ድል ያለ ድግስ ያለ ጭስ ! በፍጥነት የሚዘጋጅ ምግቦች የዶሮ አሩስቶ | ቴራሚሶ በ ደቂቃ | ስፕሪንግ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024

Комментарии • 218

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 года назад +10

    ማስታወሻ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
    ዶሮውን ከ ኢንስታንት ፓት አውጥታቹ ከላይ ቃ እንዲል ብር ይል ( briol) ላይ ለ አስራ አምስት ደቂቃ ማብሰል ይኖርብናል

    • @mahikonjo7789
      @mahikonjo7789 3 года назад +1

      Hi melat please I want to see the one you make it with oven arusto but I can’t find it on your page

    • @fasikameconin3554
      @fasikameconin3554 3 года назад

      Hi mele enkon adriseshe ,I love it can you you use I think you sides Rome I want to try thramso but I can't find can you send me a picture thanks yene balmuya berichelgne

    • @tsigemesfin2530
      @tsigemesfin2530 2 года назад

      @@mahikonjo7789
      we
      wehib
      wehib
      s

    • @mahikonjo7789
      @mahikonjo7789 2 года назад

      @@tsigemesfin2530 what ?

  • @takeitez3246
    @takeitez3246 3 года назад +29

    ዋው መቼም አቶ ባልየ ታድሏል😀 መልክ : ሙያ : ስንስርአትሽ: የንግግር ለዛሽ.... 100%!! Tebareki ehetachin ❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +8

    ልክ እንደ ወትሮሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግቦች አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @ኩኩ
    @ኩኩ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የሰጠሽን ተሰጦ አደንቃለሁ የንግግር ለዛሽ ውስጥ ደስ የሚል ለስላሳ የሚስረዳ እና የሚያግዝ ድምፅ ይሰማል ተባረኪልኝ።

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ሁሉም የሰራሽዉ ምግብ ልዩ ነው በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ😍😍😍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    ሜላትዬ በጣም ጠቃሚ ድካም አቅላሊ ጤናማ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ተባረኪልኝ በርቺ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው 🙏👍👍😍

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 года назад +9

    እሰይ ድግስ አምሮኝ ነበር‼️

    • @seadayimersy4159
      @seadayimersy4159 3 года назад

      የኔ ልዩ አማረሽ ይሄ ነገር ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ ይደረግልን 👈😍😍😍😍😍😍😍

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 года назад

    በጣም ያምራል ሲያዩት ሁሉም ምርጥ ድግስ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሃገራችንንም ሰላማን ይመልስልን አሜን

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    ወይ ሜሉየ ጥንካሬሽ ሁሌም ይደንቀኛል ምርጥ ድግስ እጅሽ ይባረክ መልካም የምስጋና ጊዜ ተመኘሁልሽ ውዴ 🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад +1

    በጣም ልዩ አሰራር thanks 😋👌

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 года назад +1

    ሜልየ በጣም ፈጣን እና ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    እንኳን ኣደረሰሽ ከመላ ቤተሰብሽ ሜሉዬ እውነትም ዲል ያለ ድግስ ያለ ጭስ ከምግቡ ብዛት ያንቺ ፍጥነት ኣንቺን ባረገኝ ብዬ ተመኘሁ የኔ ጎበዝ ባለሞያ መባል ያንስሻል ኣድንቄሻለሁ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 👍👍🥰❤️🥰

  • @etsegenetmekonnen1465
    @etsegenetmekonnen1465 3 года назад +1

    ሜላትዬ ካላስቸገርኩሽ የቂጣውን እና የመራቁን አይነት ብታሳይኝ ደስ ይለኛል።

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 года назад

    እጅግ በጣም ድስ የሚል የምግብ ሥራ ነው ለጾምም ለፍስክም ተባረኪ አስደመሽኛል

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +1

    ሜላትዬ እውነት ለመናገር አሰራርሽን ሳይ በጣም ከመሰመጤ የተነሳ ቪዲዬው ቶሎ አለቀብኝ ልዩ ቀላል አሰራር ነው ሜሉ ጎበዝ በርቺ 😘😘🥰🥰

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад +1

    Looks delicious 😋 👌
    በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን ሜሊ እጅሽ ይባረክ 🙏😍

