MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ወንድሜና ባለቤቴ ዋጋ ከፍለውልኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 1 тыс.

  • @maryam28
    @maryam28 Год назад +185

    የኔ እናት የብርሃን እናት በብርሃን እጆቿ ትዳብስሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 Год назад +128

    አቤት ምን አይነት ጥንካሬነው በእውነት የሚገርም ነው።አብዝተሽ ተስፋ ያደረግሽው የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ እኅቴ

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Год назад +47

    የኔ እናት እርጋታሽ እምነትሽን ፅናትሽን አይቼ እኔ ቀፎ መሆኔን አየውት 🥺 አሁንም ነገም ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏

  • @yikebertadesse2178
    @yikebertadesse2178 Год назад +70

    አምላክ ሆይ ልጅህን በቃሽ በላትና ለቤትህ አገልጋይ አድርጋት እናቴ እመብርሃን በልጃሽ ለምኝላት እባክሽን አልቻልኩም እናቴ እመቤቴ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @temesgentessema9520
    @temesgentessema9520 Год назад +20

    ለካ እዲህም እየተኖር 'ተመስገን' ይባላል !!
    እኔን ብሎ አማኝ።። ቅድስት ሥላሴ በምህረት ይጎብኚሽ እህቴ 🤲 ...ስቃይሽን የነፍስ ዋጋ አድርጐ ይቀበልልሽ።

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Год назад +22

    በንባ ጨረስሁት 😭😭 አቤት ፅናት የሰላሳ ስምት አመቱን ዲዊያን የፈወሰ አምላክ አችንም ይፈዉስልን 😢😢🙏🙏🙏 እመቤቴ ማርያም ሆይ መልጃሽ አይለያት አይለየን😢😢🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +69

    ምንም የማይሳነው አምላክ ይማርሽማማየ እማምላክየ ትዳብስሽ 🙏ፍትህ በማንነታቸው ተመርጠው ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ወገኖቻችን በወለጋ በደሚቷ ምድር 😭😭😭😭

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Год назад +31

    ተስፋ ያደረግሻት እመ አምላክ ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ እህታችን አይዞሽ በርቺ
    እግዚአብሔር አምላክ የአንቺን ጥንካሬ ለእኛም ይስጠን

  • @lidacall780
    @lidacall780 Год назад +32

    የኔ እናት እመብርሀን ትጓብኝሽ እማ አምላክ 🙏😭😭 የኔ ጠንካራ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ጥንካሬውን ብርታቱን ድህነቱን ይስጥሽ ድነሽ ደሞ በዓውደ ምህረቱ ቁመሽ ለምስክር ያብቃሽ 🙏🤲🥰እማዬ ያንቺን ጥንካሬ ያንቺን ተሰፋ ለሁላችንም ይስጠን 😭🙏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +24

    እህታችን ምንም የማይሳነው ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራውን ባንቺ ያሳየን በፀሎት በርቺ ፀበል ጠጪ እኔ ሰነፍ ነኝ በስደት ነው ያለሁት ባቅሜ እፀልይልሻለሁ

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Год назад +19

    በሰንቤት ትምህርት ቤት ማድግ ለዚህ ለታላቅ ተስፍይጥቁማል እግዚአብሔር ይማርሽውድ እህታችን🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr6yi8dx6o
    @user-gr6yi8dx6o Год назад +13

    "እግዚአብሔር የማንችለውን ፈተና አይሰጠንም" እውነት ነው!!

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 Год назад +24

    አቤት ጽናት አቤት ጽናት.... "እግዚአብሔር እንደ እኔ የሚረዳው የረዳው የለም።" እግዚአብሔር ይመስገን።ስላሴ ይመስገን።ሁሌም ምስጋና " እኔን እንኳ እንድህ ቃለመጠይቅ ብታደርጉልኝ እንድህ እግዚአብሔርን አላመሰግንም።ጌታ ሆይ እኔን ይቅር በለኝ።

