Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባለታሪኩን መርዳት የምትፈልጉ ስም ጴጥሮስ አባተ መለሰCBE አካውንት - 1000062202193
የኒውድ ሥምሺን አላቀውም ጋዜጠኛይቱ ብልሺ አይከፍሺው ሥውድሺ ሁሌምሳቄልኝ ሥወደው ሳቅሺን ህይማ ማሪ ጆሩዋ ድገት እማይሠማውን ሴት ኢተርቪያደርገሻትን ልጁ በናትሺ እደው ሥሞትልሺ በርሚል እድትህድ ንገሪያት አምላከጊወርጊሥ እደሌሎቹ እህቱቻችን ምርትን ያደርገላት ይሆናል ምንይሳነዋን
Yena ❤ tafache endate yemacha eko mewodeshe fonkya❤
@@SerkeSerke-oe5tcራሄል ትባላለች እኔም ስወዳት
ጌታ ይረዳካል ወንድሜ ጌታ በፍጥረቱ አይጨክንም
@@AbrahamYohanse-s4g😅😊
እኔ ጴጥሮስን አውቀዋለውብዙ ሰው ሊሸከመው የማይችለውን መከራ ያለፈ ጠንካራ ልጅ ነው።በችግር በስቃይ ውስጥ ሆኖ መደበኛ ህይወቱን ለመምራት የሚታትር ልጅ ነው።እኔ የ2013ዓ.ም ስቃዩን በቅርብ አይቻለው ከውስጡ የሚፈሰው ፈሳሽ ደም የቀላቀለበት ሲሆን ለመናገር ከባድ ነበር።ጴጥሮስ እግዚአብሄር የረዳው ምህረት የታየበት ወጣት ነው።የሚቀጥለው ዘመኑ ያማረ እንዲሆን ምኞቴና ፀሎቴ ነው።በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ጋዜጠኛዋ ያላትን አቀራረብ እርሱን ለመረዳት የምታሳየው ጥረት ድንቅ ነው።እህትዋ ትልቅ ችሎታ አለሽ በርቺልን ሸጊቱ።
ጋዜጠኛዋን ልያደንቃት ፈለኩኝ! ጎበዝ; ፈገግታዋ ሁለ; ትሁት ; ፈልፋይ; በራስ መተማመኗ 100%; ዕውቀቷ የጥግ; መልኳ ኢትዮጵያዊት ቸኮሌት !!! በጥቅሉ በርች!!!!!!!!🌹🌹🌹🌹🌞🌞🌞🌞
ግድ ነው ኢትዬጵያዊ ዘሩ ነው ባጭሩ መገለጫ ነው እንዳንቺ ያብዙልን
እህት፡ኅሊና፡በፈጠረሽ፡የእንግሊዝኛውን፡ኮማ፡ሳይሆን፡የአማርኛውን፡ነጥብ፡ተጠቀሚ።ሀገርና፡ባሕልሽን፡ማክበር፡ለኅሊናሽም፡ዕረፍትና፡ደሴታ፡ታገኝበታለሽ። ወላጆችሽን፡ያስከበረ፡ሥነ፡ጽሑፋችንን፡ብታከብሪ፡ትከበሪበታለሽ፡እንጂ፡አትዋረጅበትም።እግዚአብሔር፡ልቡና፡ይስጥሽ።
ባጭሩ አፈቀርኳት አትይም!!ወገኛ!!
Kelebet madreg bicha kerek isuan bezi inflation... %%%
ጥበቡን ለሰው ልጅ የሰጠው አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል🙏🙏🙏
አሜን ደምሩኝ
አቤት የእግዚያብሄር ምህረቱ እሱ ካልቆረጠ አይቆረጥም ካአይምሮ በላይ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ
አሜን አሜን አሜን
አሚን አሚ ወይኔ ወንድሜ ጥንካሪክ በጣም ደሰ ይላል እግዛብሄር መጨርሻክን ያሳምርልክ
አሜን በጣም አትውጣ ያላት ነበስ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
እቺን ጋዜጠኛ ሳያደንቁ ማለፍ በጣም ከባድነው ሰነሰርአቷ ፈገግታዋ ለሰው ያላት ክብር በጣምነው የምናከብርሸ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥሸ
በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤
God bless her
እስከዛሬ በሒወት ያቆየህ አምላክ ነገም ያኖርሀል አይዞህ ወንድምዬ
100%
አቤት የእግዚአብሄር ጥበብ አቤት ድንቅ ስራ ይሄ አምላክ ምን ልከፍለው እንችላለን ክብርና ምስጋ ያንስበታል ከልጁ መዳን ይልቅ ለዶክተሮች ይህ ልጅ እንዳይጠፉ ጥበብ ለሰጣቸው እየሱስ ክብሩ ይውሰድ ይሄ ነው የኛ አባት የሰማይና የምድር ንጉስ እናፈቅርሀለን አምላካችን
እንደጋዜጠኛ መሠረት በዙ የተረጋጋሽ ጋዜጠኛ ነሽ እና አጠያየቅሽ አገላለፅሽ በአጠቃላይ አቀራረብሽ መልካም ነውና ቀጥይበት ልጁም እንኳን ፈጣሪ ማረው !
ጴጥሮስን በአካል አውቀዋለው በዚህ ህመም ምክንያት ብዙ የተፈተነና ፈተናዎቹን በጥንካሬ እያለፈ ያለ ጎበዝ፣ በባህሪውም ትሁትና ቅን ልጅ ነው፥ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
Egzabher hrso ymrhe
❤🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም ጠንካራ ጅግና ልጅ እግዚአብሔር ሁሌም እንዲከተልህ እኔ ሃጥያተኛ እህትህ እማህጸናለው ጅግና ነህ ስትናገር ራሱ ሞራልህ ሙሉ ነው ❤
ያሳለፈውን ስቃት ሳስበው ልቤ ፍስስ አለች ከማስበው በላይ ጠንካራ ነህ በርታ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይሁንህ
ጎበዝ ጋዜጠኛ የአጠያየቅ እስትፒሽ ያስደስታል።ወንድሜም በጣም ጠንካራና ጌታህን አምነህ ችግሩን በመግፋት በጥንካሬ ያለፍክ ጀግና ነህ።በአንተ ሒወትም የጌታ እርዳታ ተጨምሮበት ሰዎችንም መራራታነውም ለሰጪ አግዚአብሔር ንሮአቸው ሒወታቸው ይባረክ።
ባለፍክበት ሁሉ አብሮህ የነበረ ፈጣሪ ይመስገን🙏
ያቺ መጀመሪያ አይታ እይንህ ችግር እንዳለው ወላጅህን ጠርታ የነገረች አስተማሪ የማመልከው አምላኬ እግዚአብሄር ፈፅሞ ይባርካት ትባረክ ምንም አይጉደልባት
የጋዜጠኛዋ ስነስርአቷ ያላት ትህትናና አቀራረቧ ድንቅ ነው
ድንቅ ሰው ነህ በጣም wise ሰው መሆንህ በንግግርህ ሁሉያስታውቃል ጌታ ይባርክህ ይህቺ እጮኛህም እውነት የሰውን ውድነት ክቡርነት የተረዳች እንደሆነች ግልፅ ነው ጌታ ይባርካትብ
እኔ ጋዜጠኛዋን ሳላደንቃት አላልፍም በጣም ነው የምትመቸኝ በቃ የምታቀርባቸው ሰወች በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እንቁ ሰወችን ነው እና ይች ድንቅ ሰው በጣም ነው የማከብራት የእውነት በጣም ደስስስ የምትል ውብ እንስት ነች የድንግል ልጅ መድሀኒትዓለም ጤናውንና እውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ!! እውነትም እይታ TV ለሷ ነው የሚመጥናት የሚገባት ።። መደሀኒያለም ስራው ድንቅ ነው እሱ ይርዳህ ምህረቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ !!!
