🔴 አነጋጋሪው የፓስተር ኢንዶሚን የፍቅር ጥያቄ ለሳያት እና የበጋሻውና የሸዋፈራው ጥምረት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии •

  • @aklilnews
    @aklilnews  22 дня назад +7

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

  • @MesayMge
    @MesayMge 11 дней назад +1

    ለአንተም ምርጥ ስራ አግኝተካል እውነት ተናግርክ አልሳካ ሲሊክ በውሸት እንጀራክን እያበሰልክ ነው መልካም ስራ ይሁንልክ😢
    ኢየሱስ ይወድካል ና በብርሀን ተመላለስ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 22 дня назад +7

    😂😂😂😂😂😂❤እኔ እንደ ጴንጤ የምያዝናናኝ የለም በዛው ልክ አዝንላቸው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ህዝብን እያሳቱት ነው መንቅያውን ደፍነውታል

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +2

      እንኳን ደህና መጡ❤🙏 የህዝቡን አላዋቂነት ተጠቅመው ራሳቸውን እያበለፀጉ ነው!!

  • @lucky-rz5jp
    @lucky-rz5jp 17 дней назад +1

    ሸዋፈራዉ ምርጥ ኮሜዲ በጋሻዉ ምርጥቀዳዳ ህዝቡ ደሞ ፊልምና ሀይማኖቶ ተምታቶበታል😂😂😂😂አቤቱ ማረን የድንግል ልጅ😢😢😢😢😢

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 22 дня назад +9

    በጋሻው Vs ሸዋፈራው😂😂😂😂 ቀልዱበት ይሄን ህዝብ

  • @hamerhero
    @hamerhero 21 день назад +1

    በመጨረሻው ዘመን ቡዙዎችይስታሉ የሚለውን ቃል ስላሳየህኝ አመሰግንሀለው

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 22 дня назад +3

    ግሩም ድንቅ የሆነ አቀራረብ Soo funny thank you 😄❤🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ዝጎራዬ ስትስቂ ደግሞ😮 ፈገግታሽ

  • @tube5169
    @tube5169 15 дней назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጌራራ ወንድሜ የሚገርመው ትናንት እያሰብኩህ ነበር ጥያቄ ና መልሱ ቢጀመር ብዬ

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 дней назад +1

      እንጀምራለን ይርገድዬ የኔ መልካም❤🙏

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 21 день назад +5

    ሰላም ሰላም አካሉ እንኳን ደህና መጣህ ጉድ ፈላ ሸዋፈራዉም ዘይት ቀቢ ነዉ እንዴ ማለቴ ሰባኪ ነዉይ ለማለት ፈልጌ ነዉ ይቅርታ አዳልጦኝ ነዉ ዘይት ያልኩት 😂😂😂😂በርታ ወንድማአለም❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ቀለሟዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏 ሸዋፌ ዘይት መቀባት ጀመረ ቢዝነሱ ሲቀዘቅዝበት😂😂😂

  • @WmMn-q6f
    @WmMn-q6f 21 день назад +3

    የበጋሻው የእርቃን እብደት : እራሱ የሚረዳዉ ሐሰተኛ እብደት !

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 22 дня назад +4

    😂😂😂😂😂 ድራማው ቀጠለ ወንድማችን ፈታ አርገን የወገኔ ቅሌት መቸም አያልቅመ እድሜ አይጠይቅም የዘንድሮው ነብይ ኡኡኡኡ ወዴት እንሒድ ወንድሜ ማረነ ማረን ማረን ነው

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤❤🙏

  • @WorkuSete
    @WorkuSete 14 дней назад

    ሽዋፈራው ቤጤ ነው ፈጣሪ

  • @admasunahusenay7836
    @admasunahusenay7836 12 дней назад

    ፓስተር ኢን ዶሚን ( እንዳልክ ) አይጥ ዝሆን አክላለሁ ብላ ፈነዳች አቅሟን አታውቅም የኛ ሳያት ደምሴ ምርጥ አርቶዶክስ ናት ለአንተ አይነቱ ሙጀለያ ም ሳይትን ደፋር አንዶሚን

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 22 дня назад +1

    ሰላም ለናተ ይሁን በው ነት በጣም ምርጥ ቆይታ ነው ወድመየው ዋው ብያለሁአቤት ጉ❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ማስቲዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አመሰግናለሁ ከልብ❤🙏

