December 7, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии •

  • @سميرةحذيفة
    @سميرةحذيفة Месяц назад +1

    Selelahu aleyhi weselem

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c Месяц назад +1

    ሱብሀን ዓላህ

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز Месяц назад

    ሰላምዋሌኩም አንድነገር ላስቸግርህ ውስታዝ በህልሜ ትላትአባጨጋር ሸረርሚባሉት ፌትን ተቀምጠው ነቃሁኝ ምድነው ምታቀው ከሆነመልክትአስቀምጥልኝ ጀዛከላ ኸይር

  • @aishamohammad9749
    @aishamohammad9749 Месяц назад

    👍👍👍👍👍

  • @RhemunaUseman
    @RhemunaUseman Месяц назад

    አላህይጨምርልህ❤❤❤ 3:25

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c Месяц назад

    ሳህ ወላህ እነዚህ ናቸው እህቶቻችንን ከሱና ያራቁዋቸው

  • @NajmaHuseen-wh5pe
    @NajmaHuseen-wh5pe Месяц назад

    ማሺአላህወዴሜ

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 Месяц назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አጅብ ነውኮ አላህ ይጠብቀን ሰምተን እንጠቀም ያርገን

  • @CLoud-ph7nb
    @CLoud-ph7nb Месяц назад

    አላህዋ ሀቁን ታወቁ ቡሀላ ከመጥመም አተው ጠብቀን የአላህ አላህ የህድ

  • @EslmawyDawaPeg
    @EslmawyDawaPeg Месяц назад

    ማስሃላ

  • @AbubekerKaki-om2dk
    @AbubekerKaki-om2dk Месяц назад

    J.K wandme

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp Месяц назад

    ደጃል,በጣም,ዝቃጭሰዉነዉ,በጣምብዙነገርሰምቻለሁስለሱ,የሚሰራዉስራ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад

    እኔ ይሄ ጀዝባ ልጅ ጀርባዉ ይጣራልን እኔ እየተጠራጠርኩኝ ነዉ ሳይከፍር አይቀር አላህ ይቅር ይበለኝና 😢😢

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Месяц назад

    S A W 💕

  • @FatmaAhmed-r1v
    @FatmaAhmed-r1v Месяц назад

    ይህን ሰዉዬ ይዞ ልክ የሚያስገባ ሰው እንጣ??

  • @ደጎሎ
    @ደጎሎ Месяц назад

    *_ውስታዜ ዋሳብ ወይም ቴሌ ግራም የለህም ሰለህልም መጠየቅ ፈልጌ ነበር_*

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c Месяц назад

    አላህ ሂድያ ይሥጠን

  • @abduferaaz
    @abduferaaz Месяц назад

    እኔ ምለው አልየውም አክመልቱ ለኩም ዲነኩም ተብሎ ተዘጋ ይሄ ልጅ አዲስ ዲን ነው እያስተማረ ያለው ወይስ ምንድን ነው ወይስ ሽቶ ነጋዴ ነው ወይ ??? እስቲ ሚስትህን ሽቶ ተቀብታ በጎረምሳ መሀል ትለፍ ከዛ ያንተ ትዕግስት ይታያል አረ እትፈላሰፍ እስልምናን ነው ምትከተለው ወይስ ፀረ እስልምና ሽቶ መቀባት ይቻላል ሚል ሀዲስ አምጣ ካላመጣክ ስሜትክን ነው ምትነግረን ማለትነው። ወይስ የሴት ፎሎወርስ ፈልገክ ነው