Anchor Media ''ኢዜማ ቤት ሆኜ የህዝብ ድምጽ ማሰማት አልቻልኩም። የለቀኩትም በዚያ ምክንያት ነው'' አቶ አበበ አካሉ - የቀድሞ የኢዜማ ዋና ጸሀፊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 155

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +23

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛❤

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ Месяц назад +15

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Месяц назад +26

    ሁሉም ይጠራል የጊዜ ጉዳይ ነው ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው

  • @ጣይቱብጡል-በ7የ
    @ጣይቱብጡል-በ7የ Месяц назад +10

    አማራነት ፋኖነት ነፃነት ✊✊✊✊✊

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ Месяц назад +15

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 Месяц назад +9

    ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው ህዝቡን ከጠላት ለማዳን እንጂ የገዛ ህዝቡን አይገድልም አያርድም!! ድል ለፋኖ!💪🏻🥰💪🏻💪🏻

  • @GetahunCheklie
    @GetahunCheklie Месяц назад +6

    መሳይ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ,ወንድሜ

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад +4

    Messay thank you so much for the best questions you raised to Ato Abebe Akalu.

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +16

    አበበ አካሉ በኢትዮጵያ አንድነት ሰበካ የብልፅናን እድሜ ለማራዘም የፖለቲካ ቁማር ለመቆመር እንጅ የአማራ ህዝብ ምን ያህል እንደተገፋ ያውቀዋል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +3

      እነዝህ ሌቦች ናቸው ምናቸውም አይታመንም !

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 Месяц назад +2

      ​@@veracity8968I have to agree with you ....all his speech is pointless

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +14

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @YemameEnderis
    @YemameEnderis Месяц назад

    መሳይ ኑርልን

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ Месяц назад +18

    ኢዜማ ማለት እሩቃኑን የቀረ ድርጅት ነው እደዉ አሁን አሁንማ ድርጅት ብሎ መጠራት የለበትም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +7

    🎉🎉🎉🎉🎉እኳንስ ደህና ወጡ አቶ አበበ ቢረፍድም ቀሪ ዘመንሁን ከአማራ ጎን ሆነው አሻራወን ያሳርፉ

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 Месяц назад +3

      ከአማራ ጎንማ አንፈልገውም እዛው ኢትዮጵያኒስትነቱን ይዞ ይቀመጥ

  • @jabarzarif
    @jabarzarif Месяц назад +20

    አጋፋና ተወዳጁ ጋዜጠኛ መሳይ👋

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 Месяц назад

      Messay ! Ur doing excellent job. Keep it up.

  • @girmamoges4848
    @girmamoges4848 Месяц назад

    Yes Abebe it's true brother God bless you

  • @mimia7202
    @mimia7202 Месяц назад +11

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው!!!!!!!!!!

  • @mitsuwaethiopa-fw1us
    @mitsuwaethiopa-fw1us Месяц назад +1

    የምርጦች ምርጥ ነህ መሳይ

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ Месяц назад

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💛❤💪

  • @Mesfin-c4i
    @Mesfin-c4i Месяц назад

    አቤ በርታ እኛም ካንተ ጋር ነን

  • @Shrbirub
    @Shrbirub Месяц назад

    ድል ለተገፋው ፋኖ

  • @belomark3680
    @belomark3680 Месяц назад +2

    የቅርታ መጠየቅ አለብህ ምምህር እስከአሁን መቆየትህ አንድ ነገር በተስፋትጠብቅ ስለነበር ነው።

  • @MehariSemire-qd4tn
    @MehariSemire-qd4tn Месяц назад

    Messay thanks

  • @ethiobilale8349
    @ethiobilale8349 Месяц назад

    ልደቱ አያሌውን የሚያክል ፖለቲከኛ Ethiopia የላትም በጊዜ ነው ላሽ ያለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Месяц назад +5

    ነገ ግርማና ብርሀኑ ነጋ ድርጅት ለቀን ወጣን ብለዉ እንደአበበ አካሉ ያላግጣሉ!!!!!!!