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 20 дней назад

    ጎበዝ ወንድማችን

  • @ayutube17
    @ayutube17 22 дня назад +2

    ሰላም ሰላም አክሊልዬ ወንድማችን እንኳን ደህነሠ መጣህ ዛሬ ሞልቶልኝ የመጀመሪያ ነኝ ቤተሰብ ላይክ 👍 ሸር እያረጋችሁ አይይ መኪና የተባለዉ የለንበትም 😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      አዩዬ አንቺማ የለሽበትም አውቃለሁ አሉ አንዳንድ ጥቅመኞች እነሱን ለመንካት ነው😂

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 21 день назад +1

    ኡነትም ማሀይም መሆን ትክክል

  • @hanichotube
    @hanichotube 21 день назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ወንድሜ እረ እንዳልክ በዚህ ልክ በቃ ወረደ እኔ የሚለው አሜን የሚሉትስ አባቶች ሁላ ነው የተማሙትስ አለመማር ነው ክክክ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሲሆን አይጣል ነው 😅😊

  • @shewatubeeth9535
    @shewatubeeth9535 20 дней назад

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሁሉም ሰው ኦርቶዶክስ ሆኖ የተረጋጋ መንፈስ ባለቤት ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i 21 день назад +2

    ማነህ አሉ ኢንዶሚ አንተ ወናፍ ልብ እንቅርትን ይመኛል አሉ። ሳያት አትመጥንህም። እሷን ስትመኝ በስሜት የምትጋልብ ጥራዝ ነጠቅ መሆንህን መሰከርክ። ቅርቃንቦ ጋርቤጅህ ውስጥ ኮተትህን አታጣምና እዛው አርፈህ ተቀመጥ። እምቢ ካልክ ደግሞ የማያዳግም እርምጃ ትወስድብሀለች። ወናፍ። ቆርቆሪያለሁ። ሀተት በተት።

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ደሬ ንገርልኝማ እንደዚህ🙏

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 22 дня назад +3

    ሸዋፈራው ከ ካድሬነት ወደ ጴንጤ ጥሩ ለዉጥ ነው 😅😅

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ሸዋፈራው መንግስት በተቀየረ ቁጥር እንደ እስስት እየተቀያየረ ካድሬነቱን ያስቀጥላል አሁን ታዲያ በብልፅግናው ዘመን ስልጣን ልክ እንደ ማስተዋል እንዲሰጠው ማድረግ ያለበት በተለያዩ ስብከቶች ላይ መታየት ነው ለዛም ነው ልታይ ልታይ ያበዛው ነብይ ሆንኩም የሚለው ሲስተሙ እንደዛ ነው😂😂🙏

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 21 день назад +2

    ሰላም ሰላም አክሊል እንኳንም ደና መጣህ ምንግዜም ቪድዮችህን አያለሁ ምርጥ አቀራርብ ነዉ ቤተሰብ አድርገኝ ወንድሜ አበረታታኝ

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ረሂማዬ የኔ መልካም እህት ከልቤ አመሰግንሻለሁ አሁኑኑ ቤተሰብ አደርግሻለሁ ሁሌም ከጎንሽ ሆናለው በምችለው🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 22 дня назад +1

    😂😂😂😂 የወገኔ ጉድ አያልቅ ምን አሉ ዛሬ ደሞ

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ምን የማይሉት አለ ብለሽ ነው ሀኒዬ❤🙏

  • @MulatuAchinko
    @MulatuAchinko 20 дней назад

    ጉራውነ ጥሩበህም ይዘህልን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 21 день назад +1

    Don’t be economical with the truth; you will be asked by father God.

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +2

      What about the fake prophets and pastors They don't be asked by the lord?

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 21 день назад +2

      😂😂😂😂😂😮😋

    • @Biniam_Kelbesa
      @Biniam_Kelbesa 21 день назад +1

      @@aklilnews Obviously they will be asked too, but you know that false prophets are among the end times prophecy.
      1 John 1-3
      1 Beloved, believe not every spirit, but try the spirits whether they are of God: because many false prophets are gone out into the world.
      2 Hereby know you the Spirit of God: Every spirit that confesseth that Jesus Christ is come in the flesh is of God:
      3 And every spirit that confesseth not that Jesus Christ is come in the flesh is not of God: and this is that spirit of antichrist, whereof you have heard that it should come; and even now already is it in the world.
      Besides if someone shot theirselves in the foot we shouldn’t follow their footsteps by lying; all we need to do is; just pray. I think we’re on the same page now; right?

