Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሃብታም፡ልጅ፡አይሰርቅም፡ያለው፡ማነው፡የደሃ፡ልጅ፡ብትሆን፡ኖሮማ፡ማንም፡አይከራከርም፡እናውቃለን
lk nw
Iko
ዋናዋን ይዛ ለትርፍ ያስኬዳል
ሀብታም እኮ ድሀ ጭንቅላት ነው😂😂
በስርቆት ወንጀል ተፈርዶባቸው ፡ እስር ቤቱን ያጨናነቁት ፡ የሀብታም ልጆች እንዳልሆኑ እሙን ነው።
የሰው ነብስ እና መኪና በቀላሉ አገሬ ላይ ሚነጠቀው ሰላም ለአገራችን
ፖሊስ ማስረጃ አለኝ ካለ ለምን መሽፋፈን አስፈለገ? ይህኔ አንድ የድሃ ልጅ አድርጎት ቢሆን ይፈርዱበት ነበር ፖሊስ አምኖበት ነው ሚዲያ ላይ ያወጣው የምን መደባበቅ ነው
እንዴት ነው የሰው እቃ ሳታውቅ የወሰደችው? ያማታል ማለት ነው? እረ ተው ።
ሰው ባልሰራው ወንጀል ሊሳበብበት ይችላል እና ባላየው ነገር ሰው ሊፈርድ አይችልምናእባካቹ አትፍረዱ
እኮ😢
ሊያስተባብሉ ፈልገውነው።
የቱ ፖሊስ? ይሄ ሞላጫ ዘራፊ?
ሀብታም ስለሆነ አባቷ አትሰርቅም ማለት አይቻልም ደሀ ስለሆነ ይሰርቃል ማለት አደለም ሁሌ የኛ ሰው ላለው ያጎበድዳል ሌብነት ሀብትነት ወይ ድህነት አይገድብም ሰርቃለች ምስክር አለኝ ካለ ፖሊስ እንግዲህ በወሬ አይደናቀፍም
መሲ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው ልጄን አውቀዋለሁ ምንም አያውቅም አያደርገም ማለት አንችልም ቤት ሌላ ውጭ ደሞ ሌላ ሆነው እናገኛለን አንዳንዴ ሰውም ተንኳለኛ ነው እሷስ ምን ትል ይሆን!!!
መሲ ምርጧ የእውነት ሚዲያ ነሽ በጣም የምትወደጂ ❤❤❤❤❤
እኔም ፍቅር ነት ❤
@@badrea36ደምርኝ🤲
ወይ አባቷ ሚሊየነር ነው ሚሊየርነቱስ በስርቆት አለመሆኑን በምን እናቃለን በዚህ አመት ብቻ ስንት ወጣቾች አለቁ ይች እስከዛሬ ከሞቱትም እጁ ይኖርበታል ሰለሞን አማረ ደግሞ ዛሬ. እገሌን አቀዋለሁ ብለህ ምትመሰክርበት ጊዜ አይደለም የሀብቱን መጠን ቢነግርህም በምን እንዳገኘው ልታቅ አትችልም ዛሬ የናትን ልጅ ውስጡን ማወቅ ከብዷን እንኳን የሩቅ ሰው መቸስ ሰርቸ እንጅ ሰርቄ ነው ያካበትኩት አይልህም የሌባ አይን ደረቅ. በስህተት ነው አለች እንደውም የአቧቷ የንብረት ምንጭም ይጣራ ባይ ነኝ😢
እኔም ብያለሁ
ትክክክ
ሰው ሰርቶ ሚለነር መሆን አይችልም እኔ አረብ ሀገር ነው ምኖረው አታልዬም ሳይፈቀደልትም ኩብዝ ነክቼ አላቅም ገዝቼ እበላለሁ እንጂ ቤት ሰራሁ ከ5 አመት በፊት አሁን ብሸጠው 12 እና 13 ሚሊዬን ያወጣል እያገላበጥኩ ሚሌነር ከሆንኩ ከዳማ ናት ኬት እንዳመጣች አይታወቅ ልትይ ልትል ነው ?
አሜሪካን ሀገር አክትረስ ሆና ዳይመንድ የሰረቀች ነበረች ሌብላመሉ ዳቦ የልሳል
ትክክለኛ አገላለፅ ሚሊየነርነቱ የሚመጣ በአረመኔነት በሰው ደምና ላብ እኮ ነው የሚከብሩ ስንት ጉድ አለ ከሀገራችን ሀብታም ተብየወች
የእኔ ሀሳብ ባለ መኪናው ጏደኛዋ ሊሆን ይችላል ሲጣሉ ይዛ ሄዳ አስዟታል በተለይ ባለ ትዳር ከሆነ ይዳይጋለጥ ብዙ ክፋት ሊሰራ ይችላል አንፍረድ የፖሊስ ምርመራ ይቀጥል
የኔም ሀሳብ ነዉ ዝም ብላ በዛ ጧት እዛ ልትገኝ አትችልም
Exactly!!
fb ላይ ያየነዉን ደግመሽ ከምታነቢልን የእሷን ቤተሰብ ወይንም ባለመኪናዉ ጓደኛዋ ይሁንአይሁን አጣርተሽ ማቅረብ ነበረብሽ። አብረዉ አድረዉ አብረዉ ወደ ስራ ሊወጡ ብለዉ ጃኬት ሊለብስ ወደ ቤት ሲመለስ ላጥ ብላ የሄደች ነዉ የሚመስለዉና አጣርተሽ ዘግቢልን።
ክክክኮ
ከባለመኪናዉ ጋር ቢተዋወቁስ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነዉ (ስም ማጥፋት) 😮
ሆሆሆሆሆ ሳታውቅ ነው የሰረቀችው ኦ የራሷ መስሏት ነው? ወንድሜ እንኳን የሌላ ሰው ልጅ የራስህንም ልጆች በርግጠኝነት ማወቅ አትችልም ።
እኔ ምለው የቤተሰብ ሀብት ለኔ ዋስትና ነው ማለት አይ ኢትዬጲያውያን በሰውነት ቁመና የምታምኑ ትንንሾች ሀሳብ ያለው ብዛቱ
እኔ እራሱ ይገርመኛል የቤተሰብ አብት ለቤተሰብ እንጂ ለልጅ ምን ይሰራል
ትክክል
@@ፅጌየማርያምልጅየቤተሰብ ወራሽ ልጅ እስከሆነ ድረስ ሀብታቸው የልጃቸው ነው
በትክክል ዋስትና ነው ምክንያቱም የቤተሰብ ወራሽ የወለዱት ልጅ ስለሆነ
@@mihret-hh7ny እህት ይህንን አስተሳሰብ ለናንተ ቤት ነው የቤተሰብ ውርስ ጠባቂ የቤተሰብ ሀብት በህይወት እያሉ ሀብታቸው ለነሱ ብቻ ነው በመልካም ፍቃዳቸው ማድረግ ብቻ የሚጠበቅባቸው በሱስ እየነቨዙ በቤተሰብ ሀብት ለኔ ባህሪ እና ለኔ ለቀጣይ ህይወቴ ዋስትናዬ አይደለም
የራሴ ኃጢያት መቼ አነሰኝ በፍፁም አልፈርድም
ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠብቀቹሁ ደሚሩኝማ
ጠንካራ ልጅ ናት ልጆች ቤተሰቦቻቸዉን የምያኩሩ ታታሪ ሲሆኑ ደስ ይላል ዉድ የሀገሬ ልጆች የተባረኩ ልጆችን ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤🙏❤
ኣላሁ ኣለም፡እውነቱን ኣንድኣላህነዉ የሚያውቀውና፡ሆነብለንከመፍረድ፡እንቆጠብ።
ጥፋተኛነቷ ሳይረጋገጥ ፎቶ ግራፍ መልቀቅ ፖሊስ መብት አለውን?