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Год назад

    አቤት እምነት አቤት ፅናት እግዚአብሔር አምላክ ጸሎትሽን ይስማሽ እመብርሃን በ ምልጃዋ ከ ልጇ ተማልድሽ

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 Год назад +11

    አቤት😥😥ምንኛ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ቢሆን ነው በዚህ ልክ ማመስገንሽ!!!!! ይሄ ከእግዚአብሔር ካልሆነ በስተቀር በእውቀት፣ በገንዘብ ፣ አለምን መግዛት ቢቻል እንኳን እንዲህ አይነት ሙሉነት ከምንም አይገኝ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም ድነሽ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ቀን ለማየት ያብቃን🙏

  • @sisaytadesse2588
    @sisaytadesse2588 Год назад

    በእውነት ለእንደኔ አይነት የማያስተውል ሰው ትልቅ ትምህርት ነው; የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማርሽ እህቴ

  • @tigist9632
    @tigist9632 Год назад +18

    የእኔ እናት ወላዲተ አምላክ ምህረቱን ትላክልሽ ዉይ እኔስ እንዲያዉ ድካሜን አዬሁት ጤና ሁኜ እንኳን ተመስገን ብዬህ አላዉቅም እኮ አምላኬ ሆይ ተመስገን🤲🤲🤲

  • @MusmanMeo
    @MusmanMeo Месяц назад

    አቤት ምን አይነት ጥንካሬነው በእውነትየሚገርም ነው አብዝተሸ ተሰፍ ያደረግሸው የድንግል ማርያም ልጅ የማርሸ ወላዲተ አምላክ ትዳብሰሸ እኑቴ

  • @edeneden8643
    @edeneden8643 Год назад +34

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እመብርሀን ትዳብስሽ አይዞሽ ድነሽ በአውደ ምህረቱ እንደምታገለግይ ተስፍ አለይ የአንቺን እምነትና ጥንካሬ ለሁላችን ይስጠን አሜን🤲

    • @fhgd3645
      @fhgd3645 Год назад

      የኔእህት እግዛብሄር ጨርሶይማርሽ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +25

    የኔ እናት አይዞሸ እግዚአብሔር ቀን አለው። ተስፍሽና ምስጋናሽ እጅግ የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @aynalemketema8550
      @aynalemketema8550 Год назад

      እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ነገ የተሻለ ቀን አለ ጥንካሬሽ ለሁላችን አሰተማሪ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይድረሰልሽ

  • @hitechinstituteoftechnology
    @hitechinstituteoftechnology Год назад +27

    እኔ በደንብ ነዉ የተማርኩበት ለሁላችዉም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @arsemaarsema2585
    @arsemaarsema2585 Год назад +3

    ወንድምዬው ባልየው እመብርሃን ዘመናቹን ትባርክ ሃኒ ፅናትሽ የእምነትሽ ጥግ ያድንሻል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Год назад +5

    እኔ እየሰማሁሽ ነብሴ ተጨነቀች የኔ ጌታ የኔ አባት የኔ እናት እመብዙሀን ኪዳነምህረትዬ ምንም የሚሳናችሁ የለም አባት ሆይ ምህረትን ላክላት😭😭😭 አባቴ እግዚያቢሄር እኖደኛ በደልና ሀፅያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ምህረት አድርግላት🙏🙏 ኪዳነምህረት እናቴ ምህረትን ፈውሰን ላኪላት🙏🙏

  • @hana-21
    @hana-21 Год назад +7

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውተት ጨርሶ ይማርሽ እንኳን ለአምስት በኦክስጂን ለደቂቃ ይጨንቃል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብሽ ድንቅ ናቸው እመቤቴ ትጠብቅልሽ ከነልጅዋ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Год назад +20

    ቃላት የለኝም የኔ እህት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ብርታቴ ጉልበት አገኝሁ ባንቺ ፀናሁ አምላኬን አመሰገንኩት የኔ እህት ለካ እኔ ሳማርረው ሳሳዝነው ነበር የቆየሁት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ።እህቴ አይዞሽ የኔ እማኮዬ እመአምላክ የጌታዬ እናት ትዳብስሻለች እኔም አመንኩ እንደምትድኝና ድነሽ ደሞ እንደምትመሰከሪ አምናለሁ ።የጌታዬ እናት እማኮዬ ትዳብስሽ የኔ እህት ።