  • @getahunjemmo8496
    @getahunjemmo8496 21 день назад

    አይ በጋሻው በግ አሻህና ትናንት የሲጋራው ቁሬ ምናምን ስትል ከኮመዲ ጀመርክ ጎበዝ በርታ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 20 дней назад +1

    Soo funny thank you

  • @zgoratube2797
    @zgoratube2797 22 дня назад +2

    አቤት አቀራረብ በሳቅ ጨረስኩት ቦሌ ብላ ብላ 😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ሳቂልኝ የኔ ምርጥ❤🙏

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 10 дней назад

    ትንሽ ዘናእያደረጉይ ነውመሰል😀😀😀😀

  • @solitube1348
    @solitube1348 22 дня назад +1

    ጌራራ😊

  • @yade716
    @yade716 22 дня назад +1

    ሃስተኛ ነቢያትን መሸሽ ይቻላል። ነገር ግን ሃሰተኛ ነብያትን ሽሽት ጣኦታትንና የማይታወቁ መናፍስትን ለማምለክ ወደ ጨለማው ውስጥ መግባት ተገቢ አይደለም።

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +2

      በትክክል ወንድሜ መናፍስትንና ጣዖትን አምላኪዎች የእጃቸውን የዘሩትን ያጭዳሉ🙏

    • @Pitanc
      @Pitanc 21 день назад

      Ye metiqora yetebale Seytan taboot teqertso sitisegdu atafrum kkkkk

    • @Woineshet
      @Woineshet 20 дней назад

      @yade716
      በክብር ይነፉ !!

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 21 день назад

    ሸዋፈራው የሚሉት ሰውዬ ለካስ ቂል ነው!!! በጣም ያሳዝናል

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 19 дней назад

    ሸዋፈራው እና በጋሻው የደቡብን ህዝብ ገንዘቡን ሊያጥቡት ነው፡፡

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 16 дней назад

    ኸረ ባክሽ ጴንጤ ደሀዋን በማስብ በመርዳት ማን ይደርሰዋል ብለሽ በተዋህዶ ላይ ካላገኝሽ አልቆየሽም አንቺ ግን ጤና ነሽ ከሆንሽ መልካም ጌታ ወደ ብርሃኑ ይምራሽ መዝሙሩን አታበላሺው ወደ ሙዚቃው ገባብሽ እኮ ሶፊያ

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye 19 дней назад

    ስማ ተፅእኖ ፈጥሮብሀል እነርሱ አመለጡ መክተፊያ ከመሳም ሙት ከሆነ ትምህርት

  • @EducationAcademy12
    @EducationAcademy12 20 дней назад

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ግን ቲክቶክን የብቻ በሌላ ቪዲዮ መንፈሳዊዉን ደግሞ የብቻ በታቀርበው አሪፍ ነው
    ብቻ እኒህ ጴንጤዎች ባይኖሩ ግን በምን እንዝናና ነበር😂😂😂😂

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 22 дня назад +1

    ማረሚያቤት ያሉትን አስፈቷቸው

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ማነው ማረሚያ ቤት ያለው?

  • @TgGo-w8n
    @TgGo-w8n 20 дней назад +1

    እንዲህ ሰድበው እንዲህ ንቀው መጨሬሻ ሲመለሱ እልልልል ብሎ የሚቀበለው ውሻ short memory ኦርቶዶክስ

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 21 день назад

    አይ በጋሻው በከረባት ታንቆ እንዲህ ሳይ ያሳዘነኛል

  • @Abraham-ns4ci
    @Abraham-ns4ci 21 день назад

    ድራማ በሀይማኖት ውስጥ ሲተወን

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g 21 день назад

    ብርሀን ጨለማን የፍቅር ጥያቄ ይጠይቃል??አይጠይቅም
    ከሆነም ሁለት በብርሀን ያሉ ሰዎች ወይም ሁለት በጨለማ ያሉ ሰዎች ናቸው የሚጠያየቁት