መኪናውን ሰርቃ ተያዘች እኮ
አንድ ሰው ተከሶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ጥፋተኛ እስካልተባለ ድረስ ፖሊስ ተጠርጣሪን ፎቶ የማውጣት መብት የለውም ምክንያቱም ክሱ ውድቅ የሚሆንበት ብዙ ሁኔታዎች ስላሉ
Mesuye Endet endemwedsh Lik anchin mtmesl talaki eht alechign ena esuwan tastawshignalesh ❤❤❤❤❤❤
ክሱን ያቀረበባት ግለሰብ ለመጉዳት ፈልጎ ከሆነስ ???
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው እውነት ሴራም ሊሆን ይችላል
@@mihret-hh7nyስራዋ ያውጣት
እና ቢቸግራት ትስራ እጂ ትስርቅ እደ
በማስረጃ ተተያዘቺ አነካም በሎ የለቀቀዉ ሰዉ እጁ አለበት መያዝ አለበት
ጋዜጤኛችን የተለየ መረጃ ከቤተሰብ፣ አውቃታለሁ ካለው ወይም ተሰራቂው ጠይቃችሁ ለምን አታቀርቡም?
የሐቡታ ልጅ ሰለሆነች አትሰርቅም ቡሎ ይናገራል ሌብነት ከልምድ ነዉ ለምን ያሸቃብጣል
ሀብታም ቢሰርቅም ነገሮች ይቃለላሉ ዳሀ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ይመሠክርበታል ይችን ግን እያሥተባበሉ ነዉ
ሳህትክክልአልሺ
ላለው ይጨመርለታል ነው ድሃ የሀገር ሸክም ነው እንተማመን እንጂ
አንድ ዜጋ ጥፋተንነቱ በፍርድ ቤት እስካልተረጋገጠ ድረስ ንፁህ ሆኖ የመገመት መብት አለው ። ይህ ህገመንግስታዊ መብት ነው ። ነህ በኔ ማለት ያስፈልገናል ። ተጠርጣሪ እንኳን ማለት ያባት ነው ።
@@davefana8587ታታሪነት የድህነት መፍትሄ ነው ፦
ቁልፉን ከየት አገኘች እሷና ሰውየው ግንኙነት ይኖራቸው ይኖራቸዋል
ቁልፉንማ እዚያው ላይ ነው ያገኘችው ባለቤትዮው የተረሳ ዕቃ ከቤት ሊያመጡ ቁልፉን እዚያው ትተውት ነበር የገቡት ቶሎ እመለሳለሁ ብለው ሞጭላፊት ሞጨለፈቻቸዋ😂😂😂
Kkkkk
ሌባከሆነች በሽቦመክፈት ይቻላል ትመርመር ብዙመኪናይገኛል
😢😢እሰይ ደሀ. ብቻነውዴ. የሚሰርቀው.
ድህነት ፡ የስንፍና መገለጫ ስለሆነ ፡ ታትሮ ማግኘት ላይ ቢተኮር መልካም ነው።
አቀነባብረዉባትም ይሆናል ዛሬ ምቀኛ ብዙ ነዉ ምን ይታወቃል ንፁህ ከሆንሽም ፈጣሪ ይርዳሽ መቼም እኛ ሀገር ህግ የለ
ያልደከሙበት የሰው ላብ ቁጭ ብለው ለመብላት መገን ጦቢያ
ከመና ጋር አብረን ባህርዳር ዩንበርሲቲ ተምረናል አንድ ዶርምም ኖረናል በጣም የተረጋጋች እና ጨዋ ልጅ ነበረች ይሄን ታደርጋለች ብየ ለማሰብ ይከብደኛል
ፀልይላት ሴራ ሊሆን ይችላልናእደዚህ ስለተሰማኝ ነው እህቴ
In which department?
😂😂😂😂 ኑሮ ከባድ ነው ከኔጋ ደሞ ጎረቤት ነን እንደእህቴ ነውማያት ግን አባትየውም በሌብነት በሙስናና በትላልቅ ወጀሎች ይታማሉ የሌብነት ሱስ አለባቸው ስርቆታቸው ደሞ ረቀቅ ባለ መንገድ ነው
@@mihret-hh7nyEshi etselylatalehu
@@binyamteklemariam3886Psychology
እግዚብሔር አያደደረሰ ነው ሀብታም ቤት ያለበሸታ የደረሰበት ያቃል
የሚለንየር ልጅ ሁኖ Vitz መስረቅ አይከብድም?ታማ እንዳይሆን ማለቴ የሄ መተት የሚሉት እኮ ሚልየነር ለማኝ የሚያደርግ መንፈስ ነው። ወይም ደሞ የፍቅረኛዋ እንዳይሆን may be በስሙ ገዝታለት ክድዋት ይሆናል ምን እንበል።
This may be the reason
እርፍ😀
@@kusokom እኮ ዝም ተብሎ ሰርቃለች ማለት ይከብዳል there may be hidden secret behind.
