🛑እንዴት ወጣዉ ብዬ በዘማሪት ቃልኪዳን ዘላለም endet wetaw beye ethiopian ortodox mezmur cover

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ‪@NablisMedia21‬
    ናብሊስ ሚዲያ Nablis Media
    ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
    እንዴት ወጣሁ ብዬ
    እንዴት ወጣሁ ብዬ ከቶ አልደነቅም
    አምንሀለሁ እና ትተኸኝ አታውቅም
    ያሁሉም አለፈ ቀረ ወደኋላ
    ማልቀስ ማንባት ይብቃኝ ከንግዲህ ቦኋላ
    ከንግዲህ አይመጣም ያቀን ተመልሶ
    ላያዳግም ሄዶል እንባዬን አፍስሶ
    በመስቀል ላይ ሆነህ ችንካርህ ታይቶኛል
    ያሁሉ መከራ በአንተ አልፎልኛል
    አዝማች
    እንደምን ተነሳ አላዛር አትበሉ ይችላል እግዚአብሔር ይችላል ኃያሉ
    ታሪክ ሆኖ አልፎል ያኔ ያስጨነቀኝ
    ስንቱን ተሻግረናል ጌታ እየጠበቀን
    አዝማች
    ከአሳ አንበሪዉ መዳፍ ከጥልቁ ወጥቼ
    እዘምርለታለሁ ዳግም ተሰርቼ
    የሽቶዬን ብልቃት ሰበርኩት በፊቶ በጽድቅ እንዳስበኝ ጌታ በምህረቱ
    አዝማች
    ቁስሌን ቆሰልክልኝ ጥሜንም ተጠማህ
    መቼ ገባኝ እና የመስቀሉ አላማ
    ለካስ ስለፍቅር የማይሆኑት የለም
    አሳየህኝ ጌታ ታላቅ ነህ ዘላለም
    ye medhanialem mezmuroch,የመድኃኔዓለም መዝሙሮች,የመድሀንያለም መዝሙር,የመድሐንያለም መዝሙሮች,የመድኃኒዓለም መዝሙራት,ye medhanialem mezmur,ye medhane alem mezmur,ye medhanialem tselot,medhanialem mezmur,medhanialem mezmur collection,medhanialem mezmur orthodox,medhanialem mezmur 2022,medhanialem mezmur new,መድሀኒአለም መዝሙር,መድሀኒያለም መዝሙር,medhanialem,የመድኃኔዓለም መዝሙር ስብስብ,#medhanialem mezmur,medhanialem adanen,ye medanialem mezmur,የመድኃኔዓለም በዓል መዝሙሮች,የመድሃኔዓለም መዝሙሮች,#የመድኃኔዓለም #መዝሙሮች,ethiopiaመድሃኒአለም መዝሙር , መድሃኒአለም አዳነን , መድሃኒት ነህና , መድሃኒአለም የለም የሚሳነው , መድሃኒያለም መዝሙር , መድሃኒነ ተወልደ ነዋ , መድሃኒአለም አዳነን በማይሻር ቃሉ , መድሃኒአለም ይቅር ባይ ነው , መድሃኒነ ተጠምቀ ነዋ , መድሃኒአለም , medhanialem mezmur , medhanialem mezmur orthodox ethiopian , medhanialem , medhanialem adanen , medhanialem adanen bemayeshar kalu ,ye medhanialem mezmuroch | የመድኃኔዓለም መዝሙሮች
    የመድኃኔዓለም መዝሙሮች,
    የመድሀንያለም መዝሙር,
    የመድሐንያለም መዝሙሮች,
    የመድኃኒዓለም መዝሙራት,

Комментарии • 51

  • @TensuNegse
    @TensuNegse 6 дней назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    "ጅማሬዬ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜዬ ግን እጅግ ይበዛል "እንዳለው ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @Fasilnegatu
    @Fasilnegatu 5 дней назад

    የደብረ ገነት ፍሬ በርቺ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Zemarihabtamu12
    @Zemarihabtamu12 6 дней назад +1