  • @mekdesayalew4426
    @mekdesayalew4426 Год назад

    ያመንሻት እመብርሃን ፈፅማ ትማርሽ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ እንደታሪክ ታወሪዋለሽ በርች የኛ አምላክ አይሰሳትም።

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 Год назад +13

    አቤት እኔ አሁን ክርስቲያን ልባል ይሆን?😭 የኔ እናት እመ አምላክ ትጎብኝሽ ተስፋሽ ብርታትሽ ጥንካሬሽ በስመ አብ አምላከ ቅዱሳን ይማርልን እሰይ የኔ ጠካራራ❤❤❤

  • @melkambeteseb
    @melkambeteseb Год назад

    የሚገርም ጽናት እግዚአብሔር በምህረቱ እጁ ይዳብስሽ !

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 Год назад +16

    ትልቅ የህይወት ትምህርት በተለይ እንደኛ አይነት ለምናማርር ሰዎች።ፈጣሪ ምህረቱን ቸርነቱን ያምጣልሽ እምነትሽ ትልቅ ነው የእውነት።የአንቺ ህይወት ያለችው በተስፋሽ ላይ ነው ጨርሶ ይማርሽ እህታችን አይዞሽ ለሁም ጊዜ አለው ፈጣሪ ያቆየን

    • @aster3309
      @aster3309 Год назад

      እመብርሃን ትማርሽ

  • @mekdesderbe4557
    @mekdesderbe4557 Год назад +2

    አቤት ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ያለሽ ምን አይነት እምነት ታድለሽ እኛ ሙሉ ጤነኛ ሁነን ስንቱን እናማርራለን አምላክ ይቅር ይበለን እዉነት ያመንሽዉ አምላክ እማያሳፍር አምላክ ነዉ ያለን እህቴ እናቴ እመቤቴ እመብዙሀን ትዳብስሽ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅድስኡራኤል ቅዱስ እሩፋኤል የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅሙልሽ በጣም ጠንካራ እህት ነሽ

  • @shewaworkshikur9649
    @shewaworkshikur9649 Год назад +8

    እመ አምላክ ትዳብስሽ እህቴ ፅናትሽ እንዴት ያስደስታል ሙሉ ጤና ስጥቶን እንኳን አምላካችንን ለማመስገን ጊዜ የልንም ያንችን አይነት ፅናት ያድለን አንቺን ደግሞ ፈፅሞ ይማርሽ!

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Год назад

    አላማ አለው እግዚአብሔር በዚህ ቤት ውስጥ በረከት ፀጋ .....ይሰጥበታል ለ ኛም ትምህርት ትሆናላችሁ ..እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጥሽ!!

  • @Abera-js2fo
    @Abera-js2fo Год назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ምህሩቱ ዪላክልሽ የኔ እህት።
    እንደ እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ።

  • @kidstmingstu4069
    @kidstmingstu4069 Год назад

    አይዞሽ የእኔ እናት ይህ ሁሉ ያልፍል በአምላክሽ ተስፋ አድርግው ክርስቲያን ተስፋ አይቆረጥም እንደምትድኝ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ አወድሻለሁ😘

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc Год назад +3

    ለራሴ አዘንኩ እግዚአብሔር በምን አይነት ምስጋና ላመስግነው ግን 😥😥😥 እመብርሃን ትርዳሽ የኔ እህት 🤲🤲🤲

  • @57623
    @57623 3 месяца назад

    ወዮ ለኔ 😢😢በዚህ ስቃይ ሁና ስላሴ ይመስገን የታደለሽ እምምላክ ትማሪሽ እኔ ሙሉ ጤናይዠ አማርዋለሁ ጌታ ሆይ ለዉጠዉ ልቤን 😢😢😢😢😢