@@زينبابراهيم-ف7ص የምሬ እኮ ነው የሆነ ሚለነር በመተት ለማኝ ተደርገው እዚህ RUclips አይተን ነበር። ዝም ተብሎ በድፍን ሰርቃለች ማለት አያሳምንም 😂😂😂...የናጠጠች ሃብታም ሁና ለማመን ከበደን ደሞ ለዘንድሮ ፖሊስ እንመን እብድ ይመነው 😂😂😂
መሲ እኳን ሰላም መጣሽ ❤❤ 🎉🎉
ምን አለከመስረቅ ሰርቶ ምስሎችን ብንውድ አላህ በረከቱን ይሰጠናል።ባኪራም ባዱኛም ከመዋረድ።
ነገር ግን ፥- የዘረፋ ገንዘቦች የ’ኣሏህ’ እና የመልእክተኛው (ሙሐመድ) ናቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፰ የጦር ዘረፋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አንፋል] ቁ. ፩)። 📖👈🏾🫢
ስርቃለች ሀብታም ስለሆነች ሊያስተባብሉ ነው ሚሊየነር ከሆነ ለምን አልገዛላትም
በጣም 😢😢 ድሃው ነው እንደው ልጆች ስያድግ ልስረቅ የማይሉት ምክንያቱም እንዴት እናቱ አባት እንዳሳደጋቸው ያውቃሉ
በአይንሽ አይተሻል ወይ ካልሆነበራስሽ ላይ እርግማን ታመጫለሽ በማታውቂው ጉዳይ ለምን አይገዛላትም ብለሽ መፍረድ አትችይም
Are yehe weshetam new meakariew rasu london lejhen sebebhe Asadg . Zem belehe atkebatrt
በማታውቁት ነገር አትፍረዱ ዝም በሉ
እኮ
ምናልባት ባለመኪናው ገንዘብ ወስዶ አልመልስም ብሏት ይሆናል መኪናውን የወሰደችበት
እባካችሁ በውሸት ስም አታጥፉእግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህረት አስባት
መሴ እዉነተኛ ጋዜጠኛ❤
እራስህን ለትልቅ ደረጃ ውለድ ንጂ አሉ ጃንሆይ ከትልቅ መወለድከህግ አያስጥልም
ምንአልባት ልጅቷን ለመጉዳት ወይም ቤተሰቡን ለመውረስ የቋመጡት ነገር አይተዋል ማለት ነው እውነት ውሎ ያድራል እንጂ ሳይወጣ አይቀርም
የኔም ሀሳብ እህቴ ተባረኪ
True
You are smart, kefesesew gar mefses aydelem
የሚሌየነር ልጅ ብትሆንስ. መቸስ ሳትሰርቅ ሰረቀች አይሏትም የምን መሸፋፈን ነው ይሄኔ የኔ ቢጤ ቢሆን ስንት ባላችሁ
አቶ ሠለሞንም ቾኩሏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሞተ ተገድሎ ነው አሁን ደግሞ ሀብታም ሰለሆነች አትሰርቅም ማለት መጀመሪያ ፍርድ ቤት ነፃ ይበላት አልተበዛ የአባትዋ ሀብት ትምህርቷን ከመወንጀል ሊያድናት አይገባም ለደም ለሀብታም እኩል እስተያየት ይኑረን
ሰለሞን ግን ምን ነካው? ዝምም ቢልስ
😂😂esume ade asqabaci newe lba selhone newa😂😂
መኪናውን አባትዋከመግዛቷ በፊት እየምከርችው ነው!
አንፈርድም ,አትፍረድ ይፈረድብሃል ፈራጆች አይደለንም ወገኖቼ
አልግባኝም ልጁ boyfriend ካልሆነ ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ከሌብነት ውጭ ምን ሊባል ነው??? አባቷ ሀብታም ስለሆኑ ስላልሆኑ አይደለም!!!!
ስልክሽን አግቼ ስደውልልሽ አታነሽም ምናለበት በቅንነት ብታወሪኝ
እኔ ለመፈረጅ ሳይሆ አባባሉ በጣም አሳዝኖኛል የሀብታም ልጅ ምን ለማለት ነው ደሀ የሆነ ሁሉ ይሰርቃል ማለታችሁ ነው ስንቱ የሀብታም ልጅ ሲሰርቅ ሲያጭበረብር አልተገኘም በጣም ያሳዝናል እጅ ከፍንጅ ተያዘጅ እየተባለ አታደርገውም ማለት ምን ያመለክታል
በፉፁም ያለምክንያት ይሄንን አታደርግም የመኪናው ባለቤት ከቤተሰብ ወስዶ ያልመለሰው ነገር ይኖራል የእሷንም በኩል መሥማት ያሰፈልጋል ጭፉን ፈራጆች በተለይ ሴቶች ሥለእራሳቹ ሀጢያት ብቻ አልቅሡ
ታዲያ ምን ይጠበስልህ አቶ ሰለሞን በስህተት መኪና አይሰረቅም Game Overrrr
ሀብታም አይሰርቅም ያለው ማነው?
sometimes personal conflicts leads to such situation but it is difficult to conclude till decision of the court
የስንቶች ርዪድ ዋጣቶች ሒዎታቸውን ካጡት አስተባባሪ እንዳሆን አረጋግጡ በደንብ
የሷ አባት ሚሊየነር ቢሆኑ እሷ አትሳሳትም አትሰርቅም ማለት አይቻልም ሰለሞን ወንድሜ እሷ አትሳሳትም ማለትአይቻልም ፓሊስ ተሰረኩ ባለ ሰው አቤቱታ ስለቀረበ እንጅ የሷን ስም በከንቱ ለማጥፋት አይደለም መርከብ በሚሰረቅበት ሀገር መኪና መስረቅ ብርቅ አይደለም
መሲ ስወድሽ እኮ
ፖስት ያረገው እራሱ መፈተሽ አለበት ነግ ቤኔ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደት ነሽ መሲ
በመጀመሪያ ልጅቷ አድርጋው ወይም አላድርጋው ሊሆን ይችላል እሱን እግዚያብሔር ይወቀው የሚገርመው ግን አንዳንድ አስተያየት የሚሰጡት አሰተያየት ነው ቆንጆ ናት ሀብታም አትሰርቅም የሚሉት ነው በመጀመሪያ ልጅቷ ቆንጆ አይደለች ሀብታም ልትሆን ትችላላቺ , ሲቀጥል ሌብነትን የመልከ ጥፉና የደሀ ያደረገው ማን ነው?
እኔን አፋልጊኝ እኔ ከራሴ ጋር ከተጣላሁ ወራት አልፎኛል
ወይጉድፈጣሪልቦናይሰጠቸዉ
የሴቶች እኩልነትን በተግባር. እያየን ነው ። ደስ ይላል።
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
😂
በአሁኑ ጊዜ አአ መጠነኛ የ ኢኮኖሚ መነቃቃት ይታያል። በርካታ ሰዎች እንደገና ምግብ ቤት እየሄዱ መብላት ጀምረዋል። ከ 50 በመቶ በላይ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው!! በድሮ ግዜ ቢሄን ሴቶች ብቻቸውን መውጣት ጨርሶ አይታሰብም!!!
መሲ ለምን ታስተባብሪያለሽ የተከፈለሽ ነው የሚመስለው
ሠለሞን ተብዬው በፖሊስ ሥራ ምን ጥልቅ አረገው
ምን ማለት ነው በስህተት ? ቤተሰብ ሌላ ልጅ ሌላ መኪናን የሚያክል ነገር እንዴት ነው በስህተት የሚሆነው ? ተመሳሳይ መኪና አላት ? እረ ተው ለሃብታም ሲሆን መሸፋፈን ይቅር ???
አይገርምም መኪና በስህተት ሲሰረቅ! ልክ የሰው ጫማ በስህተት እንዳጠለቀች ቆጠሩትኮ 😂😂😂
ስንት ፕርሰንት ነው ልጅ የወላጅን ባህሪ የሚይዘው ? እስኪ ፍርዱን እንጠብቃለን ከላይም ከምድርም !!!
