ወንጀላችን ተቀብሯል በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ምርኩዝ 22 የከውኑ ሞገሥ 4 || በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ሚንበር ቲቪ || Minber TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 624

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 года назад +97

    አቤት አገለላፅ የአንታና የአቡ ሀይዳር እኮ ይለያል ሱብሃን አላህ የምሰሳለችሁ ኡስታዞቼ አላህ ይጠብቅልን የረብ

  • @samsung5111
    @samsung5111 2 года назад +113

    አላህ ሆይ በዘጠና ዘጠኝ ስሞችህ ይሁንብህ ልቤን አባተ ፍቅር ሙላልኝ 🤲

    • @Madina-ff6xl
      @Madina-ff6xl 2 года назад +2

      አሚንንንንንን

    • @ረቡነሏህ
      @ረቡነሏህ 2 года назад +1

      አሏሁማ አሚን

    • @jaliltube2918
      @jaliltube2918 Год назад

      Amiiiiiiiiin

    • @saada5882
      @saada5882 Год назад +2

      ያረብ ለሁላችንም አላህን የወደዴች ልብ ምንኛ ታደለች

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj Год назад

      Amiiin yareb🤲

  • @ekramNURYE-w7r
    @ekramNURYE-w7r 8 месяцев назад +4

    የኔ ኡስታዝ በጣም ነው እምወዲህ ከኔ አስበልጦ አላህ ያውደዲህ ❤❤ያረብ ጌታየ ትክክለኛዎን መንገዲ ምራኝ 😥😥

  • @hayuhayu9063
    @hayuhayu9063 2 года назад +8

    ኡስታዝ ካልድ ትለያላህ ወላህ እኔ ባንተ በጣም ነው ሚቀናው አላህ ይጠብቅህ አቤት አገላለፅ ማሻአላህ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 года назад +99

    አላህ በትክክለኛው ነቢዩን ሰሉላሁ አለይሒ ወሰለም የተከተሉ ያርገን ያረብ

  • @ريمريم-ر9د
    @ريمريم-ر9د 2 года назад +37

    የብርሀኑን ልክ እሚያውቀው ጨለማን ያየ ነው🥺 አሏህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад +35

    ሰለላህ ወአሊሂ ወሰለም ❤❤ያአላህ ለኛ የሰጠከውን ብርሀን ለሌሎችም አንተው ለግሳቸው ያረብ ሳያውቁ የሚሳለቁትንም ሂድያውን ስጣቸው ያረህማን

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    አላሁ አክበር ካሊድን ሰለሰጠህን አልሀምዱሊላህ ጌታቺን አላህ አላህ ይጠብቅህ ከሉድ

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 года назад +15

    ያረብ መጨረሻየን አደራ ወድም ኻሊድ ቤተሰቦችህን አላህ ሂዳ ይስጥልህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 года назад +29

    የረሱል ፍቅር ያለበት ሰው እንደዚህ ነው የሚሆነው ማሻአላህ ኡስታዜ
    እነዛ የረሱል አፍቃሪ ነን እያሉ በየመስጅዱ እየቃሙ እሚዘሉት አላህ ልባቸውን ይክፈትላቸው ።

    • @semirareshad2010
      @semirareshad2010 2 года назад

      ያንችንም

    • @ayshahusin9057
      @ayshahusin9057 9 месяцев назад

      Ewntuan nw muslim sedet yale nw yemn chat yemn lela negr yelkunm yantnm ye hulachenm lebachen yeftlen

  • @hailaseid2220
    @hailaseid2220 2 года назад +21

    ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
    ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
    ሰለላሁ አለሂም ወሰለም

    • @life7810
      @life7810 2 года назад

      Selelahu alehyi weselem

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش 2 года назад +5

    ኡስታዜ አንተን ባዳመጥኩ ቁጥር ለቁርኣን ያለኝ እይታ የበለጠ ይጨምራል አብዝቼም እጎዳኘዋለው አላህ በኸይር ያስታውስህ

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 2 года назад +3

    ኡዝታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ አላሁ አክበር ኡዝታዝ ካሊዶ አሥለቀሥከኝ ያአላህህህ