  • @gm3419
    @gm3419 Месяц назад +6

    በኢዜማ አርማ ለሰው በላው ነውረኛው የኦሮሙማው ስርዓት ሽፋን ሰጪ ሆነው የሁል ግዜ ስራቸው የህዝብ በደል ላይ (በተለይ የአማራ ህዝብ በደል ላይ ) ማላገጥ የሆነ ጋጠ ወጥ ግለሰቦች ለምሳሌ ግርማ ሰይፉ አይነት ምንገድ አደግ ኮልኮሌ ግለሰቦች ኢዜማ ኖረም አልኖረም የቀኑ ለት ተገቢ ዋጋቸውን ያጋኛሉ::

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад

    በርታ❤❤

  • @GMMTUBE-l9j
    @GMMTUBE-l9j Месяц назад

    Messay Mekonnen, you are also responsible and accountable for crisis that you aggravate, PP and EZMA are also responsible,

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +1

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад

    ሰላም ወገኖች

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Месяц назад +9

    ወሬኛ ነው።መልቀቅ ካለበት ይኼን ያህል ጊዜ መጠበቅ ምን አስፈለገ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @movielover6749
    @movielover6749 Месяц назад

    Nice

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980 Месяц назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 Месяц назад

    መሳይ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ግን ምን ያረጋል
    ፋኖ ወደፊት በአንድነት የነፃነት ጎሕ ይፈነጥቃል ድሉ የፋኖ ነው ??? 🎉🎉🎉

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Месяц назад +4

    ይህ ሰዉ አስመሳይ መሆኑ ያስታዉቃል ከአቢይ ተልኮ ወስዶነዉ ወደኢህአፓ የተቀላቀለዉ

  • @FRd-wo1fp
    @FRd-wo1fp Месяц назад +3

    mesay Berta yentsuhan ena ewnetegnaw amlak ayleyik

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад

    ❤❤

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl Месяц назад +6

    ቀጣፊ አንተ እና ብርሀኑ ነጋ መታረድ አለባችሁ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      ሌቦች ቅልጥ ያሉ!!!

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Месяц назад +2

    ኢዜማ ቤት ብር የለም ስልጣንም የለም ባጠቃላይ. አይመችም

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Месяц назад

    He said he wasn't late. I am speechless. What's going on with him

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Месяц назад

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Месяц назад

    ኢዜማ. ስሙ ብቻ ነው. እንጅ ከበለፅገ ቆየ ድል ለፋኖ

  • @solomon3431
    @solomon3431 Месяц назад

    ??ለኢትዮጵያ መንግሥት??
    የሕዝብ መሪዎች???
    _____
    “ስለኢትዮጵያ ሰላም???
    _____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @betebirhanu9382
    @betebirhanu9382 Месяц назад

    አበበ በቅጡ አውቀዋለሁ.... ዘባራቂ ነው። የሚያወራው ነገር (ሁሌም) ደህና ጭብጥ የለውም። እኔ ብቻ ሳልሆን የራሱ ባቾች የመሠከሩት ነገር ነው። የምላስ 'ፖለቲከኛ' ነው፣ አእምሮ ኔፕ ነው።
    ቀድሞውኑ የብርሃኑ ጥላ መሆን የመረጠ ሰው ምንም ቢል ተዓማኒነት አይኖረውም

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 Месяц назад

    🎉

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 Месяц назад

    Msayi this man belongs in the monastery.

  • @hochiminhbirhane21
    @hochiminhbirhane21 Месяц назад +1

    አበበ አካሉ ከተጠያቂነት አታመልጥም ። ለዚህ ሁሉ እልቂት ኢዜማ ተባባሪ ነው። ኢዜማ እንዲቀጥል መፈለግህ አሁንም ጥቅም ኢዜማ ካቀረበልህ መመለስህ አይቀርሞ የፓለቲካ ብስለት ይጎሉሐል ጀማሪ ፓለቲከኛ ነህ ።

  • @smsm3968
    @smsm3968 Месяц назад

    ያሳዝናል! ኢዜማ ርቃኑን ቀረ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +2

    ብርሀኑ ነጋ ኢትዮጵያ አዝናለች ባተ 😡ስልጣን ትወዳለህበ ማፈርያ የወረደ ሰዉ ነዉ 😡

  • @paulosalemayehu5344
    @paulosalemayehu5344 Месяц назад +3

    መሳይ ምንአለ ሌላ የምጠይቀው ድርጅት ሰው የለም እንዴ???.... #ኢዜማ የሚባለውን ፓርቲ እርሳው ........ አሁን ፓርቲ ሳይሆን.......!!!????