እሯ 😮
የቱ ህግ አለና በአገራችን በቅርብ የራይዱን ሹፌር ገለው መኪነውን የሰረቁት ሴቷ ለለሊት ስራዋ እንዲያመቻት ወደ ቃሊቲ ዳቦ ቤት ከፈትኩ ብላ አብሯት የሚሰራው ልጅ መብራት ይዞ ገደለው በሚል ሰበብ ያለምርመራ ለቤተሰቦቹ አስክሬን በሳጥን ይዛ ሄዳ መቶ ሺህ ብር ሰታቸው ጠያቂ ሳይኖራት በተሜሰች በስንተኛ ቀን የራይዱን ሹፌር ከእነግብራበሮቿ ጋራ ሆና ገደለችው ይህንን በተለያየ ኮመንት አድርጊያለሁ ከነመኖሪያ ሰፈሯ ግን ዝም ጭጭ ነው
የአንድን ተጠርጣሪ ፎቶግራፍ ያለፍርድ ቤት ወሰኔ ወኝጀለኛ ብሎ መለጠፍ በህገ አንዴት ይታይ ይሆን? የሕግ ባለሙያዎች ጠይቂልን?የማይመለከታቸው አባትን አብሮ ማዋረድ ምን ይባላል?
እስቲ ስለ ኬኒያኖች በተለይም የናይሮቢ ጀግና ወጣቶች መንግሥታቸውን ያንቀጠቀጡበትን ጉዳይ ፕሮግራም ብትስሪበት
ሚድያውን ልታዘጊባት ነው አብይ መንግስት ይቆጣል እንዲህ አይነት ነገር ህዝቡ እንዲለምድበት አይፈልግም ንጉሳችን አብይ😂
😂😂😂
Ymender were kmelekakel ind.kenya wetatoch binhon Abiyin inaswegid neber😢😢😢
ግማታም ፋንድያዎች አዲስ አበባ ላይ የለም ፣Game Overrr
@@SenaitJira ayiy yjira lidg min asadebesh?bhasab memoget silmatichiy?sitasazign.its a matter of time.dont worry.okay.
ፓለሲ ክስ ተመስርቶባት ፍርዱ ሳይታወቅ ሚዲያ ላይ ማውጣት ይችላል ወይ?
Uuuuuufff 😢😢😢😢
ሰውየሚገሉትን አይዙሞይ የሰውነብስ ከምንም አልተቆጠረ የሰውነብስ መቸነው በሀገራችን ውዲየሚሆነው
ረኸጥ ጥንብ አንሳ
ፖሊስን እንመን አንድን ግለሰብ ሼም ነው እንደው የደሀው ልጅ ብቻ ነው የሚስርቅ እንደማለት ነው እና ግለሰብ መስካሪውም አቅራቢዋም ትንሽ ሼም ስለሆነ ተደበቁ
Sijemer police yefirid bet wesane sayisema mepost min asibo new
ህግ የሌለበት ሀገር!
እና ምን ይሁን???
እንደዚህ ፎተግራፍ ስታሳዩ ደስ ይላል ገንዘብ ከፍላህ ነው የምትዘባርቀው።
የብልፅግና መጨረሻ ይህ ነው
ሶሻሊዝም የተጀመረው ፡ ኢ-ፍትኀዊ በሆነ መንገድ ፡ የግል ሀብቶችን በመውረስ ነበር። 🤔
የሀብታም ልጅ ስለሆነች አትሠርቅም አይባልም በተለያየ ሡስ ውስጥ ገብታ ቢሆንስ እንኳን እሡ ዛሬ የወለደውን ልጅ ከቤት ውጪ ያለውን ባህሪ አያውቅም
እደዉም የአባቷ ሀብት ይጣራ ሌብነት በሀብታ ይብሳል
አብሮ የሰረቀ አስመሰለ እኮ፣ወንድሜ ስርቆት የአዕምሮ ሕመም ነው፣ሀብታምም ደሃም በዚህ በሽታ ይጠቃል።
የመኪናዉ ባለቤት ይመርመር
አማራ ከሆኑ ቤተሰቦቿ ንብረት ለመዉረስ ነዉ ወይም ምን አልባት በግዴታ እንድታደረግ እና ስሟ በሌብነት እንድትጠረጠር አድረገዉ ይሆናል ዛሬ ላይ ሌባ ሁሉ በተጠራቀመበት ጌዜ እህቴ መና እዉነት ታወጣሻለች❤
ዩዘር አንተእኮ ምግዜም በሞቀበት ጣዱኝነህአንተእኮ ማንንነትህ የታወቀ የወያኔ ዥዋዥዌ ገመድ ነህ ምን አሩጦ አማራውስጥ አስገባህ የአማራን ጦስ ውሰድና ከኮመንት አሰጠጥህም ወያኔ ሴት አፕ አርጎ ያስቀመጠህ መጋጃ ነህ :
ቤታቸው ቢፈተሽ ጥሩ ነው ። ብዙ የተሰረቁ ንብረቶች ይኖራሉ።
Ok anath miliener kahonh laminh gast aysatimh ginh makinh shith nafkh yihonh Echilalh
እና እሷ ወሰዳ መኪናውን ካልነዳችው መኪናው እሷን ወስዶ ነዳት ማለት ነው ሰረቀች የሚለው ቃል ከደበራችው ::
😂😂😂ይመችህ😂😂😂
አይ መስዬ ኩሩ ንፁህ ጋዜጠኛ
መሲ አባቴን አፋልጊኝ
መረጃውን ቴሌግራም ላይ ላኪልን
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃሽ
እግዚአብሔር ያግዝሽ
አላህ በሰላም ከአባትሸ ያገናኝሸ
Please like and share with everyone
Solomon, calm down
በብር ያልቃል የኢትዮጵያ ህግ ገንዘብህን ይጭነቀው እንኳን መኪና አውሮፕላን ብትስርቅ ገንዘብህን ይጭነቀው ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ታየን እኮ
The beauty of the mothland is she can't be deported . Proud Ethiopia. Takes all thieves or killers andhaters ,saints all are her beloved children. Amazing.
Ejalay nwe ytgnwe 😢
ምን ማለት ነው በስህተት ? ቤተሰብ ሌላ ልጅ ሌላ መኪናን የሚያክል ነገር እንዴት ነው በስህተት የሚሆነው ? ተመሳሳይ መኪና አላት ? እረ ተው ለሃብታም ሲሆን መሸፋፈን ይቅር
ለፍርድ ባንቸኩል
She didn’t steal it she just wanted to get out of the situation and she used the car as a transportation. Her family are Wealthy people
Sorry for her
Abato mendenwe mesrawe ❤
ወፍጮ ቤት አለው እልም ጭልጥ ያለ ሀብታም ነው ሻሸመኔ ከበደ መንገሻ አይ ውርደት ልጆት መና ሰርቃ ነው እንዴ ለድሀ ዘመዶችክ አልሰጥ ብለህ አጠራቅመህ ቱጃር ሆነህ እንዴት መኪና ትስረቅ መና ልጅህ በል ፍርድ ቤቶች ድሀ ላይ ብቻ ጭለማ አታድርጉ 😂😂😂😂😂
እና ሳትሰርነቅ ነው ክስየተመሰረተባት
ለዉሳኔ ባንቸኩል
ወንጀልም ቢሆንም የሰራችው ቢሆንም !ግን ጣቢያው ወዬም መርማሪው ጉዳዩን አዛው በጣቢያው በፊቱ ጥሩ ነው
ለምን ማለባበስ አስፈለገ
I think there is something hidden .