  • @sadarkitchen
    @sadarkitchen Год назад +4

    ወደ ፈተና አታግባን ማለት አትፈትነኝ ማለት አይደለም ፈተናዬን የማልፍበትን ጥበብ እና አቅም ስጠኝ ማለት እንጂ!! ሊነጋ ሲል ይጨልማል የጨለመ የሚመስለው ውስጥ ግን ትልቅ ብርሃን አለ ነገር ግን እንደ አንቺ የታደለ ብቻ ነው ማየት የሚችለው ሁሉም ለበጎ ነው እድለኛ ነሽ ለዚክብር የተመረጥሽ በስጋሽ ህመም እና ስቃይ ነፍስሽን አለመለምሻት ባንቺ ብዙዎቻችን እድናለን ምን እደምልሽ አላቅም ተባረኪ እዳልልሽ ባርኮሻል ይማርሽ እዳልልሽ ምህረትን ሰቶሻል አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም በቸርነቱ ይጎብኘን የልብሺን በጎ መሻትም ይፈፅምልሽ በጣም አስተዋይ እና ልባም ሴት ነሽ!!!.

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b Год назад

    አመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ ትግስትሽ ፅናትሽ በጠም የሚገርም ነው 🙏🙏🙏 መላቤቴሰቦችሽ እድሜ ጤና ይስጣቹ ትድኛለሽ በሰላሴ

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t Год назад +9

    አምናለሁ ትድኛለሽ❤😭 እህታለሜ የ38አመት ህመምተኛ መፃጉን ተነሳና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለ ንጉስ ክርስቶስ የምህረት እጁን ይዘርጋልሽ ወላድተ አምላክ ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ!!!

  • @sahj3057
    @sahj3057 Год назад

    የኔ እናት በእውነት እምነትሽ ግሩም ነው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይጎብኝሽ እመብዙሃን ወላዲተ አምላክ ባማላጅነቷ ትድረስልሽ እግረኛየ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Год назад +3

    እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ብቻ አይደለም የሚደንቅ ጽናት እምነትና ተስፋ ይንፀባረቅበታል ። ቸሩ መድሃኒዓለም ተአምሩን ለማሳያ የመረጣትና መሉ አካል ይዘን ለማናመሰግን ሁሉ ማንቂያ እንደሚሆን አምናለሁ ። አይዞሽ እህታችን ፀሎትሽ የሚሰምርበት ጊዜው አይርቅም በርቺ።

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 Год назад

    ምን እላለዉ እራሴን እየታዘብኩ በዕንባ ታጅቤ ነዉ ያየዉሽ እግዚሐብሔር በስራዉ ሁሌም ትክክል ነዉ ስሙ ይመስገን ለኛ ብርታት ተስፋ ሆንሽን ድነሽም አዉደምህረቱ ላይ እድታመሰግኝዉ ፈቃዱ ይሁን ❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +3

    _እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ሰው በሀዘንም በደስታም የታደለ ነው ስለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ ባልሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ግሩም ድንቅ ሰው ነው የዋህነትሽን አይቶ እግዚአብሔር የሰጠሽ ስጦታሽ እሱ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ድነሽ ለማየት ያብቃን ለባልሽ ቃላት የለኝም ልዩ ስጦታ ነው በእውነት አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ እግዚአብሔር ይፈውስሽ አይዞሽልኝ መሻትሽ ይሳካል አንድ ቀን_

  • @user-dq5fs4mv6f
    @user-dq5fs4mv6f 10 месяцев назад

    ድነሽ ቆሞሽ ለመመስከር ያብቃሽ አሜን እንደአንቺ አይነት ሰው አይቼ አላውቀውም ጠንካራ ጀግኒት በዛ ላይ አስተማሪ ምረቱን ይላክልሽ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Год назад +9

    ምን አይነት ጥንካሬ ነው ያለሽ እማ ውይይይይ ካንቺ ብዙ ተምረናል የኔ እህት አይዞሽ ልዑል እግዚአብሔር ምንም የሚሳ ነው ነገር የለም!!! ትድኛለሽ!!! ማማዬ እናታችን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ!!!🙏🙏🙏💖💒💚💒💛💒💖💒

