የእንሽርት ውሃ ፈነዳ🤣 ምጥሽ መቷል ተነሽ ወደ ሆስፒታል 🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #ebstvworldwide #couples ‪@samichotv‬ ‎@yontube-03 ‪@samemu‬

Комментарии • 837

  • @samichotv
    @samichotv  7 месяцев назад +303

    እረ ወገን ድረሱልኝ ተሰቃየሁ 3ሺ ላይክ 😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 месяцев назад +2

      ክክክክክ(ክክክ አር ወይወ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 месяцев назад +1

      በስላም ወልደshe yasyegh yarbw

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 7 месяцев назад +1

      Kkkkkkkkkkkk

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 7 месяцев назад +1

      Dameron

    • @BayanJordanBayan
      @BayanJordanBayan 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤😂

  • @Butajirawechi1
    @Butajirawechi1 7 месяцев назад +60

    ምርጥ ባል እረ የመዳም ቅመሞቺ እረፍት ያለው ኑሮ ይስጠን
    ደምሩኝ 😭

  • @wegayehuyoutube1148
    @wegayehuyoutube1148 7 месяцев назад +55

    እኔ የሚያስቀኝ ሳሚ ነዉ ታድለሽ ሳሚን የሰጠሽ ፈጣሪ ደስ ሲል ❤❤❤ ፍቅራቹን ያብዛዉ

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h 7 месяцев назад +52

    ማነው እሙየ በሰላም ወልዳ ማየት የሚፈልግ ያርብ አላህበሰላምይገላግልሺእማ❤❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 месяцев назад +65

    እሙ ግን ከወለድሽ ቡሀላ የሳሚን ብድር እግዚአብሔር ያብርታሽ ከፅንስ እስከ 9ወር ተጫወትሽበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ndn9008
    @ndn9008 7 месяцев назад +26

    ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ በሰላም በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ እናቴ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 7 месяцев назад +111

    የስደት እህቶቼ ጥሩ የትዳር አጋር ይስጣችሁ ❤❤❤🌹💋

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 7 месяцев назад +78

    እንደት እንደምወዳችሁ በራሳችሁ ሙድ ዘና ታደርጋላችሁ❤❤❤❤❤
    ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉አሰኝቶኝ ነው

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 7 месяцев назад

      ደምሪኝ❤ ደምሬሻለሁ ❤

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 7 месяцев назад +18

    አሥለቀሠኝ ሣሚ ምርጥ ሠው ወላሒ ከየት ነው የሚፈሠው ብሎ ደነገጠ ምን አለ ሁሉም ወንድ መልካም ቢሆን ለሚሥቱ .አሏህ ሆይ ምርጥ ሠው ሥጠን

    • @hayathusen9109
      @hayathusen9109 7 месяцев назад

      ወላሂ ምረጥ ሠው እሡያለ መቸስ አይደብራትም አላህ ምረጥ ሠው ይወፍቀን😊

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 7 месяцев назад +27

    ይሄ ልጅ በሰላም ተወልዶ ለማየት ከነሱ በላይ ጓጓሁ 😅😅

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 месяцев назад +56

    የሳሚናየእሙአድናቂዎችበላይክ❤❤❤❤

  • @AmmarMohamad-vu1bf
    @AmmarMohamad-vu1bf 7 месяцев назад +44

    ፈጣሪ በሰላም ይግላግልሽ የኔ ውድ ❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 месяцев назад +9

    ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ የሳሚ እና እንክብካቤ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ከሷ የበለጠ እኮ ነው ሚጨነቀው ሚመስለኝ

  • @EkramEdris-xx3ip
    @EkramEdris-xx3ip 7 месяцев назад +22

    እሙየን እሚወድ በላይክ😂😂😂😂😂😂😂 ይመችሽ አቦ😂😂🎉😂🎉

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l 7 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ትቅረብሽ እሙየ ሳሚ አይዞህ ትንሽ ቀን ቀርቶሀል 😂😂😂 ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 7 месяцев назад +6

