ብዙ ሰው ለመረዳት የሚቸገረው Present Perfect Tense | Perfect ስንል ቀጥተኛ ትርጉምን ለመግለፅ ነው? | Yimaru

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች Overcoming Fear of Speaking English
    • (012) እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገ...
    መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መልመድ መቻል)
    • መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መ...
    ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገር እና መግባባት l Learn French in Amharic
    • (005) ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገ...
    20 መታወቅ ያለባቸው የእንግሊዝኛ ቃላት!
    • (022) 20 መታወቅ ያለባቸው የእ...
    እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወቅ ያለብን 5 ቁልፍ ነገሮች
    • (021) እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወ...
    Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት
    • (019) Do or Did? የትኛውን...
    በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂያ መንገዶች l How to start a Conversation
    • (004) በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂ...
    እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀላሉ (me, him, her, us, them)
    • (003) እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀ...
    Welcome to our Official RUclips channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    ...

Комментарии • 84

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep 3 года назад +28

    ቁንጅና ለደዚ አይነት አላማ ሲውል ደስ ይላል
    መልካም ስነምግባር ማለት ይሄ ነው
    ያለሽን እውቀት ማካፈል
    እናመሰግናለን እህታችን

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 3 года назад +9

    ዋው ቲቸር በፀጋ ቆንጅዬ ፈንድሻ የሆንሽ ነገርነሽ ተሰጦሽ ዋውነው ቲቸርዬ እኔ በጣም ገበዝ ያልሆክ ተማሪሽ ገበዝለመሆን እየጣርኩልሽነው ጰውእይ ከደደብና ፈጣሪ ያውጣችሁ አሜን በሉ

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 года назад +8

    በፀጋ!!!የተሰጠሽን ፀጋ ለይተሽ አውቀሻል::ትክክለኛ መምኅርት ነሽ!!!

  • @danwethman4516
    @danwethman4516 3 года назад +3

    የቃላት አጠቃቀምሽና የማስተማር ክህሎትሽ እጅግ ማራኪ ነው እናመሰግናለን ይህ ለመምራን የሚሰጥ ክብር ነው

  • @user-up1cv9on2b
    @user-up1cv9on2b 3 года назад +5

    በጠም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርችልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад +2

    በፀጋየ ሙሴ እናመሰግናለን። እኔግን ደስ ስለምትይኝ ነዉ እማይሽ። እጅ እኔ የጋሸን ትምህርት አልጨረስኩም ስጨርስ ነዉ ያችን የምከታተለሽ በደብ 😍በርቱልን 😍😍😍

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 3 года назад +2

    🤩 i didn’t know we Ethiopians have this kind of you tuber ተሳዳቢ ብቻ ነበር ያሉይ የሚመስለኝ

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 3 года назад +4

    ሰላም በግል ለመማር ለምንፈልግ ከሀገር ውጪ ያለን እንዴት ነው ምናገኛቹ

  • @hevenfilimon8851
    @hevenfilimon8851 3 года назад +3

    Good job guys this is amazing I was not speaking English but now I start to speak thanks. Keeping up.🥰

  • @Yosef0910
    @Yosef0910 3 года назад +1

    እየተከታተልኩ ነው በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
    ጥያቄ: she her
    he him የሚለውን ምን ጊዜ ነው የምንጠቀመው ? አንድ አረፍተ ነገር ላይ ሁለቱን መጠቀም ይቻላል ? ምሳሌ እንደዚ ብለሽናል she has already eaten her break fast

  • @englishlearningforarabs1839
    @englishlearningforarabs1839 3 года назад +1

    Very nice grammer lesson . You are doing tremendouse effort .thank you

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 3 года назад +2

    You so a great teacher

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 3 года назад +2

    you are best teacher beshega thank you for giving this educational video and your student mussie is advanced english speeking how are you mussie?

  • @yosefsimachew5165
    @yosefsimachew5165 3 года назад +1

    I love it ..but u have to change the wall or white bord cos we couldn't see what u wrote !!

