የእማማ ቤት ክፍል 26 YeEmama Bet Episode 26 - Ethiopian Comedy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 625

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *የግጠር ልጅ ማነው እስኪ ልያችሁ እጃጅሁን በማውጣት በላይክ እኔ የግጠር ልጅ ነኝ ብጣም ነው ድስስስስስስ የሚልኝ የግጠር ልጅ በመሆኔ አምላክ የተመስግነ ይሁን!*

  • @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ
    @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ 5 лет назад +70

    ዋውውውውው ደስ ሲል የገጠሩ ከብቶቹ. ሳሩ. አይይይይይይ እንደኔ የናፈቀው እስኪ

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 5 лет назад +73

    ወይኔ የዛሬው ደሞ ልጅነቴን አስታወሰኝ እስኪ ትዝታ ያለበት እደኔ የገጠር ልጅ ማነው

  • @መአዛአብርሃም
    @መአዛአብርሃም 5 лет назад +109

    የ ሻሩክ አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +5

    ወይኔ ጉዴ እኔ የዚህ ድራማ ፎንቃ ሊደፍኝ ነው በስማም እንዴት እንደምወደው ይሄን ድራማ💚💛❤😘😚😙

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 лет назад

    በጣም በሚገርም ሁኔታና ፍጥነት እየተሻሻለ እና እያደገ የመጣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድራማ ቀጥሉበት እንዲህ ብዙ ያልተዳሰሱ መሰራት ያለበቻው ብዙ ነገሮች አሉ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +15

    ለፌት አውራሪ Like Like Like እንደኔ የሚወዳቸው ።ዋውውው ጂጂዬ

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 лет назад +34

    ቶኬ ሚጣ ሻሩክ ፊታውራሪ ማማና ጢጢ ቂቂ ሚጣ ማሽ በፋኮሎ ስወዳችኩ ሁሌም ከታተላለሁ

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 5 лет назад +11

    አሳድገን አሳድገን እኛ ይመስላል ስንል ልውጥ ብሎ የቀን ጂብ ይበለን ሀሀሀ ለአብይ ናት እቺ 👍

  • @brhanmm3520
    @brhanmm3520 5 лет назад +26

    እካን ደናመጣችሁ ተወዳጆች
    በውጭም ሆና በአገረ ውስጥ ያላችሁ ሰላም ብያለሁ እህታችሁነኝ ከ ሳውዲ
    በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እኔ ሀሙስ ወደ ናት ሀገሬ ልሄድነው እና ሰላም ግቢ በሉኝ ውዶች

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 5 лет назад +43

    በመሀል እየቀነጫጨቡ የሚያቀርቧቸው ሙዙቃወች ልብ ይስባሉ እፍፍፍ

    • @messimessi9986
      @messimessi9986 5 лет назад

      Wowww

    • @danielyifa8727
      @danielyifa8727 5 лет назад

      0912677963 dewilgn

    • @farah-jt2ud
      @farah-jt2ud 5 лет назад

      @@danielyifa8727 ለምድነው የምደውልልክ እ

    • @danielyifa8727
      @danielyifa8727 5 лет назад

      Seltemchshgn nwa yegter chek selmode nwa

    • @farah-jt2ud
      @farah-jt2ud 5 лет назад

      @@danielyifa8727 😃😃😂 አሀ ቺክ አባራሪ ነህ ማለት ነው ይገርማል ክክክ ዋትሳፕ ካለክ ሰላም እልካለሁ

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    በጥዋቱ ናፈቀኝን አስምታችሁኝ አስናፈቃችሁኝ በዛ ላይ በህልሜ ከናቴ ጋ ነው ያደርኩ ናፍቆቷም ሊደፍኝ ነው አይ ስደት እናቴ በሰላም ቆይልኝ አደራሽን ድግል ማርያምን አዛኝቱ አደራሽን አማልጅኝ ከልጅሽ እናቴን በሰላም አገናኝኝ