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 4 месяца назад +1

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ

  • @meryemhasen8213
    @meryemhasen8213 2 года назад +2

    ደጋግሜ ነው ያዬሁት ይህን ቪድዮ ወለሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @monotemam
    @monotemam 7 месяцев назад +1

    Subab allah ustazachib mash aallh

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 года назад +28

    አላህ ትክክለኛ ሙስሊም ያድርገን

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 6 месяцев назад +1

      አሚን

  • @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ
    @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ 2 года назад +3

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ

  • @habibatube533
    @habibatube533 2 года назад +3

    ሱባሀን አላህ ኡሥታዜ በአተ እባ ወጀሎቻችነን ይማረን😭😭😭👍👍👍

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 2 года назад +5

    ወላሂ ልቤ ደረወቆ ነበር አሁን የተወሰነ አረጠብክልኚ ወዲሜ እናመሰግናለን አላህ ህዳያ ይስጠን

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 года назад +3

    ማሻአላህ ወላሂ ምርጥ አገላለጥነዉ አላህ ይጨምርልህ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saralerago239
    @saralerago239 Год назад +2

    ወለይሂ ኩማሠም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ሶሎላሁ አለይሂ ወሠለም
    አለህ ሰምቶ ሚነፀድቅ ያድረን
    አስታዝ አለህ የጠብቅልን

  • @ggehghhh1990
    @ggehghhh1990 Год назад +2

    አላህ እርጅም እድሜ ይስጥህ የኛ ጀግና😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hanialewi9865
    @hanialewi9865 2 года назад +9

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🤲 ምርጥ ትምህርት ነው🥰🥰🥰

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 года назад +2

    ላተ ያገራ ያረሂሙ. ያአላህ. ያረብ. ያረሱለላህ. ለኔምለቤተሰቦቸም. ምረትህንና. የልብማርጠብህን. እለምንሀለሁ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 года назад +9

    ያኢላሂ ኡስታዝ ኻሊድ ዱኒያ አኼራህን ኑር ያድርግልህ ያረብ ሚንበሮች በሙሉ አላህ ዱኒያ አኼራችሁን ኑር ያድርግላችሁ እድህ በውብ ዳአዋ ልባችንን አርጥቡልን ያረቢ በትንሽ በትልቁ እየተሞናተፍን ልባችን ደረቀ ያረብ ሳአድና ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚወች እባካችሁ ሸር አድርጉት የሚድያ አጠቃቅም ይስተካከል

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 2 года назад +4

    ሚንመሮች ጀዛኩምላህ ኸይር እንደዚህ ኡስታዞችን እየጋበዛችሁ ማህበረሰቡን አስተምሩት ብልጭልጭ ነሽዳና ሌላ የማይጠቅም ነገር ቢዚ አታድርጉት ነገ አላህ ፊት ትጠየቁበታላችሁ ሰሞኑን ቆንጆ ትምህርት እያስተላለፋችሁ ነው ማሻአላህ ለተውሂድም ፕሮግራም ያዙለት ማህበረሰቡን አስተምሩት ሚድያ ማለት በሁሉ ነገር ተፅኖ ፈጣሪ ነው ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቃየው ያረብብብ

  • @romiroro176
    @romiroro176 Год назад +1

    አላሁመሶሊህ አላህ ሰይድዲና ወሀቢቢና ሙሐመዲን ሰለዋቱ ረቢ ወላሙ አለይክ

  • @fatumaimam1451
    @fatumaimam1451 2 года назад

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ቤተሰቦችህንም አላህ ህዲያ ይስጥልክ ቀጥተኛውን ምንገድ አላህ ይምራልክ ኡስታዘና

