እግዚአብሔር ይባርክህ ጆኒ ስለጌታ እና ስለሙዚቃ ያለህ መረዳት is exceptional I have never heard from other musicians!! ጌታእንኳን ከሲኦል ነጠቀህ :: ትውልዱን challenge እንድታደርግ ጌታ ይጠቀምብህ::
😢❤😢 I miss CJ church. Getan Yagegnehubet. Ke wesebseb asdengach aganentawi Eserat netsa Yewetahubet. Newo HALLELUJAH Apostel Tame stay Blessed!! Jhoney wow!! U are highly Annointed Tebareklgne!!
Ahunm alemn yadenqalu muyachew alem yebelete endemtakebrew yredalu legziabher magelgel kbr endelelew yaweralu ene pawlos yetgnaw camera man new yeneberachew
Jesus, son of Mary') is believed to be the penultimate prophet and messenger of God and the Messiah sent to guide the Children of Israel (Banī Isra'īl) with a book called the Injīl (Evangel or Gospel).
ዘመንክ በቤቱ ይለቅ ለምልም ብርክ በል
ጆኒ እዚህ ለመድረሴ ለከፈልከው ነገር ስካመንክብኝ እና ብዙ ስለረዳከኝ በጣም አመሰግናለሁ አሁን የአንድ ትልቅ production ባለቤት ነኝ ለTinsu Production አረአያ ሆነከኛል ተባረክ እግዚአብሄር ቤተሰብህን ሕይወትህን ልጆችህን ይባርክ
ይህ ምስክርነት ታላቅ ነው። ኢየሱስን ስንቀበል በልባችን አምነን በአፋችን ስንመሰክር የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ገብቶ ፍሬን ያስቀምጣል። ጌታችን ምንም ብንደክም ኃጢያትን ብንሰራ ለዘላለም አይተወንም። ያድነናል መልሶ በደሙ አጥቦ ለጽድቅ ስራ ያቆመናል። እንኳን ወደ አባታችን ቤት ተመለስክ።
የዚህ ልጅ ቅንነት ይገርማል ጌታም የረዳህ ለዚህ ነዉ
ጆኒዬ የረዳህ የልጅነትህ አምላክ ስሙ ይባረክ ዋናው ክርስቶስ አባታችንን ክብሩን ትቶ ያወረደው ወደር የሌለው ፍቅሩ ነው ጌታ ሁል ጊዜም በሀጢያታችን ወቃሽ ሳይሆን አቃፊና ሰብሳቢ ነው በሰው እንጂ ምንግዜም በጌታ ተስፋ አይቆረጥም እስከመጨረሻው የህይወት ዘመንህ በቤቱ ያቁምህ ተባረክ።
“የተመረጠ አማራጭ የለውም" ❤ በጣም ትክክል... ያሳደገህ መክሮ የመለሰህ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙ ይባረክ
እንደ ሙሴ እንደ ዳዊት ከልጅነቱ ያሳደገው ጌታን የቀመሰ ሰው ነው ጆኒ! ጌታ ይባርክህ! ጌታ ጠራኝ ሲለው በባዶ ቤት አምኖት አግዞት እሱ ያማረ መኪና እየነዳ አለምን እየዞረ ደም እስኪተፋ ያገለገለን የስራው አጋሩን ወደ አለም ሄዶ እስኪጠፋ ግድ የማይሰጠው ሃዋሪያ ሃሰተኛ ሃዋሪያ ነው። እንኳን ጌታ ወደራሱ መለሰህ!
ሰለ መመለስህ ጌታን ስለመታዘዝህ በጣም ደስተኛ ነኝ ሀይል የሌለውን ምንኛ አገዝከው ጥበብ ያጣውን ምንኛ መከርከው ለጌታ ክብር ይሁን
ይሄ ለቤተክርስቲያን እና ለወጣቱ ወሳኝ ነው እና ላይክ እናድርግ ተመልካችም እንዲበዛ ሰብስከራብ ብናደርግ የማያንፅ የሚያስተላልፉ ቻናል ላይ ብዙ ተመልካች አላቸው እና ጌታ ማስተዋል ይስጠን ለሚያንፁ ቻናሎች ለመከታተል ጥቅሙ ለእኛ ለጌታም ክብር ነው
Big testemony May God spread you in the world, & feed back for the owner of this channel when you interview eye contact is most important .
