Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ሄጄ ማርያም አናገረችኝ የምትሉ ተጠንቀቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2024
  • በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ገብቼ ፣እነ አባ እንተ አጥምቀውኝ እዚህ ገዳም ሄጄ ሥላሴ አናገሩኝ ማርያም ተገለጸችልኝ የምንል አካላት ለረሳችን እንጠንቀቅ።
    እንኳን እነሱን ለማየት ይቅርና ጥሩ ቅዠት እንኳ መቼ እናቃዣለን።

Комментарии • 6

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Месяц назад

    አባ አከበርኮት😮

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Месяц назад +1

    አባ ሄደው ቢያዩት ጥሩ ነበር። ለምን ይህን ነገር አጥርታችሁ ራሳችሁ ለመዝጋት አትሞክሩም? ከቻላችሁ እናንተ አባቶች ሄዳችሁ አይታችሁ ከሲኖዶስ ጋራ የጋራ ውሳኔ አትደርሱም። 😏😏😏😏

  • @user-rd9pk3mr5l
    @user-rd9pk3mr5l Месяц назад +1

    ጴንጤዎች ተደሰቱ በእርሶ መስክርነት

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Месяц назад +1

      እንደ ጴንጤዎች ተአምር ፈላጊ ለምን ትሆናላችሁ፤ አምስተኛው ሰማይ ላይ የተኮነኑ ሰዎች አየሁ ፤ ማርያም ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይመጣል ስትለኝ አየሁ፤ ከዚህ በላይ ቀልድ አለ? ሰይጣን ነው ይህን እያሳየ የሚቀልድባችሁ ተባላችሁ ተጠመቁ ዳኑ መስክሩ አለቀ ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊነት፡፡

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Месяц назад

      ሌቦች ከሃሰተኛችሁ ለማምለጥ ጴንጤ መናፍቅ እያላችሁ እናንተን ደግሞ እውነተኛልታደርጉ