ሬት በመጠቀም ብቻ ፀጉር ፍሪዝ አደራረግ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024
  • #aloevera #aloeveraforhair #aloeveragel
    ፀጉርን ፍሪዝ ማድረግ ወይም wash and go hairstyle የምንለው በጣም ተወዳጅና የፀጉራችንን ተፈጥሯዊ texture ልናሳይበት የምንችለው የሚያምር hairstyle ነው።ነገር ግን ብዙ ሰዎች እንደሚፈልጉት አይነት የሚያምር ቅርፅና ልስላሴ ያለው ከርል አይወጣላቸውም። በዛሬው ቪድዮም የሚያምርና ለቀናት የሚቆይ ለስላሳ ፍሪዝ በቀላሉ በምናገኘው ሬት እንዴት መስራት እንደምንችል እነግራችኋለሁ።

Комментарии • 5

  • @maranata5208
    @maranata5208 Месяц назад +1

    እነመሰግናለን ደስ የሜል አገላለፅ ነውግን ጥያቄ ነበርኝ ፀጉር ጫፎ የሜቐጠርው ምን ስሁን ነው እየተቐጠር አስቸገርኝ እባክሽ አንድ በይኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  Месяц назад +1

      በጣም ተያይዞ ሲበጠር ነው እንደዛ የሚሆነው። ካልተቆረጠ አይመለስም አበጣጠርን ማስተካከል ብቻ ነው ሚቻለው።

    • @maranata5208
      @maranata5208 Месяц назад

      @@habesha_self_care አመሰግናለሁ 💖💖

  • @Abigail-ki1uz
    @Abigail-ki1uz Месяц назад

    Be conditioner kemferz ena betelba or beret kemnferz yetu yeteshale new yene eht

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  Месяц назад

      ተልባና ሬት ይበልጣል። የተሻለ ቅርፅ ይሰጣሉ እና ለፀጉር ጥቅም አላቸው።