እግዚአብሄር ስራው ግሩም ድንቅ ነው። በርታ ወንድማችን
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል ወንድሜ ጴጥሮስ ጠንካራና በጣም ጎበዝ ወጣት ልጅ ነህ የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ በሕይወትህ ያየህ ለእኛም በጣም ትልቅ ትምህርት የሚያስተምር እግዚያብሔርን እንድናመሰግን ከአንተ ብዙ መማር ይችላል እግዚያብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ለዚህ ያበቃህ ጌታ በጣም ይወድሃል ቀሪ ዘመንህ በሰላም በጤና የተባረከ ይሁን ጋዜጠኛዋ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ!!!!
ውድሜ በርታ አንተ ጠንካራ ነህ . እንደው ለሁለተኛ ግዜ ስትሄድ ባትመለስ አሪፍ ነበር እንደምንም ብለህ እዛው ለመታከም . በትክክል አሳይለም ብትጠይቅ ካለህ የ ጤና ችግር ሀገርህ ላይ ልታገኝ ስልማትችል ምናልባት ይቀበሉህ ነበር. ለማንኛውም አንተ በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ
አቤት የእግዚአብሔር ታምራት ይግርማል ወንድሜ የአንተ ስም ታሪኩ መሆነ አለበት በጣም ይግርመኝ ስማው የአንተን የህይውት ታሪክ እግዚአብሔር ትልቅ ባታ ያድርስ ❤❤
እምነቱ ፅናቱ እርጋታው እንዴት ደስ ይላል በማርያም እግዚአብሔር ይወድሀል ወንድሜ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ይህን ሁሉ ተአምር ያደረገው የሆነ የምትሰራው ፣ የምታደርገው ነገር ስላለ ነው አይዞህ ዘመንህን ሁሉ በመልካምነት አሳልፍ ፈጣሪ በብዙ በረከቶች እንደሚሞላህ እንግጠኛ ነኝ
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሰወቹ ደግነት ይገርማል ክብር ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን🙏
አቤት እኔስ እንደተሳቀቅሁ ጨርሼ ሰማሁት ለአንደየዉ ኦፕሬሽን ስሳቀቅ በጣም ብዙ ነሯል እንዳዉ እግዚአብሔር እኔን ምን ይለኝ ይሆን ለጨጓራ በሽታ እንኳን እንዴት እንደማማርር እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ወንድማችን በጣም ጠንካራ ነሕ እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ያጠንክርሕ ሕመምንም ይንቀልልሕ ይፈዉስሕ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሕ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ጴጥሮስ አባተ መለስ በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ እንኳን ጨርሶ አዳነ አሁንም ይጠብቅህ በጣም ስማርት እስተዋይ አንደበተ ለስላሳ የፅሎትህ አባባል ለእግዚአብሄር መልእክትህ የዶክተሮችን የአክተሮችን ስም ዝርዝር ፆፈህ ከስማቸው ላይ ለእግዚአብሄር የስተላለፍከው ፅሎት መልእክት ስርቶ እግዚአብሔር ፈውሶ አድኖሀል እግዚአብሄር ያደርል ከዶክተር በላይ
አንተ ያለፍክበት መንገድ በእውነት ብዙዎችን ያስተምራል እግዚአብሔር ለአንተም ለእጮኛህም መልካም ዘመንን እመኛለሁ ጌታ ይረዳሐል በርታ በእግዚአብሔር መታመንህ ተስፋህንን አለምልሞታል ❤❤❤ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንንህን የጤናና የሰላም አመታት ያደርግልህ ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለሰው ልጅ ጥበብን የሰጠ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና አምልኮት ወዳሴ ይሁን ለስሙ ይሁን በእውነት❤🎉😢
እውነት ክብሩ ይሰፍ ለመድሃንያለው ለዶክተሮቹም እግዛብሄር ይባርካቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ❤❤❤ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ ትልቅ ደርጃ ደርሰክ ለዶክተሮቹ እራሱ ትልቅ ደሰታ ነው ዋአዋ
ለሰው ልጅ ጥበብን እየሱስ አደለም የሰጠው እየሱስ ራሱ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል ይላል እና እራሱ ተቀባይ ነው
@jemsjems6842 ካላመንክበት ዝም በል የሚያምነው ያምንበታል
ይህን ሁሉ እንድታልፍ ከአምሮ በላይ የሆነውን ችግር እንድትቀበለው እንድትችለው ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የረዱህን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው
ራሄል በጣም ጠንካራ መንፈስ አለሽ:: እኔ ይህን interview እንዳንቺ ተረጋግቼ ካለማልቀስ ጋር ይህንን ማድረግ በጣም ከባድ ነው:: ጭራ ሳቅ anyways ወንድሜ ጀግና ነህ:: btw ራሄልዬ በጣም ነው የምወድሽ... በዚህ ታሪክ ግን ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም:: ኡፍ
የእግዚአብሔር ሥራው ግሩምና ድንቅ ነው ወንድሜ ጽናትህን አደንቃለሁ ትልቅ ትምህርት ሰጥተህናል እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤
በዚህ ልጅ ህይወት የእግዝያብሔርን ድንቅ ስራ ነው ያየሁበት ታሪክን ይቀይራል ፈጣሪ የእናትህን ያንተንም ብርታት ይገርማል መጨረሻህን ያሳምረው ወንድሜ
በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን ከአገር ቤት የሚሄዱትን የምትደግፉ እና የምታበረታቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር እስከአሁን እዚህ አድርሶሃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ገና 100 አመት ያኖርሃል
ጌታ በዚህ ውስጥ ያሳለፈህ ባንተ ትልቅ አጀንዳ ቢኖረው ነውና አይኖችህ ወደ እርሱ ይቅኑ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ መከራ አብሮህ ስለነበረ አመሰግነዋለሁ። አንተን ሳስብ ኢዮብን አስታወስኩ። አሁንም እግዚአብሔርን ከመታመን ፈቀቅ አትበል። በርታ!