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242 3 года назад +1

    Thank you teacher betsega for english teaching

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 3 года назад

    I want to correct you humbly.because you mingled peresent perfect tense with present perfect continues tense.i am admirer of your passion of teaching

  • @derejee5025
    @derejee5025 3 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ለኔም ፈጣሪ ያግራልኝ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад

    THANKYOU VERY MUCH YOU ARE AGREAT TEACHER!!!!!

  • @bazezewbelew2045
    @bazezewbelew2045 3 года назад +1

    our teacher your work is very nice kept it up for today i have a question what is difference between Present Perfect Tense and past Perfect Tense i understand some thing but i haven't big clarity?

  • @paolofederici9713
    @paolofederici9713 3 года назад +3

    Good job, thanks በፀጋ

  • @mulertechnology8431
    @mulertechnology8431 3 года назад +1

    It's nice teacher perfect continue

  • @user-tx1uq5dx9f
    @user-tx1uq5dx9f 3 года назад +2

    ፀጋዬ በናትሽ ጥያቄ ስንጠይቅ ገልብጠን ከሆነ WH ወይም what የመሳሰሉትን መቸ ነው የምንጠቀመው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 года назад +1

    I really like her accent .

  • @defartube8242
    @defartube8242 3 года назад +1

    yene konjo srawochish betam mchu nachew gn part part binorew be part btkefafyachew tru neber

  • @user-to4uy7wu4v
    @user-to4uy7wu4v 3 года назад +1

    Bless you our beloved sister

  • @henokwana9532
    @henokwana9532 3 года назад +1

    ሀይ በፀጋ አንድ አንዴ የሚቀርበው ቪዲዮ ጥራት የለውም ስለዚህ እሱ ቢስተካከል? ጥሩ የመማሪያ ገፅ ነው፡፡ እናመሰግናለን!!!!

  • @selemonm779
    @selemonm779 3 года назад +1

    it's great...GOD bless you teacher...!🙏

  • @eyerwsedengle.maryam1885
    @eyerwsedengle.maryam1885 3 года назад +1

    Thanks teacher bestga

  • @worekalem.mekuriaw9691
    @worekalem.mekuriaw9691 3 года назад +1

    My.love.thank.you.very.semaret.teacher

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 3 года назад +2

    Thank you very much.

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад +2

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 3 года назад +1

    Thank you 🙏 teacher hi Mose listen 👂 you’re teacher pls ❤️

  • @tesfiegebre6273
    @tesfiegebre6273 3 года назад +1

    Betam desylal xegana edme
    Ystesh Egziabhie

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 года назад +2

    እናመስግናለን እህታቼን

  • @ethaa669
    @ethaa669 3 года назад +2

    ጵህፈቴሸን ማንበብ አንድንችል ደመቅ ባለቀለምና ተለቅ ብታረጊው ።አምላከ ስራሸን ይባርክ።

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 3 года назад +1

    FOR: is used to period of time.
    SINCE: is used to point of time.

  • @kassimjarso-ls2bz
    @kassimjarso-ls2bz 3 месяца назад

    ስለ to+v 1 ና ስለ to+v ing ልዩነታቸውን ቪዲዮ ልትለቅሊን ትችያለሽ ስለማይገባኝ ነው please please please

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад +1

    Memher endit neshi betam ewedishalehu nurilig

  • @danidop2560
    @danidop2560 3 года назад +2

    Thanks you

  • @melakeselamlawayew6594
    @melakeselamlawayew6594 3 года назад +2

    Tense yiketililin enji

  • @honesthonest4673
    @honesthonest4673 2 года назад

    Thank you so much teacher

  • @yordanosyitna2470
    @yordanosyitna2470 2 года назад

    Thank you teacher betsega

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 3 года назад +1

    አንች ነሽ እረ አስተምሪኝ በእዉነት በደንብ ነዉ የምማረዉ ምክንያቱም የእዉነት ሰለሚገባኝ ነዉ ተባረኪ የኔ ዉድ!!!!

