ ያልኩት Over analysis leads to paralysis ___Setting a goal and taking the necessary actions are of paramount importance!!

    • @dajak2290
      @dajak2290 3 месяца назад

      Shutup loser enate nachu hezbun wed wala yemetaskerut

    • @soud986
      @soud986 2 месяца назад

      Ato Donqoro

    • @Virtues162
      @Virtues162 2 месяца назад +1

      @@soud986 abet

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 3 месяца назад

    ሥላማራ ሣይት ንገረን ብዙ ቅርስ አለው❤

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 месяца назад

    ወንድሜ ሆይ፣
    አንዲት ነገር ልምከርህ።
    የረሳሄው ትልቁ የተደበቀው ሃቅ ሰውን በባርነት የሸጡ፣ አገራትን በቅኝ የገዙ፣ ሃብት የሚዘርፉና ደም የሚመጡ ሰይጣናም ካፒታሊስቶችና እምፔሪያሊስቶች ናቸው።
    ጭቁን ህዝቦች ወደሶሻሊዝም የተጠጉን ከነዚያ ብዝበዛዎችና ብሶቶች ነፃ ለመውጣት ነው።
    ትችት ሲደረግ ሚዛናዊነት ቢኖር መልካም ነው።

  • @ethiomediatube7752
    @ethiomediatube7752 3 месяца назад

    👍👍👍❤🇨🇬💪💪

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 месяца назад +1

    ማርክስ በሄግል ሃሳብ ተንተርሶ ያደገ ነው። ሄግል እራሱ ግን ስለ መንፈስ የሚናገርበት ላይ በምንአይነት መንፈስ ቅኝ ተይዞ እንደነበር ማወቅ ይቻላል። የMichael Sugrue አዳምጠው እና እንደአሁኑ ቅንጭብ ያለ ሃሳብ ሳይሆን ትንሽ ሰፉ አድርገህ ይዘህ ና። ሌላው ስለ ማርቲን ሉተርም ስለፕሮቴስታንት ብታነብ ተመሳሳይ ታሪክ አላቸው። የዘኸው ብቅ በል። እናመሰግናለን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 месяца назад +1

    እሚያሳዝነው ያገራችን በር ያለ ገደብ ክፍት ነበር አሁንም ነው ከሐይለስላሴ ጊዜ ጀምሮ ፈረንጅ አምላኩ እንድንሆን ተደርገን ከቤተክርስቲያናችን ጀምሮ ከኢየሱስ እሰከ መልአክ ፈረንጅ ናቸው ብለን እንደምናምን ተደርገን ከነተረቱ እየሱስ ለስጋው ከደላ ሲሉ ማነው የሱ ዘመዶች ብዬ ስጠይቅ ነጮቹ ብለው መለሱልኝ ሴጣን ጥቁር ነው ብለው አሳምነውን የገባ ነጭ ሁሉ ከሚሺነሪ አንስተሕ እስከ አስተማሪ የልጆችን አይምሮ ለመቀየር ትልቅ ስራ ሰርተው በሐይማኖት በፓለቲካ እና ዘረኝነትን ጥላቻን ሰብከው አስተምረው ይሔዱ ነበር ከዘመን ስራቸው በሗላ ሕፃናት በጉድፊቻ እየወሰዱ የራሳቸውን አጄንዳ አስተምረው ይመልሷቸዋል ምንም ክትትል አይደረግም ነበር ታዲያ በርሕን ከፍተሕ ጅብ ልጄን ለምን በላ ማለት አትችልም አፍሪካ በመሪ አልታደለችም ከጃንሆይ አንስቶ ዜጎቻቸውን ከዘር እየተከታተሉ ሲገሉ ፈረንጅና አረብ ወንድ ልጅ እንኳን ደፍረው በነፃ ይለቀቃሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 3 месяца назад +1

    ርዕሱን ተመለከትኩ፥ "ከጨዋታ ውጪ" ሆነብኝ። በርዕሱም ብንሄድ እንኳን "IN GOD WE TRUST" ብለው ለሀገራችንም ሆነ ለአለም ካንሰር የሆኑትን ምዕራባውያኑን እንዴት ብንረዳቸው ነው??? ወይንስ ለእነሱ መዝፈኑ ፋይዳ አለው ወይ???

  • @brukbekelejembere488
    @brukbekelejembere488 3 месяца назад +1

    የት አባህ ማርክስን ታውቀዋለህ?

  • @elsad1086
    @elsad1086 3 месяца назад

    👋👋👋🙏

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 месяца назад

    ዋናውን ችግር እንወያይ ከሰውም ከመፅሐፍም ከአስተማሪም አገር ውስጥ ሲገባ ክትትል መደረግ አለበት

  • @bengared2281
    @bengared2281 3 месяца назад +1

    አቶ ተድላ ፤ አይጥ በሕልሟ : ዝሆን ሆነች : እንደሚባለው ፣ ሆንክብኝ።

  • @ababuahmad9846
    @ababuahmad9846 3 месяца назад

    የኔ ፌስቡክ ለምን ብሎክ አደረከኝ

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 3 месяца назад

    ልጅ ተድላ ስለማብራሪያው ከፍ ያለ አክብሮት አለን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ።

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 3 месяца назад

    ከሸዋ ፋኖ ብዙ እንጠብቅ ነበር እንዴት አንድ መሆን አቃታቸው እንዴት ከወሎ ወንድሞች መማር አቃታቸው

  • @sertobela8351
    @sertobela8351 3 месяца назад

    is there a video j.peterson about this person

  • @DWEthiopia
    @DWEthiopia 3 месяца назад +2

    Were you born in the USA or did you immigrate at a young age?