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆኒ ስለጌታ እና ስለሙዚቃ ያለህ መረዳት is exceptional I have never heard from other musicians!! ጌታእንኳን ከሲኦል ነጠቀህ :: ትውልዱን challenge እንድታደርግ ጌታ ይጠቀምብህ::
😢❤😢 I miss CJ church. Getan Yagegnehubet. Ke wesebseb asdengach aganentawi Eserat netsa Yewetahubet. Newo HALLELUJAH Apostel Tame stay Blessed!! Jhoney wow!! U are highly Annointed Tebareklgne!!
በጣም፡ ጥሩ፡ እና አስተማሪ ፖድካስት ነው። ለሌላው ጊዜ፡ በየመሀሉ፡ በታሪኩ፡ የሚገለፀትን የሚያሳይ፡ ክሊፕ፡ ቢካተትበት፡ ጥሩ ነው
ይብዛላችሁ የጌታ ፀጋ መዝሙር ዘላለማዊ አገልግሎት ነው በትክክል
ግማሽ መንፈሳዊነት ሚገርም መነካት ነው jonny respect brother ❤
Thank you for inviting him.
This is positive feedback please try to improve the sound in the future. Thanks!
Wow ምርጥአስተማሪ ዝግጅት! እግዚአብሔር ይባርክህ ጆን! እንተ ብሩክ ነው! ለንዙ ወጣቶች ትልቅ ምክር ነው! ከምስክርነትህ እግዚአብሔር ማውደድ እግዚአብሔር መፍራት ተመረናል
Wowowo በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር እኮ መልካም አባታ ነው እንኳን ጌታ ራዳክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምውዶዉ😍😍😍😍😍
ከህይወት የሆነ ምሰክረነት ነው ለዘመኑ ክርስቲያ ወጣቶች ጌታ ይባረክ
ይህን ቪድዮ ቁጭ ብዬ በተመስጦ ሰማሁት:: ጆኔ 👏 በቃ ምርጥ ጠያቂ ቢጠይቅህ ብዙ ሚቆረስ ለብዙዎ ሚተርፍ ትምርት እሚሆን ነገር አይቼብካለው::! በብዙ ተባረክ :: ቅር ያለኝ ግን የመጀመሪያው ሳወንድ ሲስተሙ ትንሺ ቢሻሻል ? ሌላው ዋናው ጠያቂ ባብዛኛው ሰአት የኮንሰትሬሽን ችግር ይታይበታ ማለትም በራሱ ሀሳብ ሲመሰጥ አቀርቅሮ ይታያል:: እና እንዚን ነገሮች ቢስተካከሉ እላለው:: ጆኒ ደግመዋለው አስገርመከኛል::
ወጣቴች ሆይ ልጆቼ እባካችሁ ለብር ብላችሁ የከበረ ሕይወታችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ በመሀል እድል አለማግኝት አለ መሞት አለ። ወጣቴች አስተውሉ ::
I have seen God's mercy and love from for Jonny through your journey. Jesus's name breaks all chains and amen 🙏
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁም
በጣም ኣስተማሪና ኣፅናኝ ፕሮግራም ነው እኔም አባት ስለሆንክ ብዙ ተጠቅሜለሁሁ
እሰይ እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ደስ ይላል ጌታ በቤቱ ያጽናህ❤❤❤❤
ጌታዬ ዕድሜ ዘመናችሁን ይባርክ፤ በርቱ ብዙዎችን ትታደጋላችሁና።
ወንድሜ እ/ር እንኻን ረዳህ ማንም ሊከተልኝ የሚወድ ራሱን ይካድ እንደሚል ራስህን መካድ ስለሆነልህ ተባረክ
እንደኔ ልዩ ነህ አምላኬ የሶፍያ ከክሊፓች ሁሉ የላቀ ነው
Geta abzeto abzto yebarkeh tebark
Enquan.geta.meleseh.dese.yemetel.ledge.neh.sostachehum.des.telalachu.tebareku
እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ አምላክ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን የረዳህ የታደገህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን።❤❤❤❤❤