  • @selamawittadesse2435
    @selamawittadesse2435 5 лет назад +1

    የእማማ ቤት ቲም ስወዳችሁ ደሰ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ ተባረኩ

  • @abillahabillah7359
    @abillahabillah7359 5 лет назад +6

    ለመጀሪያጊዜ ኮሜት ዋውውው ገጠር ውስጤ ነው አበሳ ነው ያሯሯጠው ሻሩክን ወይስ አይኔ ነው

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 лет назад

    *ልዩዩዩዪዩዩዩዩ ደስስስስስስስስ የሚል ድራማ ስንት ነገርን* *አስታውሳለሁ ልጅ እያለሁ* የተጫወትኩበትን የባህርዛፍ ፍሬ እንኳን* በስንት አመቴ አየሁት ወይ *ጊዜ ስንቱ አለፈ።ሠላማችሁ* *ብዝት ይበል* ውድድድድድ*፨♥፨♥ በማያልቀው*

  • @meseretethiopia8668
    @meseretethiopia8668 5 лет назад

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው አብሶ የገጠሩን የሚተውኑት ኡሉም ግበዞች ናቸው አደራሲሁንና ዳይሬክተሩን እናመሰግናለን እውነተኛ ኢትዬጰያዊነትን የሚያሳይ ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን!!!!!

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад +56

    ማሻ አላህ ገጠር እንዴት ያምራል በአላህ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 лет назад +4

    ዋው ገጠሩ ድባቡ ደስ ሲል ገጠር በመወለዴ እኩራለሁ. እነሚጡ ተጠለፎ

  • @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም

    ጎንደር ሀገሬ ናፍቆኝ ነው በላይክ አፅናኑኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @joshuaright9579
      @joshuaright9579 5 лет назад +1

      ሰሜን ጎንደር ነው ወይስ ደቡብ ጎንደር ልጅት..መተማ ነው ሁመራ ወይስ ወልቃይት ..lol

    • @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም
      @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም 5 лет назад

      @@joshuaright9579
      ሰሜን ጎንደር

    • @joshuaright9579
      @joshuaright9579 5 лет назад

      @@ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም አብሽሪ እየቀለድኩ ነው ..ሁሉም ሀገርሽ ነው ውዷ እህቴ !

    • @የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
      @የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ 5 лет назад

      ሪም ነኝ ጎንደሬዋ አይዞን ማማዬ አንድ ቀን እንህዳለን ንፍቅፍቅፍቅ ብያለው እኔም

    • @እኔየአንተአፍቃሪ
      @እኔየአንተአፍቃሪ 5 лет назад

      እኔም ማር በጣም ናው የናፍቀኝ ጎንድር እማ

  • @ኢትዩጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዩጲያኢትዪጲያ 5 лет назад +23

    የእማማቤት አድናቂወች ላይክ ስደትያለችሁሉ ሰላምችሁ ብዝት ይበልልኝ ማሮቼ

  • @rahimaomar2295
    @rahimaomar2295 5 лет назад +4

    ሀሀሀሀሀ እር በሳቅ ጨርሳችሁኝ እር የለለ ፖለቲካ ነው ቴሌዋ እራሱ የደወሉላችሁ ደንበኛ እሩጫ ላይ ናቼው አለች ክክክክ አንበሳው ግን ቅንብር መሰለኝ ዉይ ሻሩክ አሳዘነኝ የቶኬ እሩጫማ በሳቅ ነው ያንፈርፈርኝ ውይይይ ሙጡ ተጠለፈች የኔ ማር ግን እንስራው እንዴት አልተሰበርም የሸክላ እንስራ አይዴለም እንዴ

  • @habimar7961
    @habimar7961 5 лет назад +2

    እማማ ቤት ውስጤ ናችሁ❤😂😂😂 ሚጡ ተጠለፈች😂😭

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 5 лет назад +3

    እነ እማማ መጡ የኔ ናፍቆቶች እንኳን መጣችሁ እንደው እኮ ስወዳችሁ ውይ 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @እኔነኚእናቷንናፋቂዋ

