"ወታደሩ በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ እንፈልጋለን" ሐሰን ሙሐመድ /ታፍነው የተወሰዱት ባለስልጣን!June 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 146

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 7 месяцев назад +11

    ጤናህንና ደህንነትህን ጠብቅ። ከቤተሰብ ተለይቶ ሕይወት ይከብዳል። በርታ አንተ የእውነት ሰው!

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 7 месяцев назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ በአንተ በኩል ስለ ፋኖ አንድነት የምታደርገውን ጥረት ግፋበት በርታ

  • @MebratuBerhie
    @MebratuBerhie 7 месяцев назад +16

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @timharmon10
    @timharmon10 7 месяцев назад

    አማራው ቁጭ ብሎ ከመረሸን ገሎ መሞትን መምረጥ አለበት፣፣ በዚህ ጊዜ ራስን ከ ሰውበላው አገዛዝ ነፃ ማውጣት የሁላችንም ሃላፊነት ነው፣፣ ከፋኖው ጋር በመሰለፍ የነፃነት ጉዞውን ማሳጠር የ እያንዳንዱ ነፃነት ናፋቂ ሃላፊነት ነው፣፣
    ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 7 месяцев назад

    በሌ እንኳን ደህና መጣህ በርታ

  • @mussiekebede2575
    @mussiekebede2575 7 месяцев назад

    Bele, Enwodihalen. Berta Wondimachin.

  • @desalegnalehegntasewu6155
    @desalegnalehegntasewu6155 7 месяцев назад +3

    ድል በማንነታቸው ለተገፉ እና በየቦታው ለሚገደሉት ንፁሃን አማሮች፡፡

  • @shimels.d
    @shimels.d 7 месяцев назад

    እንደምናየዉ ከሆነ ድሉ መልካም ጉዞ ላይ ይመስላል ፣ስለዚ የፋኖ አመራሮች እንድነትን በራሳቸዉ ቢወያዩ መልካም ነዉ ድርድር መባሉ ስለማይቀር

  • @TsegaKetsela
    @TsegaKetsela 7 месяцев назад +1

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 7 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ ድል ለፋኖ

  • @mesfintube3601
    @mesfintube3601 7 месяцев назад

    Selamachin yiwred

  • @KindieTenaw
    @KindieTenaw 7 месяцев назад

    መረዳዳት መናበብ ያስፈልጋል።

  • @TensayAbebe-m7m
    @TensayAbebe-m7m 7 месяцев назад +1

    በርታ ወንድም አለም you the best

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc 7 месяцев назад +6

    ፋኖ አንድ መሆን ካልቻለ እንኳን የአማራ ህዝብን ራሱንም አያድን! እስከመቸ በዚህ በተከፋፈለ ሁኔታ እንደሚቀጥል እንጃ! "አማራ አንገቱ አንድ ነው" ይሉናል ወደ አንድነት መምጣት ግን አቀበት ሁኖባቸዋል!

  • @lastpridator
    @lastpridator 7 месяцев назад

    አንድ እዝ አሁንም አንድ እዝ ።አንድነት ሀይል ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 месяцев назад

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ስንት ልጆቻችን የተበሉበት ስኖት ንብረታችን የወደመበት ትግል ዋጋ እንዳያጣና መጫወቻ እንዳንሆን ወሎየ ጎጃሜ የሚባል የጠላት ፕሮፓጋንዳም አለ ስለዚህ ከባድ ጥንቃቄ ከከፋፋይ አዠንዳወች እኖጠንቀቅ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 месяцев назад

    የሕዝብን ጥያቄ መልስ ከመስጠት ይልቅ የሐገሪቱን ሐብትና ንብረት እንድሁም የዜጎችን ሕይወት አሟጦ ለመጠቀም መወሰን የለየለት ጠለፋ ትነት ነው

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 7 месяцев назад

    በርታ በሌ ጀግና ሰው

  • @سعادهمحمد-ز4و
    @سعادهمحمد-ز4و 7 месяцев назад

    የአላህህዝባችንንአተድረስለትአሚን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 7 месяцев назад +9

    ፋኖ በሌ ድል ለ ተገፋው አምሃራ💪

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 7 месяцев назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል።ለአማራ ህዝብ