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад +8

    ያረህማን የረሱልን መንገድ እደተከተልኩ ከዚህ አለም ውሰደኝ ያረብ

    • @life7810
      @life7810 2 года назад

      Amiin yareb selelahu alehyi weselem

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 2 года назад +2

    “ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ አላህ ለዓለም እዝነት በላካቸው የመጨረሻ መልዕክተኛው፣ በነብዩ ሙሀመድን ላይ የቅዱስ ቁርአንን ብርሃን አውርዷል ።የሰው ዘርንም በሙሉ እንዲሁ ወዷል።መዳን በሌላ በማንም የለም።እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች በሙሉ የተጠቆመ ቀጥተኛ መንገድ የነብዩ ሙሀመድ መንገድ ቢሆን እንጂ። "
    ሱረቱ ሙሀመድ

  • @usratube7082
    @usratube7082 2 года назад +1

    ጀዛኩምሏሁ ኸይር የኡስታዝ ኻሊድ ተፍሲር ከልብ የሚቀር ነው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን በሰማነው እሱንም በተናገረው ተጠቃሚ አሏህ ያድርግልን ያረብ ኡስታዜ የሱራዎች ዝምድን የሚለው ተፍሲር እደጓጓን ተቋረጠ እባክህን አመቻችና ቀጥልልን ተፍሲሩን

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад

    ሰለሏህ አለይህ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @Seidabdulahi-o4i
    @Seidabdulahi-o4i 7 месяцев назад +1

    ኡስታዝ ኻሊድ የአላ ራህመት አብዝቶ ይስፈንብ አለሁ አሚን❤❤❤💖💞

  • @seadanurye8983
    @seadanurye8983 2 года назад +13

    ያረብ የኔነብስ አተምራን አላህየ አይቸግርህም የቁረአንንጥፍጥና ይወፍቀን እህቶቸ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 6 месяцев назад

      አሚንያርብ

    • @ftumabardn54
      @ftumabardn54 2 месяца назад

      Amiin yarab

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 2 года назад +4

    ማሽአላህ በስማነውተጠቃሚያርገን ያረብ

  • @amitt244
    @amitt244 Год назад

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ጀዛአከሏህ ኸይር ያ ኡዝታዝ ኻሊድ አስለቀስከኝ ወላህ

  • @zeharamohammed3619
    @zeharamohammed3619 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኡስታዛችን አላህይጠብቅህ

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 года назад +7

    ፊዳካ አቢዋ ኡሚ ወሩሂ ያረሱላሏህ ላለሁ አለይሂ ወሰለም 😭😭😭😭😭😭😭

    • @life7810
      @life7810 2 года назад

      Selelahu alehyi weselem

  • @samerasamera9142
    @samerasamera9142 2 года назад +13

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ኡሥታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁእደናተ አይነቶቹን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ

    • @life7810
      @life7810 2 года назад

      Selelahu alehyi weselem

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ጀዛከላህኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በእውቀት ላይ እውቀት

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад +1

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻ አላህ ኡዝታዛችንንእዱሜ እና ጤና ይስጥልንንንን

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 года назад +1

    ያረህምራሂሙ. ያረሱለላ ውዱ ያኡመተል እዝነት የተላኩ ነብያችን ያረሱለላህ. እህነትሁን እንሻለን

  • @muniryimam3758
    @muniryimam3758 2 года назад +3

    ረጅም እድሜ ና ጤና አላህ ይወፍቅህ

  • @taibah1116
    @taibah1116 2 года назад +1

    ኡዝታዞቻችን አላህ. እድሜና ጤና ይሰጠጥልን ያረብ🌹🌹🌹

  • @adriasmhm7726
    @adriasmhm7726 2 года назад +3

    ማሺአላህተባረክእረህማን አላህ ሂዳያይሥጠን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 года назад +9

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመኢን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 года назад +10

    ሁላችሁ ሜንበሮች ተጋባዥ እንግዶች ሁሉ ም ሙስሊሙ ኡማ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zaynatz3070
    @zaynatz3070 2 года назад