    አንደኛ ነኚ እስኪ የእማማ ቤት እምትወዱ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 лет назад +13

    ወይኔ ገጠር ውስጤ ነው ሲያምር

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 5 лет назад

    ከዚህ ዲራማ በጣም የሚመቸኝ የምታዩትን ሁሉ ነው የምቀሩፁልን እናመሰግናለን

  • @haleemam2439
    @haleemam2439 5 лет назад +1

    ዋው ደስ ስትሉ ውስጤ ነችሁ እንጠብቃለን ቀጣዩን በጉጉት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውድግል

    እኔንም ጥለፍኝ ሀሀሀሀ በነገራችን ላይ ይከጫካ እጨት መስበሪያየን አስታወስኝ አይ ገጠን ውስጤ ነው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +1

    *የደወሉላቸው ደንበኛ እሩጫ ላይ ናቸው* ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😁😁😁😁😁😁😂😃😂😃😂😃😂😃😅😅😅😅😃

  • @የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ

    የእውነት ነው እምላችሁ በጣም ነበር ክፍት ብሎኝ የነበር እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ክክክክክክ እምወዳችሁ ወይኔ በጌታ እና ሻሩክ ክክክክክ

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 5 лет назад +5

    ወይኔ ገጠር እርአሁንስ አገሬ ናፈቀኝ😗🌷🎋💋🍎📛🌹🍓🍎 💚💛❤

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад +1

    ጠለፋው እሰከመጨረሻው ማየት እፈልጋል ሲባል እንጄ አይቼ አላውቅም ወይ ጉድ በጣም አሪፍ ነው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +1

    የገጠር አኗኗር ደስ ይላል እኮ ሁሉም የኖረበትን ቢያከብር አኩሪ ማንነታችን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +11

    ፊታውራሪን የምትሉና ገጠር የናፈቀው ላይክ

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 лет назад

    ዋው ዛሬ ወግ ደረ ሰኝ አንደኛ ነኝ ገባ ገባ በሉ የነ ማማ ልጆች አብረን እንሽፈው

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 5 лет назад +10

    uffff የሰፈሩ ቀረጻው የድሮ ዘፈኖቹ ውይይ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @ephriephraim3559
    @ephriephraim3559 5 лет назад +4

    ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ

    ውይ በጌታ ገጠሩ ስያምር ገጠር ውስጤነው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 лет назад

    ቅኔ አለው የዛሬው እናመሰግናለን

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    ዋውውውውው በጣም ያምራል ፡የገጠር ልጅ ስለሆንኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል ፡ወይይይይይ የገጠሩ ውበቱ

  • @endrismohammed1343
    @endrismohammed1343 5 лет назад

    ወይኔ ትዝታ የገጠርር የማማቤት ውስጤ ናችሁ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 5 лет назад +41

    ቶኬቻው የማማ ቤት ድምቀት ነህ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +3

    *እናመሰግናለን*

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 5 лет назад +1

    ክክክ እንደ ዛሬዬ ስቄ አላቅም እተሚጣ ተጠለፉ ሃሃሃሃ ሻሩኬ ና ቶኬ አቤት አቤት አፈረጣችሁኝ ይመቻችሁ አቦ

  • @jemilalove2902
    @jemilalove2902 5 лет назад

    ዋው እደዛሬ አስደስታችሁኝ አታውቁም በዚሁ ቀጥሉበት አታቆርጡት

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    በጣም ያምራል በርቱ አደራ እንዳታቃርጡት

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 5 лет назад

    ወይኔ ደስ ሲል እንኳንም ገጠር ተወልጀ አደኩ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ

    ወይኔ በእግዚአብሔር ሀገር ቤት ናፈቀኝ ሥደት ድራሽህ እግዚአብሔር ያጥፋሁ ምን አለ አሁን ለናቴ እበት ብዝቅ የማዳም መላስ ከሚዝቀኝ።