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሕ ጴጥሩስ ለአላሕ ምንም አይሰናውን❤❤🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትልቅ ነህ ፀሎቱን ሰማህ ፡ በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔርን ቸርነትን ነው ያየሁት ፡ ዶክተሮችን የረዳቸው እግዚአብሔር ይባረክ ፡ እግዚአብሔር እጅ ነው የሰራህ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ድንቅ እና ውብ አድርጎ ፈጥሮሀል ለዶክተሮች ጥበብን ሰጥቶ እድሜ የቀጠለልህ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ወንድሜ ፅናትህ የገርማል ምንም የነካህ አትመስልምኮ የውስጥ ውበትህ ደምቆ ይታያል እኔ ብሆን ራሴን አጥፍቻለው የአምላክን ድንቅ ስራ ባንተ ተመለከትኩ ለኛም እንዳንተ ያለ ጀግንነት ያድለን አሜን! እህትህ ከUSA
ከአመታት በፊት ሚዲያ ላይ አስታውስዋለው በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ወደፊት የተሻለ ቦታ እንደማይክ ተስፋ አደርጋለው ዙሪያህ ላይ የነበሩትንም ያሉትንም ፈጣሪ በመልካም ይካሳቸው❤
በምድር ላይ እቁ የሆኑ ዶክተሮች እግዚአብሔር ለመፍትሔ ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን እጂግ እፁብ እና ድቅ ነው የእግዚአብሔር አሠራሩ። እግዚአብሔር እኳን እረዳህ።
አንተ ለብዙ ሰው ጥንካሬ የምትሆን ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አሁን ጥንካሬውን ይስጥህ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ጋዜጠኛዋ ምርጥ አቀራረብ ስነስርዓትሽ እና አጠያየቅሽ በጣም ውበት አለው ::
ይህናደረገ አግዚአብሔር ክብርምስጋና ይድረሰው አንተም በርታ ፈጣሪ ገና ብዙ ተአምር በአንተላይ ያሳያል በእምነትህ ጽ ና
Best Ethiopian journalist ever ❤ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ::
ለምንም ነገር በእጅጉ የሚከብድ ለመረዳትም ለመቀበልም ለመሥራት ቀርቶ ለማሰብ የሚከብድ እውቀት ለማመን የሚከብድ የፈጣሪ ቸርነት ለማመን የሚከብድ የእስፖንሰሮቹ ግነት የዋሕነት የእስፖንሰር ሐሳብ ያመጣው እና ያፈላለገው ሰው እጅግ ክብር የሚገባው ያንተም ተጋድሎ እና ጽናት ያለፍከው መሰናክል ስቃይ ሁሉም ነገር ሕልም ወይም ፊልም ብለው የሚቀል የሚያስጨንቅ ቃላት ያጣሁለት ሕይወት እና ፈተና ድል አድራጊነት!!!
እውነት እምዬ ጀርመን የንጀራ ሀገሬ በህክምና ጉዳይ ሁሉ አንድ የሆነበት ሀገር ሁሌም ነው እማከብራቸው ባንተ ውስጥ የግዛብሄርን ታላቅነት ነው ያየሁብት እግዚአብሔር የመጨርሻውን ያሳምርልህ❤
ጋዜጠኛዋን ላደንቃት ፈለኩኝ ጎበዝ ፈገግታዋ በራስ መተማመኗ ዕውቀቷ በርች የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ ውስጣችን ሊኖር የሚችለውን ጥያቄዎች ነው የጠየቀሽው!!! እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም !!!
የኔ ወንድም ጎበዙ ወንድሜ ምን እንደምልክ ጠንካራው ጌታ ያበረታህ ያቺ የመጨረሻውን ስማቸውን መዝግበህ ለእግዛብሔር የፀየከውን ፀሎት የሰማህ ጌታ ይባረክ እንዴት ልቤ እደተፈሰፈልህ እግዛብሔርማ እንዴት አሁንም ጌታ ካንተጋር ይሁን ያቺ ጠንካራዋ እናትክን ቤተሰቦችህን ጌታ እየሱስ ይባርክልህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን
እስካሁን ያኖረህ ጌታ የበለጠ ሙሉ ጤነኛ ትሆናለህ ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለም ወንድሜ ❤❤❤
እግዝአብሄር ይመስገን እምነትህ አድኖሀል እንኳን ለዚህ አበቃህ ካንተ ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ አግዝአብሄር በጸሎት የነገርከው አደራ ሂወቴ ባንተ እጅ ናት የሀኪሞች እጅ እጅህ ትኑርበት ብለህ አላሳፈረህም ለእኛ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ተአምር የሆነ ተስፋ የሚሰጥ የሚደንቅ የሚገርም ሁሉ በሱ ሆነ እንኳን ለማውራት አበቃህ ከዚህ በኋላ ሂወትህ ምንም ፈተና የለብህም ያመንከው አለ ከጎንህ ለእናትህም እንኳን ደስ አላቸው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው በርታ
እኔ የእግዚአብሔርን ማኖርና ማዳን አልጠራጠርም ያኖራል ከምንም ነገር ይታደጋልም።(ላንቺ ለጋዜጠኛዋ ያለኝ አድናቆትና ክብር በእጅጉ አደንቃለሁ አምላከ ቅዱሳን ይባርክሽ ደስ የሚል ድንቅ ተሠጥኦ ያለሽ ልጅ ነሽና ጠንክሪ)
እግዚአብሔር ሳይፈቅድ ማንም ማንም መሆን አይችልም ሐይልና ስልጣን የእሱ ብቻ ነው አሜን!! ወንድሜ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ያኖረህ ነገም እሱ አለልህ ክብር ምስጋና ይግባው
ወንድሜ እጅግ በጣም ጠንካራና ብርቱ ከምለው በላይ ጀግና ወጣት ነው ብርታትህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በጣም መልካም ሚዲያ ጎበዝ ጋዜጠኛ ብዙዎች ሚዲያ ከፍተው ሃገር ትውልድ ባህል ሲያፈርሱ እንደዚህ አይነት ሚዲያዎች ይብዙ ይበርቱ
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርቱ ስው ነህ እናመስግናለን አሁንም እግዚአብሔር የልብህን ሙሻት ይሞላልህ
አንተ ጀግና ነህ ጌታ ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ የረዳህ ጌታ ይባረክ
አይዞህ አንተ በጣም ጠካራ ሰው ነህ እግዚአብሒር ይመስገን ለዚክ ያበቃህ ክብሩን እሱ ይውሰድ
አልሀዱሊላል ተርፈህ ለዚህ አበቃህ ይመስገን።ለበለጠ አላህ ሁሉንም ያሳካልህ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን ነው በርታ ወንድሜ ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል ያላት ትህትና ❤❤
ዋው ጌታ እግዚአብሔር ለአንተ ምን ይሣንሃል ስምክ ይባረክ !!❤❤❤❤
ጎበዝ ጠንካራ ብልህ ስው ነው የገጠመህን የጤና ማጣት ፈጣሪህን ሳታማርር እያሳለፍክ ነው ለሌሎችም ጥሩ ምሳሌ ነህ❤ ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርህ አንተ ጀግና ስው ❤❤
በኡነት ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ምክንያት ስላለው ነው የመረጠህ። ጋዜጠኛዋ ግን የሆነች ፍቅር የሆነች ደስ የምትል ልጅ ናት ለሚስትነት የምትመረጥ።
እግዛብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚህ ቀን አደርሰ ።እይታ አንደኛ ነሸ ምርጥ ሰው 100%ያንሰሻል ከዛ በላይ ቁጥር ቢኖር እጨምር ነበር ፕርሰንቱን።
ጥበቡን ለሰው ልጅ የሰጠው አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው።ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። ጋዜጠኛዋም በርቺልን።
ሳየው እስኪጨርስ ነው ያለቀስኩት በእዛ እድሜ ብቻውን ይህንን ያክል መክራ ሰው ከቦን እንክዋን እናማርራለን ያውም ብቻውን ወንድሜ አንተን ያጠነከረ አምላክ ትልቅነው
ወንድሜ እኔ ልክ እንዳንተ ከጆሮ እስከ ጆሮ ተከፍቶ ተሰርቻለሁ። ግን ከዛ ሁሉ ስቃይ ያዳነኝን አምላክ አሁን በራስ ምታት ስለምሰቃይ አምላኬን አማርረዋለሁ! ግን ይቅር ይበለኝ! አሁን ካንተ ብዙ ተማርኩ ለኔ ት/ት አስተማረኝ አምላኬ! ምን ይሳነዋል አምላክ! በህይወት አለን! ቀጣዪ ህወትህን እርሱ ያሳምርልህ ያበርታህ!!!
