Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሉ ደህና ነው የሚለወን መዝሙር ዘማሪዉ ማን እንደሆነ ሳላውቅ በከባድ ህመም ታምሜ ልጆቼን ትቼ ልሞት ነው ብዬ በፍርሀትና በለቅሶ ውስጥ ሆኜ የምርመራ ውጤት ይዜ ሀኪም ጋር የምቀርብበት ቀን ነገ ሆኖ ለሊት ሁሉ ደህና ነው የሚለውን መዝሙር ልክ ከተራራላይ ዱብ እንደሚል ልቤ ላይ ዱብ ሲል ነቃሁና ዉስጤን ሳዳምጥ መዝሙሩ ያለማቋረጥ ይዘምር ነበር ጠዋት ዉጤቱን ይዜ ሀኪሙ ጋር ቀረብኩ ምርመራ አንዳደርግ የተላኩት ፓስተር ነበር ውጤት ይዜ የቀረበኩት ጳውሎስ ነበር ዶክተሩ ፖስታውን ከፍቶ ልክ ለሊት ውስጤ የወደቀውንና በመንፈስ ቅዱስ የሰማሁትን የመዝሙር ቃል ደገመው ሁሉ ደህና ነው አለኝ አግዚያብሄር በዝማሬ ፈውሶኝ አስካሁን አለሁ ገናም እኖራለሁ ከብሩ ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን
አሜን ክብሩን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ጠቅልሎ ይውሰድ!! ❤
Amen
Amen! Halleeluuyyaa.
Amen Amen 🙏
Amen 🙏🏾🙏🏾 ye egziabher sem yebarek hfff geta baynoren eko yelenm hallelujah
ገና ወደጌታ ሳልመጣ ጀምሮ የተከስተን መዝሙሮች እሰማ ነበር አሁን ጌታ ካገኘኝ በኀላ ደግሞ በይበልጥ ሁል ጊዜ አዲስ ነው፡፡ ተኬ በጌታ በኢየሱስ ስም ብሩክ ሁን!!
🤣
ዋውውውውው ምነኛ ብሩክ ነህ
Be blessed welcome to believe in true God Jesus.
እውነት ነው ባለም ሳለው እኔም እሰማው ነበር
እኔ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ኢሄን መዝሙር በጣምምም ነዉ የምወደዉ
ፓስተር ተኬ በዝማሬህ ተባርከናል ጌታ እየዘመርክ ያግኝህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ !!!!
ይገርመኛል የህይወት ውጣ ውረዱ እግዚአብሔር ከሞት አትርፎኝ ቤቴ ቁጭ ብዬ እየሰማው ነበርከሆስፒታል ወጥቼ ገና ቁስሌ ሳይደርቅ ብርቅርቅ ያለ ስሜት እየተሰማኝ ነበር
ግን ተባረክ ሳልልህ
😭😭😭😭😭😭 በጣም ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ነው ተክ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ተኬ. ብሩክ ሰው. መዝሙሮችህ. ሁሌም. በሰው ልብ ውስጥ. ይቀራሉ. ፀጋ ይብዛልህ. ክብሩን ለክቡር ጌታ ይሁን. ሻሎም
Ameen ameen ameen
ተኬ መዝሙር በጣም እወዳቸዋለሁ orthodox negn Hulu gize betam alekisalehu 😢
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው እየጠራሽ ነው እህቴ እባክሽ ለጌታ ልብሽን ክፈች እኔም አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ግን መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ እውነቱን ገለጠልኝ በቅርቡ እጄን አንስቼ ለጌታ ህይወቴን ሰጠሁ ❤ ከሃይማኖት ተቋም ፍቅር ወደ ክርስቶስ ፍቅር
@@Memg007 thank you yemaminewu andu geta nw Jesus🙏
❤endatlkshi lezlalem gatani tekibye
@@Memg007yees hulachinem
@@dudu-cz4cm okay thank you
ተከሥተ ወንድሜ ተባረክ ጌታን ለማገኘት ምክንያት ሥለሆከኝ (በመዝሙርሕ) ዘመንሕ , አገልግሎትሕ, ቤትሕ,ትዳርሕ ጌታ ይባርክልሕ!!!!!!!!!!