  • @moog8215
    @moog8215 Месяц назад

    ውሽልሽል ነገር ነው. ሀቅን መጋፈጥ የማይችል ባዘመመበት የሚዘም ሰው ይመስላል. በአገዛዙ መጠየቅን የፈራ ንግግሩ የመንግስትን ተጠያቂነትን ያድበሰበሰ ነው

  • @marudires
    @marudires Месяц назад

    ለሀገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ማኒፌስቶ ቀርፆ ከመታገል ይልቅ ግላዊ ጥቅምን እያስቀደሙ ፓርቲን በሴራ በማፍረስ በህዝብ ላይ ንግድ መፈጸም የለመድነው ታክቲክ ነው እና ኢሀፓም የዝውውር ካርድ እያበዛ ነው እናያለን

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 Месяц назад

    Messay with all due respect - we haven’t seen Mr. Yonas for the last two or three weeks.

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Месяц назад

    Victory for FANO

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Месяц назад +7

    በኢትዮጵያ ፖለቲካ ያረጃችሁ ያፈጃችሁ ከነ ሙሉ ቀልዳችሁ ዘወር በሉልን! እንኳን እንዲህ የተጎዳን ህዝብ ራሳችሁን እንኳን ነፃ አታወጡም! ፈጣሪን ብቻ አንጠብቃለን!!

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 Месяц назад +1

    አቶ፡አበበ፡ልክ፡አንተ፡የራስህን፡ጥቅም፡ጠብቀህ፡እስክትወጣ፡ድረስ፡ለምን፡እንደዘገየኽው፡ይህ፡አይፈጠርም፡ብለህ፡ማሰብህ፡የብልጣብልጥ፡ፖለቲከኛ፡መልስ፡ነው፡አሁን፡አገሪቱ፡ከበቂ፡በላይ፡ችግር፡ውስጥ፡ገብታ፡የባሰ፡ችግር፡ውስጥ፡ሳትገባ፡እያሉ፡ሲወሩ፡መስማት፡እንዴት፡ያማል፡ሌላው፡ተሳስቻለሁ፡እና፡ዘግይቻለሁ፡የማይል፡ሰው፡የጭቁን፡ህዝብ፡ጠላት፡ነው፡ጨረስኩ።

  • @bmardriver
    @bmardriver Месяц назад

    የኢትዮጲያ ሕዝባዊ

  • @GetachewMelese-b4l
    @GetachewMelese-b4l Месяц назад

    አቶ አካሉ ቸኮልኩ እነደ መሳይ እና አደርጋቸው ሌሎችም ፐኢትዮጽያ ስም የብሄር ካባ ለባሾች ጋዜጠኞች እና ፖለቲከኞች ሀሳብ ተንተኞች መመልከት አልነበርህም፡፡

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Месяц назад

    ❤❤❤❤❤fano 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l Месяц назад

    ብልፆግና ልከውት ነው ይባላል።

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo Месяц назад +1

    ኢዜማ በባንዳነት ቆይቶ የብልፅግናን መውደቅ ሲረዳ በአማራ ደም ነግዶ ትርፍና ኪሳራውን አስልቶ ተጨማሪ ትርፍ ፍለጋ ተጨማሪ የደም ንግድ ከሆነ ጥሪ አይቀበልም

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Месяц назад +2

    በርግጥ ገና ካራትኪሎሞ የሚለቅ አለ !!ነገሩ ያቃው እ ኮ ሊቀመበሩ እሥር ቤት ሲጣል ነው

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 Месяц назад

    ሲመሽባቸው እየለቀቁ ለህዝብ ድምፅ አልሆንኩም ይላሉ። እንዴት ነው እነዚህን ማመን የምንችለው የመሪ ተግባር እኮ የወቅቱን ሁኔታ በመረዳት የወደፊቱን ሁኔታ ተንብየህ ውሳኔህን ማሳረፍ ነው። እስከመጨረሻው ሲያደገድጉ ከርመው ወጣሁ ማለት ህዝብ ላይ መቀለድ ነው።