    ያአላህ በሰማነው የምንጠቀም አድርገን ማሻአህ ኡስታአዛችን አላህ ይጠብቅልን

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 года назад +3

    እረ ገራሚ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስታለቅስ አየውህ
    የኔውድ
    ፊዳካ ያረሱለላህ ያ ሀቢበላህ ሙሀመድ
    አላሁመሶሊ አላሙሀመድ ወአላአሊሙሐመድ

  • @mekeyasirag4824
    @mekeyasirag4824 2 года назад +1

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ትክክል ወጀላችን ተሸፍኖ ከሰዉ እኩልመስለን አለ💔💔💔💔💔

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 2 года назад +17

    አቦ ባንተ እንባ ወንጀላችንን የሚታበስ ያድርግልን።

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 года назад +24

    اللهم ارزقنا حبك و حب نبيك محمد صلى الله عليه وسلم و حب من يحبك يا الله اميين اللهم امين يارب العالمين

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    ማሻአሏህ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 2 года назад +2

    ማሻ አላህኡስታዝ ኻሊድ ትምህርትህ ደስ ሲል 👍👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @የአረብሀገፘሴት
    @የአረብሀገፘሴት 2 года назад +2

    ❤️❤️🥺صلى الله عليه وسلم
    ኡስታዙነ ጅዛካለህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ❤️

  • @semuetube5094
    @semuetube5094 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አሪፍ አገላለፅ እሚምር አንደበት 💚
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ 👑👑💚

  • @Fozita
    @Fozita 2 года назад +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤
    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @nnur9988
    @nnur9988 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ዉዱን ሙሀመድ ስ.አ.ወ ለስጠኸኝ ጌታ። ሽኩር ይገባህ አላህየ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 года назад +1

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያረብ አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን ሂዳያን ይወፍቀን በሰመነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 года назад +2

    ሶሎለህ አለህ ወሠለማ የአለህ የአለህ የአለህ ወድመችን ከልዶ አለህ ይጠብቀክ እደትን የብዘልን የረቢ አለህ ሆይ መረን ምረትክ ለክሰን

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 2 года назад

    ያሰላም ማሻ አላህ ያማረ አገላለፅ አላህ በሰማለው እምንጠቀም ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር ኡስትዝና ረጅም እድሜ ከአፊያጋ ይስጥልን

  • @halowuyamohammed1991
    @halowuyamohammed1991 2 года назад

    ጀዛህ አላህ አይርኡስታዝ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሜ ያረገን ያረብ

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 2 года назад +4

    ኡሰታዝ ኻልድ አላህ ይጠብቅህ ባልህብት

  • @آمخالدالحمدلله
    @آمخالدالحمدلله 2 года назад +1

    ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @አብዲኡሴን
    @አብዲኡሴን 2 года назад +1

    አለሁ አክባር አለሁ አክበር

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 года назад +2

    አሚን ያረብ አሚን ሠለላሁ ወአሊህ ወሠለም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @FauziaHA-cd1gf
    @FauziaHA-cd1gf 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀየትህን ያስረዝምልህ ሁላቸውንም ቤተሰቦችህን ያስልምልህ

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 2 года назад

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላሂ ወነፍሴ ያሀቢባላህ ያአላህ የቀልብ ርጋት አልሀምዱሊላሂ ኒመትል ኢስላም ጀዛኩምአላህ ኸይር ሚበሮች ኦስታዝ ካሊድ ክብሮ ጀዛካላህ ኸይር ያረብብብ

  • @badreybadrry8453
    @badreybadrry8453 2 года назад +26

    👍👍👍👍👍👍ምንበሮች አለሂ ይጣብቃቹ👍👍👍

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ 8 месяцев назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 года назад +2

    #ሰለላሁ አለይሂ #ወሰለም
    #አህሌን ወሳህሌም #ሜንበሮች
    #ውስታዝ ኻሊድ ክብሩም የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ #ረበና በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ #ያረብ ለእኛም ኢልሙን ወፍቀን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 месяцев назад

    አላህይጨምርላችሁኡሎማበሙሎልጀችችንንሀፍዝያርግልንያርብ

  • @hayatethopia9393
    @hayatethopia9393 Год назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @muktarsulu9886
    @muktarsulu9886 2 года назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 года назад +7

