ከዚህ የሚበልጥና የሚሻል ፍቅር የለም የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፭፥፲፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 55

  • @danadana2967
    @danadana2967 Месяц назад +4

    መምህራችን ዘላለም በእድሜ በፀጋ በበረከት መድሀኒያለም የኑርህ

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አምላካችን ፍቅሩንና ውለታውን ያሳድርብን አንተም የእውነትን ወንጌል ስትመሰክር ያኑርህ ዋጋህን እንደቸርነቱ እሱ ይክፈልህ እሱ ይጠብቅህ ከአውደ ምህረቱ አንጣህ አሜን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Месяц назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 Месяц назад +4

    እዉነተኛው የዎንጌል ገበሬ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ትምህርት በቃሉ ሰምተን አምላካችን የሚወደውን ስራ እንድንሰራ ይርዳን አሜን።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Месяц назад +1

    ዉድ መምህራችን የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን ምነጠቀምበት ያድርግልን

  • @astedesewmhone7921
    @astedesewmhone7921 Месяц назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Месяц назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ከዚህ የሚበልጥና የሚሻል ፍቅር የለም"
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው
    "በገዛ ፈቃዱ እወዳችኸለሁ አለ"'
    "እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛም እንወደዋለን"
    "እርሱ የወደደን ገና ሐጢያተኞች ሳለን ነው"
    "ነፍሴ አትፀየፋችሁም"
    ጠላቶቱ ሳለን "አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው" ብሎ ይቅርታ የጠየቀልን ደግ አባታችን መድሐኒታችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ❤❤❤አሜን🙏
    ሕይወቱን አሳልፎ የሰጠልን የዋህ ደግ ቸር አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ❤አሜን🙏
    "በዘላለም ፍቅር ነው የሚወደን ወረት በሌለበት" "እርሱ ስለኛ አንዳች ነፍሱን አሳልፎ ሰቷልና በዚህ ፍቅሩን አውቀነዋል"
    "በፍቅር ጸንታችሁ ኑሩ"
    ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልቤን ገዛው❤🙏 "የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቅ"
    ጌታ ሆይ ፍቅርህ ከአዕምሮ በላይ ነው አናመሰግንሃለን እናከብርሃለን❤❤❤🙏 "መልካምን ማድረግን ለሌሎች ማካፈልን አትርሱ እግዚአበሔር ከሚወደው አንዱ ይህ ነው ለተራቡ ማጉረስ ለታረዙ ማልበስ ለተቸገሩ መርዳት..."
    በጣም ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu День назад

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle Месяц назад +1

    አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Месяц назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Месяц назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @danadana2967
    @danadana2967 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Месяц назад

    እንኳን ለቸሩ መድሐኔአለም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መድሐኔአለም በእድሜ በፀጋ ይባርኮት🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ተስፋ መንግስትተ ሰማያትን ያወርስልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክልን ❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Месяц назад +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድነግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @AllApp-fk5vq
    @AllApp-fk5vq Месяц назад +8

    💒💒💒💚💛❤👌❤መምህረ በጉጉት ምንጠብቀው

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Месяц назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እውነተኛ የኦርቶዶክስ መምህራችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችንን ይጠብቅ
    ❤️🇪🇷❤️🇪🇹

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Месяц назад

    ወንድማችን መምህር ዘላለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እናመሰግናለን ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Месяц назад +1

    እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ቃለህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Месяц назад +1

    🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 Месяц назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ቃል ዘለአለም መስማት ሕይወት ይሰጣል ሽር ግበሩት ወንድሞቸ እህቶቸ።

  • @tameratne
    @tameratne Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 Месяц назад

    አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ መምህራችን🙏

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Месяц назад

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela Месяц назад

    Amen amen amen kalehlwet yasmalen memher🎉🎉🎉

  • @hirutgizaw5318
    @hirutgizaw5318 Месяц назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @DawitAsheme
    @DawitAsheme Месяц назад

    Dakon Zelalem kalehiwten yasemalen megstu yawerselen behiwet ytebklen

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Месяц назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @HgdffHgdfg
    @HgdffHgdfg Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 Месяц назад

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @zewdumitiku24
    @zewdumitiku24 Месяц назад

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 Месяц назад

    Amen amen amen

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Месяц назад

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN !!! MEMEHRACHEN!!!!

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህር

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለማይለወጠው ሁልጊዜም አዲስ ለሆነው ለእ/ር ቃል

  • @danadana2967
    @danadana2967 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Месяц назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Месяц назад

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @surafelhabte2394
    @surafelhabte2394 Месяц назад

    Ere yehe yezare mata ayedelem !

  • @haylat6859
    @haylat6859 Месяц назад

    አሜን

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Месяц назад

    Kalehiwet yasmalen memher

  • @fevenokubay
    @fevenokubay Месяц назад

    Temesgen amlak

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Месяц назад

    Egzabher fikir nw

  • @TurungoJima
    @TurungoJima Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Месяц назад

    🤲💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