ምነው ወንድ ልጅ ሲሰርቅ እንደዚ አይራገብም ደግ አረገች
ሠለሞን፡የሚባለው፡ሠው፡አራሡ፡ሳያጣራ፡ምን፡ይህኖ፡ሁሉ፡አሥቀባጠሰው።ትልቅ፡ሠው፡አይደለም፡እንዴ።
የሃብታም፡ልጅ፡አይሰርቅም፡ያለው፡ማነው፡የደሃ፡ልጅ፡ብትሆን፡ኖሮማ፡ማንም፡አይከራከርም፡እናውቃለን
lk nw
Iko
ዋናዋን ይዛ ለትርፍ ያስኬዳል
ሀብታም እኮ ድሀ ጭንቅላት ነው😂😂
በስርቆት ወንጀል ተፈርዶባቸው ፡ እስር ቤቱን ያጨናነቁት ፡ የሀብታም ልጆች እንዳልሆኑ እሙን ነው።
የሰው ነብስ እና
መኪና በቀላሉ አገሬ ላይ ሚነጠቀው
ሰላም ለአገራችን
ፖሊስ ማስረጃ አለኝ ካለ ለምን መሽፋፈን አስፈለገ? ይህኔ አንድ የድሃ ልጅ አድርጎት ቢሆን ይፈርዱበት ነበር ፖሊስ አምኖበት ነው ሚዲያ ላይ ያወጣው የምን መደባበቅ ነው
እንዴት ነው የሰው እቃ ሳታውቅ የወሰደችው? ያማታል ማለት ነው? እረ ተው ።
ሰው ባልሰራው ወንጀል ሊሳበብበት ይችላል እና ባላየው ነገር ሰው ሊፈርድ አይችልምና
እባካቹ አትፍረዱ
እኮ😢
ሊያስተባብሉ ፈልገውነው።
የቱ ፖሊስ? ይሄ ሞላጫ ዘራፊ?
ሀብታም ስለሆነ አባቷ አትሰርቅም ማለት አይቻልም ደሀ ስለሆነ ይሰርቃል ማለት አደለም ሁሌ የኛ ሰው ላለው ያጎበድዳል ሌብነት ሀብትነት ወይ ድህነት አይገድብም ሰርቃለች ምስክር አለኝ ካለ ፖሊስ እንግዲህ በወሬ አይደናቀፍም
መሲ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው ልጄን አውቀዋለሁ ምንም አያውቅም አያደርገም ማለት አንችልም ቤት ሌላ ውጭ ደሞ ሌላ ሆነው እናገኛለን አንዳንዴ
ሰውም ተንኳለኛ ነው እሷስ ምን ትል ይሆን!!!
መሲ ምርጧ የእውነት ሚዲያ ነሽ በጣም የምትወደጂ ❤❤❤❤❤
እኔም ፍቅር ነት ❤
@@badrea36ደምርኝ🤲
ወይ አባቷ ሚሊየነር ነው ሚሊየርነቱስ በስርቆት አለመሆኑን በምን እናቃለን በዚህ አመት ብቻ ስንት ወጣቾች አለቁ ይች እስከዛሬ ከሞቱትም እጁ ይኖርበታል ሰለሞን አማረ ደግሞ ዛሬ. እገሌን አቀዋለሁ ብለህ ምትመሰክርበት ጊዜ አይደለም የሀብቱን መጠን ቢነግርህም በምን እንዳገኘው ልታቅ አትችልም ዛሬ የናትን ልጅ ውስጡን ማወቅ ከብዷን እንኳን የሩቅ ሰው መቸስ ሰርቸ እንጅ ሰርቄ ነው ያካበትኩት አይልህም የሌባ አይን ደረቅ. በስህተት ነው አለች እንደውም የአቧቷ የንብረት ምንጭም ይጣራ ባይ ነኝ😢
እኔም ብያለሁ
ትክክክ
ሰው ሰርቶ ሚለነር መሆን አይችልም እኔ አረብ ሀገር ነው ምኖረው አታልዬም ሳይፈቀደልትም ኩብዝ ነክቼ አላቅም ገዝቼ እበላለሁ እንጂ ቤት ሰራሁ ከ5 አመት በፊት አሁን ብሸጠው 12 እና 13 ሚሊዬን ያወጣል እያገላበጥኩ ሚሌነር ከሆንኩ ከዳማ ናት ኬት እንዳመጣች አይታወቅ ልትይ ልትል ነው ?
አሜሪካን ሀገር አክትረስ ሆና ዳይመንድ የሰረቀች ነበረች ሌብላመሉ ዳቦ የልሳል
ትክክለኛ አገላለፅ ሚሊየነርነቱ የሚመጣ በአረመኔነት በሰው ደምና ላብ እኮ ነው የሚከብሩ ስንት ጉድ አለ ከሀገራችን ሀብታም ተብየወች
የእኔ ሀሳብ ባለ መኪናው ጏደኛዋ ሊሆን ይችላል ሲጣሉ ይዛ ሄዳ አስዟታል በተለይ ባለ ትዳር ከሆነ ይዳይጋለጥ ብዙ ክፋት ሊሰራ ይችላል አንፍረድ የፖሊስ ምርመራ ይቀጥል
የኔም ሀሳብ ነዉ ዝም ብላ በዛ ጧት እዛ ልትገኝ አትችልም
Exactly!!
fb ላይ ያየነዉን ደግመሽ ከምታነቢልን የእሷን ቤተሰብ ወይንም ባለመኪናዉ ጓደኛዋ ይሁንአይሁን አጣርተሽ ማቅረብ ነበረብሽ። አብረዉ አድረዉ አብረዉ ወደ ስራ ሊወጡ ብለዉ ጃኬት ሊለብስ ወደ ቤት ሲመለስ ላጥ ብላ የሄደች ነዉ የሚመስለዉና አጣርተሽ ዘግቢልን።
ክክክኮ
ከባለመኪናዉ ጋር ቢተዋወቁስ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነዉ (ስም ማጥፋት) 😮
ሆሆሆሆሆ ሳታውቅ ነው የሰረቀችው ኦ የራሷ መስሏት ነው? ወንድሜ እንኳን የሌላ ሰው ልጅ የራስህንም ልጆች በርግጠኝነት ማወቅ አትችልም ።
እኔ ምለው የቤተሰብ ሀብት ለኔ ዋስትና ነው ማለት አይ ኢትዬጲያውያን በሰውነት ቁመና የምታምኑ ትንንሾች ሀሳብ ያለው ብዛቱ
እኔ እራሱ ይገርመኛል የቤተሰብ አብት ለቤተሰብ እንጂ ለልጅ ምን ይሰራል
ትክክል
@@ፅጌየማርያምልጅየቤተሰብ ወራሽ ልጅ እስከሆነ ድረስ ሀብታቸው የልጃቸው ነው
በትክክል ዋስትና ነው ምክንያቱም የቤተሰብ ወራሽ የወለዱት ልጅ ስለሆነ
@@mihret-hh7ny እህት ይህንን አስተሳሰብ ለናንተ ቤት ነው የቤተሰብ ውርስ ጠባቂ የቤተሰብ ሀብት በህይወት እያሉ ሀብታቸው ለነሱ ብቻ ነው በመልካም ፍቃዳቸው ማድረግ ብቻ የሚጠበቅባቸው በሱስ እየነቨዙ በቤተሰብ ሀብት ለኔ ባህሪ እና ለኔ ለቀጣይ ህይወቴ ዋስትናዬ አይደለም
የራሴ ኃጢያት መቼ አነሰኝ በፍፁም አልፈርድም
ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠብቀቹሁ ደሚሩኝማ
ጠንካራ ልጅ ናት ልጆች ቤተሰቦቻቸዉን የምያኩሩ ታታሪ ሲሆኑ ደስ ይላል ዉድ የሀገሬ ልጆች የተባረኩ ልጆችን ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤🙏❤
ኣላሁ ኣለም፡እውነቱን ኣንድኣላህነዉ የሚያውቀውና፡ሆነብለንከመፍረድ፡እንቆጠብ።
ጥፋተኛነቷ ሳይረጋገጥ ፎቶ ግራፍ መልቀቅ ፖሊስ መብት አለውን?