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад

    Betam balemuya nesh fetnetesh berasu yasgermegnal... Bless you you meliye

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    ሚሚላዬ እንዲህ በፍጥነት የሚያጓጉ ምግቦች መስራት እንደሚቻል አሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    ይህን የመሰለ ምግብ ተኝቼ አመለጠኝ በጣም አሪፍ አጅሸ ይባረክ ሜሊዬ ቆነጆ

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 3 года назад +2

    ምነው ጠፋች ብዬ ቀን ገብቼ ፈልጌሽ ነበር , ለካ ድግስ እየደገስሽልን ነበር በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ 💕

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    Oh my Goodness 🥰በጣም የሚያምር የድግስ ስራ እስከ አቀራረቡ ✅አሰራርሽ ሙያሽ ሜሉ 👌.Happy Thanksgiving 🙏😍

  • @maremaru
    @maremaru 3 года назад

    Wow betam gobez neshi melatye yiha hula migib moralishi 👏👏😍

  • @etsegenetmekonnen1465
    @etsegenetmekonnen1465 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ደግሜ ደጋግሜ ነው ያየሁት።

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад

    በእውነት እጅግ በጣም ጤናማ የሚያምር ድግስ ነው በማየ ጠገብኩልሽ እጅሽን ይባርከውዋዉዉዉዉ👑💐

  • @ninia6840
    @ninia6840 3 года назад +1

    Loooks amazing !! I have been learning a lot from you. Can you do a video on how to make "ቅቅል" with instant pot please.Thank you !!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ድግስ አምሮኛል ልመጣ ነበር .. .
    ሁሉም የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው የተባረከ ይሁን
    አመሠግናለሁ 😗👏👍

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 года назад

    ልዩ ነው በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን 👌

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад +8

    One person dislike , let me tell you , i'm sure you have a problem with your mind . If you don't like it why would you watch🤔 don't waste your time , go some where else

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 года назад

    እጅ የሚያስቆረጥሙ ምግቦች ይመስላሉ የገና ፆም እየደረሰ ነው የቬጋን ምግብ አማራጮች ብታሳይን እልካም ነው እጅሽ ይባረክ

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад +4

    Oh my goodness , what a beautiful and looks sooooo delicious . Happy earlier Thanksgiving love you so much girl 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @betelihemkassa4978
    @betelihemkassa4978 3 года назад

    ዋዉ ከሙያ ጋር አማራጭ የምትናገሪው ነገር ቆንጅ ነው በርቺ

  • @kuribachew123
    @kuribachew123 3 года назад

    Wow look so beautiful 👌

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад

    Wow በጣም ያማረ አቀራረብ💙

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 3 года назад

    ዋው ሜሉ የኔ አንደኛ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ!!

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 3 года назад

    የሰራሽው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ያምራል ሜሎ አልተቻልሽም👏 በቃ በሚቀጥለው ሳምንት ፏ ነው የማደርገው እድሜ ለአንቼ ተባረኪልኝ።

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +2

    ይኸ ሁሉ ድግስ የኖሀየ እህት መጣች መሰለኝ
    እየጠበቅህዋት ነው።🤩🥰
    ዋውውውውውውውብሎ ዝም ነው
    በርቺ ጎበዝ ነሽ በጣም ተባረኪልኝ
    ቀኑ በሙሉ ስጠብቅሽ ወደ ማታ ብቅ አልሽልን

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 3 года назад

    Wow amazing

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    ሜሊዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ አውነትም ድል ያለ ድግስ ስንቱን ልየው ሜሊዬ በአንድ ግዜ ይህን ሁሉ አቅርበሽልን ግራ ገባኝ እኮ እናመሰግናለን

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 года назад

    Wow Melye all look so... delicious 😋 abet moya👏 ejish yibarek ❤️

  • @netsanetbeyene4943
    @netsanetbeyene4943 3 года назад

    በጣም አሪፍ❣️ እንደሁልጊዜው ምርጥ ነሽ ❣️

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 3 года назад

    ዋው ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገር ሞልቶ ለመስራት አንሰንፋለን አንቺ ብርታት ነሽ ሞራል ነሽ የአንቺን ቪዲዬ ሳይ ስሪ ስሪ ይለኛል መልካም በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው

  • @yorditaye6713
    @yorditaye6713 3 года назад

    Wow melatye ejesh yebarek endet yamral betam yasgomejal thank you 🙏bless u all🙏

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 3 года назад +1

    በጣሞ እሪፈነው 👌🏽😘

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 3 года назад

    Woow melye betam arif nw. Medeges amaregn haha.. ejish yibarek

  • @yetnayetworku4446
    @yetnayetworku4446 3 года назад

    Yena balemuya tebareki

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 3 года назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው። እጅሽን ይባርክ

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 3 года назад

    Wowwww!! I have no words rather than this Melu. You are an amazing lady{Balemoya}. God bless you!!❤️❤️❤️

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 3 года назад

    It so delicious and yamy god bless you and your family.Thanks for sharing🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤

  • @milionebera2108
    @milionebera2108 3 года назад

    Ejeshin yebarekew betam gobez

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 3 года назад

    Waweeeee....enaja mene endemeleshe yemechereshe mereteeeee......leje EGEZEHABEHARE yeredasehe

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 3 года назад

    Omg, ejesh yebarek. Gobez nesh Meli💐

  • @bethelhemzewdu8464
    @bethelhemzewdu8464 3 года назад

    Wow betam wdegewalew coz I love meat and also chicken......👌

  • @selamawitketema9800
    @selamawitketema9800 3 года назад

    ሁሌም አይሻለሁ ግን ኮመንት አልሰጥም ነበር ላይክ የግሌ ነዉ ዛሬ ግን ግሩም ስራ ልልሽ ወደድኩ

  • @betelihemkelile546
    @betelihemkelile546 3 года назад

    Wey meluye tebarki siyamer decorate aderaregshenem asayen eski degmo atetfi😍😘😘😘😘

  • @መዲመዲ-ወ9ኈ
    @መዲመዲ-ወ9ኈ 3 года назад

    ምን ልበል ሜሉ ቃላቴን ባንቺ ጨረስኩ በቃ እጅሽ ይባረክ ስለምታካፍይንሁሉ

  • @helenjo614
    @helenjo614 3 года назад

    Melu bewnet betam adenkush tebarkiy gubzenash wesen yelwem betam amsegnalew leljey ldet emkrwalew zemnsh yebarek

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው ሹክረን

  • @mhibekele7426
    @mhibekele7426 3 года назад +1

    ሜሉ ግን አያልቅብሽም ? ድግሱላይ የመገኘት አይነት ሰሜት ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ።

  • @ritak.5644
    @ritak.5644 3 года назад

    ሜሉዬ እናመሰግናለን ፣💯👏👍Natashas kitchen እኔም እከታተላተለሁ መልካም ፆም

  • @mihrettekle9035
    @mihrettekle9035 3 года назад

    Ejesh yebarek teru aida newe

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 года назад

    ተወዳዳሪ የለሽም በርቺ በጣም ነው የሚያምረው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 года назад

    በጣም ያምራል መልካም በዐል

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 3 года назад

    Betam gobez nesh. Stay blessed.

  • @helenjo614
    @helenjo614 3 года назад

    Meluiy betam New mamesegnew telantna leljiy ldet serhut betam amazing neber lejem betam dse new yalat betseb hulum anchnem eneynem amsegnalew. 😄😄😄 zemnsh yebarek

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    ሜሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማሬ የኔ አንደኛ ልዩ ሴት ነሽ ካንች ብዙ ተምሬያለው በርችልኝ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад

    ዋዉዉዉ እንግዲህ Thanksgiving day ካንች ጋር ነን ጎበዝ ነሽ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ 💞👍🏾👍🏾

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 3 года назад

    Wow batam yameral yummmyyy

  • @TJ-jw3jf
    @TJ-jw3jf 3 года назад

    Good job👏👏👏👌👌👌

  • @asterredai1361
    @asterredai1361 3 года назад

    Good job 👏

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 3 года назад

    Wow!!!!!!!!!👌👌👌enamesegenalen Meluye yene balemoya!

