Ethiopia : በፍቅረኛቸው ክህደት የገጠማቸው 5 አሳዛኝ አርቲስቶች | ethiopian artist who got cheated on | habesha Top 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 81

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  3 года назад +13

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

    • @MelesheEshetie
      @MelesheEshetie Год назад +2

      ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @martasernesa5481
    @martasernesa5481 2 года назад +8

    ግን ለምንድነው በሰው ህይወት እየገባቹ የምትፈተፍት
    የራሳችን ስንት ማስተካከል ያለብን ነገሮች እያሉ በሰው ጉዳይ ጊዜያችንን የምንገለው ተው ተው ግን…..

  • @AbeAngno
    @AbeAngno 11 месяцев назад +1

    ብታረቁ በጣም ጥሩ ነው

  • @Neim-d4z
    @Neim-d4z 11 дней назад

    ቃልየ የኔ ቆጅየ ሥወድሽ

  • @አብሳላት-ገ4ተ
    @አብሳላት-ገ4ተ Год назад +3

    ምናለ ቃልዬን ብትተዋት ምድረ ስራ ፈት ሌላ ስራ አጣቹ የሰውን ታሪክ መዘርዘር ምን ይሉታል ሌላውስሺ ቃልዬ ዳግመኛ ነው ያጣችው እሷን ማንሳት ተገቢነው ስራ ፈልጊ ተራኪ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 3 года назад +3

    የስንት አመቱን ነው የምታወሪው ማማ

  • @አብሳላት-ገ4ተ
    @አብሳላት-ገ4ተ Год назад +3

    አረ ተው ግን የሞተ ሰው አትቦጭቁ ባባን ተውት የለምሱኮ😢😢

  • @hidiyaseydi3830
    @hidiyaseydi3830 2 года назад +1

    ያሳዝናል በጣም ፈጣሪ ይርዳት

  • @BesufekadKebede-d1j
    @BesufekadKebede-d1j Год назад +2

    ያንቺን ማን ይንገረን

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 3 года назад +6

    ቃልዬ 1 ነች እሳን እኔ ብቻ ነኝ የምወዳት

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 3 года назад +3

    ይገርማል! ሰይፉ እኮ ተጋብቶ አልተልያየም :: ወደደ አልተሳካለትም እናም ንግስቲቱ በልዑሉ ተሸነፈች ወይም ተሸነፈ:: አበቃ:: ወንዶቹ ግን በጣም ይገርማሉ! የሚያኮራርፍ አይመሰልኘም :: ለኮመንቴ ብሊስ ኮምቱልኝ🤩🤩🤩

  • @darudaru5219
    @darudaru5219 2 года назад +1

    ቢታረቁ በጣም ደስ ይለኛል

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 года назад +1

    Sefu ahun konjoo sate agbtwal.sewn atgenage

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 года назад +2

    አይየ ታዋቂመሆን ከባድነው የግልህይወታቸውን ባደባባይመናገረ የደብራል ከነሱ ህመምበላይ የሰወች ወሬ ማናፈስ ይደብራል ቃልየ የምወዳትተዋናይነች እግዚአብሔር ይረዳችሁ

  • @muradareb281
    @muradareb281 2 года назад +2

    ገደልግቡ።።

  • @የጃማዋኩብል
    @የጃማዋኩብል 2 года назад +1

    ክክክክአጂሬ ሔኖክ አላለችም😂😂😂😂

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 3 года назад +3

    ለካ ሰይፉ ቴዲን የጠመደው ለዚህ ነው ዘፈኖቹን ሲያበሻቅጥ ግርመም ብሎኝ ነበረ አይ ሰይፍሻ ያጋጥማል

  • @Mehrit-i5f
    @Mehrit-i5f 25 дней назад

    yena cifara yishalali kenate taoti misili ye segedachu taweralachu weranoch በሰማይ 1 ጌታ እንጂ 44 አምላክ የለም

  • @sosenaworku3228
    @sosenaworku3228 2 года назад +1

    Slemaymelketshi atawuri esti

  • @Yordanossenay
    @Yordanossenay Год назад

    Anchi zembelesh atezelabje bakesh sayefu teddy zema ke wech hager zefel lay serkual belo leke endanch yemayakewen sezelabed new yetetalut Amleset chewa Set nech endeze yezekete sera atseram