    ማርያምን ስወዳቹ ሳሚ ሚስኪን እህታችን እመብርሃን ትቅረብሽ❤

  • @ደስታ
    @ደስታ 7 месяцев назад +16

    እሙዬ አደረሽን ምጥሽን ቭድዮ ይስርልን
    ለሰምቾ ንገርዉ😂

  • @user-rs3qj2my3n
    @user-rs3qj2my3n 7 месяцев назад +1

    😅😅❤❤ ወይኔ እደዛሬ ሰቀ ኣላውቅም ይመቻቹ ውዶችየ የምር ምን ኣይነት ልጀ ነውግን ፈጣሪ ሆይ ወይ መታደል❤

  • @obseekennaa3861
    @obseekennaa3861 7 месяцев назад +10

    ባይሎጅ በመስኮት ነው እንዴ የተማርሽው አላለም😂😂😂😂😂😂

    • @zuzu1234
      @zuzu1234 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 7 месяцев назад +22

    ሙየ መቼም አያልቅብሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤

    • @user-mi8nu7ii8c
      @user-mi8nu7ii8c 7 месяцев назад

      የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😂😂

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l 7 месяцев назад +7

    ወይኔ ጡርሽ ግንባር ሣሚ ያሣዝነኛል ሁሌም አይነቃም በቃ ፕራንክ ደሆነ ነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 месяцев назад +11

    😂😂😂እሙ ከወለድሽ በሇላ የሳሚን መልስ ጠብቂ😂😂😂

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад

      😂ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውድዋ

  • @user-sh9fm6kx1s
    @user-sh9fm6kx1s 7 месяцев назад +24

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ላይክ አድርጉ ከ1000 በላይ ሰው እያየ ነው ግን ላይኩ ትንሽ ነው!!

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f 7 месяцев назад +5

    ቅድስ ሩፍኤል ሰላም ይገላግልሽ

  • @meazameaza3571
    @meazameaza3571 7 месяцев назад +6

    እሙ፣ምጥሽ እንዲቀል መልከአ ቅዱስ ሩፋኤልን፣ድርሳነቅዱስ ሩፋኤልን፣ ጸልይ፣ መቆም ቢያቅትሽ ቁጭ ብለሽ አብቢው፣ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ መሐጸን ዶክተር ነው ፣ ልጅ የጠብቃል፣ሐብት እሚጠብቅ ነው፣ እግዚአብሔር የሰጠው ስልጣኑ ፣ነው፣ የእውነት አንድ የገጠመኝን ልገራችሁ፣እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው፣እና እረፍት ቦታ ሔጄ፣ቀኗ የደረሰች ነፍሰ ጡር ጎደኛችን ነበረች፣ በሔድሁበት ማግስት ምጧ መጣ ወደማታ አካባቢ ፣ከዛ አመመኝ አለችን ፣ ከዛ ወደዛው ጸሎት ቤት ገብተን፣አባታችን ሆይ ብለን ውዳሴ ማር ያምን መልከአ ቅዱስ እሩፋኤልን ጸልየን ፣በጆግ ውሐ አቅርበን ጸሎቱን ከጨረስን ቡሐላ በስላሴ ስም አማትበን፣ ፀበሉን እረጨንባት፣ የቅዱስ ሩፋኤልን ስቅል አድኖ፣እና የመቤታችንን ውዳሴ ማርያም ሰጠሗት፣ ከዛ ሰውነቷን ደባብሳ፣ውዳሴ ማርያምን ጡት ማስያዣዋ ውስጥ አርጋት ኖሮል፣ማርያምን፣አዋላጇ ሳትመጣ፣ሳታምጥ ሳትሰቃይ ፣ውልድ አረገችብን፣ሁላችንም አናቅም ነበር እና😂አቤት ጩኸታችን፣ልጁም እግዴ ልጁም ወረደ፣አዋላጇ ከተወለደ20 ደቂቃ ቡሐላ መጣች❤❤❤አባዬ ቅዱስ ሩፋኤል ታምሩ