እግዚአብሔር ሆይ የቆምነው ባንተ ምህረት ነውና እናመሰግንሀለን ወንድሜ እንኳን የእግዚአብሔር እጆች ዳሰሱህ
እውነት ነው ትልቁ ፈተና የሰዎች እይታ ነው ምን ያህል እንደሚሰብር የደረሰበት ያውቀዋል እኔም ፊቴ በእሳት ቃጠሎ ምክንያት ተበላሽቷል እና ፈተናውን አውቀዋለሁ አንተ እድለኛ ነህ የፍቅር አጋር አለህ እኔ ግን ,,,,,,
እግዚአብሔር ላንተ ላንች ያለው ን ይስጥህ
Ayizogn❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምን አይነት ፀጋ ነው ለአንተ እና ለ እጮኛህ የተሸጣችሁ? በእውነት እጅግ የተባረካችሁ ናችሁ❤“በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።” - ያዕቆብ 1፥12ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይጨመርላችሁ🙏
❤""እግዚአብሔር❤ ሆይ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ከጎደለኝ ይልቅ ያረክልኝ እልፍ ነው ስለማይነገር ስጦታህው ❤እግዚአብሔር❤ ይመስገን""❤
አሚን አሚን እግዛብሄር ይመሰገን
ወንድሜ ድምፅ ደስ ይላል ኦውነቴነው እምልህ ግርማ ምገስ አለህ
የምወዳት ጋዜጠኛ!!! ውስጣችን ሊኖር የሚችለውን ጥያቄዎች ነው የጠየቀችው!!! እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!!!
ቸርነቱና ምህረቱ ለዘላለም ነውና ጨርሶ ይማርህ 👏ሁሉን ነገር በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው መክብ ( 3 ፤ 10 )
አይዛህ ውድሜ በጣም ግብዝ ነህ በአንተ በዙ ስው ይማርል በርታ እግዚአብሔር የሚውድውን ይፍትናል በረታ
እርችዬ የኔ ምርጥ እሚገርም ባለ ታሪክ ነው ያቀረብሽው በእውነት የምሰማው ነገር በጣም የሚገርም ነው ወድሜ እንዃንም እግዚአቤሔር አምላክ ጨርሶ ማረህ እኔ የሚገርመኝ እግዚአቤሔር አምላክ ለሰውልጅ የሰጠውን ጥበብ ሳስበው በጣም ይገርመኛል በዶ/ር ቹ ላይ እግዚአቤሔር አድሮ ነው እጂ የሰራው በእውን ግን የሰው ልጅ ይሄንን መስራት ይችላል ወይ በጣም ገርሞኛል ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን
እርግት ያልሺ እዳአሁኑ ዙመን ልታይ ልታይ የምትል ምርጥ ጋዜጠኛ
ጠያቂዋ የምትደነቅ ናት የልጁ መዳን ተዓምር ነው፡
እግዚአብሔር ጻሎተን ሰማ ጌታ ይመስገን አንተ ጅገና ነክ ❤️
ደስ የምትል ጋዜጠኛ አተን ያጠነከር አምላክ እኔንም ጠካራ እዳደሮገኝ ምኛቴነው እግዚአብሔር የጠብቅህ
እግዚአብሄርሥራው ድንቅነው ያንሁሉ ነገር አሣልፎ እዚህ ላደረሠህ ሉእል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባው አሜን ወንድሜ አንተ በጣም ጠንካራልጅ ነህ ጥንካሬህን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህ በደሥታ በጤና በሠላም ያኑርህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
መጀመርያ ለንሱ አውቀትን የሰጠ ጌታ ስለሆነ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን በመቀጠል ለሰው አዝነው አውቀታችውንና ገንዘባቸው መስጠታቸው ጌታ ይባርካቸው ከጌታ በታች በጣም ደግ ነገር ነው ያረጉት ግን ጌታ ውለታችውን በርግጥ ይከፍላቸዋል እንካን እዚህ አደረሰህ ጌታ
ወንድሜ ኡከን አለህ ራደህ አይዝኝ ሁሉም የልፈል❤❤❤❤❤❤
እውነት በእብአ ስማው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ትልቅ ነህ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ውዴሜ 😢😢
እንደዚህ ልጅ ጠንካራ መሆን ይከብዳል በትንሽ ህመም አንድ ቦታ ላይ ያውም እሰለጠነ ሃገር ላይ ለሶስቴ ተመሳሳይ ቦታ ላይ ሰርጀሪ ስደረግ ያማረርኩት ያሳለፍኩት ስቃይ የሰው ሃገር ላይ ብቸኝነቱ ተደምሮ ያየሁትን ስቃይ የዚህ ልጅ ፅናት ይገርማል
እግዚአብሔር ጤናህን ብቻ ይስጥህ ሁሉም ተስተካክሎ ማየትም አለና 🙏
አቤት እግዚአብሔር ስራህ ድቅ ነው ተመስገን አቤት እኛየተስጠን ብናውቅ የጎደለብን የለም ውድሜ በጣም ኮራሁኝ ጥንካሬህ ገርመኝ ትንሽ ህመምታመን እሪ እንላለን ግን 😢እና እህታችን ጉበዝ ጋዜጤኛ ነሽ ትግስትሽ ደስ ይላል ብዙወቹ ወሬ አያስጨርሱም ጎበዝ በርች ❤ወድማችን እናመስግናለን እጮኛህንም ፈጣሪ ይባርካት አተም ጨርሶ ይማህን❤❤❤❤
አቤት ጥክርና እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ ጀግና ብርቱ ነህ በእውነት
የአላህ እኔሙሉጤናይዠአማርሬሀለሁና ይቅርበለኝ የአላህ በጤናእዳኖርከኝ በጤናውሰደኝ 😢😢😢አላህ ሁላችንንም በጤናያኑረን ገዘብ ማጣት ምንምማለትአይደለም 😢😢
ዋው እምነቱ ደስ ሲል❤ ድኖ በዚሁኔታ በመታየቱ ጌታ እግዛብሄር ይመስገን❤