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 5 лет назад

    ገጠር ውስጤ ነው እናመሰግናለን

  • @marifaendris7975
    @marifaendris7975 5 лет назад +2

    ዋው በጣም አሪፋ ነው ቀጥሉበት

  • @hananfamily9202
    @hananfamily9202 5 лет назад

    ዋውውውውውውው ያገሬ ወግና ባህል አሳያችኩኝ ስወዳችሁ😢😢😢😘😘😘😘💚💛❤

  • @ruthzewde8272
    @ruthzewde8272 5 лет назад +1

    እማማ ቤት እንካን ደህና መጣችሁ ዛሬ ደግሞ የገጠሩን ትዝታችንን አስታወሳችሁን እናመስግናለን

  • @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ

    እውይ ሆዴን ቡጭቡጭ አደረጋቹት ኡፍ የገጠር ነገር እንዴት ደስ እንደሚል

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ

    የዛሬው አንደኛ ነው ተመችቶኛል ዋው 👌👌👍

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 5 лет назад +7

    የደወሉላቸዉ ደበኛ እሩጫላይናቸዉ አለይ እኔ መዳም ስደዉልልኝ እስራላይ ናት ብትልልኝ ጡሩነበር

  • @ብሩኬዩቱብ
    @ብሩኬዩቱብ 5 лет назад

    እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው

    ወይኔ ደስስሲል በጣምአሪፉነው🌷😍🇪🇹🌹🍋🌷

  • @ፍቅርያአያቹፍቅርያአያቹ

    እንካን ደህና መጣች ወይኔ የማማቤት ጠላ አማረኝ ማነው የሚጋብዘኝ እርጉዝ ነኝ

  • @jahrastafari4828
    @jahrastafari4828 5 лет назад +11

    የሽንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ጥሬ የትም የትም ዙሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ !!! ብቻ ተመችቶኛል ይመቻችሁ

  • @zewditusima1378
    @zewditusima1378 5 лет назад

    ወይኔ ደስስስ ሲሉ ውድድድ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እንኳን ደህና መጣችሁ እነ ማማ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው 😂😂😂

  • @emuyakonjo2887
    @emuyakonjo2887 5 лет назад

    ዋውውው እንዴት እንድምውዳችሁ

  • @ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ

    ክክክክክክክክ ወይ ደስ ስትሉ ይመቻችሁ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад

    እኛብቻ ነን እንደ የቀንጅብ 😀😀 ይጠቅሙናል ብለንአሳድገንአሳድገን የቀንጅብይበሉን😂😂😂ሀሪፍ አገላለፅ ነው የሚትክ ዘሮች ስምታቹዋል😂

  • @seaddseasxzd9159
    @seaddseasxzd9159 5 лет назад

    በእውነት ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ

  • @tsednyabelehu9086
    @tsednyabelehu9086 5 лет назад +1

    Yezenn edhiden benewawaye yeashalalle haaaaa
    Like adergewalehu

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад

    ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    ፊት አውራሪን ያላቹ ሀገርቤት የናፈቃቹ ግጩኝ እኔስ ሰው ሀገር ምርር ብሎኛል

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 5 лет назад

    ዋዉ ደስ ይላል ትዝታ አለብኝ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 5 лет назад +1

    የማማቤቶች ቁናችሁ ይፍካላችሁ ቀኔን ነው በሳቅ ያፈካችሁት በነገራችን ላይ የጻሃፊው አድናቂ ነኝ

  • @የማርያምልጅ-ከ2ቀ
    @የማርያምልጅ-ከ2ቀ 5 лет назад

    ዋው እንካን በደህና መጣችህ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 5 лет назад