  • @medinaabdulkadir1742
    @medinaabdulkadir1742 2 года назад +1

    I'm thanks

  • @kidistketema5278
    @kidistketema5278 2 года назад

    ተባረኪ ሌላ ምን ልበልሽ እህቴ

  • @aregpic-vtube6307
    @aregpic-vtube6307 3 года назад +1

    I subscribed to the channel not to learn tennis just to see your smile 😊

  • @babi6017
    @babi6017 3 года назад +1

    Thenku you mis

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 3 года назад +1

    በጣም ተመቻችሁኝ

  • @aynalemtilahun2174
    @aynalemtilahun2174 Год назад

    thank you so much

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 3 года назад +1

    Your student(colleague) resembles Waliya Ibex with big horns😊

  • @bint4181
    @bint4181 3 года назад +2

    የኔቆጆ በርችልን

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
    @taslmbinteslamallhmdulillh9670 3 года назад +1

    Welcome techar thank you

  • @emuyekonjo1494
    @emuyekonjo1494 3 года назад +1

    Welcome teacher

  • @alimohammad6806
    @alimohammad6806 3 года назад +1

    እረ በአላህ አታስተምሪን እኔ ልሞት ነው በቁጄናሽ
    አንችን ባየሁ ግዜ በጣም ፍቅሩ እየጨመረብኝ ነው ግን እንዴት እንደምታመልሌ እረ ምን ልሁን

  • @amanuelteda8425
    @amanuelteda8425 7 месяцев назад

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉😢 1:23

  • @selamtube3603
    @selamtube3603 3 года назад +3

    Hehe mare thanks

  • @amehatamir4808
    @amehatamir4808 3 года назад +2

    Keep it up

  • @Efaye00
    @Efaye00 3 года назад +1

    Betam arf nw gn sawuyesun metfat atcheym bejepsen nw kanch gar yeteyayazewu

  • @ammo407
    @ammo407 3 года назад +1

    Good Job keep it up 👍

  • @emuyahussein5761
    @emuyahussein5761 3 года назад +1

    እኔ ከመጀመሪያው ነዉ የምፈልገው

  • @lemiadem6422
    @lemiadem6422 3 года назад +2

    sila verb pattern algabanyim bakachu video sirulina liqaquln please please😭😭😭😭😭😭

    • @amsaluchale1739
      @amsaluchale1739 3 года назад

      በጸጋ አቦ ትመችኝ አለሽ በነገራችን ላይ የመምህር ንጉሴ ልጅ ነሽ ልበል? You look like teacher Nigussie

  • @hirutmengistu42
    @hirutmengistu42 Год назад

    I have just eaten now can we say?

  • @FamilyELIC
    @FamilyELIC 2 года назад

    Nice!

  • @hamedali374
    @hamedali374 Год назад

    Thak you

  • @ayeditaaldo9583
    @ayeditaaldo9583 3 года назад +1

    Yena felklke konjo betcha.

  • @zelalemamare6738
    @zelalemamare6738 3 года назад +1

    Wawww gobez go ahead

  • @birtukanhabtwold7212
    @birtukanhabtwold7212 3 года назад

    Thanks😘

  • @user-sh6yq5sw2u
    @user-sh6yq5sw2u 3 года назад +1

    Oh nic pilace

  • @rahwazewdie9305
    @rahwazewdie9305 3 года назад +1

    Ene mesmat esemalew gn mawrat yaktegnal endet lastekaklew

  • @hevenfilimon8851
    @hevenfilimon8851 3 года назад +1

    We love you

  • @filimondebesay7096
    @filimondebesay7096 3 года назад +1

    Des tiyalsh berchilgn

  • @bint4181
    @bint4181 3 года назад +1

    የት ሀገር ነዉ ያላችሁት ሀገር ስገባ መማር እፈልጋለሁ አላህ ካለ

  • @simretasmelash237
    @simretasmelash237 2 года назад

    👏

  • @denzelymolawaabndinku9156
    @denzelymolawaabndinku9156 2 года назад

    Atfteha

  • @CimdiTesfaye
    @CimdiTesfaye 12 дней назад

    Mulu chilotashi Midamet naw

  • @ayuda57
    @ayuda57 3 года назад +1

    It's great, but its even better Without a boy next to you.

  • @englishlearningforarabs1839
    @englishlearningforarabs1839 3 года назад +1

    Very nice grammer lesson . You are doing tremendouse effort .thank you.