    • @bahaftagebresilassie498
      @bahaftagebresilassie498 7 месяцев назад

      ኣዎ ትክክል ብለሻል እህቴ ቁዱስ ሩፋኤል ከፋቲ ማህፀን ነዉ።

  • @user-vi4fz3di7c
    @user-vi4fz3di7c 7 месяцев назад +13

    😅😅😅😅😅 ምናለ የሁላችንም ባሎች እንደ ሳሚ ቢሆኑ😢😢

    • @silasila926
      @silasila926 7 месяцев назад

      ሚሲኪናው ዋላህ ❤❤❤❤

  • @user-sb3qu5cs6u
    @user-sb3qu5cs6u 7 месяцев назад +2

    በህይወቴ ስቄው የማላቅ ሳቅ ነው እምስቀው በነዚህ ልጆች 😂😂😂እፉፉፉ እሙየ ድንግል ማርያም ካችጋ ትሁን በሰላም ትገልግልሽ የኔ መልካም ውድድድድድድእማርጋችሁ ከልቤ❤❤❤❤❤የሳቄ ምጭ😂😂😂

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 7 месяцев назад +2

    ክክክክክክክ ወይኔ ሳሚ ❤ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ቆንጆ ይሄ ባል አይደለም እናት ነው የምር

  • @emukal
    @emukal 7 месяцев назад +18

    😂😂😂ምጥነው አላለም አይ ሳሚ ሁሌም ባያችሁ የማትሰለቹ የድብርት ማባረሪያ ናችሁኮ😂

  • @zuzu5980
    @zuzu5980 7 месяцев назад +8

    አያልቅብሽ መች ነዉ ወልደሽ እርፍት የሚያገኘዉ አይ ቲቸርርርር እርርር አደረገችክ ኪኪኪኪ

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o 7 месяцев назад +5

    _አይ ሳሚ ውሃ ሽንት አይደለም የሚባለው እንሽርት ውሃ ነው ሲሉ የምሰማው እናቶቻችን😂_

  • @Samrawiet
    @Samrawiet 7 месяцев назад +1

    እኔ ለራሱ እመዳም ቤት ነበር ምጤ የመጣሁ ከዛ ፈሳሽ እየፈሰሰኝ ነዉ አልኩኝ ለጓደኛዬ ጓደኛዬ ወልዳ ነበር ከዛ ሂጂ ስትለኝ አልሄድም አልኳት ከዛ በግድ ሄድሁ ወደዛዉ ትንሽ ቆይቼ ወለድሁ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 7 месяцев назад +9

    ሳሚ ግን እስከምትወልድ አጠራቂምለት እና ትበቀላታለ 😂😂😂😂 እሙ ግን እንደዚህ እያሳቀቅሺው ሳሚ መዎፈሩ 😂😂😂😂

    • @MomMom-nt8vc
      @MomMom-nt8vc 7 месяцев назад

      ይገርማል 😂😂

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴዋ

  • @fanafani2638
    @fanafani2638 7 месяцев назад +10

    አረ ድምፂ ሳሚ ይሰማ መቼ ነው እምቀስነው ሁሌም ፕራንክ😂😂

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 7 месяцев назад +3

    ወየው ዛሬ ሳሚየ ቻለው አይዞህ😂😂😂 ባይሎጂ በመስኮት ነው የተማርሽው አላለም😂😂😂

  • @SaudiTaif-i9m
    @SaudiTaif-i9m 7 месяцев назад +2

    አይ ሳሚየ ቻለው እሙየ ግን ግፍ አትፈሪም😂 ጠብቂ ከወለድሽ ቡሐላ ወፈልህን እድመልስ በሠላም ትውለድና❤

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 7 месяцев назад +6

    ❤❤❤ምርጥ ወቸ ሥወዳችሁ ፈጣሪ በሠላም ለመውለድ ያብቃች በቅርብ የቤቢእናት ያድርግሺ😂😂❤❤❤❤😂😂 ሣሚ ምርጥ ባሎል እንዳንተ አይነቱን ይወፍቀን❤❤

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z 7 месяцев назад +2

    እሙዬ የኔ ውድ እመቤቴ ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ በጣም ነው የምወዳቹህ ሳሚ ምርጥ ባል ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢያስቡ አለም የት በደረሰች ነበር