    ወይኔ የዛሬው ደሞ ለየት ይላል ይመቻችሁ Guys

  • @تينالمتينالم
    @تينالمتينالم 5 лет назад

    ሲያሳዝኑ ዊይ

  • @DizzieVids
    @DizzieVids 5 лет назад

    ደሥ የሚል ድራማነው አታቆርጡት ምርጦች

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 5 лет назад

    እናመሠግናለን ያገራችንንዠ፡ትዝታ ቀሰቀሰው

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    ወይ ገጠር ናፈቆትሽ ገደለኝ ተወልጀ ባላድግብሽ ይቆጨኝ ነበር የማማ ቤቶች ውድድድድድድ

  • @ዘቢባቢንትአሊ
    @ዘቢባቢንትአሊ 5 лет назад +11

    የገጠር ልጅ ነኝ እደኔ ሀገሩ የናፈቀው

  • @ዜድሀሰን-ጸ2ሠ
    @ዜድሀሰን-ጸ2ሠ 5 лет назад

    ኧረ የዛሬውስ ልዩ ነው ሲያምር ሀገሬ ትዝ አለኝ

  • @እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል

    ውይይይ ደስስ ሲል ጫካው ወይኔ ድንግሏ አሳዘነችኝ

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 5 лет назад +3

    ወይኔ ገጠር ሲያምር

  • @aynoali5766
    @aynoali5766 5 лет назад

    ወይኔ ደስስስስ ሲል መች ይሆን እዚ ጫካ ውስጥ የምገኘው

  • @ትግሰትሰለሞንሰመኦን

    ይመቻቹ በርቱ ይምራል

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад

    *ባፍንኩሉ አለች አስኔ*😂😁😅😁😂😃

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 5 лет назад

    እንዃን ደና መጣችሁ ምርጦች ስለጠፋችሁ ከፍቶኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ ትንሽየ ጥራት ያንሰዋል ግን ይሁን

  • @babayemisssu4489
    @babayemisssu4489 5 лет назад

    😂😂😂ገጠር ውስጤ ነው

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 лет назад

    ገጠሩ ደስ ሲል ዋውውውው

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 5 лет назад

    wuyyyyy gebo sebere Ha ha ha diro aegetbit eyalachihu gebo yaseberachibu bcha like

  • @bellab7021
    @bellab7021 5 лет назад

    ክክክክክ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 3 месяца назад

    ሻሩክ የኔ ሸበላ❤❤

  • @እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ

    ብዙ ትዝታ አለኝ አዎ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የጎጃም አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @gj1093
    @gj1093 5 лет назад

    ውውውውይይይ እደት ያምራል ወላሂ ለአዝም ውድድድድድ ነው የማረገሰችሁ
    ገጠረ በመወለደ ኩራቴ

  • @fsdgfhdfg2708
    @fsdgfhdfg2708 5 лет назад

    ደስ ይላል በርቱ

  • @hannalaila9555
    @hannalaila9555 5 лет назад

    ዋውውውውውውው ስውዳችሁ

  • @hanahanicho8894
    @hanahanicho8894 5 лет назад +13

    የአዲስ አበባ መጋኛ
    27 ዓምት ክክክክክቅ 😁😁❤👄👄

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 5 лет назад +5

    ምን ሳበኝ እዚህ ድራማ ላይ እኔ ጀርመን ነው የምኖረው የኢትዮያ አየር ንብረት !!!

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ዲራማ ነው ጠለፊ ዱሮ ቀረ

  • @tu7301
    @tu7301 5 лет назад

    ናፍቃቺሁኝ
    ነበር
    እኩዋን
    ደህና
    መጣቺሁ

  • @እናቴሁሌምእወድሻለሁየኔተ

    ሚጣየ ደስ ትለኛለች የኔ ቅመኝ

  • @አብዱነኝማኛው
    @አብዱነኝማኛው 5 лет назад

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል 🚀😘

  • @መዓዛየማርያምልጃ
    @መዓዛየማርያምልጃ 5 лет назад

    የእማማ ቤት እውዳችሀል..welcome