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 7 месяцев назад

    ሰላም ኢትዮ ኒውስ አቅራቢ እንኳን ደህና መጣህ መል ካም ጊዜ

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 7 месяцев назад

    Bertalin bro❤❤❤❤❤

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 7 месяцев назад +1

    ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤

  • @Mesfintesfaye-sf8dy
    @Mesfintesfaye-sf8dy 7 месяцев назад

    እባክህን በለጠ ህዝባችን ከፍተኛ በደል እየተፈፀመበት ዋጋ እየከፈለ ነው ያለው የፋኖን ወደ አንድ እዝ አለመምጣት የማይፈልጉ እና ትግሉን እያሰናከሉ ያሉትን አካላት ህዝቡ ላይ እየደረሰ ካለው መከራ አይበልጡምና በስም ተጠቅሰው ይገለፁ ህዝብ ይወቃቸው እና ህዝቡ የእራሱን አማራጭ ይውሰድ ለዛሬ ነገ አይባል።

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MulatAlene-tx2gn
    @MulatAlene-tx2gn 7 месяцев назад +1

    ኢትዮ ኒውስ በዚህ ዘመን ትልቅ ሃሳብ የሚፈልቅባት ሚዲያ ናት።

  • @GebryLemlem
    @GebryLemlem 7 месяцев назад

    💪💪

  • @aishdubai4613
    @aishdubai4613 7 месяцев назад +1

    ከዶባይእናመሠግናለን

  • @ገብረማረያም
    @ገብረማረያም 7 месяцев назад +6

    ፋኖ በፍጥነት ወደ አንድ መምጣት አለበት በተለያየ ቦታ ሽፋን እያገኘ ስለሆነ #አንድ የውጭ ዜጋ ፋኖ ማነው በተለያየ ቦታ እያየሆ ነብር እና ስለፋኖ ንገረኝ ፋኖ ማነው መሪውስ ማነው ስለ አንድነትም ጠየቀኝ እና ፋኖ ወደ አንድነት መምጣት አለበት በፍጥነት

  • @HusainHusain-oo2gt
    @HusainHusain-oo2gt 7 месяцев назад +2

    መሌበርታ❤❤

  • @temesgengetie5414
    @temesgengetie5414 7 месяцев назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @afroprinting76-kp8uo
    @afroprinting76-kp8uo 7 месяцев назад +6

    በጉጉት የምንጠብቀው ታማኝ ሚድያ

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 7 месяцев назад

    edmeh yirzem our hero !

  • @lofysis
    @lofysis 7 месяцев назад +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 7 месяцев назад

    Dele la amhara fano❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalemMekonnen-o2t
    @SalemMekonnen-o2t 7 месяцев назад +2

    በርታ ወድም🥰🥰❤️

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 7 месяцев назад

    በርታ

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 7 месяцев назад

    ለመሆኑ የትግሉ የመጨረሻ ግቡ ነፃነት ወይስ ሰልጣን?? ይህ ሁሉ ዋጋ የሚከፈለው ለስልጣን ከሆነ በጣም አሣፋሪ ነው!! በእውነት የሕዝብ ዋጋ እከፈለ ያለው ለተወሰኑ ሰዎች ወደ ስልጣን ለማምጣት ከሆነ ሕዝቡን መከራ አታብዙበት አርፋችሁ ተቀመጡ።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 7 месяцев назад +3

    ልዩነቱን ፋቶ በአጭር ጊዜ ፋኖ አንድ ካልሆነ በስተቀር ትግሉ እንደ ኦነግ እረድም ጊዜ መውሰዱ አይቀርም ስለዚህ ፋኖዎችዬ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh 7 месяцев назад +1

    Our freedom depend on our unity!!! Victory for fano fano fano!!!

  • @Adbar2015
    @Adbar2015 7 месяцев назад +1

    Wellcome❤❤

  • @de4xi
    @de4xi 7 месяцев назад

    ድል❤❤ ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤

  • @GetinetMelkie
    @GetinetMelkie 7 месяцев назад

    Good

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 7 месяцев назад +1

    Belte well come

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 7 месяцев назад

    You get it

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 7 месяцев назад

    አቦ በለጠ ኧረ ለህዝቡ ጩሁለት እልቅ ተለይ ሠሜን ወሎ ዉረጌሣ ላይ ህዝቡን አሠቃዩት ኧረ በፈጣሪ እሥከመቼ

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 7 месяцев назад +3

    አንደኛ ከሸዋ መዲና ደብረብርሃን!