የተክዬን መዝሙር ከቁጥር አንድ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉትን መዝሙሮቹን ሰምቶ የማይጠግብ ሱስ የሆነበት እንደ እኔ የተባረከበት በእንባ የሚያዳምጥ አለ ይሆን? እስኪ ባርኩልኝ ተክዬን ቃል አጣሁለት❤❤❤❤
Ameen ameen ameen ❤️🙏 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም እንደዛው ነኝ
Zemnhe ybareke
Ameeeennnnn
እግዚአብሔር ይባርከው በሠማይ በምድር
የኔ ጌታ ኢየሱስዬ ያልሰጠኸኝ ምንም የለም! ለማንም አላማህም የኔ ወዳጅ የኔ እረኛ የኔ አባት....:: ተኬ የምወድህ እንዲህ በዝማሬዌችህ እንደባረከን እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ
ጌታን ካወኩ ጀምሮ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬለሁ እየተባረኩም ነው:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተኬ:: ይህን ሁሉ የመዝሙር ፀጋ ላፈሰሰልህ ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት::
ያኔ ድሮ ሆኜ ልጅ ቃላትህን ሳላቅ ለይቼ ፣ሲያስረደኝ ጌታ በመንፈሱ እራሴን አጌኛለሁኝ ሆኜ በዘይት እንደተለወሰ ምግብ አቤቤቤቤት እረፍትና እርካታ ስሰማ በህልወና የተሞለ በመንፈሱ የታጀበ ይለይብኛል መዝሙሮችህ አሳድጎኛልና ለሕይወቴ ትልቅ ምግቤም ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ በመጌኘቱም ያስደንቅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም። ሃሌሉያ
ፓስተር ተከስተ መዝሙሮችሁ ሁሉ ሲከፋኝ ያፅናኑኛል።ስንቅ ሀፐነውኛል።ተባረክ
አቤትትትት እነዚህ ዝማሬዎች ጌታ ሲያገኘኝ የምሰማቸው ዝማሬዎች ተኬ ለምልምልን ስጦታችን ነህ
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ እያበረታ እየደገፈን እያፅናናን የእግዜርን ቃል እያስተማረን ዛሬም እዳዲስ እየጣፈጠን ነው ምንሰማው መዝሙርክን
እየሱስዬ ክበር ተመስገንልኝ ለ ዘለአለም አሜንወይ ተከስተ
አሜን አሜን አሜን ተበረክ ዘመንህ ይለምልም
ተኬ ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህ ሁሌም ያፅናኑኛል ፀጋ ይብዛልህ እወድሀለሁ
ፓስተር መዝሙሮችህ ነፍስ ይዘራሉ በሰው ውስጥ ዘመንህ ይባረክ በጌታ ስም
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እየሱስ ስም ብሩክ ይሁን ተኬ አፉን በዝማሬ ሞላኸው መዝሙሩ እንደ አዲስ የማይሰለች ተኬ ተባረክ እልልልል❤❤❤❤👏👏👏
ጌታ ይባርክህ ረጋ ያልክ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው
ፓስተር ተኬ እግዚአብሔር ዘምንህ ይባርክ፥ ወደ ውስጥ ዘልቀው የሚገቡ ዝማሪዎችህ ሁሌም እወዳቸዋለሁ! ብሩክ ነህ!
እግዝብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጸጋዉን ይጨምርልህ 🙏
ፓስተር ተከስተ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም። መዝሙሮችህ ስንቅ ሆነውኛል። ተባረክ።
እየሱስ ጌታ ነው በቃሉና እንፅናናል
ከላይ የሚማጣ ከሁሉ በላይ ነው። አሜን💖💖💯🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን !!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ 🙌🙌❤️🙏
ፓሰር ተከስተ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ጌታዬ ሁሉም ነገር የተዘጋ ሲመስለኝ ተአምራትህን አያለሁ
❤❤❤❤❤❤
Tekesteye betam new mnwedk geta antenm betesebknm ybark
ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🙌🙌🙌 ብርክ በልልኝ ውድ የአባቴ ልጅ 🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
♥️♥️♥️♥️🙏 እርግት ያለ ዝማሬአጣው ወድ ደጅህ 😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ
በብዙ የጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
ምን አይነት ፀጋ ነዉ ተባረክ ❤❤❤
ሁሌ በእንባና በምስጋና የምሰማው መዝሙር ።
Amen Amen Amen Tebarek Take ❤🙏
Can't stop listing this song , teka ewedhalew ante yetwled bereket neh
እጃ ብቻ ተኬ አንተን መግለፅ አልችልም በጣምነው ምወድህ እድሜህ በቤቱ ይለቅ እስከዛው የሰጠህን እድሜ የእረፍትና የሰላም ይሁን ዜማዎችህ ውስጥ ይነካሉ በጣም
My favourite song by my favourite pastor/ singer tekeste
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በዝማሬህ የተማረኩ ሰው ነኝ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እግዛብሄረ ዘመንህን ይባረክህ እድሜ ይጨምሰልህ
Zemenih yibarek dear brother Pastor Tekeste. You are a blessing for many of us in your anointed songs.
yalisexehegn minim yelem abate Eyesus....Teke geta birkih yadrigih!