መኪናውን ሰርቃ ተያዘች እኮ
አንድ ሰው ተከሶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ጥፋተኛ እስካልተባለ ድረስ ፖሊስ ተጠርጣሪን ፎቶ የማውጣት መብት የለውም ምክንያቱም ክሱ ውድቅ የሚሆንበት ብዙ ሁኔታዎች ስላሉ
Mesuye Endet endemwedsh Lik anchin mtmesl talaki eht alechign ena esuwan tastawshignalesh ❤❤❤❤❤❤
ክሱን ያቀረበባት ግለሰብ ለመጉዳት ፈልጎ ከሆነስ ???
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው እውነት ሴራም ሊሆን ይችላል
@@mihret-hh7nyስራዋ ያውጣት
እና ቢቸግራት ትስራ እጂ ትስርቅ እደ
በማስረጃ ተተያዘቺ አነካም በሎ የለቀቀዉ ሰዉ እጁ አለበት መያዝ አለበት
ጋዜጤኛችን የተለየ መረጃ ከቤተሰብ፣ አውቃታለሁ ካለው ወይም ተሰራቂው ጠይቃችሁ ለምን አታቀርቡም?
የሐቡታ ልጅ ሰለሆነች አትሰርቅም ቡሎ ይናገራል ሌብነት ከልምድ ነዉ ለምን ያሸቃብጣል
ሀብታም ቢሰርቅም ነገሮች ይቃለላሉ ዳሀ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ይመሠክርበታል ይችን ግን እያሥተባበሉ ነዉ
ሳህትክክልአልሺ
ላለው ይጨመርለታል ነው ድሃ የሀገር ሸክም ነው እንተማመን እንጂ
አንድ ዜጋ ጥፋተንነቱ በፍርድ ቤት እስካልተረጋገጠ ድረስ ንፁህ ሆኖ የመገመት መብት አለው ። ይህ ህገመንግስታዊ መብት ነው ። ነህ በኔ ማለት ያስፈልገናል ። ተጠርጣሪ እንኳን ማለት ያባት ነው ።
@@davefana8587
ታታሪነት የድህነት መፍትሄ ነው ፦
ቁልፉን ከየት አገኘች እሷና ሰውየው ግንኙነት ይኖራቸው ይኖራቸዋል
ቁልፉንማ እዚያው ላይ ነው ያገኘችው ባለቤትዮው የተረሳ ዕቃ ከቤት ሊያመጡ ቁልፉን እዚያው ትተውት ነበር የገቡት ቶሎ እመለሳለሁ ብለው ሞጭላፊት ሞጨለፈቻቸዋ😂😂😂
Kkkkk
ሌባከሆነች በሽቦመክፈት ይቻላል ትመርመር ብዙመኪናይገኛል
😢😢እሰይ ደሀ. ብቻነውዴ. የሚሰርቀው.
ድህነት ፡ የስንፍና መገለጫ ስለሆነ ፡ ታትሮ ማግኘት ላይ ቢተኮር መልካም ነው።
አቀነባብረዉባትም ይሆናል ዛሬ ምቀኛ ብዙ ነዉ ምን ይታወቃል ንፁህ ከሆንሽም ፈጣሪ ይርዳሽ መቼም እኛ ሀገር ህግ የለ
ያልደከሙበት የሰው ላብ ቁጭ ብለው ለመብላት መገን ጦቢያ
ከመና ጋር አብረን ባህርዳር ዩንበርሲቲ ተምረናል አንድ ዶርምም ኖረናል በጣም የተረጋጋች እና ጨዋ ልጅ ነበረች ይሄን ታደርጋለች ብየ ለማሰብ ይከብደኛል
ፀልይላት ሴራ ሊሆን ይችላልና
እደዚህ ስለተሰማኝ ነው እህቴ
In which department?
😂😂😂😂 ኑሮ ከባድ ነው ከኔጋ ደሞ ጎረቤት ነን እንደእህቴ ነውማያት ግን አባትየውም በሌብነት በሙስናና በትላልቅ ወጀሎች ይታማሉ የሌብነት ሱስ አለባቸው ስርቆታቸው ደሞ ረቀቅ ባለ መንገድ ነው
@@mihret-hh7ny
Eshi etselylatalehu
@@binyamteklemariam3886
Psychology
እግዚብሔር አያደደረሰ ነው ሀብታም ቤት ያለበሸታ የደረሰበት ያቃል
የሚለንየር ልጅ ሁኖ Vitz መስረቅ አይከብድም?ታማ እንዳይሆን ማለቴ የሄ መተት የሚሉት እኮ ሚልየነር ለማኝ የሚያደርግ መንፈስ ነው። ወይም ደሞ የፍቅረኛዋ እንዳይሆን may be በስሙ ገዝታለት ክድዋት ይሆናል ምን እንበል።
This may be the reason
እርፍ😀
@@kusokom እኮ ዝም ተብሎ ሰርቃለች ማለት ይከብዳል there may be hidden secret behind.