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 7 месяцев назад

    ❤❤❤❣️❣️❣️💯💯🤛🤜

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 7 месяцев назад +2

    በፋኖ አመራሮች መካከል ልዩነት መኖሩ ተፈጥሮአዊና የሚጠበቅ ነው። የፋኖ ትግል አሁን ያለበት ደረጃ የደረስው፤ በአማራ ህዝብ ታቅፎና ተደግፎ አሻፈረኝ በማለቱ እንጅ፤ ፋኖ አንድ እዝ ስር በመሆኑ አይደለም። ስለሆነም ሰማይ ተሰብሮ የተጫነን አስመስሎ ማቅረቡ የሚረዳ አይመስለኝም። ልዩነቶች በውይይት ተፈተው አንድ እዝ አደረጃጀት እንደሚኖር የጊዜ ጉዳይ እንጅ እውን እንደሚሆን አያጠራጥርም። የፋኖን አመራሩር የፖለቲካ ብስለት የሌለው ግትር አርጎ መሳሉ ትክክል አይመስለኝም። የፖለቲካ ጠበብት ያሉት በዲያስፖራው ብቻ በማስመሰል ዲያስፖራው የመፍትሔው ቁልፍ አድርጎ ማየቱ ትልቅ ስህት ይመስለኛል። ፋኖ በአገር በቀል ቆራጥ ወጣቶች የሚመራ ሲሆን፤ ሚሊዮኖች የሚደግፉት የፖለቲካ ተዋንያን ያሉበት ድርጅት ነው። አብዛኛው ተዋጊ ወጣትና አርሶ አደር ቢሆንም በውስጡ ብዙ ምሁራና አሉበት። በመሆኑም ጠንካራ የፖለቲካ አመራር፣አርቆ የማሰብ ብሩህ ራዕይ ያላቸውግለሰቦች እንደሚኖሩ አጠራጣሪ አይሆንም። ባንፃሩ ከፋኖ ጎን ተሰልፎ አንድ ጥይት እንኳ ያልተኮሰ ዲያስፖራ ፋኖን እመራለሁ ብሎ ማሰብ ስህት ይመስለኛል። ከዚያም አልፎ "እኔ ያልሁህን አልተቀበልህም" በማለት ፋኖን ዝቅ አድርጎ የመገምገም ፍላጎት መኖሩ አሳሳቢ ይመስለኛል። በአማራ ትግል እሳተፋለሁ የሚል ሁሉ ሀሳብ አቅርቦ፤ ነገሮችን አብላልቶ ችግሮችን በዲሞክራሲያዊ መንገድ መፍትሔ መስጠት ተገቢ ይመስለኛል።

  • @UserUser-ej3ec
    @UserUser-ej3ec 7 месяцев назад +1

    ፈኖዎች አንድ መሆናቸው አይቀርም ግን አንድ እንዳይሆኑ እንቀፋቶች ና መሰናክሎሎች እኛው አማራዎች ነን ምክኒያቱም በውጭ የምንገኝ ዲያስፑራዎች እገሌ ጥሩ ነው እገሌ ከመንግስ ጋር እየሠራነው በማለት የፋኖወቻችን ሞራል የሚነካ አሳፋሪ አዋቂ ነኝ ባይ የይቱሀብ አርበኛዎች በሚያናፍሱት ፐሮፖጋንዳ ታጋዮቻችን አንድ እንዳይሆኑ የሚሠሩ የውጭ ሚዲያዎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ መስራት ና የማይረቡ ሚዲያዎችን ማጋለት አሰፈላጊ ነውና መሠራት አለበት፣

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 7 месяцев назад

    ሕግ ወደ ኋላ ተመልሶ አይሰራም ለባለ ጉዳዩ የሚጠቅም ሆኖ ካልተገኘ በስተቀር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 7 месяцев назад +11

    ድል ለአማራ ሕዝብ💚💛❤💪 ሞት ለአብይና ለአራጁ መከላከያ ተብየ ወሮ በላ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 7 месяцев назад +15

    የሀገር ቤቱ ብአዴን ሞቶል የዲያስፖራዉ ሳልሳዊ ብአዴን እጃችሁን ከፋኖወቻችን ላይ አንሱ አትከፋፍሎቸዉ።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 7 месяцев назад +4

    የግል ፍላጎት የትም አያደርስም።ከራስ የሠፈር ሥልጣን ፍላጎት ወደ ሕዝብ ነጻነት መጓዝ ግዴታ ነው ።

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢እስከመቸነዉ 💔

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 7 месяцев назад

    ህዝባችን እየተገደለ እየተዋረደ እየታሰረ ባለበት ሁኔታ አንዳንድ የፋኖ መሪዎች በስልጣን መያዝ አለመግባባት ምክንያት ወደ አንድ መምጣት አለመቻል ሲጀመር ለህዝብ አለማሰብ ነው

  • @amareseifu1010
    @amareseifu1010 7 месяцев назад

    Fano will win soon !!