አይዞህ ወድሜ አተ ጠካራ ስው ነህ ከእግዚያብሄር ጋር ❤❤❤❤
የኔ ጌታ አይዞህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
ውይይይይ የኔአባት በጣም ጠካራነህ አስተመረህናል 😢😢😢
ክብር፡ምሥጋና፡ዪግባው፡ለፈጣሪ፡መዳንአለም፡አለ፡ከሡ፡በላዪ፡ማንም፡የለም
እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ በእውነት ትልቅ ትምህርት ባንት ምክየት እራሴን አፀናናሁት ፍተና ወሠጥ ነበርኩ ከሁን ብሗላ እራሴን አበርትዋለሁ ኦፋ ወንዴሜ አለሚ ያሠብከው ሁሉ ይሳካልህ
ኢእግዚአብሄር። ይሄንን ሁሉ ፈተና አሳልፎሀልእና በማንኘ ኛዉም ህይወትህ ገብቶ ያግዝህ//
የእግዛብሄር ድንቅ ሰራ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ 1:21:30
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚሐብሔር ስራ እጮኛውንም አደነቃታለሁ ቢቻል ወደ ፀበል ቢሄድጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ እግዚአብሔር ጠርተህ በሙላት ስትናገር ታረካልህ አሁንም ከፍትህ ይቅደም
ባለታሪኩን መርዳት የምትፈልጉ
ስም ጴጥሮስ አባተ መለሰ
CBE አካውንት - 1000062202193
የኒውድ ሥምሺን አላቀውም ጋዜጠኛይቱ ብልሺ አይከፍሺው ሥውድሺ ሁሌምሳቄልኝ ሥወደው ሳቅሺን ህይማ ማሪ ጆሩዋ ድገት እማይሠማውን ሴት ኢተርቪያደርገሻትን ልጁ በናትሺ እደው ሥሞትልሺ በርሚል እድትህድ ንገሪያት አምላከጊወርጊሥ እደሌሎቹ እህቱቻችን ምርትን ያደርገላት ይሆናል ምንይሳነዋን
Yena ❤ tafache endate yemacha eko mewodeshe fonkya❤
@@SerkeSerke-oe5tcራሄል ትባላለች እኔም ስወዳት
ጌታ ይረዳካል ወንድሜ ጌታ በፍጥረቱ አይጨክንም
@@AbrahamYohanse-s4g😅😊
እኔ ጴጥሮስን አውቀዋለው
ብዙ ሰው ሊሸከመው የማይችለውን መከራ ያለፈ ጠንካራ ልጅ ነው።በችግር በስቃይ ውስጥ ሆኖ መደበኛ ህይወቱን ለመምራት የሚታትር ልጅ ነው።እኔ የ2013ዓ.ም ስቃዩን በቅርብ አይቻለው ከውስጡ የሚፈሰው ፈሳሽ ደም የቀላቀለበት ሲሆን ለመናገር ከባድ ነበር።ጴጥሮስ እግዚአብሄር የረዳው ምህረት የታየበት ወጣት ነው።የሚቀጥለው ዘመኑ ያማረ እንዲሆን ምኞቴና ፀሎቴ ነው።በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ጋዜጠኛዋ ያላትን አቀራረብ እርሱን ለመረዳት የምታሳየው ጥረት ድንቅ ነው።እህትዋ ትልቅ ችሎታ አለሽ በርቺልን ሸጊቱ።
ጋዜጠኛዋን ልያደንቃት ፈለኩኝ! ጎበዝ; ፈገግታዋ ሁለ; ትሁት ; ፈልፋይ; በራስ መተማመኗ 100%; ዕውቀቷ የጥግ; መልኳ ኢትዮጵያዊት ቸኮሌት !!! በጥቅሉ በርች!!!!!!!!🌹🌹🌹🌹🌞🌞🌞🌞
ግድ ነው ኢትዬጵያዊ ዘሩ ነው ባጭሩ መገለጫ ነው እንዳንቺ ያብዙልን
እህት፡ኅሊና፡በፈጠረሽ፡የእንግሊዝኛውን፡ኮማ፡ሳይሆን፡የአማርኛውን፡ነጥብ፡ተጠቀሚ።ሀገርና፡ባሕልሽን፡ማክበር፡ለኅሊናሽም፡ዕረፍትና፡ደሴታ፡ታገኝበታለሽ። ወላጆችሽን፡ያስከበረ፡ሥነ፡ጽሑፋችንን፡ብታከብሪ፡ትከበሪበታለሽ፡እንጂ፡አትዋረጅበትም።እግዚአብሔር፡ልቡና፡ይስጥሽ።
ባጭሩ አፈቀርኳት አትይም!!ወገኛ!!
Kelebet madreg bicha kerek isuan bezi inflation... %%%
ጥበቡን ለሰው ልጅ የሰጠው አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል🙏🙏🙏
አሜን ደምሩኝ
አቤት የእግዚያብሄር ምህረቱ እሱ ካልቆረጠ አይቆረጥም ካአይምሮ በላይ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ
አሜን አሜን አሜን
አሚን አሚ ወይኔ ወንድሜ ጥንካሪክ በጣም ደሰ ይላል እግዛብሄር መጨርሻክን ያሳምርልክ
አሜን በጣም አትውጣ ያላት ነበስ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
እቺን ጋዜጠኛ ሳያደንቁ ማለፍ በጣም ከባድነው ሰነሰርአቷ ፈገግታዋ ለሰው ያላት ክብር በጣምነው የምናከብርሸ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥሸ
በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤
God bless her
እስከዛሬ በሒወት ያቆየህ አምላክ ነገም ያኖርሀል አይዞህ ወንድምዬ
100%
አቤት የእግዚአብሄር ጥበብ አቤት ድንቅ ስራ ይሄ አምላክ ምን ልከፍለው እንችላለን ክብርና ምስጋ ያንስበታል ከልጁ መዳን ይልቅ ለዶክተሮች ይህ ልጅ እንዳይጠፉ ጥበብ ለሰጣቸው እየሱስ ክብሩ ይውሰድ ይሄ ነው የኛ አባት የሰማይና የምድር ንጉስ እናፈቅርሀለን አምላካችን
እንደጋዜጠኛ መሠረት በዙ የተረጋጋሽ ጋዜጠኛ ነሽ እና አጠያየቅሽ አገላለፅሽ በአጠቃላይ አቀራረብሽ መልካም ነውና ቀጥይበት ልጁም እንኳን ፈጣሪ ማረው !