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 7 месяцев назад +3

    እመብርሃን ወላዲት አምላክ በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s 7 месяцев назад +2

    እሙዋ ተይ በሳቅሞትኩኝ ሳሚቻ ምርጥ ባል በሰላም ተገላገይልን ያጥርወፍ ኣትስማሽ ማማየ❤❤❤❤❤

  • @zinakabdul596
    @zinakabdul596 7 месяцев назад +3

    ወይኔ ሳሚ ተሰቃየ 😂😂😂😂😂እሙ በሰላም ሁለት ያርግሽ ፈጣሪ

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 7 месяцев назад +2

    አላህ በሰላም ሁለት የርግሽ ኡፍፍ የዉነት የእርግዝና ጊዜ ናፍቆኛል መቼ ይሁን እኛስ የመዳም ቅማሞች ይሄ ወግ ማራግ የሚደርሰን

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 7 месяцев назад

      ሳህወላእኔም❤❤❤❤

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 7 месяцев назад

      ኢንሻ አላህ እኔም ወላሂ

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 7 месяцев назад +6

    ወላሂ ሳሚ ወሬው ሁሉ ነው የሚያስቀኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 7 месяцев назад +8

    😂😂በሳቅወሀሽንትአላም እሽጥወሀ ነዉ የሚባለዉቲቸር

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 7 месяцев назад +5

    ፈጣሪ አይለያቹሁ ወይኔ ስወዳቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጌታያ እንደሣሚ አይነቱን ይስጠን አምላኬሆይ❤❤❤❤❤❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 7 месяцев назад +4

    ወይ እሄ ሻጣ ሚያርፍበት ቀን እና እሄ ልጅ ተውልዶ ማይበት ቀን ናፈቀኝ❤❤

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz 7 месяцев назад

      😂😂😂😂ሻንጣ አዘጋጅቷ ነው የጠበቀው ምስኪን

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-rn7un5bb4r
      @user-rn7un5bb4r 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ydue5437
      @ydue5437 6 месяцев назад

      @@HoovaH-pt8yz ማዘጋጀት ብቻ በርላይ ነው ያስቀመጡት አረ ቤቢ ና ውጣ ችግርክን መግስት ያየዋል 😃

  • @abmikael732
    @abmikael732 7 месяцев назад +3

    እወዳችኋለሁ እሙ ማተብእና መስቀል አንገትሽ አይታይም ❤❤❤

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 7 месяцев назад +1

    ሳሜን የሰጠሽ ፈጣሪ እሙ የመዳም ቅመሞች ለኛም ይስጠን፣እሙዬ እመብርሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ በሰላም ታገላግልሽ።ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂እሙዬ አያልቅብሽ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад +2

    እሙዬ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሙዬ እንዴት እንደ ደነቀጥኩኝ ጌታ ኢየሱስ በሠላም ይገላግልሽ እንፀልይልሻለን

  • @user-im8zh6pr6m
    @user-im8zh6pr6m 7 месяцев назад +2

    ክክክክክ❤❤❤ እመቢርሃን በሰላም ትግላአግልሽ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 6 месяцев назад

    እሙየ ይሞዝሙዝሽ አላለም ሲጀመር ዘጠኝወርከገባሙዝ ወተ ት ገፎ አይበላም እሙየ ምክኒያቱም ከልጁ እራስ ይጠፈጠፍበታል የኔውድ

  • @edaede8497
    @edaede8497 7 месяцев назад +2

    ማርያምን ወልደሽ እስከማይሽ ተኩያለሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 7 месяцев назад +4

    እንደ ሳሚ ንደት ፈታ የሚያደርገኝ የለም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 7 месяцев назад +1