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 7 месяцев назад

    ፍኖ አንድ አልሆነም ይጋለጡ እነማን ኤደሆኑ ያስቸገሩት ሲባል የተነሳባቸውን ጥያቄ ለማክሸፍ ብቻ ለጊዜው ይወያያሉ ዜና ያሰራሉ ህዝብ ደስ ብሎት ሲረጋ ጋ ወፌ የለም ኤዛም ፍርነታቸው ስግብግብ እነታቸው ላይ ናቸው አተም ቆርጥ አድርገህ መረጃው ካለህ አጋልጥ ሆዝብ አያሳዝንህም መረጃው እያለህ መያዝ እስክድር እና ዘመንን መስማት እዴት እደሚያስጠላ ክፉዎቼ ናቸው

  • @asmara3973
    @asmara3973 7 месяцев назад +1

    ይህ እኩነው ያማራን ህዝብ ለዚህ ሁሉ መከራ ያበቃው እነተመሥገን እነደመቀ ሌሉቹም ሥልጣን ወደው ወበራን ወደው ነው የራሳቸውን ህዝብ በጠላት በውጭ ወራሪ ይሄው እሚጨፍጨፍው

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 7 месяцев назад

    በጣም ለስልጣን የሚስገበገቡ አመራሮች አሉ

  • @aishdubai4613
    @aishdubai4613 7 месяцев назад +1

    በለጠካሣበርታ

  • @سعادهمحمد-ز4و
    @سعادهمحمد-ز4و 7 месяцев назад

    ዳስፖራዉያአማራህዝብእያለቀዳስፖራየትገባ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 7 месяцев назад

    ድል ለአማራ የአማራ ፍኖንን ዘመነ ይምራዉ ወደ አድ ዕዝ ይምጣ እሚል ላይክ ያርግ

  • @amaamm961
    @amaamm961 7 месяцев назад

    ግጪቶችንብቻ ሳይሆን ጉዳቶችንም አስተላልፍ

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 7 месяцев назад

    Always come back within in a day

  • @yirdawmelaku7540
    @yirdawmelaku7540 7 месяцев назад +1

    በለጠ ይሄ አንድ ይሁኑ ጥሩ ቢሆንም አንድ ሰለተሆነ ብቻ ጥሩታማ ነው ማለት አይደለም። ሰለዚህ ተፈጥሮአዊ ሂደቱን ጠብቆ ቢመጣ ጥሩ የሚሆን ይመስላል።

  • @מנאלה
    @מנאלה 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @avir1559
    @avir1559 7 месяцев назад

    አወፋኖወችለምድነውለህዝቡየማያስቡአድመሆንየቃታቸውለስልጣንብለውአረተውህዝቡንልቡንአትክፈሉትአድሁነወጥአደረጃጀትፋጠሩለህዝቡስትሉመልክትአድርስልን

  • @ethio1775
    @ethio1775 7 месяцев назад +2

    Del le jegnaw amhara fano 💚💛❤🐅💪💚💛❤🐅💪

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 7 месяцев назад +1

    በሌ በርታልን እንዳንተ አይነት 10 ሚዲያ ቢኖረን ሀገራችን የት በደረሰች

  • @Gebremed
    @Gebremed 7 месяцев назад +1

    ሁሌ ተጨማሪ ኃይል የገባ ነው ህዝቡ ከህውሃት መማር አለበት።

  • @AbelaBela-w3v
    @AbelaBela-w3v 7 месяцев назад

    Andenetttt

  • @asmara3973
    @asmara3973 7 месяцев назад +1

    ለአማራ ህዝብ ውክልና ብለው ከተነሱ አድ መሁን አለባቸው

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 7 месяцев назад +1

    ከጠላት ምን ልንጠብቅ ነበር በሶሻል ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎችን ለምንድን ነው የምናራግበው? ንቃ አማራ አንድ አማራጭ ነው ያለን በቃ!!!!!!!

  • @alemneh2777
    @alemneh2777 7 месяцев назад

    ሰላም በሌ ለምንድን ነው ለአድማጭ ለተመልካች ነፃ ውይይት ማታደርገው

  • @abetube8757
    @abetube8757 7 месяцев назад +1

    አንደኛ ነኝ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 7 месяцев назад +2

    አይ የሰው በላው የኦሮሙማው አገዛዝ ሚሆነው ቅጥ አጣ😢 ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt4447 7 месяцев назад

    የአዲስ አበባው ስብሰባ አዳነችን የአማራ ጉዳይ አሳስቧት አይደለም፣ እንዲሁ ለማስፈራራት ካልሆነ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 7 месяцев назад

    The poll. No Unity, No victory !!! Unity the source of Strengths!!!