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 21 день назад

    የእዳልክእና የሆዱ በጋሻው እውነቱን ያውቁታል እልህ እንጂ አቤት ትህትናቸው😋👍

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 14 дней назад

    የወንዶች ጉዳይ ቁጥር (3)ተለቀቀ በባሻና በአቶ ጋሻው ተሻሽሎ መቷል ደቡብ ውስጥ እየታየ ነው ቦዲቲ ውስጥ

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 21 день назад

    የበጋሻው መጨረሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 22 дня назад +1

    መሀይም መሆን ነው አላለም😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      የምሩን እኮ ሼም የሚባል፥ እፍረት የሚባል ነገር ቅንጣት እንኳን የላቸውም ቅድስቴ❤🙏

  • @tezebtgetu714
    @tezebtgetu714 21 день назад +1

    Lebona yesetachu

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 21 день назад

    ቅናት ቅናት ኦርቶዶክሶች ከትውልድ ትውለድ ቅናትን አስተላልፋ 😢እየሱስ በቃ የኛ ነው ❤🎉❤🎉❤እናንረ ሀሜታችሁን ቀጥሉ

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ሜርሲ እህቴ ከየኔነት መንፈስ ውጪ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችንም ነው ለሁላችንም ተሰቅሎ ነው ያዳነን ዳግመኛ ለማማለድ ሳይሆን ለፍርድ ወደኛ ይመጣል🙏

    • @اوديباي
      @اوديباي 21 день назад +1

      በናተ ጭፈራ ነው እኛ ክርስቲያኖች እምንቀና ቱሪ ናፍወች

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 21 день назад

      @ ከአምላካችን ጋር ባለን ቅርበት ትቀናላችሁ!!☺️☺️የኛ አምላክ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ሁሉን ቻይ ነው ፣ከሱ በቀር ከበታችም ከበላይም ሌላ አናመልክም ፍጡርን ስእልን በሰው እጅ የተሰራ ነገሮችን አናመልክም።እኛ ምናመልከው እርሱ ያለ የነበረ የሚኖር አዛዥ የሌለው ፊተኛ ሆለኛም የሆነ ህያው የሆነ አምላክ ነው።ከአምላካችን በቀር አምላክ የለም!!🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад

      ታዲያ እኛም የምናመልከው እኮ አምላካችን እርሱ እግዚአብሔርን ብቻና ብቻ ነው አንቺ የአረዳድ ችግር እንዳለ ታዝቤያለሁ እህቴ🙏

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 21 день назад

      @ አይደለም እናንተ ምትፀልዩት ወደ መላእክት ማርያም ነው እንዲሁም ሰው በሳለው ስእል ስር ትሰግዳላችሁ ይህ ስህተት ነው እኔም ከዚህ እስራት ተፈትቼ ነው ምናገረው ።ሚፀለየውም ሚመለከውም አንድ አምላክ በቀጥታ ነው እሱ ብቻ ስለሆነ ፀሎትን የሚሰማው!በተጨማሪም መላእክት ከአምላክ ተልከው ወደ ሰው ይመጣሉ እንጂ ከሰው ወደ ፈጣሪ አይላኩም!የአረዳድ ችግረረ ያለው የት እንደሆነ አጉን ይገባሻል !

  • @tiz59905
    @tiz59905 20 дней назад

    ኦርቶዶክሳዋያን የሰው ስም በማጥፋት አንደኛ ናቹ

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 21 день назад

    ደሞ ሳያት ደምሴ ከዚህ እንዳልካቸው ተብዬ የሜዳ ፍየል ምን አገናኛቸው???

  • @DajaneDadhi
    @DajaneDadhi 21 день назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂 omg

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 22 дня назад +1

    አረ ወንድምየው አንብብ የላኩልሕን ኮመት ከነ ሥልኬ አደራ መልሥልኘ ከነ ሥልክሕ በፊደል ፃፈው ካልወጣ ❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ምን ላይ ነው የፃፍሽልኝ ሀኒዬ?