  • @begood1460
    @begood1460 Год назад +1

    ወለት ሀና ትልቅ እስትመሪ ነሽ በርቺ ። መድኃለም ደም የፈስሳትን በእምነቶ እንዳዳናት እንቺንም ያድንሽ እመእምላክ ካንቺ ጋር ነች ። በርቺ አመን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +3

    ወይኔ እኔ ለራሴ አዘንኩ ማርያምን በጤናዬ እያለሁ ስላልሳካልኝ ብቻ አማርራለሁ ተመስገን ብዬዉ አላዉቅም ምን አይነት ጽናት እምነት ባልሽም የተባረከ ሰዉ ማለት እንዳህ ነዉ ሁሉም ባል ይባላል ያመንሽበት የንድግል ማርያም ልጅ አድኖሽ እንደምትመሰክር አልጠራጠርም 😢

  • @አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህታለም አሁንም እምነትሽ አያጉልብሽ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በተሰጣት ቃል ኪዳን ትማርሽ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Год назад +5

    የኔ እናት ከአንደበትሽ ማትጠፍዋ ወላዲተአምላክ በምልጃዋ ከደዌሽ ትፈውስሽ
    ምፃጎን የጎበኘ እግዚአብሔር አንቺንም ይጎበኝሻል ለባለቤትሽ እና ወንድምሽ ትልቅ ክብር አለኝ
    እመብርሃን በአውደ ምህረቷ ቆመሽ ድነሽ ለምስክርነት ታብቃሽ እኀታለሜ

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Год назад

    የኔ እህት አቤት መታደል ትእግስትሽ ፅናትሽ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ይላክልሽ ያሰብሽውን ሁሉ ይሳካልሽ ወላድት አምላክ በምህረት እጆቿን ትዳብስሽ አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ Год назад +7

    የኔ እኅት እግዚአብሔር ይማርሽ
    እመብርሃን ታስብሽ ወለተ ሐና
    እግዚአብሔር አሁንም የምታመሰግኝበትን ጸጋ እናሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ቤተሰቦቿም እግዚአብሔር ልፍታችሁን ተመልክቶ የደስተዋን ቀን ለማየት ያብቃችሁ🙏🥰

  • @ስላሴመታመኛዬ
    @ስላሴመታመኛዬ Год назад +2

    እምነትሽና ተስፋሽ በጣም ያስቀናል እመቤቴ ትዳብስሽ ድነሽ እደማይሽ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ

  • @getachewnegera5278
    @getachewnegera5278 Год назад +4

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ!!! በሕይወቴ ያየሁት ድንቅ ጽናትና ተስፋ፤ እኛም ተስፋ አለን ቅድስት ሥላሴ ለምስክርነት ያበቃሻል፤ ድንግል ታስምርሽ ዉድ እህቴ።

  • @Tube-wr5dj
    @Tube-wr5dj Год назад +1

    በውነት ጠንካራ ሴት ነሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከልጅዋ ከወዳጇ ታማልድሽ መድኃንያለም በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ.

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v Год назад +5

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
    እመ አምላክ ትዳብስሽ
    አይዞሽ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Год назад

    በእውነት ያመንሽው ተስፋያደረግሽው አምላክ ምህረቱን ድህነትን ይላክልሽ።እማየ እመ ብርሀን እመ ብዙሀን እመምህረት እመ ድህነት በምልጃዋ ታስብሽ ትዳብስሽ

  • @ashenafigetachew7667
    @ashenafigetachew7667 Год назад +8

    Thank you for this story! This message is for me! Forgive me lord!

  • @taregatsega8834
    @taregatsega8834 Год назад

    ያለ ነገር እስከዛሬ አላስቀመጠሽም እኛን አማራሪዎችን አስተምሮ አንቺንም ሊምርሽ ነው አምላክ ታላቅ ነው እመብርሃን መቼም አታሳፍርሽም

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад +3

    ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ❤እኔኮ አላመሰግንም ሙሉ ጤና ሰጥቶኝ 😭።አንች ግን የተባረክሽ ነሽ እህቴ በጣም ጠንካራ አመስጋኝ ነሽ እርግጠኛነኝ ትድኛለሽ በነፍስሽም በስጋሽም ❤👏እመቤታችን በምልጃዋ አትለይሽ።በእንባ እየታጠብኩ ያየሁሽ 😭😭

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Год назад

    Ayzosh Ehetalem, Eme-birhan Ateteweshem. Ayzoachihu hulum neger lebego new, yehem yalfal.