ጴጥሮስን በአካል አውቀዋለው በዚህ ህመም ምክንያት ብዙ የተፈተነና ፈተናዎቹን በጥንካሬ እያለፈ ያለ ጎበዝ፣ በባህሪውም ትሁትና ቅን ልጅ ነው፥ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
Egzabher hrso ymrhe
❤🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም ጠንካራ ጅግና ልጅ እግዚአብሔር ሁሌም እንዲከተልህ እኔ ሃጥያተኛ እህትህ እማህጸናለው ጅግና ነህ ስትናገር ራሱ ሞራልህ ሙሉ ነው ❤
ያሳለፈውን ስቃት ሳስበው ልቤ ፍስስ አለች ከማስበው በላይ ጠንካራ ነህ በርታ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይሁንህ
ጎበዝ ጋዜጠኛ የአጠያየቅ እስትፒሽ ያስደስታል።
ወንድሜም በጣም ጠንካራና ጌታህን አምነህ ችግሩን በመግፋት በጥንካሬ ያለፍክ ጀግና ነህ።
በአንተ ሒወትም የጌታ እርዳታ ተጨምሮበት ሰዎችንም መራራታነውም ለሰጪ አግዚአብሔር ንሮአቸው ሒወታቸው ይባረክ።
ባለፍክበት ሁሉ አብሮህ የነበረ ፈጣሪ ይመስገን🙏
ያቺ መጀመሪያ አይታ እይንህ ችግር እንዳለው ወላጅህን ጠርታ የነገረች አስተማሪ የማመልከው አምላኬ እግዚአብሄር ፈፅሞ ይባርካት ትባረክ ምንም አይጉደልባት
የጋዜጠኛዋ ስነስርአቷ ያላት ትህትናና አቀራረቧ ድንቅ ነው
ድንቅ ሰው ነህ በጣም wise ሰው መሆንህ በንግግርህ ሁሉያስታውቃል ጌታ ይባርክህ ይህቺ እጮኛህም እውነት የሰውን ውድነት ክቡርነት የተረዳች እንደሆነች ግልፅ ነው ጌታ ይባርካትብ
እኔ ጋዜጠኛዋን ሳላደንቃት አላልፍም በጣም ነው የምትመቸኝ በቃ የምታቀርባቸው ሰወች በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እንቁ ሰወችን ነው እና ይች ድንቅ ሰው በጣም ነው የማከብራት የእውነት በጣም ደስስስ የምትል ውብ እንስት ነች የድንግል ልጅ መድሀኒትዓለም ጤናውንና እውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ!! እውነትም እይታ TV ለሷ ነው የሚመጥናት የሚገባት ።። መደሀኒያለም ስራው ድንቅ ነው እሱ ይርዳህ ምህረቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ !!!
እግዚአብሄር ስራው ግሩም ድንቅ ነው። በርታ ወንድማችን
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል
ወንድሜ ጴጥሮስ ጠንካራና በጣም ጎበዝ ወጣት ልጅ ነህ የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ በሕይወትህ ያየህ ለእኛም በጣም ትልቅ ትምህርት የሚያስተምር እግዚያብሔርን እንድናመሰግን ከአንተ ብዙ መማር ይችላል
እግዚያብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ለዚህ ያበቃህ ጌታ በጣም ይወድሃል ቀሪ ዘመንህ በሰላም በጤና የተባረከ ይሁን ጋዜጠኛዋ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ!!!!
ውድሜ በርታ አንተ ጠንካራ ነህ . እንደው ለሁለተኛ ግዜ ስትሄድ ባትመለስ አሪፍ ነበር እንደምንም ብለህ እዛው ለመታከም . በትክክል አሳይለም ብትጠይቅ ካለህ የ ጤና ችግር ሀገርህ ላይ ልታገኝ ስልማትችል ምናልባት ይቀበሉህ ነበር. ለማንኛውም አንተ በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ
አቤት የእግዚአብሔር ታምራት ይግርማል
ወንድሜ የአንተ ስም ታሪኩ መሆነ አለበት
በጣም ይግርመኝ ስማው የአንተን የህይውት ታሪክ
እግዚአብሔር ትልቅ ባታ ያድርስ ❤❤
እምነቱ ፅናቱ እርጋታው እንዴት ደስ ይላል በማርያም
እግዚአብሔር ይወድሀል ወንድሜ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ይህን ሁሉ ተአምር ያደረገው የሆነ የምትሰራው ፣ የምታደርገው ነገር ስላለ ነው አይዞህ ዘመንህን ሁሉ በመልካምነት አሳልፍ ፈጣሪ በብዙ በረከቶች እንደሚሞላህ እንግጠኛ ነኝ
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሰወቹ ደግነት ይገርማል ክብር ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን🙏
አቤት እኔስ እንደተሳቀቅሁ ጨርሼ ሰማሁት ለአንደየዉ ኦፕሬሽን ስሳቀቅ በጣም ብዙ ነሯል እንዳዉ እግዚአብሔር እኔን ምን ይለኝ ይሆን ለጨጓራ በሽታ እንኳን እንዴት እንደማማርር እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ወንድማችን በጣም ጠንካራ ነሕ እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ያጠንክርሕ ሕመምንም ይንቀልልሕ ይፈዉስሕ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሕ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ጴጥሮስ አባተ መለስ በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ እንኳን ጨርሶ አዳነ አሁንም ይጠብቅህ በጣም ስማርት እስተዋይ አንደበተ ለስላሳ የፅሎትህ አባባል ለእግዚአብሄር መልእክትህ የዶክተሮችን የአክተሮችን ስም ዝርዝር ፆፈህ ከስማቸው ላይ ለእግዚአብሄር የስተላለፍከው ፅሎት መልእክት ስርቶ እግዚአብሔር ፈውሶ አድኖሀል እግዚአብሄር ያደርል ከዶክተር በላይ
አንተ ያለፍክበት መንገድ በእውነት ብዙዎችን ያስተምራል እግዚአብሔር ለአንተም ለእጮኛህም መልካም ዘመንን እመኛለሁ ጌታ ይረዳሐል በርታ በእግዚአብሔር መታመንህ ተስፋህንን አለምልሞታል ❤❤❤ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንንህን የጤናና የሰላም አመታት ያደርግልህ ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለሰው ልጅ ጥበብን የሰጠ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና አምልኮት ወዳሴ ይሁን ለስሙ ይሁን በእውነት❤🎉😢
እውነት ክብሩ ይሰፍ ለመድሃንያለው ለዶክተሮቹም እግዛብሄር ይባርካቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ❤❤❤ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ ትልቅ ደርጃ ደርሰክ ለዶክተሮቹ እራሱ ትልቅ ደሰታ ነው ዋአዋ
ለሰው ልጅ ጥበብን እየሱስ አደለም የሰጠው
እየሱስ ራሱ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል ይላል
እና እራሱ ተቀባይ ነው
@jemsjems6842 ካላመንክበት ዝም በል የሚያምነው ያምንበታል
ይህን ሁሉ እንድታልፍ ከአምሮ በላይ የሆነውን ችግር እንድትቀበለው እንድትችለው ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የረዱህን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው
ራሄል በጣም ጠንካራ መንፈስ አለሽ:: እኔ ይህን interview እንዳንቺ ተረጋግቼ ካለማልቀስ ጋር ይህንን ማድረግ በጣም ከባድ ነው:: ጭራ ሳቅ anyways ወንድሜ ጀግና ነህ:: btw ራሄልዬ በጣም ነው የምወድሽ... በዚህ ታሪክ ግን ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም:: ኡፍ
የእግዚአብሔር ሥራው ግሩምና ድንቅ ነው ወንድሜ ጽናትህን አደንቃለሁ ትልቅ ትምህርት ሰጥተህናል እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤
በዚህ ልጅ ህይወት የእግዝያብሔርን ድንቅ ስራ ነው ያየሁበት ታሪክን ይቀይራል ፈጣሪ የእናትህን ያንተንም ብርታት ይገርማል መጨረሻህን ያሳምረው ወንድሜ
በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን ከአገር ቤት የሚሄዱትን የምትደግፉ እና የምታበረታቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር እስከአሁን እዚህ አድርሶሃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ገና 100 አመት ያኖርሃል
ጌታ በዚህ ውስጥ ያሳለፈህ ባንተ ትልቅ አጀንዳ ቢኖረው ነውና አይኖችህ ወደ እርሱ ይቅኑ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ መከራ አብሮህ ስለነበረ አመሰግነዋለሁ። አንተን ሳስብ ኢዮብን አስታወስኩ። አሁንም እግዚአብሔርን ከመታመን ፈቀቅ አትበል። በርታ!