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 7 месяцев назад

    አነደኛ ነኝ።

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 7 месяцев назад

    ፋኖ አንድ መሆን የለበትም ለጥቃት ይጋለጣሉ በስልጣንም ትፍሉን ሳይጨርሱ ይሻኮታሉ

  • @afroprinting76-kp8uo
    @afroprinting76-kp8uo 7 месяцев назад +1

    በቀን አንድ ጊዜ የዜና ሰዓት ቢኖረው ሚዲያው ይበልጥ ተደራሽ ይሆናል!

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 7 месяцев назад

    ለመሆኑ ህገመንግሰት አለ ወይ
    ፍርድ ቤት የለቀቀውን ፖሊሰ አለቅም
    የሚልበት አገር ህግ ቢኖር በመቶ ሸ የሚቆጠሩ አማሮች አይታሰሩም ነበር

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 7 месяцев назад

    ጎጠኞች: የስልጣን ጠመኞች: የፋኖን ትግል ለመቀልበስ?

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy 7 месяцев назад

    እመኑኝ ፋኖ ወደ አንድ ካልመጣ ትግሉ ከክልሉ ውጪ እንደማይወጣ በዚህ ከቀጠለ ህዝቡም ወደምሬት የሚገባበት መንገድ ይፈጠራል

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 7 месяцев назад

    በለጠ በርታ
    ግን አንድ ነገር አለ ብዙ ግዜ አጀንዳ ትላለህ
    ግን እገለ እገሌ ብለህ በመረጃ አጋልጥልን
    የነሱ ስም መጋለጡ ምንም ችግር አያመጣም

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 7 месяцев назад +2

    ድል ለፍኖ ሞት ናውርደት ለብልፅግና የሁን

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 7 месяцев назад

    ፋኖዎች አንድ እንዳይሆኑ ሚድያ ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ። medias are not following chain of command. Many times I am not clear the role of Amhara medias in this struggle.እንደምንም የተመረጡ ፋኖዎችን እንደ መሪ ከመቁጠር ይልቅ ሁሉንም ፣አነስተኛ መካከለኛ ፋኖዎች ጋ እኩል ወይም ተነፃፃሪ በሆነ መልኩ ግንኙነት መፍጠር ማወደስ፣ የተዛባ ዘገባ ወዘተ

  • @melakugebrel5786
    @melakugebrel5786 7 месяцев назад +3

    መልዕክት ሲደርሳችሁ ላይክ ለማድረግ ምን ይከብዳል ??

  • @desalegnmisgan3257
    @desalegnmisgan3257 7 месяцев назад

    አማራፋኖበጎጃምውጭሌላአደረጃጀትአለ?

  • @desalegneamare4610
    @desalegneamare4610 7 месяцев назад

    Dear Belete,
    I wanted to clarify that the Director of Tibebe Gion, Mr. Demeke, was not kidnapped by Fano. They did attempt to kidnap him, his driver, and their ambulance, but their plan was unsuccessful as they collided with a Bajaj. Currently, they are receiving treatment at Tibebe Gion specialized hospital.

  • @Abdu-vo1yq
    @Abdu-vo1yq 7 месяцев назад

    ወንድሜዋ የንጉስ ሚካኤልን ክፈለ ጦር መግለጫ ልቀቀውጅ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 7 месяцев назад +6

    ጎጠኛና መንደርተኛ ለአማራ ትግል ነቀርሳ ሆኖበታል።

  • @tamiratayele1679
    @tamiratayele1679 7 месяцев назад

    ፋኖ አሁን ማድረግ ያለበት ሙሉ ውህደት ሳይሆን የፋኖ ምክር ቤት ማቋቋም ይህ ምክር ቤት የማስተባበር ስራ የሚሰራና በውህደቱ ሂደት ላይ የሚመክር ሲሆን በሂደት ወደ ሙሉ ውህደት ይወስደዋል። ዝርዝር የምክር ቤቱ አሰራር በባለሙያ ተጠንቶ ለያንዳንዱ የፋኖ አካል ቀርቦ በውይይት ዳብሮ ወደ ፍፃሜ ሊደርስ ይችላል።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 7 месяцев назад

    ታስረዉ. ባለበት. ሰርተዉ. ያላገኙትን. የዋስትና. ክፍያ. ጥያቄ. ?
    በዋስትና. ሽፋን. የሚሰባሰበዉ. የገባ. ምንጪ. ለማን. ነዉ. የሚዉለዉ. ?

  • @seidseid7953
    @seidseid7953 7 месяцев назад

    Betlei bfano mwaker wuset yale hail meskele darediro Hasabe baisete yabezuhan emeneten yamacele poletica bisera?

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 месяцев назад

    የትግራይ ሕዝብ አንድ ሆነው ስለሚቆሙነው አሸናፊ የሚሆኑት