ፓስተር ተባረክልኝ
AmenAmen AmenAmen AmenAmen Tebarek
God bless you Pastor Tekeste!
ምንም የለም ያልሰጣኝ ጌታተባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarek wudi wondimachin tekest
አሜንን አሜንንንን ተባራክልኝ የአባቴ ብሩክ ጌታ በዳሙ ይሻፍንህ ተክሽ
Tekie God Bless You thousends time . You are the first singer to me . I blessed with your songs.
Yihe muzmur menged sihed nw miyastawsege.Geta yibarkh pastor 🙏🙏🙏🙏
እኔም በጣም ነው የምውደ ጌታን አየዋለውበዝማሬው ወስጥ
የተባረክ ነህ
ዘመንህ ይባረክ
የሁሉም መደምደሚያ እየሱስ ነው ለካ😮❤
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏
Pster Teka tebarkeln enwdhalen
i pray and highly wishes that we the new generation learn from pastor how to sing for the Lord who is Alpha& Omega! you are blessing for Church! i always Love you Tekyeeeeeeeee.....i wish i could share the grace which is in you.....Praise the Lord!
heleluya betam yemitafit mesmur, chemiro chemiro tsegahun yifesisili
ፓስተር ተከስተ ተባረክልኝ በጣም ነዉ የምወድህ
ሃሌሉያ ተባረክ
tekeya geta bebzu yebarkeh yante zmare getan kmnagrew blay talak mezmur new begeta hula zmer
Stay blessed Pastorye!!!!!
My favorite Song, Ameeeen🎉🎉🎉
Tkewa anten lagna yisetawu E/r yimasgen biruk hun geta abizeto yibarekih
ጌታ ይባሪክህ
ዋው እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ፓስተር
Le zelalem tebarkelgn berketachen nk
God bless you
God bless you teke endet ende miwedih ante algebahm ❤❤❤ geta eyesus abzito zemenhn ena betesebhn yebark 🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄ ከሰማይ ነው😮
Pastor you're blessed 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቆም ብዬ ሳስበው የሆንክልኝ ለኔ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️q
Amem, amen, be.keranio.fekrun Yasayen Geta Eyesus Semu yibarek!
አሜን። አሜን። አሜን። እልልልልልልልል። የኔ። ጌታ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:16
በሁሉ ተባረክ ፓስተር ተኬ እንወድሀለን ።
Teke We Love you Stay Blessed
God bless you yeabate bruk.you are blessed and you blessed me all the time.
Amen amen geta abzito yebarekh 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ተከስተ
God bless you!!
Amen Amen Amen God Bless You ❤❤
God bless you mote Paster Tekeste!
Wow tebarklin🙏🙏🙏
አንተ በትፍጣር ይቆጨኝ ነበር ፣እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
❤ምርጥ መዝሙር ፣ግን ምንድነው ጥርት ብሎ አይሰማም ?
Amenn tebareki pastor
Bsemaaawu Bsemaaawu yemaltegbchew God bless you my dear brother
የተወደድክ ዘማሪ ተከስተ ተባረክ ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tebareklegni amen ❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን 📖
Hallelujah🎧🎧🎧🎸🎸🎸😍😭😭bless u tekisha much love
AMEN GOD BLESS YOU BROTHER WE LOVE U STAY BLESSED
Wow ጌታ ይባርክ
የማይጠገብ መዝሙር
ሁሉ ደህና ነው የሚለወን መዝሙር ዘማሪዉ ማን እንደሆነ ሳላውቅ በከባድ ህመም ታምሜ ልጆቼን ትቼ ልሞት ነው ብዬ በፍርሀትና በለቅሶ ውስጥ ሆኜ የምርመራ ውጤት ይዜ ሀኪም ጋር የምቀርብበት ቀን ነገ ሆኖ ለሊት ሁሉ ደህና ነው የሚለውን መዝሙር ልክ ከተራራላይ ዱብ እንደሚል ልቤ ላይ ዱብ ሲል ነቃሁና ዉስጤን ሳዳምጥ መዝሙሩ ያለማቋረጥ ይዘምር ነበር ጠዋት ዉጤቱን ይዜ ሀኪሙ ጋር ቀረብኩ ምርመራ አንዳደርግ የተላኩት ፓስተር ነበር ውጤት ይዜ የቀረበኩት ጳውሎስ ነበር ዶክተሩ ፖስታውን ከፍቶ ልክ ለሊት ውስጤ የወደቀውንና በመንፈስ ቅዱስ የሰማሁትን የመዝሙር ቃል ደገመው ሁሉ ደህና ነው አለኝ አግዚያብሄር በዝማሬ ፈውሶኝ አስካሁን አለሁ ገናም እኖራለሁ ከብሩ ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን
አሜን ክብሩን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ጠቅልሎ ይውሰድ!! ❤
Amen
Amen! Halleeluuyyaa.