  • @lidiyaamsalu
    @lidiyaamsalu Год назад

    ykr ybelachu

  • @rebeccakonjo2251
    @rebeccakonjo2251 3 года назад +4

    ባዮሽ ስወዳት

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 года назад +2

    ወይ ጉድ ቴዲ እና ሠይፉ

  • @tadesekelbesa5400
    @tadesekelbesa5400 Год назад

    Yosen Tadese

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Год назад +1

    ትዳር የሚሰጥ እግ/ር ብቻ ነው

  • @jobiraabe7137
    @jobiraabe7137 3 года назад

    hoho Yanchi youtube Qabe Naw Miqabaw Xurumba Anchim Xurumba Naaw Matanafiw Qadada Yataqadadu Yasawun Midia Matachat Yidebral

  • @SaronDessalegne-kt8jo
    @SaronDessalegne-kt8jo Год назад +1

    ዘteru nw ketelu

  • @ametullahwendifre6427
    @ametullahwendifre6427 3 года назад +1

    Weye sewu

  • @Samitagsese
    @Samitagsese Год назад +1

    Enwdeshlu😂

  • @helina3753
    @helina3753 3 года назад +8

    🤣🤣🤣🤣😁 ጥሩ ወሬኛ ነሽ ተመቸሽኝ

  • @MuluyeGashaw
    @MuluyeGashaw 11 месяцев назад

    ልባቹሁይፆና

  • @mahi139
    @mahi139 3 года назад +3

    የሰይፉ ልብ ሲሰበር ሳንባው ላይ ጥርስሽን እየፋቅሽ ያየሽኮ ነው የምትመስይው😜

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 3 года назад

      ክክክክክከ👍👍👍😀😀😀😀

  • @HiwetAgogo
    @HiwetAgogo 5 месяцев назад

    Yaneches

  • @wasihunyeshitila9470
    @wasihunyeshitila9470 3 года назад +2

    እና እኛ ምን አገባን

  • @cfggg4754
    @cfggg4754 7 месяцев назад

    የሞተ ወዳጅ የለውም የተገፋው የተበደለው እሡ ነው ወረኛም ፍርዱ ለኛ ተዬልን

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 3 года назад +1

    አመለሰት መላጣውን እንኳን አላገባችም ጎሽ

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 3 года назад

      ውነትም እንኩአን ቀረባት ጎሽ!!!

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад +2

    Oops what a mess !

  • @ebrahimmohamed355
    @ebrahimmohamed355 3 года назад +1

    የዚህን ሰው ንብረት ሁሉ ወዲያ ጣይለት

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 3 года назад +8

    አዲሳለም ሳንቲም አይታ ነዉ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад +1

    Don't make it a big deal cause it's part of life .

  • @Redet-op8tc
    @Redet-op8tc 9 месяцев назад

    aref naw

  • @Kellylandvlog
    @Kellylandvlog 3 года назад +1

    Wtf seifu ena amlest beleew mamen aktogal

  • @tihunbahilu1104
    @tihunbahilu1104 3 года назад +1

    wushati atawuru

  • @SesayTadele
    @SesayTadele 8 месяцев назад

    Ye mote sew atukesu

  • @abazmenfes
    @abazmenfes 8 месяцев назад

    አጅሬ ሄኖክ የሚለዉ አባባል ትክክል አይደለም

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад +3

    ቶሎ ቶሎ ወደገደለው ግቢ

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge702 3 года назад

    መረጃ

  • @samsonzewede8405
    @samsonzewede8405 3 года назад +1

    Badetotal tadah

    • @tabikebede7831
      @tabikebede7831 Год назад

      kaliye,batam,azinalow,iwodishalow,kalibe

  • @contractordanielnegatu3594
    @contractordanielnegatu3594 3 года назад +1

    😢😳🤭

  • @yoni4k
    @yoni4k 3 года назад +1

    የውሸት ቻናል ! ቴዲ እና ሰይፉ የተጣሉት በዚህ ምክንያት አደለም !

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 3 года назад

    እረ እቺ አሉባልተኛ ሆ!!!

  • @AliAli-bt1nq
    @AliAli-bt1nq 3 года назад +1

    ወይኔ አንቺና ወሬሽ

  • @sebsbyfanetye1463
    @sebsbyfanetye1463 2 года назад

    80%8 tultula nashe

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад +3

    ጁንታ ነዎ

  • @MuluyeGashaw
    @MuluyeGashaw 11 месяцев назад

    አረወሬሽይበቃሻል

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 10 месяцев назад

    አንቺ ልቅላቂ አለሽ አይደል እንዴ

  • @MuluyeGashaw
    @MuluyeGashaw 11 месяцев назад

    ቀበጦች

  • @SaronDessalegne-kt8jo
    @SaronDessalegne-kt8jo Год назад

    L

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад

    ኤጭ

  • @samsonzewede8405
    @samsonzewede8405 3 года назад +1

    Badetotal tadah