  • @user-vz7pn5ch1x
    @user-vz7pn5ch1x Год назад +3

    እመቤታችን ትማርሽ

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ፋፀመቺን ያሠምረለችን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +5

    እምነት ተስፋ ፍቅር ትግስት ሁሉን ያደለሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ጨርሶ የእኔ እህት🙏🙏🙏

  • @hailubirhanu6893
    @hailubirhanu6893 Год назад

    ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በእጆቿ ትዳብስሽ ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ !! ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም !!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад +4

    የኔ ጠንካራ እህት ብርታቷ ያበርታል

  • @kalkidansolomon3675
    @kalkidansolomon3675 Год назад

    በቅዱሳት መፃሕፍት የሰማነውን ዛሬ በአንቺ ላይ አየሁት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ የብርሐን እናት በመዳኃኒት እጆቿ ትዳብስሽ ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +4

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም ምህረቱን ይላክልሽ አይዛሽ እህቴ እመቤቴ ትማርሽ ጠካራሴትነሽሽ። 😥😥😥🇪🇹🇪🇹ፍት ለወላጋ ህዝብ ለባለቤትሽ ወለንድምሽ እድሜ ጤና ያድልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад

    አቤት ፅናት አቤት መታደል እኔ ጤነኛ ሁኜ አማርረዋለሁ ጌታ ሆይ ማረኝ

  • @yohannesabegzer6969
    @yohannesabegzer6969 Год назад +4

    አብዛኞቻችን እራሳችንን እንድንፈትሽ ያደረገ ትልቅ መልዕክት ያለው ቪዲዬ ነው፡፡ እህቴ ያንቺን እና የቤተሰቦችሽን በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ በእግዚያብሔር እና በእናቱ መታመንሽን አይቶ የልብሽን መልካም ነገር ይፈጽምልሽ! ደሞ አይቀርም ይደረግልሻል!!!

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Год назад

    እመብርሀን ታምር ስርተሽ ለምስክርነት ትምጣልን እግዚአብሔር ምህርቱን ላክላት

  • @nunusha
    @nunusha Год назад +7

    አሁንም በእምነት በቤቱ ያፅናሽ።እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @yemesh2416
    @yemesh2416 Год назад +1

    አሁንም በእምነት በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነዉ ምስጋናን አስተምርሽኛል

  • @redeactef
    @redeactef Год назад +4

    ለሌላ ጊዜ ሁለተኛ የባሕል መድኃኒት
    እንዳትወሲጂ የጥንቆላ ነው ምን ሆነሽ ነው የሰንበት ተማሪ ሆነሽ አሁን ንሰሐ ገብተሽ። ቁረቢ ቁረቡ ቶሎ ብላቹ እሔ አጋንት ነው መንፈስ ነው

  • @TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
    @TalemawshanbelTalemaw-ku8oc 6 месяцев назад

    እመብርሀን እናቴ በእውነት የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እና በእውነት ዳንኩ ብለሽ የምታወሪበትን ቀን በጉጉት እንጠብቃለን አይዞሽ እመብርሀን አትተውሽም እሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mi9xn6cd1i
    @user-mi9xn6cd1i Год назад +4

    እመብርኃን
    እመብዙኃን ወላዲተ አምላክ እርሷ ምኅረትን ታሰጥሽ እማ 😢
    ቸሩ ሆይ ምኅረትን ላክላት !