  • @መዲመዲ-ወ9ኈ
    @መዲመዲ-ወ9ኈ 3 года назад +1

    ሜሉ እስኪ ላስቸግርሽ የፆም ቀለል ያለ ለልደት አማራጭ ለድግስ የሚሆን አሳይን የልጄ ልደት እየደረሰ ስለሆነ ካንቺ ቤት ምን ጠፍቶ አመሰግናለው

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 года назад

    እንኳን ለአመታዊ ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኞችን ያጥፋልን ሜሉ ተባረኪ ባለ ሙያ አደረክሽኝ❤❤❤❤🇪🇹

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 3 года назад

    ጎበዝ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    ዋዉ ሁሌም ስራሽ እንዳስገረመኝ ነው ሜሉዬ ሁሉም ምግቦች ባጠቃላይ ድግሱ የእውነት ድግስ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሻቸው እናመሰግናለን ባለሙያ 👌👌👌👍👍🥰🥰❤️❤️❤️
    የቤጋኑን እሞክረዋለሁ 👍❤️

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 года назад +14

    Looks so yummy and delicious በተለይ ዲዘርቱ ልዩ ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ♥️👍 ማስከር ፖኒ ቺዝ መስራት ከፈለጋቹ እኔ ስርቻለው የሜሉ ወዳጆች 👍👍♥️♥️♥️ruclips.net/video/71ui-x4bnMM/видео.html

  • @salme4126
    @salme4126 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 года назад

    ሜሉ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ።

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 3 года назад

    ዋዉ ግግበዝ በርቺ ኣሪፍ ነው

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 3 года назад

    ዋው ሜሉ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 3 года назад

    ሜሎዬ በስመአም እንዴት ያምራል እናመሰግናለን

  • @Etfeben
    @Etfeben 3 года назад

    wowwwww! u did a great job!!!!!!!! i love every meal you made!

  • @ethioknitting4803
    @ethioknitting4803 3 года назад

    በጣም ያምራል በጣም👍👏👍

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803 3 года назад

      Subscribe ብታደርጊኝ በጣም ደስ ይለኛል አዲስ ስለሆነ ቻናሌ አግዥኝ😍

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 3 года назад

    Ufff endet endemiyamer meluye balemoya ayalkebesh beyeshalew! Happy Thanksgiving

  • @gobenagobena1104
    @gobenagobena1104 3 года назад +1

    Look yummy 🍽

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    ዋው በርቺ በጣም ባለሟያ ነሽ

  • @samrawitdesta8544
    @samrawitdesta8544 3 года назад +1

    Happy Thanksgiving Melu I like everything you are wonderful

  • @hermelatadesse452
    @hermelatadesse452 3 года назад

    very impressive, and looks delicious 😍😍

  • @bethelhemzewdu8464
    @bethelhemzewdu8464 3 года назад

    I didn't find chicken arosto link in description box plss

  • @medystyle3080
    @medystyle3080 3 года назад

    ሜሉዬ እንዴት እንደሚያምር 😘😘😘 በቃ ባለሙያ አደረግሺኝ እኮ 😃

  • @tigisttadesse4868
    @tigisttadesse4868 3 года назад

    sitchmire bitsfi arif newu

  • @tigisttsigie2981
    @tigisttsigie2981 3 года назад

    Thank you so much god bless you and your family

  • @teyaworldlol4274
    @teyaworldlol4274 3 года назад

    This is your largest video 30 minute I love all I cannot wait to make them for Thanksgiving

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 3 года назад

    betam betam gobez nesh geta yebarkesh

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    Watching ......

  • @hiwibbb3167
    @hiwibbb3167 3 года назад

    Ena lemeglath kal yelegnim bicha betam enamesegnalen mellu

  • @haymikidane6185
    @haymikidane6185 3 года назад

    Are melu belelit metash keenklfe nekche new yayehush lemangawm betam arif neger new yasayeshn🙏👏👍🥰😍

  • @amti6281
    @amti6281 3 года назад

    ሜሉየ በጣም ልዪ ነው ሳለቀመሰው ጠገብኩ አቀራርበው ዲኮሩ ሁሉም 1ኛ

  • @enuyinga4860
    @enuyinga4860 3 года назад +1

    እኔ ከባለቤቴ ሌላ ፍቅር ይዘኛል ብዬ አላውቅም ነበር ግን አንቺ አሸነፍሺኝ ሜላ እኔና ልጄ በጣም እኖድሻለን የኛ አስተዋይ እናትነት ምርጥ እንደሆነ አሳይተሽኛል አመሰግናለው