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሕ ጴጥሩስ ለአላሕ ምንም አይሰናውን❤❤🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትልቅ ነህ ፀሎቱን ሰማህ ፡ በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔርን ቸርነትን ነው ያየሁት ፡ ዶክተሮችን የረዳቸው እግዚአብሔር ይባረክ ፡ እግዚአብሔር እጅ ነው የሰራህ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ድንቅ እና ውብ አድርጎ ፈጥሮሀል ለዶክተሮች ጥበብን ሰጥቶ እድሜ የቀጠለልህ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ወንድሜ ፅናትህ የገርማል ምንም የነካህ አትመስልምኮ የውስጥ ውበትህ ደምቆ ይታያል እኔ ብሆን ራሴን አጥፍቻለው የአምላክን ድንቅ ስራ ባንተ ተመለከትኩ ለኛም እንዳንተ ያለ ጀግንነት ያድለን አሜን! እህትህ ከUSA
ከአመታት በፊት ሚዲያ ላይ አስታውስዋለው በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ወደፊት የተሻለ ቦታ እንደማይክ ተስፋ አደርጋለው ዙሪያህ ላይ የነበሩትንም ያሉትንም ፈጣሪ በመልካም ይካሳቸው❤
በምድር ላይ እቁ የሆኑ ዶክተሮች እግዚአብሔር ለመፍትሔ ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን እጂግ እፁብ እና ድቅ ነው የእግዚአብሔር አሠራሩ። እግዚአብሔር እኳን እረዳህ።
አንተ ለብዙ ሰው ጥንካሬ የምትሆን ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አሁን ጥንካሬውን ይስጥህ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ጋዜጠኛዋ ምርጥ አቀራረብ ስነስርዓትሽ እና አጠያየቅሽ በጣም ውበት አለው ::
ይህናደረገ አግዚአብሔር ክብርምስጋና ይድረሰው አንተም በርታ ፈጣሪ ገና ብዙ ተአምር በአንተላይ ያሳያል በእምነትህ ጽ ና
Best Ethiopian journalist ever ❤ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ::
ለምንም ነገር በእጅጉ የሚከብድ ለመረዳትም ለመቀበልም ለመሥራት ቀርቶ ለማሰብ የሚከብድ እውቀት ለማመን የሚከብድ የፈጣሪ ቸርነት ለማመን የሚከብድ የእስፖንሰሮቹ ግነት የዋሕነት የእስፖንሰር ሐሳብ ያመጣው እና ያፈላለገው ሰው እጅግ ክብር የሚገባው ያንተም ተጋድሎ እና ጽናት ያለፍከው መሰናክል ስቃይ ሁሉም ነገር ሕልም ወይም ፊልም ብለው የሚቀል የሚያስጨንቅ ቃላት ያጣሁለት ሕይወት እና ፈተና ድል አድራጊነት!!!
እውነት እምዬ ጀርመን የንጀራ ሀገሬ በህክምና ጉዳይ ሁሉ አንድ የሆነበት ሀገር ሁሌም ነው እማከብራቸው ባንተ ውስጥ የግዛብሄርን ታላቅነት ነው ያየሁብት እግዚአብሔር የመጨርሻውን ያሳምርልህ❤
ጋዜጠኛዋን ላደንቃት ፈለኩኝ ጎበዝ ፈገግታዋ በራስ መተማመኗ ዕውቀቷ በርች የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ ውስጣችን ሊኖር የሚችለውን ጥያቄዎች ነው የጠየቀሽው!!! እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም !!!
የኔ ወንድም ጎበዙ ወንድሜ ምን እንደምልክ ጠንካራው ጌታ ያበረታህ ያቺ የመጨረሻውን ስማቸውን መዝግበህ ለእግዛብሔር የፀየከውን ፀሎት የሰማህ ጌታ ይባረክ እንዴት ልቤ እደተፈሰፈልህ እግዛብሔርማ እንዴት አሁንም ጌታ ካንተጋር ይሁን ያቺ ጠንካራዋ እናትክን ቤተሰቦችህን ጌታ እየሱስ ይባርክልህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን
እስካሁን ያኖረህ ጌታ የበለጠ ሙሉ ጤነኛ ትሆናለህ ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለም ወንድሜ ❤❤❤
እግዝአብሄር ይመስገን እምነትህ አድኖሀል እንኳን ለዚህ አበቃህ ካንተ ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ አግዝአብሄር በጸሎት የነገርከው አደራ ሂወቴ ባንተ እጅ ናት የሀኪሞች እጅ እጅህ ትኑርበት ብለህ አላሳፈረህም ለእኛ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ተአምር የሆነ ተስፋ የሚሰጥ የሚደንቅ የሚገርም ሁሉ በሱ ሆነ እንኳን ለማውራት አበቃህ ከዚህ በኋላ ሂወትህ ምንም ፈተና የለብህም ያመንከው አለ ከጎንህ ለእናትህም እንኳን ደስ አላቸው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው በርታ
እኔ የእግዚአብሔርን ማኖርና ማዳን አልጠራጠርም ያኖራል ከምንም ነገር ይታደጋልም።
(ላንቺ ለጋዜጠኛዋ ያለኝ አድናቆትና ክብር በእጅጉ አደንቃለሁ አምላከ ቅዱሳን ይባርክሽ ደስ የሚል ድንቅ ተሠጥኦ ያለሽ ልጅ ነሽና ጠንክሪ)
እግዚአብሔር ሳይፈቅድ ማንም ማንም መሆን አይችልም ሐይልና ስልጣን የእሱ ብቻ ነው አሜን!!