    እማምላክ ወላድት አምላክ ትቅረብሽ ከሁለት ታድርግሽ የእኔ እናት❤❤❤

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 7 месяцев назад +2

    ከየት ነዉ የሚፈሰዉ አላለም 😂😂😂😂ወይኔ ግፉሽ ስትወልጂ ይበቀልሻል

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 7 месяцев назад +7

    ባል ብሎ ዝም ነዉ

    • @user-ib4mr7wk3w
      @user-ib4mr7wk3w 7 месяцев назад

      እዉነት ነው አቦ ልኛም ይስጥን

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 7 месяцев назад +1

    በነገራችን ላይ የእንሽጥ ውሃ ነው እሚባለው 😂😂😂❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ እሙዬ ልጁም ሲመጣ እንደሁ ምንም ሳይሰማሽ ወልቅ እንደል እግዚአብሔር ይርዳሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-yn2ti5pp5s
    @user-yn2ti5pp5s 7 месяцев назад +2

    እደው፣ውይ፣ሲያሳዝን፣ወይኔ፣ኧረ፣ኡኡኡኡኡኡኡ የፈጣሪያለህ፣እንደው፣ተሰቃየ፣ለማንኛውም፣የአጥር፣ወፍ፣አትስማሽ፣የምር😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад +2

    የኔ ጣፋጮች የውነት ደስስትሉ

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 7 месяцев назад +1

    አይ አንቺ ልጅ በሳቅ ገደልሽን የኔ ማር እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 7 месяцев назад +4

    ወዮ አተስ ስትናደድ ታሰቀኚለህ❤ይመቻቹ

  • @user-io2sh9sl9p
    @user-io2sh9sl9p 7 месяцев назад +2

    ሳሚ ይከ ጁስ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የወለድሽ ቀን ናፈቀኝ ብድሩስ የሚመልስበት ቀን

  • @user-yn2ti5pp5s
    @user-yn2ti5pp5s 7 месяцев назад +6

    አይ፣ላም፣ስትወልድ፣ጥሩ፣ምሳሌ፣ነው😂😂😂😂😂😂

  • @user-ll6yn1pu3n
    @user-ll6yn1pu3n 7 месяцев назад +5

    ክክክ፣በምናምቴሺነውየምጠጨውአላለም😂😂😂😂😂😂

  • @user-te9id3tr3w
    @user-te9id3tr3w 7 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሳሚ ባል ስጠኝ🤲 ፈጣሪ ፍቅራቹ ይብዛ🙏🥰

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 7 месяцев назад +1

    አያልቅብሽ እሙየ😂😂😂 እረረረ ተይ ተጫወትሽበት ሳሚን😊
    ጁስ አይደለ አለ ሳሚ😂
    ተውውውውውውውውው
    የመዳም ቅመሞች 50K እናድርሳቸው ከመውለዷ በፊት የእሙን ቃል እንሙላ❤

  • @zertuhunaumer8139
    @zertuhunaumer8139 7 месяцев назад +1

    አዛዘነኝ ጎበዝ ነው ❤❤❤❤❤አበሳ ወድሜ እሷም አሳብሽ ይገርማል

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f 7 месяцев назад +5

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 7 месяцев назад +9

    ወይኔ ግፍሽ 😂😂አይዞህ ሳሚዬ❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 7 месяцев назад +1

    የርእሱን ነገርሆድይቻለው 😂😂😂አላህበስላምይገላግልሺ እሙየ ሳሚ እራስህተቀበለው የምንህክምና መህድነው😂😂😂😂

  • @djhs4135
    @djhs4135 7 месяцев назад +2

    ክክክክክክክክእረወይኔ ምጥሽእየመጣነውአላለም አየሳሚ ያስለፈልፋትነበርያነማቢሆን

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 месяцев назад +1

    ስተምሩ. በርቱ. ሳሚ ግን ቸለው እና ሙዝ አለለችም 😂😂😂

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz 7 месяцев назад +10

    እውነት ሣሚ ተሠቃየህ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mizela1244
    @mizela1244 7 месяцев назад +5

    ይሄን ቀን ስጠብቀው ነበር ይሄን ቀን ወላሂ❤

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 7 месяцев назад +3

    አረ እሙ ነብስሽ አይማርም 😂😂😂😂አታስጨንቂው ምን አይነት ከለር አላለም😂😂😂

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 5 месяцев назад

    ከልጁ ቀጥሎ እግደ ልጄ አላለም እደርሶ ያለ እግደ ልጅ 🎉😂

  • @user-rw7yq2ez8f
    @user-rw7yq2ez8f 7 месяцев назад +2

    ታድለሽ ማሻአላህ❤❤❤❤ ጥሩባልአለሽ

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 7 месяцев назад +2

    Yena gata egzabher baselme yegalegilesh esunme akifo lamaseme yebekahi yena safisafa leki eda wadema lalji yelawe fiker