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 22 дня назад

      @aklilnews ኡኡኡኡኡ ሑሉምላይ ፅፌአሉ ወንደሜ እየው በሑሉም ቦታ ነው የፃፍኩት ከተቻለሕ በፊደል ፃፈው ወንድሜ ግራ ገባኘ ለማግኘት አተን

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 22 дня назад

      @aklilnews አሑን ደውዬልሐለሑ ሥራነኘ ሥልኬን ዋዛፕ አሥገባና ተቀበለኘ ወንድም አለም ከተቻለሕ❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 22 дня назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ጦይባዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ቤተሰብ አግዟት እህታችንን❤🙏

  • @HirmayouTube
    @HirmayouTube 21 день назад

    ለገዝብ ብላችሁ ስትዋሹ ልክይኑራችሁ

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh 18 дней назад +1

    የወንዶች ጉዳይ እየሰራክ መስሎክ ነው እንዴ የኔ አራዳ ,(ማለት ነው )አላላም😂 ደሞ በበጋሻው በኩል ተነግሮኛል አላለም አንተ አልሰማም ብለክ እኮ ነው😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  18 дней назад +1

      😂😂😂 ቆንጂት ንገሪልኝ ትወና መስሎታል እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @konjitalemayhu-rt8eh
      @konjitalemayhu-rt8eh 18 дней назад

      @aklilnews thanks !

  • @nekatibebabere9132
    @nekatibebabere9132 10 дней назад

    ሲጀመርስ ለማታለል ካልሆነ ጴንጤ ምን ስራ አለወ?

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 20 дней назад

    አይ በጋሻው መጨረሻህ እየንዲህ ሆነ

  • @MestawetWube
    @MestawetWube 21 день назад

    Sayat lanchm geta yasflgshal geta yebarksh

  • @EyobGirma-u5m
    @EyobGirma-u5m 13 дней назад

    አይ በጋሻው እንዲህ ዘቀጠክ

  • @kenduendalew1084
    @kenduendalew1084 19 дней назад

    እነዳልክ ወደ ጴጤ የሄደ እሙሙ ፍለጋ ነዉ

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 16 дней назад

    አይ ሸዋፈራው በሰተርጅና ወደ እብደት ታሳዝናለክ

  • @AdonayYemane-d8m
    @AdonayYemane-d8m 21 день назад

    የኛ ወረኛ በጣም እናመሰግናለን ወሬ ስላስቀበልከን።ምንድነው ስለ ኦርቶዶክስ ወሬ ጠፋ እንዴ፡ምን ይደረግ ኣዲስ ነገር የላትም ኦርቶዶክስ😅😅😅😅

  • @የእራያዋቀበጥ
    @የእራያዋቀበጥ 22 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      ሰላም እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህታለሜ❤🙏

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 21 день назад +1

    ቅናት ቅናት ቅናት ዘላለም እንደቀናችሁ ትቀራላችሁ እየሱስን ገና ይሰብካሉ ይሰብካሉ።አዎ ፍትሀት ብሎ ነገር የለም

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +2

      አትሳቺ እህቴ በሀሰተኛ ነብያቱ ተሸውደሻል ሳስበው ሁሉም ውሸታቸውን ነው በፈጣሪ ስም የሚነግዱ አሰናካዮች የምድሩን እየሰበኩ የሰማዩን ረስተውታል🙏

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 11 дней назад

    ይሄ ዝርክርክ እንዳልክ እንኳን በእውኑ በህልሙም ሊያት አይገባውም ሳያትን ደነዝ

  • @mesiyeemareyembareya-db2rm
    @mesiyeemareyembareya-db2rm 20 дней назад

    Egzsbeher yeker belachu😢

  • @esayasshonga7602
    @esayasshonga7602 21 день назад

    dedeb tiktoker neh

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 день назад +1

      ተሳዳቢዎች መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም ለነገሩ ከነብይ ደጋፊ ምን ይጠበቃል ያስተማሯችሁን ነው እየኖራችሁ ያላችሁት ከዝንብ ማር አልጠብቅም🙏

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 16 дней назад

    ውጥሩ በጉ

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 22 дня назад +1

    Enedkhew he wesey dedb mefk khadey yueda

    • @aklilnews
      @aklilnews  22 дня назад +1

      Yemecheresha asmesay ena Gold digger wend new😊

  • @MeseretTadele-z7t
    @MeseretTadele-z7t 22 дня назад

    😍😍🥰🥰🥰

  • @Yorgan_ethiop
    @Yorgan_ethiop 14 дней назад

    ምንድነው ኑሮ ከብዶሃል ? በጣም ትዘባርቃለህ! ለቪውአትዋሽ! የእንቅልፍ እጦት ይታይብሃል!