  • @user-ql5rb2qz3i
    @user-ql5rb2qz3i Год назад +1

    ተማሪ ካለ ..በሚለው ብሂል መሠረት እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን ህይወት ብዙ አስተምሮኛል እንደፍቃዱ አንዳች ብንለምን እንደሚሰማን ተፅፏልና ፈውስን እንዲሰጥሽ የእርሱ ፍቃድ ይሁንልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ እህታችን እማምላክ ትዳብሰሸ 🙏

  • @user-wt9nv2ub2k
    @user-wt9nv2ub2k Год назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በእዉነት ምንኛ መታደል መመረጥ ነዉ የእምነታችሁ ጥንካሬ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸዉ ተስፋ የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ እኔም በሙሉ ልብ እደምትድኝ ነዉ የሚሰማኝ የምር ደግሞ ቸሪቱ እመ አምላክ አትተዉሽም እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቱ ይገብኝሽ ቸሪቱ እመ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Год назад +3

    አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እህቴን ማርልኝ ፤አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እህቴን ማርልኝ፤ አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እህቴን ማርልኝ ። ደስ የሚል አውንታዊ አስተሳሰብ ነው ያላት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ! ሰላም

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Год назад +2

    ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት።ባለኝ እንዳመሠግን አድርገሽኛል እህቴ።ያመንሻት ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ምህረትን ታሠጥሸ🙏🙏🙏🙏

  • @belayzegeye1866
    @belayzegeye1866 Год назад +4

    ስለፈጠራችሁ የባህላዊ መድሀኒት አትጠቀሙ ብዙ ሰው የባህላዊ መድህኒት ተጠቅመው ለተወሳሰበ የጉበት ችግር ተዳርገዋል።

  • @yoshe23
    @yoshe23 Год назад +1

    ጀምሬ እስከምጨርሰው አለቀስኩ ምን አይነት ጥንካሬ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎቻችን ምሳሌ ነሽ እኛ ትንሽ ነገር ሲገጥመን እናማርራለን አንቺ ግን እንደዚህም ሆነሽ ተመስገን ትያለሽ በእውነት ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን በእጆቿ ትዳብስሽ አምላክ በቸርነቱ ያስብሽ በርቺ በእውነት ጠንካራ ነሽ ድነሽ የምናይ ያድርገን እማ ወንዴምሽንም ባለቤትሽንም በዙሪያሽ ያሉትን ሁሉ ቸሩ አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላቸው ።።

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Год назад +2

    የእምነትሽ ፅናትሽ ያድንሻል ያመነ ይድናል ነው እናም ትድኛለሽ ለምስክርነት እናይሻለን እህቴ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @zeniyimer7218
    @zeniyimer7218 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው የኔ እህት መዳንሽን ያሳየን🙏🙏🙏

  • @fenetlema988
    @fenetlema988 Год назад

    የኔ እህት በእውነት ራሴን እንድታዘብ አድርገሽኛል። ከመከራችን በላይ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ የበላይ እንደሆነ አስተማሪያችን ነሽ። እንደምትድኝ ደግሞ እናምናለን ያመንሻቸው አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ፣ እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን አያሳፍሩሽም። በህመምሽ እንደመሰከርሽለት በመፈወስሽም ዳግም ለምስክርነት እንደምትመጪ ጥርጥር የለኝም።

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሺ ወለተ ሀና እመብርሃን ታሰብልን ያችን ጥንካሬ ለሁላችንም ያድለን አሜን፫

  • @abrehamtesfaye7361
    @abrehamtesfaye7361 Год назад

    የእምነታችሁ ፅናት ለሞት ሳይሆን ለሕይወት ነው ክፉ ነገር ሁሉ ለጊዜው ነው ምህረቱ አይለይሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ፤ ለኔም ለደካማው በስጋ አለም ሆኜ በሀጢያት መዳከር ለተመቸኝ በነፍስ ግን ለቆሰልኩት የእምነትሽን ፅናት አይቼ እንድማርበት እንድለወጥበት ይርዳኝ። ብዙ ያዘባረቀኝ የእምነታችሁ ቅናት ነውና እንዳምን ይርዳኝ።