@@زينبابراهيم-ف7ص የምሬ እኮ ነው የሆነ ሚለነር በመተት ለማኝ ተደርገው እዚህ RUclips አይተን ነበር። ዝም ተብሎ በድፍን ሰርቃለች ማለት አያሳምንም 😂😂😂...የናጠጠች ሃብታም ሁና ለማመን ከበደን ደሞ ለዘንድሮ ፖሊስ እንመን እብድ ይመነው 😂😂😂
መሲ እኳን ሰላም መጣሽ ❤❤ 🎉🎉
ምን አለከመስረቅ ሰርቶ ምስሎችን ብንውድ አላህ በረከቱን ይሰጠናል።ባኪራም ባዱኛም ከመዋረድ።
ነገር ግን ፥
- የዘረፋ ገንዘቦች የ’ኣሏህ’ እና የመልእክተኛው (ሙሐመድ) ናቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፰ የጦር ዘረፋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አንፋል] ቁ. ፩)። 📖👈🏾🫢
ስርቃለች ሀብታም ስለሆነች ሊያስተባብሉ ነው ሚሊየነር ከሆነ ለምን አልገዛላትም
በጣም 😢😢 ድሃው ነው እንደው ልጆች ስያድግ ልስረቅ የማይሉት ምክንያቱም እንዴት እናቱ አባት እንዳሳደጋቸው ያውቃሉ
በአይንሽ አይተሻል ወይ ካልሆነ
በራስሽ ላይ እርግማን ታመጫለሽ በማታውቂው ጉዳይ
ለምን አይገዛላትም ብለሽ መፍረድ አትችይም
Are yehe weshetam new meakariew rasu london lejhen sebebhe Asadg . Zem belehe atkebatrt
በማታውቁት ነገር አትፍረዱ ዝም በሉ
እኮ
ምናልባት ባለመኪናው ገንዘብ ወስዶ አልመልስም ብሏት ይሆናል መኪናውን የወሰደችበት
እባካችሁ በውሸት ስም አታጥፉ
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህረት አስባት
መሴ እዉነተኛ ጋዜጠኛ❤
እራስህን ለትልቅ ደረጃ ውለድ ንጂ አሉ ጃንሆይ ከትልቅ መወለድከህግ አያስጥልም
ምንአልባት ልጅቷን ለመጉዳት ወይም ቤተሰቡን ለመውረስ የቋመጡት ነገር አይተዋል ማለት ነው እውነት ውሎ ያድራል እንጂ ሳይወጣ አይቀርም
የኔም ሀሳብ እህቴ ተባረኪ
ትክክል
True
You are smart, kefesesew gar mefses aydelem
የሚሌየነር ልጅ ብትሆንስ. መቸስ ሳትሰርቅ ሰረቀች አይሏትም የምን መሸፋፈን ነው ይሄኔ የኔ ቢጤ ቢሆን ስንት ባላችሁ
አቶ ሠለሞንም ቾኩሏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሞተ ተገድሎ ነው አሁን ደግሞ ሀብታም ሰለሆነች አትሰርቅም ማለት መጀመሪያ ፍርድ ቤት ነፃ ይበላት አልተበዛ የአባትዋ ሀብት ትምህርቷን ከመወንጀል ሊያድናት አይገባም ለደም ለሀብታም እኩል እስተያየት ይኑረን
ሰለሞን ግን ምን ነካው? ዝምም ቢልስ
😂😂esume ade asqabaci newe lba selhone newa😂😂
መኪናውን አባትዋ
ከመግዛቷ በፊት እየምከርችው ነው!
አንፈርድም ,አትፍረድ ይፈረድብሃል ፈራጆች አይደለንም ወገኖቼ
አልግባኝም ልጁ boyfriend ካልሆነ ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ከሌብነት ውጭ ምን ሊባል ነው??? አባቷ ሀብታም ስለሆኑ ስላልሆኑ አይደለም!!!!
ስልክሽን አግቼ ስደውልልሽ አታነሽም ምናለበት በቅንነት ብታወሪኝ
እኔ ለመፈረጅ ሳይሆ አባባሉ በጣም አሳዝኖኛል የሀብታም ልጅ ምን ለማለት ነው ደሀ የሆነ ሁሉ ይሰርቃል ማለታችሁ ነው ስንቱ የሀብታም ልጅ ሲሰርቅ ሲያጭበረብር አልተገኘም በጣም ያሳዝናል እጅ ከፍንጅ ተያዘጅ እየተባለ አታደርገውም ማለት ምን ያመለክታል
በፉፁም ያለምክንያት ይሄንን አታደርግም የመኪናው ባለቤት ከቤተሰብ ወስዶ ያልመለሰው ነገር ይኖራል የእሷንም በኩል መሥማት ያሰፈልጋል ጭፉን ፈራጆች በተለይ ሴቶች ሥለእራሳቹ ሀጢያት ብቻ አልቅሡ
ታዲያ ምን ይጠበስልህ አቶ ሰለሞን በስህተት መኪና አይሰረቅም Game Overrrr
ሀብታም አይሰርቅም ያለው ማነው?
sometimes personal conflicts leads to such situation but it is difficult to conclude till decision of the court
የስንቶች ርዪድ ዋጣቶች ሒዎታቸውን ካጡት አስተባባሪ እንዳሆን አረጋግጡ በደንብ
የሷ አባት ሚሊየነር ቢሆኑ እሷ አትሳሳትም አትሰርቅም ማለት አይቻልም ሰለሞን ወንድሜ እሷ አትሳሳትም ማለትአይቻልም ፓሊስ ተሰረኩ ባለ ሰው አቤቱታ ስለቀረበ እንጅ የሷን ስም በከንቱ ለማጥፋት አይደለም መርከብ በሚሰረቅበት ሀገር መኪና መስረቅ ብርቅ አይደለም
መሲ ስወድሽ እኮ
ፖስት ያረገው እራሱ መፈተሽ አለበት ነግ ቤኔ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደት ነሽ መሲ
በመጀመሪያ ልጅቷ አድርጋው ወይም አላድርጋው ሊሆን ይችላል እሱን እግዚያብሔር ይወቀው የሚገርመው ግን አንዳንድ አስተያየት የሚሰጡት አሰተያየት ነው ቆንጆ ናት ሀብታም አትሰርቅም የሚሉት ነው በመጀመሪያ ልጅቷ ቆንጆ አይደለች ሀብታም ልትሆን ትችላላቺ , ሲቀጥል ሌብነትን የመልከ ጥፉና የደሀ ያደረገው ማን ነው?
እኔን አፋልጊኝ እኔ ከራሴ ጋር ከተጣላሁ ወራት አልፎኛል
ወይጉድፈጣሪልቦናይሰጠቸዉ
የሴቶች እኩልነትን በተግባር. እያየን ነው ። ደስ ይላል።
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
😂
በአሁኑ ጊዜ አአ መጠነኛ የ ኢኮኖሚ መነቃቃት ይታያል። በርካታ ሰዎች እንደገና ምግብ ቤት እየሄዱ መብላት ጀምረዋል። ከ 50 በመቶ በላይ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው!! በድሮ ግዜ ቢሄን ሴቶች ብቻቸውን መውጣት ጨርሶ አይታሰብም!!!
መሲ ለምን ታስተባብሪያለሽ የተከፈለሽ ነው የሚመስለው
ሠለሞን ተብዬው በፖሊስ ሥራ ምን ጥልቅ አረገው
ምን ማለት ነው በስህተት ? ቤተሰብ ሌላ ልጅ ሌላ መኪናን የሚያክል ነገር እንዴት ነው በስህተት የሚሆነው ?
ተመሳሳይ መኪና አላት ? እረ ተው ለሃብታም ሲሆን መሸፋፈን ይቅር ???
አይገርምም መኪና በስህተት ሲሰረቅ! ልክ የሰው ጫማ በስህተት እንዳጠለቀች ቆጠሩትኮ 😂😂😂
ስንት ፕርሰንት ነው ልጅ የወላጅን ባህሪ የሚይዘው ?
እስኪ ፍርዱን እንጠብቃለን ከላይም ከምድርም !!!