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 14 дней назад

    አቶ ባሻ አያምርብህም አቶ ወጋሻው ኧረ ወረድክ በጣም ሁለት ከንቱ ተጣምራችሁ ብዙ ሰውን ወደ ጨለማ እያስገባችሁ ነው

  • @WndaKebd
    @WndaKebd 14 дней назад

    ለእንዳልክ በመጀመሪያ አንተ ቁም ደሞ አትረበሻት

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 18 дней назад

    ምታቀርበው ማስረጃ የእውቀት ማነስ እንዳለብህ በግልፅ ያሳያል የሚሰማህ እኮ ትልቅ ሰው ነው እንዳልክ ሳያትን ጠየቀ ብለህ የፊልም ቅንጭብ ታሳያለህ ? ተአማኒነት የሌለው መረጃ ታሳፍራለህ

    • @aklilnews
      @aklilnews  18 дней назад +1

      አመሰግናለሁ ስለ ምርቃትሽ🙏

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 20 дней назад

    weyine akiye besag limot new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9op 13 дней назад

    ጥላቻ እና ቅንብር እንጅኢ አስተማሪ አይደለም በአንተ ቤተ እምነት ውስጥ ያለውን ጉድ ምነው ዋጥከው

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 21 день назад

    😂😂😂😂😂እንደዚህ ሚድያ ደግሞ ውሸታም ሰምቼ አላቅም ቀንድ ያለው ውሸት እግዞ

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k 15 дней назад

    የናተስ ከፍ

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 18 дней назад

    እረረረ

  • @ተክለፃድቅ
    @ተክለፃድቅ 21 день назад

    Zimbihe new mitakerbew ...

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 5 дней назад

    ውሸታም መቼም መቼም ሶፊ ወደ ኦርቴ እምነት አትመለስም ተስፋ ቁረጡ።

  • @MenkirTibebu
    @MenkirTibebu 18 дней назад

    አይ ቀዳዴ "ተፈተሃል!?"

  • @esayasshonga7602
    @esayasshonga7602 21 день назад

    tultula

  • @MeseretTadele-z7t
    @MeseretTadele-z7t 22 дня назад

    Shewaferaw Nebiy hone beka endeza kehone enem tesfa alegn😂😂😂😂

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k 15 дней назад

    አየ ጴንጤ ቀልዳችሁ አይጠገብም

  • @alelus-j2v
    @alelus-j2v 2 дня назад +1

    esti jegna kehonachu wede semyen hidu santim sayhon trshn tlkmale

    • @aklilnews
      @aklilnews  День назад +1

      ሰሜንን ይፈሩታል ህዝቡም ብልህና ከፈጣሪው ጋር ያለው ቅርበት አስደናቂ ነው፥ አንዳንዴ ለራሴ እንዲህ እላለሁ ምናለ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም በእምነቱ እንደ ሰሜናውያን በሆነ እላለሁ እንደዛ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ህዝብ በአደባባይ አይዘረፍም ነበር🙏

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 18 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samsongetachew7466
    @samsongetachew7466 22 дня назад

    Antem and kan tehonale

  • @bettyhaileabrish
    @bettyhaileabrish 15 дней назад

    ante tin🅱 gmatam hidna leminasina leshermutawa arsema siged

    • @aklilnews
      @aklilnews  15 дней назад +1

      እግዚአብሔር ያከበራቸውን ማን ሊያቀላቸው ይቻለዋል በቅዱሳኑ ላይ ያልተገባ አፀያፊ ቃላትን ተናግረሻልና የአንበትሽን ፍሬ ትበያለሽ። ተሳዳቢዎች መንግስቱን አይወርሱም ድሮስ ከዝንብ ወይም ከቤቲ ማር አልጠብቅም ልቦና ይስጥሽ🙏

    • @bettyhaileabrish
      @bettyhaileabrish 13 дней назад

      @@aklilnewshahah min min demo yetu ki🅱rachew ere atkeld kandu keyesus wuchi a🅱 yake🅱eew ylm ge🅱ak enezi linegerh 🅱ide🅱rkm watew likamina tera sew nachew eyesus yake🅱erachewn yakil enkuan tntyee k🅱r ylachewm ylk lerask tsely emawrat 🅱eru sayzega🅱k yeyesusin getinetna adagninet si🅱ek sletera sewoch 🅱emawrat gzekn atchers atshelemin shilmatk mihonew 🅱estemecheresha siol new enam zin🅱u antena yeminas fkregna manat arsema enante nachu

  • @geraratube12
    @geraratube12 20 дней назад

    ❤❤❤❤