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 7 месяцев назад +4

    የኔ ውዶች ምርጥ ፕራንክ ነው ትምህርት አዘልና አዝናኝ እንዲሁም ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ከሳሚ ጋር አብሬ ተጨነኩኝ ከምር እህቴ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ😍🙏❤❤❤

  • @tayyebahshamirah2674
    @tayyebahshamirah2674 7 месяцев назад +2

    ስወዳችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እመየ አች የተመታሽ አሰቀየሽው 😂😂

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 7 месяцев назад

    እሙዬ የኔ እናት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤ አይ ሳሚ ቻለው እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም😂😂😂😂😢

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 7 месяцев назад +6

    ክክክክክ ጋሼ ሳም ቻለው እግድ

  • @user-iz5ri1gs2c
    @user-iz5ri1gs2c 7 месяцев назад +2

    ድግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @zaharazahara2059
    @zaharazahara2059 7 месяцев назад +8

    ጂል ልጁ ሊመጣኮነዉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h 7 месяцев назад +5

    እስኪ ማነው እሚወዳቸው እውን

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 7 месяцев назад +1

    እሰኪ ከሰደት መልሰ እደዚህ አይነት ባል ይሰጠን አሜን በሉ

  • @bezatube438
    @bezatube438 7 месяцев назад +1

    ለሁለተኛሽ ስሰራ። ርእሱን አትገሪን ከሱ እኩል መሆን አለብን እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m 7 месяцев назад +3

    አማረኛው በጣም ፈታ ነው የሚያረገኝ ሽት ውሃ ነው የሚባለው 😂😂😂😂😂

  • @user-vn8xj7xj1x
    @user-vn8xj7xj1x 6 месяцев назад +1

    ያጥረወፍአትሥማሽ የኔወድ ግፍነውግን😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 месяцев назад +2

    አይ ሣሚ ቻለው እስክትወልድ😂😂❤❤ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 7 месяцев назад +1

    መቼም አያልቅብሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 7 месяцев назад +2

    ሰላም ውለጂ ግን ማን ሊስራልን ነው ቪድወ ስወልጂ እዳጠፉ

  • @HanaSisay-ds8gm
    @HanaSisay-ds8gm 7 месяцев назад +4

    እሙዪ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤

  • @user-no5iy9us7q
    @user-no5iy9us7q 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳሚ ክክክክክክ ወሏሂ በሳቅ😅😅😅😅😅

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 месяцев назад

    የኔ ሚስኪን እዛ ያቀራፈቱኛል አለች ሀኪሞቹ የተረገሙ ናቸው አላህ ከቤትሽ ይፈረጂሺ በሰላም

  • @user-io2sh9sl9p
    @user-io2sh9sl9p 7 месяцев назад +2

    ምጥ መቶ የምን ሙዝ ሙዝ ትያለሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Naimaakadirfamily
    @Naimaakadirfamily 7 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 silaa akka kana zimi si godha oso milikiti siti dhufee lubuke basaa😂😂😂😂😂😂

    • @tigistkenase398
      @tigistkenase398 7 месяцев назад +1

      Wayoo kan bekutu bekaa ishedhaf akkanumaa garuu waqayoo ishedhaf halafisuu🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @MakkaaHajii
      @MakkaaHajii 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p 7 месяцев назад

    እኔ9,ነኛወሬ ሢገባ መንገድመሄድአልችልመነበር በጣምነበርየሚጠቀጥቀኝ እህቴአሏህበሠላም ዉለጅ ❤❤😘

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 7 месяцев назад +1

    እኔ ያሳቀኝ ላም ሲወልድ አይተሺ አታዉቂም ያለዉ ያረብ በሳቅ😂😂😂