ወንድሜ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ያኖረህ ነገም እሱ አለልህ ክብር ምስጋና ይግባው
ወንድሜ እጅግ በጣም ጠንካራና ብርቱ ከምለው በላይ ጀግና ወጣት ነው ብርታትህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በጣም መልካም ሚዲያ ጎበዝ ጋዜጠኛ ብዙዎች ሚዲያ ከፍተው ሃገር ትውልድ ባህል ሲያፈርሱ እንደዚህ አይነት ሚዲያዎች ይብዙ ይበርቱ
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርቱ ስው ነህ እናመስግናለን አሁንም እግዚአብሔር የልብህን ሙሻት ይሞላልህ
አንተ ጀግና ነህ ጌታ ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ የረዳህ ጌታ ይባረክ
አይዞህ አንተ በጣም ጠካራ ሰው ነህ እግዚአብሒር ይመስገን ለዚክ ያበቃህ ክብሩን እሱ ይውሰድ
አልሀዱሊላል ተርፈህ ለዚህ አበቃህ ይመስገን።ለበለጠ አላህ ሁሉንም ያሳካልህ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን ነው በርታ ወንድሜ ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል ያላት ትህትና ❤❤
ዋው ጌታ እግዚአብሔር ለአንተ ምን ይሣንሃል ስምክ ይባረክ !!❤❤❤❤
ጎበዝ ጠንካራ ብልህ ስው ነው የገጠመህን የጤና ማጣት ፈጣሪህን ሳታማርር እያሳለፍክ ነው ለሌሎችም ጥሩ ምሳሌ ነህ❤
ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርህ አንተ ጀግና ስው ❤❤
በኡነት ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ምክንያት ስላለው ነው የመረጠህ። ጋዜጠኛዋ ግን የሆነች ፍቅር የሆነች ደስ የምትል ልጅ ናት ለሚስትነት የምትመረጥ።
እግዛብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚህ ቀን አደርሰ ።እይታ አንደኛ ነሸ ምርጥ ሰው 100%ያንሰሻል ከዛ በላይ ቁጥር ቢኖር እጨምር ነበር ፕርሰንቱን።
ጥበቡን ለሰው ልጅ የሰጠው አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው።ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። ጋዜጠኛዋም በርቺልን።
ሳየው እስኪጨርስ ነው ያለቀስኩት በእዛ እድሜ ብቻውን ይህንን ያክል መክራ ሰው ከቦን እንክዋን እናማርራለን ያውም ብቻውን ወንድሜ አንተን ያጠነከረ አምላክ ትልቅነው
ወንድሜ እኔ ልክ እንዳንተ ከጆሮ እስከ ጆሮ ተከፍቶ ተሰርቻለሁ። ግን ከዛ ሁሉ ስቃይ ያዳነኝን አምላክ አሁን በራስ ምታት ስለምሰቃይ አምላኬን አማርረዋለሁ! ግን ይቅር ይበለኝ! አሁን ካንተ ብዙ ተማርኩ ለኔ ት/ት አስተማረኝ አምላኬ! ምን ይሳነዋል አምላክ! በህይወት አለን! ቀጣዪ ህወትህን እርሱ ያሳምርልህ ያበርታህ!!!
እግዚአብሔር ሆይ የቆምነው ባንተ ምህረት ነውና እናመሰግንሀለን
ወንድሜ እንኳን የእግዚአብሔር እጆች ዳሰሱህ
እውነት ነው ትልቁ ፈተና የሰዎች እይታ ነው ምን ያህል እንደሚሰብር የደረሰበት ያውቀዋል እኔም ፊቴ በእሳት ቃጠሎ ምክንያት ተበላሽቷል እና ፈተናውን አውቀዋለሁ አንተ እድለኛ ነህ የፍቅር አጋር አለህ እኔ ግን ,,,,,,
እግዚአብሔር ላንተ ላንች ያለው ን ይስጥህ
Ayizogn❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምን አይነት ፀጋ ነው ለአንተ እና ለ እጮኛህ የተሸጣችሁ? በእውነት እጅግ የተባረካችሁ ናችሁ❤
“በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።”
- ያዕቆብ 1፥12
ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይጨመርላችሁ🙏
❤""እግዚአብሔር❤ ሆይ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ከጎደለኝ ይልቅ ያረክልኝ እልፍ ነው ስለማይነገር ስጦታህው ❤እግዚአብሔር❤ ይመስገን""❤
አሚን አሚን እግዛብሄር ይመሰገን
ወንድሜ ድምፅ ደስ ይላል ኦውነቴነው እምልህ ግርማ ምገስ አለህ
የምወዳት ጋዜጠኛ!!! ውስጣችን ሊኖር የሚችለውን ጥያቄዎች ነው የጠየቀችው!!! እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!!!
ቸርነቱና ምህረቱ ለዘላለም ነውና ጨርሶ ይማርህ 👏
ሁሉን ነገር በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው መክብ ( 3 ፤ 10 )
አይዛህ ውድሜ በጣም ግብዝ ነህ በአንተ በዙ ስው ይማርል በርታ እግዚአብሔር የሚውድውን ይፍትናል በረታ
እርችዬ የኔ ምርጥ እሚገርም ባለ ታሪክ ነው ያቀረብሽው በእውነት የምሰማው ነገር በጣም የሚገርም ነው ወድሜ እንዃንም እግዚአቤሔር አምላክ ጨርሶ ማረህ እኔ የሚገርመኝ እግዚአቤሔር አምላክ ለሰውልጅ የሰጠውን ጥበብ ሳስበው በጣም ይገርመኛል በዶ/ር ቹ ላይ እግዚአቤሔር አድሮ ነው እጂ የሰራው በእውን ግን የሰው ልጅ ይሄንን መስራት ይችላል ወይ በጣም ገርሞኛል ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን
እርግት ያልሺ እዳአሁኑ ዙመን ልታይ ልታይ የምትል ምርጥ ጋዜጠኛ
ጠያቂዋ የምትደነቅ ናት የልጁ መዳን ተዓምር ነው፡
እግዚአብሔር ጻሎተን ሰማ ጌታ ይመስገን አንተ ጅገና ነክ ❤️
ደስ የምትል ጋዜጠኛ አተን ያጠነከር አምላክ እኔንም ጠካራ እዳደሮገኝ ምኛቴነው እግዚአብሔር የጠብቅህ
እግዚአብሄርሥራው ድንቅነው ያንሁሉ ነገር አሣልፎ እዚህ ላደረሠህ ሉእል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባው አሜን ወንድሜ አንተ በጣም ጠንካራልጅ ነህ ጥንካሬህን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህ በደሥታ በጤና በሠላም ያኑርህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
መጀመርያ ለንሱ አውቀትን የሰጠ ጌታ ስለሆነ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን
በመቀጠል ለሰው አዝነው አውቀታችውንና ገንዘባቸው መስጠታቸው ጌታ ይባርካቸው ከጌታ በታች በጣም ደግ ነገር ነው ያረጉት ግን ጌታ ውለታችውን በርግጥ ይከፍላቸዋል እንካን እዚህ አደረሰህ ጌታ