    • @outdoorcat5107
      @outdoorcat5107 3 месяца назад

      Born in the US. Grew up in Addis. Went back to America for school and stayed.

  • @sertobela8351
    @sertobela8351 3 месяца назад +1

    setebkew nber 10Q

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 22 дня назад

    esknder

  • @ethiopiaspy1816
    @ethiopiaspy1816 3 месяца назад

    Putin hageru Russia wede negusawi agezaze endetemeles yefelegale

  • @Restore.s
    @Restore.s 3 месяца назад +2

    ወንድማችን ስፓርት ስራ !!
    የፊት ውፍረት የሰውነት ውፍረት ነፀብራቅ ነው ። ለራስህምጊዜ ስጥ !! የበፊት ፊትህ እንደዚህ አልነበረም ።

  • @wisdomseeker7622
    @wisdomseeker7622 3 месяца назад +1

    ክክክክ። ማርክስ ለ ጭቁን ያለም ህዝቦች ያለቀሰ ምርጥ ሰው ነበር። የድሆችና ተበዥባዦች ስቃይን የተሰቃየ ባለምጡቅ ህሊና ሰው ነበር። ማርክስን የሚኮንን ኣምላክ የፍቅር ኣምላክ ሊሆን ኣይችልም። እናንተ ግን ትንሽ ኣታፍሩም እንዴ? ስለ ማርክስ ለማውራትና ለመተንተንም እኮ IQ ይጠይቃል። በዓለም በ IQ ኣንድን ኣገር ብቻ ከሚቀድም የጭንቅላትና ባህል ድሃ ሕብረተሰብ መጥታችሁ ማርክስን የመሰለ እጅግ ምጡቅ ሰው ስታነሱ ትንሽ shame ኣይዛችሁም እንዴ?
    ሲጀመር ሰይጣን የሚባል የለም። ካለም፥ ቤተክርስትያናችሁ ውስጥ የተሰገሰጉት እንደነ ዳንኤል ክብረትና ኣቡነ ጴጥሮስ የመሰሉ ደም የጠማቸው ሰዎች ናቸው።
    ኣቅማችሁን እወቁ። ደንቆሮ፥ ምቀኛ መተተኛ ሁላ!!!

    • @abiyniggatu968
      @abiyniggatu968 Месяц назад

      ስላልገባህ ነው ፣ ማርክስ የዲያቢሎስ ደቀመዝሙር ነው።

    • @wisdomseeker7622
      @wisdomseeker7622 Месяц назад

      ውዳቂ...ስለማታውቅ ነው ትለኛለህ? እዚህ ያለሽው ደንቆሮ መሃይም ማርክስን በስም እንጂ ስራውን ኣንብበሽ ኣታውቂም። ዲያብሎስ የሚባል የለም፥ ካለም ቤተክርስቲያናችሁ ውስጥ ያሉት እንደነ ዳንኤል ክብረትና ኣቡነ ጴጥሮስ የመሳሰሉ ደም የተጠሙ ሰዎች ናቸው። ስለ ማርክስ ለማውራት ራሱ ጭንቅላት ይጠይቃል። ኡትዮጵያውያ በ IQ ከዓለም ኣንድ ኣገር ብቻ እንደምትቀድሙ ምናልባት ኣታውቅም ይሆናል። ያቺን ኣገር መቅደማችሁም ተኣምር ነው። ደንቆሮ መተተኛ ሁላ!!!

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 месяца назад

    የተከበሩ ልጅ ተድላ!!!አማርኛውን አሁን በተጠቀሙበት አገባብ "ቃለ ምህላ"ሳይሆን ቃለ መሀላ። ነው የሚባለው። ከይቅርታ ጋር🙏🏾

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC 3 месяца назад

      አዎ የአፍ ወለምታ ነው። "ቃለ ፡ መሐላ" ነው መባል ያለበት።

    • @benawagash244
      @benawagash244 3 месяца назад

      @@TedlaMelakuERC እሽ🙏🏾ጌታዬ የእግዚአብሔር ሰላም እና ጥበቃ አይለየዎት!!!፣ይብዛልዎት!!!

  • @DanielBelay-g9j
    @DanielBelay-g9j 3 месяца назад

    Eskinder nega never been chosen by a men, he is chosen by God and by our ancestors. You got that
    The saddest part is that The Amhara men is living to be famous and to be on top of another Amhara men....what do you call that
    " If you are full of pride, then you don't have space for wisdom "

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 месяца назад +2

    ጅል፤ ትንታኔህን ከሰይጣን ጋር ስላገናኘሀኸው ብች ትክክል ነህ የምትባል መስሎህ ነው?!!! ስራ ፈት!