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 Месяц назад +1

    ያቀረብከው ሰውየ አልተመቸኝ ኢያፓ ሶሻልስት😂😂

  • @BMlekggggg
    @BMlekggggg Месяц назад

    ኢዜማ ከዚህ በኃላ ጎጎት2 ፓርቲ ቢባል ይሻላል

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Месяц назад +1

    kkkkkk ይሔንን መሣይ ፖለቲከኛ ነዉ ብላችሁ መጠየቅ ያሣፍራል ሲቀጥል የድፍረቱ ድፍረት ትክክለኛ ሠአት ላይ ነዉ የለቀኩት አለ ጥግ ነዉ ድፍረቱ😊

  • @Mesfin-c4i
    @Mesfin-c4i Месяц назад

    አቤ መምህሬም የሥራ ባልደረባየም ነበር፡ የተግባር ሰው ነው።

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Месяц назад

    Dil le geginawu amhara Fano bertuln enashenfalen

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад

    ሲሰሩ. የቆዩት. ለሕዝብ. የሚያገለግሉ. ጉዳዮች ከዛሬ. ነገ. መንገድ. አገኝ. ይሆናል. አጋጣሚ. የሚሉ ሰዎች. በየፖርቲ. ይኖራሉ

  • @gebremariamboke
    @gebremariamboke Месяц назад +1

    በየክልሉ በተለይም የሶማሌ ክልል ኢዜማ ጽ/ቤት በ2015 ዓ ም እንዲዘጋ ከአደረጉ አመራሮ ች አንዱ አቶ አበበ አካሉ ናቸው፡፡

  • @Riverspet
    @Riverspet Месяц назад

    መሳይ ሱሴ ነህ በቃ❤❤❤

  • @Thegeselaw
    @Thegeselaw Месяц назад

    Leba hula!

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Месяц назад

    ህዝብ መቼ እቢ አለ ህዝቡ ሁሉ ጥረት ያድርግ የሚለውና ካልሆነ ትፈርሳለች የሚል ማስፈራሪያ የመሪዎች መጠቀሚያ ናት ካባ ድንጋይ አረገው እንዴ በቀላሉ የምትፈርሰው

  • @familia4674
    @familia4674 Месяц назад +1

    ተወው ጥቅሙ ሲነካ ነው

  • @alextiruneh8209
    @alextiruneh8209 Месяц назад

    ኢዜማን መልቀቁ ጥሩ ሆኖ እያለ ፣
    የኢትዮጵያን እዉነተኛ ታሪክ፣ ትዉፊትና ሥርዓተ መንግሥት በሀሰት ትርክትና የመለያየት መርዝ በመዝራት የሶስቱን እግዚአብሔር-የለሽ እብዶች ፍልስፍና በመስበክ አገራችን አሁን ለደረሰችበት የዉድቀት ዘመን ላበቋት ርጉማን መሪዎች የጥፋት ዱላ ያቀበለን ድርጅት መቀላቀልህ እንደመብት ብትቆጥረዉም ዉሳኔህ ግን የታሪክ ተወቃሽነትን ከወደቀዉ ትዉልድ ለመሻማት ወደህና ፈቅደህ የገባህበት ይመስላል።

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Месяц назад

    ያለችን አንድ አገር ናት ሁላችንም ቆም ብለን ብናስብ መልካም ነው ውጭ የምትኖሩ ሌላ ዜግነት ያላችሁ እባካችሁ ተውን ::
    እኛ ሌላ አገር የለንም ተውን በቃ ተውን

  • @HaymanotWorkineh
    @HaymanotWorkineh Месяц назад

    FANO Coming soon for unity gov. Negogetion about ..