    Zemare melaiktn yasemaln❤

  • @AemiroMelese
    @AemiroMelese День назад

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @diyakonabel
    @diyakonabel 6 дней назад +5

    ዝማሬ ወላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤😍😍

  • @zerfuzenebe
    @zerfuzenebe 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Hi

  • @FIKIRTEGIRMA-t7s
    @FIKIRTEGIRMA-t7s 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @AbrhamAsrat-dy3hi
    @AbrhamAsrat-dy3hi 6 дней назад +1

    Kalhiwote yasemalin ehtachn❤❤❤

  • @zerihunbekele4256
    @zerihunbekele4256 6 дней назад +2

    🎉👏

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 6 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዘማሪት ነሸ በርቺ
    አገልግሎትሸን ፈጣሪ ይባርክ

  • @Tsegawu
    @Tsegawu 6 дней назад +1

    አሜን

  • @user-absalat
    @user-absalat 5 дней назад +1

    ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nagen-12
    @nagen-12 6 дней назад +1

    zimare melaektn yasemaln ehtachn

  • @Abreham7
    @Abreham7 6 дней назад +1

    🇪🇹 እልልልልልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 6 дней назад +1

    አሜን ክብር ምስጋና ለጔታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን እልልል❤❤🎉🎉

  • @Selamlehulum-g3q
    @Selamlehulum-g3q 5 дней назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን

  • @KirataMan-p4g
    @KirataMan-p4g 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeGule
    @TsigeGule 6 дней назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @FkiremariamDemeke
    @FkiremariamDemeke 6 дней назад +1

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምረው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @OptimisticRedRose-mk5pq
    @OptimisticRedRose-mk5pq 6 дней назад +1

    zemare melakten yasemalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @genetdinku3528
    @genetdinku3528 6 дней назад +1

    Zimare melaketin Yasemaln Mechereshashin yasamirln bebetu Yatsinaln

  • @tamiratBeby
    @tamiratBeby 6 дней назад +2

    Bexam konjo nw fexari yebariksh kale🙏🙏🙏

  • @MulatTech
    @MulatTech 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @edenabera9600
    @edenabera9600 5 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ🙏🙏❤❤

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 5 дней назад

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @atronss
    @atronss 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታለም ደስስስ ሲል ኡፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KalkidanDemelash-x1m
    @KalkidanDemelash-x1m 6 дней назад +1

    Be betu yatsnash berchilign ye ene wd guadegna❤❤❤❤

  • @BezaMulegeta-v6s
    @BezaMulegeta-v6s 6 дней назад +1

    Zemare melaketen yasemalen ehetahin bebetu yasenashi❤🙏

  • @MarakiAg
    @MarakiAg 6 дней назад +1

    Eleleleere😍😍😍❤❤😍❤😍❤ zemate melaekten yasemalen❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getubayisa9033
    @getubayisa9033 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @MulukenAdane-rd6fx
    @MulukenAdane-rd6fx 6 дней назад +1

    Zimare melaiktin yasemalin❤❤❤❤❤❤

  • @MissawAyalew
    @MissawAyalew 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን 👍✝✝✝

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 6 дней назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉😢

  • @AbyssiniaDaniel-v4s
    @AbyssiniaDaniel-v4s 6 дней назад +1

    Zemare melaektn yasemaln ehte

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 6 дней назад +1

    አሜን ጔታ ይባርክሺ❤❤🎉🎉

  • @yetewahdoLjoch
    @yetewahdoLjoch 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 День назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏💜🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @EyuellEyuel
    @EyuellEyuel 5 дней назад

    🤌🤌🙏

  • @DagmawiGk
    @DagmawiGk 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @melatkiduMelita
    @melatkiduMelita 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤❤

  • @ElesaEl-r7b
    @ElesaEl-r7b 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Samera-v4f
    @Samera-v4f 2 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hagosberhe-c1g
    @Hagosberhe-c1g 6 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @KindeyeEbabu
    @KindeyeEbabu 5 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @lijaman8464
    @lijaman8464 5 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @TekleweynihanokTeklewynihanok
    @TekleweynihanokTeklewynihanok 5 дней назад

    ❤❤❤