    ሱብሃነላህ ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም😥😥😥😥😥💖💖💖💖

    • @amiryakeda2596
      @amiryakeda2596 2 года назад

      ሱብሃነላህ ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም ሁለቹሁንም አላህ ይጠብቀቹሁ

  • @الال-ق4د2غ
    @الال-ق4د2غ 2 месяца назад +1

    ኡስታዜና ማሻአላህ ትለያለህ

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 2 года назад

    አላህይዘንልንመጨርሻችንን ያሳምርው ኡስታዛችንምጀዛኩምአላህኸይር

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 2 года назад +2

    If I go back Ethiopia I want be you student ustaz khalid ❤Masha Allah tebarak alrahman Alehamedulellah Ala denal islam

  • @kkl422
    @kkl422 2 года назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱለላህ

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو 2 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ የኔ ጀግና ይህ ነው እስልምና ለተረዳው ይህ ነው የኔ ነብይ ሰ አ ወ

  • @lsatubeumanwra2425
    @lsatubeumanwra2425 2 года назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም ❤❤❤

  • @amitube461
    @amitube461 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @hafizaabdulhadi1733
    @hafizaabdulhadi1733 2 года назад

    ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ
    ጀዛከላ ኸይረን አላህ ይጨምረልህ ኡሥታዝ

  • @nurahm3076
    @nurahm3076 Год назад

    አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን አላህ ይጠብቃችሁ አንቂዎቻችን,,,,,እንቆዎቻችን,,,

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 года назад +1

    MashaAllah jzkumullah ustaz Kalid keberom 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 года назад +1

    ኡስታዝ ከሊዲ አላህ ይጣብቅ ምርጥ ፖረግረም ነው ምበሮች በርቱልን✔✔

  • @ermiyesehak5211
    @ermiyesehak5211 2 года назад +3

    Masha ALLAH, It is profound Ustaz Khalid Kibrom!

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 года назад

    Masha Allah jzk ustaz
    Ameeen
    wl wr wb

  • @user-hl2gq6pr2z
    @user-hl2gq6pr2z 2 года назад

    ማሻአሏህ ታበረካ አለህ አለህይጫምርልህ

  • @mimiyotube2644
    @mimiyotube2644 2 года назад +3

    ‏فداك أبي وأمي يا رسول الله اللهم صلي وسلم على نبينا محمد أستاذ خالد جزاك الله خيرا الدنيا والاخره حفظك الله

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 2 года назад

    ጀዛኩሙሏሁ ከይረን

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 3 месяца назад

    ዋለይኩም፡ሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ፡ሠለላሀለይወሠለምያረብ፡ቀጥተኛው፡መንገድ፡ምራኝ

  • @nursuleman2978
    @nursuleman2978 2 года назад +1

    S.A.W HABIBA
    MASHALLAH MASHALLAH ALLAH YECHMERELEH USTAZ KALID KIBROM
    MINBEROCHME ALLAH YETEBKACHUE ALLAH YECHMERELELACHWE

  • @rozabirhan2660
    @rozabirhan2660 2 года назад +1

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ በጀነት ያስደስትህ ያረብ

  • @hrggum1184
    @hrggum1184 Год назад +1

    Very interesting explanation heart touching. What a blessed person

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 2 года назад +1

    ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ያኡመተል ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💔

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 года назад +2

    ሱለላሁአሊሂወሰለም😥😥😥😥😥ዉስታዝየ አሏህ ኢልምን ይጨምርልህ እኛንም አላህ የደረቀልባችንንያርጥብልን

    • @life7810
      @life7810 2 года назад

      Selelahu alehyi weselem

  • @mohatube777
    @mohatube777 2 года назад

    አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ምርጥ አገላለፅ ማሻአላህ ።

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 года назад

    ኡስታዝ አላህ ይጨምራልህ
    🌹🌹🌹ምርጥ ትምርት ነዉ አላህ ይጠብቅህ🌹❤❤❤❤