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 Месяц назад

    በምክኒያት ሳይሆን በጥቅም ነው የሚሆነው (ለምከኒያቱ ምከኒያት) ከሞተ የቆየን ጉዳይ ዛሬ ሪፍሬሽ ማድረግ ምን አሚሉት ነው፡፡

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 Месяц назад

    አቶ አበበ ፖለቲከኛነት ሳይሆን ማጨብጨብ ነው ክህሎትህ የሆንክ ለፋፊ።
    መጀመርያ ፖለቲካ መስራትና አሟሟቂ መሆን ለይ።
    እንኩቶ!!!!

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l Месяц назад

    ኢዜማ ሲፈጠር ነው የተረሳው

  • @teddykifle8497
    @teddykifle8497 Месяц назад

    ውይ ኢዜማ አለ እንዴ

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 Месяц назад

    የፖለቲካና የሰልጣን ጥም ሰላለባቹሁ እንጂ የህዝብ አሰባቹሁ አታውቁም።

  • @lemma3707
    @lemma3707 Месяц назад

    እንዴት ሰው ከጭቃ ወደ ጭቃ ከመርዝ ወደ መርዝ ተሸጋግሮ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል? ከኢዜማ ወደ ኢህአፓ መዘዋወር ለኢትዬጽያውያን ከመርዝ አይነቶች መምረጥ ሲሆን ለቦዘኔና ደናቁርት ፓለቲከኛ ነን ባዬች ግን ልዩ ግኝት ይመስላል። የኢትዬጵያ ፓለቲከኞች ከእውቀት ነፃ ብቻ ሳይሆኑ አደገኛ ቦዘኔዎች ነቸው። ከረባት ያደረጉ ፣ ደናቁርት ሚዲያዎች የሚያጅቡዋቸው ፣ በድፍረት ህዝብ ፊት የሚዘላብዱ ግን ደግሞ ከድንቁርናቸው እና ከችጋራቸው ጋር መታገላቸውን እንደህዝብ ታጋይ እራሳቸውን ሲሰቅሉ ትንሽ ስቅጥጥ አይላቸውም። መሀይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ያለው ሰውዬ እንዚህን ሁለት ጠያቂና ተጠያቂ ተብዬዎች በምናቡ አይቶ ይሆን? አይ ኢትዬጵያ የድኩማን መጫወቻ ትሆኝ?

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад +1

    ❤😂🎉😮😅😊

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Месяц назад

    🫡🫡🫡

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 Месяц назад +1

    አጭበርባሪ የቤተመንግስት ፍርፋሪ ጆሮዬን እና አይኔን ደፋኖኝ ነበር ብለህ አዉነቱን ተናገር ምድረ ከርሳም ሁላ

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Месяц назад

    ኢዜማ ቆየ ከሞተ። ኢዜማ የተለየ አቋም ይዞ አሁን ካለዉ መንግስት ሲሟገት አላየንም።

  • @ezedinchaka1603
    @ezedinchaka1603 Месяц назад

    አቤ ትክክለኛ ዉሳኔና አቅጣጫ ነው

  • @danb9340
    @danb9340 Месяц назад

    NO NO NO I DON'T LIKE THIS GUY HE IS LAYING

  • @AlrmayehuwerkenehAndarege
    @AlrmayehuwerkenehAndarege Месяц назад

    የውታፍ ፖለቲካ ነው ኢዜማ ስም ብቻ

  • @DestaHido
    @DestaHido Месяц назад

    የኢትዮጵያ ችግር ዋናዉ ምንጭ ለሀገርቷ አንድም መልካም መፍተኸ ሳታመጡ ሁልጊዜ ችግሮች ብቻ ፈልጋችሁ በማዉጣት ሚድያችሁ ላይ ማራገብ ነዉ ዋናዉ የችግሩ ምንጭ እላለሁ በተለይ መሣይ አንተ ዋናዉ የዚች ሀገር ችግር ፈጣር ነህ

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 Месяц назад

    😂😂ይህ አልወጣም

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 Месяц назад

    ባክህ አትፎግር ለህዝብ የሚሰራ የለም ! ደሞዝህን ብላ ከመንግስት

  • @YaredYohannes-en1sn
    @YaredYohannes-en1sn Месяц назад

    ቱልቱላ

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊😂🤣😍😄👍❤️❤️