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Год назад

    ምንም እማይሳነው አምላከ ቅዱሳን በምህረት አይኑ ይመልከት የታመንሽባት አዛኝቱ ድንግል ማርያም ከደወየሽ ትፈውስሽ እህታችን በእውነት እኛ ሁሉን ሰጥቶን አምላካችነን እእንዘበዝበዋለን አንች ተምሳሌት ነሽ ለእኛ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመብርሐን ምርጉዝ ትሁንሽ የሚገርም ሂወት ::

  • @geteyezigale3493
    @geteyezigale3493 Год назад +1

    አቤት ምን አይነት ጥንካሬነው በእውነት የሚገርም ነው ለሌሎችም ፅናት የምትሆኝ የፅኛት ተምሳሌት።አብዝተሽ ተስፋ ያደረግሽው የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ እኅቴ

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Год назад

    ድንግል ከነልጇ ትዳብስሽ አጋንንት በመንፈሳዊ ልጆች ላይ ይቀናል በፀሎት አቃጥይው አይዞሽ
    ብንኖርም በጌታ ብናልፍም በጌታ መሆን አለብን ፅናትሽን ፈጣሪ ይጨምርልሽ ድንግል ትዳብስሽ።

  • @fasilotebejje8503
    @fasilotebejje8503 Год назад

    የኔ እሕት እመብርሐን ታማልድሽ ትጠብቅሽ ቋራ ደለጎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በርሚል ፈዋሽ ፀበል አለ ቋራ ወረዳ ነው በርግጠኝነት ትድኛለሽ ሰዓት ለደጁ ያብቃሽ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Год назад

    የእኔ እናት ወላድት አምላክ እም ብዙሃን ድንግል ማርያም በመልካም እጆቹ ትዳብስሽ 38አመት ሙሉ በአልጋ ቁራኛ የተሰቃየውን መጳጉን የጉበኘ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዲሃኒአለም አንችንም ይማርሽ እማ
    ተመስገን አምላኬ የዛሬዋን እስትንፋስ የሰጠህኚ ጌታ

  • @tafachetube3755
    @tafachetube3755 Год назад +2

    Wow ምን አይነት ፅናት ነው !!!እግዚያብሄር። ፅናትሽን አይቶ በቶሎ ይድረስልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለኔም የተሰለበብኝን እምነቴን እንዲመልስልኝ እማፀናለው በጣም በአእምነትሽና በፅናትሽ ቀናው እግዚያብሄር ይማርሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Год назад +1

    እመቤቴ ማርያም የእኔን የሃጢያተኛዋን ፀሎት ለዛሬ ብትሰማኝ እንድታድንሽ እጅግ በጣም አልቅሼ ለምኛታለሁ። እመብርሃን ድንግል ማርያም በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ ድነሽ ለማየት ያብቃኝ።

  • @Ethio19212
    @Ethio19212 Год назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሽ ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስብሽ የኔ እናት።

  • @michaelargaw2032
    @michaelargaw2032 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለም። ጠምሕረቱ ይጎብኝሽ። የአምላክ እናት በምልጃዋ ትድረስልሽ

  • @milashmilash3881
    @milashmilash3881 Год назад +1

    ኣቤቱ ፍርሓት እግዚእብሄር ካብ ሰብ ሰብ ክንደይ እዩ ዘሎ ንሕና ኩሉ ከለና ሓንቲ ማዓልቲ ተመስገን ዘይንብል ሓፍትና ትንፋስ ዘይብሉ ሂወት የመስግን ምሕረት ይላኣከልኪ ዝያዳይ ተመስገንንምባል ይዓድለና

  • @sindefishaaare7081
    @sindefishaaare7081 Год назад +2

    መጻጉን የፈወሰ አምላክ አንችንም ፈውሶሽ ለምስክር እንደ ምትመጭ ተስፋ አለኝ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ምኞትሽን አይቶ ያሳካልሽ

  • @esetemebea7020
    @esetemebea7020 Год назад

    ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል በጭራሽ ተስፋ ዳትቆርጭ እመብርሀን በፍቅር በምህረት በብርሀን እጆቿ ትዳብስሽ