Amen Amen 🙏
Amen 🙏🏾🙏🏾 ye egziabher sem yebarek hfff geta baynoren eko yelenm hallelujah
ገና ወደጌታ ሳልመጣ ጀምሮ የተከስተን መዝሙሮች እሰማ ነበር አሁን ጌታ ካገኘኝ በኀላ ደግሞ በይበልጥ ሁል ጊዜ አዲስ ነው፡፡ ተኬ በጌታ በኢየሱስ ስም ብሩክ ሁን!!
🤣
ዋውውውውው ምነኛ ብሩክ ነህ
Be blessed welcome to believe in true God Jesus.
እውነት ነው ባለም ሳለው እኔም እሰማው ነበር
እውነት ነው ባለም ሳለው እኔም እሰማው ነበር
እኔ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ኢሄን መዝሙር በጣምምም ነዉ የምወደዉ
ፓስተር ተኬ በዝማሬህ ተባርከናል ጌታ እየዘመርክ ያግኝህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ !!!!
ይገርመኛል የህይወት ውጣ ውረዱ እግዚአብሔር ከሞት አትርፎኝ ቤቴ ቁጭ ብዬ እየሰማው ነበር
ከሆስፒታል ወጥቼ ገና ቁስሌ ሳይደርቅ ብርቅርቅ ያለ ስሜት እየተሰማኝ ነበር
ግን ተባረክ ሳልልህ
😭😭😭😭😭😭 በጣም ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ነው ተክ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ተኬ. ብሩክ ሰው. መዝሙሮችህ. ሁሌም. በሰው ልብ ውስጥ. ይቀራሉ. ፀጋ ይብዛልህ. ክብሩን ለክቡር ጌታ ይሁን. ሻሎም
Ameen ameen ameen
ተኬ መዝሙር በጣም እወዳቸዋለሁ orthodox negn Hulu gize betam alekisalehu 😢
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው እየጠራሽ ነው እህቴ እባክሽ ለጌታ ልብሽን ክፈች እኔም አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ግን መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ እውነቱን ገለጠልኝ በቅርቡ እጄን አንስቼ ለጌታ ህይወቴን ሰጠሁ ❤ ከሃይማኖት ተቋም ፍቅር ወደ ክርስቶስ ፍቅር
@@Memg007 thank you yemaminewu andu geta nw Jesus🙏
❤endatlkshi lezlalem gatani tekibye
@@Memg007yees hulachinem
@@dudu-cz4cm okay thank you
ተከሥተ ወንድሜ ተባረክ ጌታን ለማገኘት ምክንያት ሥለሆከኝ (በመዝሙርሕ) ዘመንሕ , አገልግሎትሕ, ቤትሕ,ትዳርሕ ጌታ ይባርክልሕ!!!!!!!!!!