ወዳጄ እንኳን ጌታ በጸጋዉ ረዳህ አስደናቂ ምስክርነት ነዉ
ይሄ ትኩረት የሚያስፈልገው ነገር ነው የቤተክርስቲያን መሪዎች በተለይ የእናንተን ፕሮግራም ሊያዳምጡ ና መፍትሔ ሊሰጡበት ይገባል እነዚህ ወጣቶች የሚያስተላልፉት መልክት አሁንም ላለው ትውልድ ወደፊት ለሚመጣው ያለፉትንም የጠፉትን ሙዚቀኞች እና ዘማሪዎች ፈልጎ ለማግኘት ለጥንቃቄ ይጠቅማል እባካችሁ ስሟቸው
እግዝያሐቤር የፍቅር አምላክ ነው የደገና አምላክ እካን ጌታ እረዳክ
Mobil full Gospel church. Asetaweskegi❤❤❤
That is amazing Jonny literally telling the truth anyway God is faithful ❤🙏
ጌታ ኢየሱስ እንኳንም ለብዙዎች አተረፈህ
Thank you, brother 🙏
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳህ
በናትክ የእንዳልክን ምስክርነት ስማው ጆኒ ጋበዝኩክ። አቶ ጠያቂም ደግመ የእንዳልክን interview ስማ። እና ተማሩበት። please please....
እግዚአብሔር ይባርካችዉ::
Tifatikin wede agelgayoch sebeb atiwised. Hewanim be ibabu new yasabebechiw. Zim bile sebebegna atihun. Ketemelesik zim bilek nisiha giba
this was just amazing. incredible
Bakhn krstosn kefelek bemelemamet zefagn athunu atbalm My frnd
Thank you for inviting him.
This is positive feedback try to work on the sound, please thank you!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቸርች አገልጋዮቿን መበደል ግን መቼ ነው የሚታቆመው?
እኔ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ነኝ:ከ1996 ጀምሮ እስከ ዛሬ በሙዚቃ አገለግላለሁ። 4 ኳየር 2 የአምልኮ ህብረት በቋሚነት አስጠናለሁ። አገለግላለሁም ነገር ግን ታሚሜ እንኳን የሚጠይቀኝ የለም። ከቸርች የቀረሁ ቀን ብቻ ቆየህ እኮ! ተብሎ ይደወልልኛል። የሌለሁ ቀን ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆንኩ ይነገረኛል።ሲኖር ግን ምንም አይደለሁም በቃ ኖርማል ነው: ሚስቴና ልጄ ቁርስ ምሳ ሳይበሉ እራት ሳይበሉ አድረው በሌሊት ገበያ ሄጄ የማረገውን ጫማዬን 200 ብር ሸጬ ነፍሳችንን ያስቀጠልኩበት ጊዜ አለ። ለማቆም ሲሞክር አቤት ያለው አበሳ ብቻ ከባድ,ነው!
😢😢😢ayzoh sira lemesrat mokr lemengaw mayraru agelgayoch yalubt bota lay mekera mayet aygebam
Ye sewu nebs be kristos kalarefech be minim atarfim.tilikil bilehal tebarek
gate eyesus zamanachu Abezeto yihbareki tabaraki
❤❤❤❤❤❤እየሱስ ልጆቹን አይተውም ምስክርነትክ ለጠፉት ወይም በመጥፋት ውስጥ ላሉት ይጠቅማል ተባረኩ ወንድሞች
በየመሃሉ የድምጽ መቆራረጥና አንዱ ሌላው ሳይጨርስ ይገባበታል፣ መደማመጥ መኖር አለበት በተቻለ አቅም እንግዳ ሃሳቡን እስኪጨርስ እንዲያወራ ፍቀዱለት፣ ሌላው ደግሞ አሪፍ ማይክ ቢሆንም የጽምጽ ወጥነት የለውም ብዙ አይሰማም አንድ ጊዜ ከፍ ይላል ሌላ ጊዜ ዝቅ ይላል ወጥ የሆነ የድምጽ ኤዲቲንግ ብትሰሩ መልካም ይመስለኛል። በርቱ
Jhony u are Blessed 🙌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው በተለይ በግል የሚመሰረቱ ቤተክርስቲያኖች የሚመስሉ ግን ያልሆኑ በኢየሱስ ስም የሚነግዱ የግል ቢዝነስ ብንላቸው ይሻላል ለብዙ ክርስቲያን ወጣቶች መሰናክል ራስን በመውደድ ተጠቅመውባቸው ሲጥሏቸው አይተናል እና ወጣቱ እግዚአብሔርን ማገልገሉ እንዳለ ሆኖ ራሱን ግን በሁለገብ መልኩ ማሳደግና ሞያተኛ ከሆኑ አገልጋይ ነን ባዮች ራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው!እግዚአብሔር እውነተኛ አባቶችን ያስነሳ ለትውልዱ
ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ሆኖ ሳለ ድምፅ ግን በጣም ችግር ነው podcast ስለሆነ ብዙም ሳትጨነቁበት ላፕቶፑን ፊት ለፊት ሆኖ እኮ sound መቆጣጠር ትችላላቹ free ከሆናቹ podcast ይመስላል
እኔማ አሁን የአንድ school ዳይረክተር ነኝ።
ነገሩን ነው እንጂ ነገር ግን ዛሬም ሰፊውን ጊዜ በነፃ አገለግላለሁ።
ይሄን podcast ለመስማት በጣም ፈልጌ ነበር ግን የድምፅ ችግር አለ ምናልባት ማይኮቹ እየሰሩ አይደለም በቀጣይ ቢስተካከል ከታላቅ አክብሮት ጋር
Bewnet smachew andm ye egziyabher kal mulat yelachewm
እንኳን ጌታ ታደገህ🙏
Betam Teru new
Kamechechelh alem esu lante mchot kehone eyesus algebahm
Subscribed!
ተባረኩ ❤❤❤
Thank you
Ahunm alemn yadenqalu muyachew alem yebelete endemtakebrew yredalu legziabher magelgel kbr endelelew yaweralu ene pawlos yetgnaw camera man new yeneberachew
ደግሜ አዳመጥኩኝ ተደንቄያለሁ።
1:50 በጣም ረጅም ነው:: ለማሳጠር ሞክሩ
Wshetam betecrstian mawared hulum bebzu haytat yemeta new endeza aylhum betru yamakruhal mekari lemehon ymokralu beqa nsha gba egziyabher gagzal egziyabher ayagaltm judge ayadergm bemtlut derja aydelem
sound problem
ለመጠጣትክም ሆነ ለመባለግክ፣ ሌሎችን ሰበብ አታድርግ። ሰበብ ለአዳምና ሔዋንም አልበጀም። በቃ ተሳስቼ ነው ሀጢያተኛ ነኝ ብለ ወደ መሀሪው እግዝያብሔር ተመለስ። ደሞ ወደ ሚዲያ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ተመለስ መጀመሪያ። አፍክ ብዙ የተነካካ አይመስልም። በፍፁም ልብክ ተመለስ።
Mn yehal metadel nw gn ye gata mehon
Jesus, son of Mary') is believed to be the penultimate prophet and messenger of God and the Messiah sent to guide the Children of Israel (Banī Isra'īl) with a book called the Injīl (Evangel or Gospel).
Closeup pictures
ይሔን በሚያክል ረጅም ኢንተርቪው ለመስማት አስቸጋሪ ድምፅ ቀረጻ ይደብራል::
እጅግ በጣም የሚማርክ ፖድካስት ነው፣
አዲሱ ሚካኤል ወይም ገነሜ ትምርት ቤት
Demo enezi sewoch keleboch nebyat gar bzu yetegazu machberberachewn be camera midegfu qendegna achberbariwoch betecrstian asedabiwoch kdusan tetenqeku tekulawoch nachew
😂 Robel Kinat eko wend Lay Yedebral. 😮😮😮
@@betelhembeyene6040 ayante antem teqelabi neh sle wendna set taweraleh ewrn ewr ymerawal ante yetelesene meqabr
poor sound
😂😂😂😂 No 666. Illusion. makes African. ..Poor
Fesam !! Debtera!! Anchiwo nesh 666 balega defar
ፈራጅ ስው በዛ ፍርድ ግን ለኛ ተስጥቶናል?