እሯ 😮
የቱ ህግ አለና በአገራችን በቅርብ የራይዱን ሹፌር ገለው መኪነውን የሰረቁት ሴቷ ለለሊት ስራዋ እንዲያመቻት ወደ ቃሊቲ ዳቦ ቤት ከፈትኩ ብላ አብሯት የሚሰራው ልጅ መብራት ይዞ ገደለው በሚል ሰበብ ያለምርመራ ለቤተሰቦቹ አስክሬን በሳጥን ይዛ ሄዳ መቶ ሺህ ብር ሰታቸው ጠያቂ ሳይኖራት በተሜሰች በስንተኛ ቀን የራይዱን ሹፌር ከእነግብራበሮቿ ጋራ ሆና ገደለችው ይህንን በተለያየ ኮመንት አድርጊያለሁ ከነመኖሪያ ሰፈሯ ግን ዝም ጭጭ ነው
የአንድን ተጠርጣሪ ፎቶግራፍ ያለፍርድ ቤት ወሰኔ ወኝጀለኛ ብሎ መለጠፍ በህገ አንዴት ይታይ ይሆን? የሕግ ባለሙያዎች ጠይቂልን?የማይመለከታቸው አባትን አብሮ ማዋረድ ምን ይባላል?
እስቲ ስለ ኬኒያኖች በተለይም የናይሮቢ ጀግና ወጣቶች መንግሥታቸውን ያንቀጠቀጡበትን ጉዳይ ፕሮግራም ብትስሪበት
ሚድያውን ልታዘጊባት ነው አብይ መንግስት ይቆጣል እንዲህ አይነት ነገር ህዝቡ እንዲለምድበት አይፈልግም ንጉሳችን አብይ😂
😂😂😂
Ymender were kmelekakel ind.kenya wetatoch binhon Abiyin inaswegid neber😢😢😢
ግማታም ፋንድያዎች አዲስ አበባ ላይ የለም ፣Game Overrr
@@SenaitJira ayiy yjira lidg min asadebesh?bhasab memoget silmatichiy?sitasazign.its a matter of time.dont worry.okay.
ፓለሲ ክስ ተመስርቶባት ፍርዱ ሳይታወቅ ሚዲያ ላይ ማውጣት ይችላል ወይ?
Uuuuuufff 😢😢😢😢
ሰውየሚገሉትን አይዙሞይ የሰውነብስ ከምንም አልተቆጠረ የሰውነብስ መቸነው በሀገራችን ውዲየሚሆነው
ረኸጥ ጥንብ አንሳ
ፖሊስን እንመን አንድን ግለሰብ ሼም ነው እንደው የደሀው ልጅ ብቻ ነው የሚስርቅ እንደማለት ነው እና ግለሰብ መስካሪውም አቅራቢዋም ትንሽ ሼም ስለሆነ ተደበቁ
Sijemer police yefirid bet wesane sayisema mepost min asibo new
ህግ የሌለበት ሀገር!
እና ምን ይሁን???
እንደዚህ ፎተግራፍ ስታሳዩ ደስ ይላል ገንዘብ ከፍላህ ነው የምትዘባርቀው።
የብልፅግና መጨረሻ ይህ ነው
ሶሻሊዝም የተጀመረው ፡ ኢ-ፍትኀዊ በሆነ መንገድ ፡ የግል ሀብቶችን በመውረስ ነበር። 🤔
የሀብታም ልጅ ስለሆነች አትሠርቅም አይባልም በተለያየ ሡስ ውስጥ ገብታ ቢሆንስ እንኳን እሡ ዛሬ የወለደውን ልጅ ከቤት ውጪ ያለውን ባህሪ አያውቅም
እደዉም የአባቷ ሀብት ይጣራ ሌብነት በሀብታ ይብሳል
አብሮ የሰረቀ አስመሰለ እኮ፣ወንድሜ ስርቆት የአዕምሮ ሕመም ነው፣ሀብታምም ደሃም በዚህ በሽታ ይጠቃል።
የመኪናዉ ባለቤት ይመርመር
አማራ ከሆኑ ቤተሰቦቿ ንብረት ለመዉረስ ነዉ ወይም ምን አልባት በግዴታ እንድታደረግ እና ስሟ በሌብነት እንድትጠረጠር አድረገዉ ይሆናል ዛሬ ላይ ሌባ ሁሉ በተጠራቀመበት ጌዜ እህቴ መና እዉነት ታወጣሻለች❤
ዩዘር አንተእኮ ምግዜም በሞቀበት ጣዱኝነህአንተእኮ ማንንነትህ የታወቀ የወያኔ ዥዋዥዌ ገመድ ነህ ምን አሩጦ አማራውስጥ አስገባህ የአማራን ጦስ ውሰድና ከኮመንት አሰጠጥህም ወያኔ ሴት አፕ አርጎ ያስቀመጠህ መጋጃ ነህ :
ቤታቸው ቢፈተሽ ጥሩ ነው ። ብዙ የተሰረቁ ንብረቶች ይኖራሉ።
Ok anath miliener kahonh laminh gast aysatimh ginh makinh shith nafkh yihonh Echilalh
እና እሷ ወሰዳ መኪናውን ካልነዳችው መኪናው እሷን ወስዶ ነዳት ማለት ነው ሰረቀች የሚለው ቃል ከደበራችው ::
😂😂😂ይመችህ😂😂😂
አይ መስዬ ኩሩ ንፁህ ጋዜጠኛ
መሲ አባቴን አፋልጊኝ
መረጃውን ቴሌግራም ላይ ላኪልን
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃሽ
እግዚአብሔር ያግዝሽ
አላህ በሰላም ከአባትሸ ያገናኝሸ
Please like and share with everyone
Solomon, calm down
በብር ያልቃል የኢትዮጵያ ህግ ገንዘብህን ይጭነቀው እንኳን መኪና አውሮፕላን ብትስርቅ ገንዘብህን ይጭነቀው
ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ታየን እኮ
The beauty of the mothland is she can't be deported . Proud Ethiopia. Takes all thieves or killers andhaters ,saints all are her beloved children. Amazing.
Ejalay nwe ytgnwe 😢
ምን ማለት ነው በስህተት ? ቤተሰብ ሌላ ልጅ ሌላ መኪናን የሚያክል ነገር እንዴት ነው በስህተት የሚሆነው ?
ተመሳሳይ መኪና አላት ? እረ ተው ለሃብታም ሲሆን መሸፋፈን ይቅር
ለፍርድ ባንቸኩል
She didn’t steal it she just wanted to get out of the situation and she used the car as a transportation. Her family are Wealthy people
Sorry for her
Abato mendenwe mesrawe ❤
ወፍጮ ቤት አለው እልም ጭልጥ ያለ ሀብታም ነው ሻሸመኔ ከበደ መንገሻ አይ ውርደት ልጆት መና ሰርቃ ነው እንዴ ለድሀ ዘመዶችክ አልሰጥ ብለህ አጠራቅመህ ቱጃር ሆነህ እንዴት መኪና ትስረቅ መና ልጅህ በል ፍርድ ቤቶች ድሀ ላይ ብቻ ጭለማ አታድርጉ 😂😂😂😂😂
እና ሳትሰርነቅ ነው ክስየተመሰረተባት
ለዉሳኔ ባንቸኩል
ወንጀልም ቢሆንም የሰራችው ቢሆንም !
ግን ጣቢያው ወዬም መርማሪው ጉዳዩን አዛው በጣቢያው በፊቱ ጥሩ ነው