የተክዬን መዝሙር ከቁጥር አንድ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉትን መዝሙሮቹን ሰምቶ የማይጠግብ ሱስ የሆነበት እንደ እኔ የተባረከበት በእንባ የሚያዳምጥ አለ ይሆን? እስኪ ባርኩልኝ ተክዬን ቃል አጣሁለት❤❤❤❤
Ameen ameen ameen ❤️🙏 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም እንደዛው ነኝ
Zemnhe ybareke
Ameeeennnnn
እግዚአብሔር ይባርከው በሠማይ በምድር
የኔ ጌታ ኢየሱስዬ ያልሰጠኸኝ ምንም የለም! ለማንም አላማህም የኔ ወዳጅ የኔ እረኛ የኔ አባት....:: ተኬ የምወድህ እንዲህ በዝማሬዌችህ እንደባረከን እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ
ጌታን ካወኩ ጀምሮ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬለሁ እየተባረኩም ነው:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተኬ:: ይህን ሁሉ የመዝሙር ፀጋ ላፈሰሰልህ ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት::
ያኔ ድሮ ሆኜ ልጅ ቃላትህን ሳላቅ ለይቼ ፣ሲያስረደኝ ጌታ በመንፈሱ እራሴን አጌኛለሁኝ ሆኜ በዘይት እንደተለወሰ ምግብ አቤቤቤቤት እረፍትና እርካታ ስሰማ በህልወና የተሞለ በመንፈሱ የታጀበ ይለይብኛል መዝሙሮችህ አሳድጎኛልና ለሕይወቴ ትልቅ ምግቤም ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ በመጌኘቱም ያስደንቅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም። ሃሌሉያ
ፓስተር ተከስተ መዝሙሮችሁ ሁሉ ሲከፋኝ ያፅናኑኛል።ስንቅ ሀፐነውኛል።ተባረክ
አቤትትትት እነዚህ ዝማሬዎች ጌታ ሲያገኘኝ የምሰማቸው ዝማሬዎች ተኬ ለምልምልን ስጦታችን ነህ
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ እያበረታ እየደገፈን እያፅናናን የእግዜርን ቃል እያስተማረን ዛሬም እዳዲስ እየጣፈጠን ነው ምንሰማው መዝሙርክን
እየሱስዬ ክበር ተመስገንልኝ ለ ዘለአለም አሜን
ወይ ተከስተ
አሜን አሜን አሜን ተበረክ ዘመንህ ይለምልም
ተኬ ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህ ሁሌም ያፅናኑኛል ፀጋ ይብዛልህ እወድሀለሁ
ፓስተር መዝሙሮችህ ነፍስ ይዘራሉ በሰው ውስጥ ዘመንህ ይባረክ በጌታ ስም
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እየሱስ ስም ብሩክ ይሁን ተኬ አፉን በዝማሬ ሞላኸው መዝሙሩ እንደ አዲስ የማይሰለች ተኬ ተባረክ
እልልልል❤❤❤❤👏👏👏
ጌታ ይባርክህ ረጋ ያልክ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው
ፓስተር ተኬ እግዚአብሔር ዘምንህ ይባርክ፥ ወደ ውስጥ ዘልቀው የሚገቡ ዝማሪዎችህ ሁሌም እወዳቸዋለሁ! ብሩክ ነህ!
እግዝብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጸጋዉን ይጨምርልህ 🙏
ፓስተር ተከስተ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም። መዝሙሮችህ ስንቅ ሆነውኛል። ተባረክ።
እየሱስ ጌታ ነው በቃሉና እንፅናናል
ከላይ የሚማጣ ከሁሉ በላይ ነው። አሜን💖💖💯🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን !!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ 🙌🙌❤️🙏
ፓሰር ተከስተ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ጌታዬ ሁሉም ነገር የተዘጋ ሲመስለኝ ተአምራትህን አያለሁ
❤❤❤❤❤❤
Tekesteye betam new mnwedk geta antenm betesebknm ybark
ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🙌🙌🙌 ብርክ በልልኝ ውድ የአባቴ ልጅ 🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
♥️♥️♥️♥️🙏 እርግት ያለ ዝማሬአጣው ወድ ደጅህ 😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ
በብዙ የጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
ምን አይነት ፀጋ ነዉ ተባረክ ❤❤❤
ሁሌ በእንባና በምስጋና የምሰማው መዝሙር ።
Amen Amen Amen Tebarek Take ❤🙏
Can't stop listing this song , teka ewedhalew ante yetwled bereket neh
እጃ ብቻ ተኬ አንተን መግለፅ አልችልም በጣምነው ምወድህ እድሜህ በቤቱ ይለቅ እስከዛው የሰጠህን እድሜ የእረፍትና የሰላም ይሁን ዜማዎችህ ውስጥ ይነካሉ በጣም
My favourite song by my favourite pastor/ singer tekeste
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዝማሬህ የተማረኩ ሰው ነኝ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እግዛብሄረ ዘመንህን ይባረክህ እድሜ ይጨምሰልህ
Zemenih yibarek dear brother Pastor Tekeste. You are a blessing for many of us in your anointed songs.
yalisexehegn minim yelem abate Eyesus....Teke geta birkih yadrigih!
ፓስተር ተባረክልኝ
AmenAmen AmenAmen AmenAmen Tebarek
God bless you Pastor Tekeste!
ምንም የለም ያልሰጣኝ ጌታ
ተባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarek wudi wondimachin tekest
አሜንን አሜንንንን ተባራክልኝ የአባቴ ብሩክ ጌታ በዳሙ ይሻፍንህ ተክሽ
Tekie God Bless You thousends time . You are the first singer to me . I blessed with your songs.
Yihe muzmur menged sihed nw miyastawsege.
Geta yibarkh pastor 🙏🙏🙏🙏