ይቅርታ አድርጉልኝ - I apologize.
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.or...
ይስጡ፡ www.cmmlife.or...
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224
አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ 🙏
ፖሰተረየ እኛን ይቅርታ ምትጠይቀን መቸ ለግል ኑሮህ ሮጥክ ለኛ ነው እየገሠገሥክ ያለህው መጋቢነት ትልቅ አገልግሎት ነው ራሠህን ጨምቀህ እየመገብከን ነው እንዳንተ አይነት መሪ ሥላገኛሁ ጌታን እባርከዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ባንተ የተጀመረው ሰራ እጅግ ሠፊ ነው መሪየ ኑርልኝ❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እኛ ሁላችን ገና ከክርስቶስ ሕይወት ብዙ ልንማር ልንወርስ ይገባናል። አዎ ጌታ ግብዝነትን፣ ሐሜትን፣ ቂምን. . . በጣም ይጠላል፣ ነፍሳችንን የሚያቆሽሻት ነውና። ጌታ አምላክ እርሱን በመፍራትና በመውደድ የሆነው አካሄድ እንድንገለጥ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን። ጌታ እየሱስ አንተንና ቤተሰዎችህን ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ።❤
በአንደበቱ የማይስት ማንም የለም! ስህተት ተናግሬያለሁ ከምትለው 100 እጥፍ ባርከኸናል፥ ገስጸኸናል፥ አስተምረኸናልና ተባረክልን!!!
አረ እኔ ጌታ ደረሰልኝ ትምህርቱ ሁሉ ስብከቱ ሁሉ ለኔ ነው :: ተባርካችዃል አሜን እሰይ
አሜን በ ኢየሱስ ደም❤❤❤
በጣም መካሪ የእግዚአብሔርን ቃል በእውነት ከልብህ ተሰጥተህ ስለምታስተምር እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ይቅርታ ለሁላችንም ያስፈልገናል ይቅርታ እኔም አባል ለመሆን ተምሬ ፎርም ሞልቼ ነበር ግን በሆነ ምክንያት እዝኜ በዛው ቀረሁ ግን ትክክል አደለሁም በሰው ድካም እንዳለ መረዳት ነበረብኝ ሁሌም የምመኘው ጉባኤ ነው አሁንም አባል መሆን እፈልጋለሁ በሌላ ቤተክርስቲያን ውስጥ እየተማርኩ ቢሆንም የእግዚአብሔር ኃይል በሰው ጥበብ እውቀት ሳይሆን ኃይል በስልጣን እንደሆነ ከዚህ ጉባኤ አይቻለሁ
ዋው ፓስተር፣ አንተ ጌታ ለብዙዎቻችን ከእግዚአብሄር የተሰጠህ ስጦታችን ነክ። በጣም እወድካለሁ፣ ብዙ ጊዜ ጌታ በአንተ መልዕክቶች አስተምሮኛል፣ መክሮኛል፣ አጽናንቶኛል፣ ገስጾኛል። ከሁሉ ደግሞ ከልቤ የማይጠፋው ጌታ የስሙን ፍቅር በአንድ የጸሎት አዋጅ ጊዜ በልዩ መንገድ ልክ እንደ ቁስ (substance) በልቤ ውስጥ አስገባብኝ ረጅም ሰዓት አለቀስኩ፣ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ፣ ጌታን (ኢየሱስ የሚለውን ስም) በተለየ መንገድ ወደድኩት። ተግሳጽህ ራሱ ምንኛ ጣፋጭ ነው?! በአንተ ላይ አንዳች ቅሬታ የለኝም... ጌታ ይባረክ።
እግዚአብሄር አምላክ ብዙ ፍሬያማ ዓመታትን ይጨምርልህ፣ በጌታ በኢየሱስ ስም!!!
ለጌታ በእሺታ ሕወትህን ሰጥተህና ታዘህ በማገልገልህ እኔ አትርፌያለሁ፣ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ!!!
አሜንንን ተባረክ በብዙ ፖስተሬ 🙏🙏🙏❤❤❤
GBU !! My dearest pastor!!!
You are such a blessings for so many GOD people 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
le leloch agelgayoch misale mehon yemichil agelgay tebarek sile ante igzabiherin amsginalew iwedihalew
አሜን ተባረክ ፓስተር
የኔ ፓስተር ፓስተሬ በመሆንክ በጣም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ብዙ ከተደረገለት ብዙ ስለሚጠበቅ አንዳዴ አንተ ፓስተሬ መሆንክን ሳስብ እፈራለው በሰጠከኝ ልክ ካላፈራው እግዚአብሄር እኮ ይጠይቀኛል .. አሁን ላይ እራሴን ሳይ እራሱ በሰጠከኝ ልክ እያፈራው እንደሆነ አይሰማኝም ... አንተን ሳላውቅህ በፊት እንደነበርኩት አይደለም ዛሬ ላይ ያለሁት አንተን ካወኩክ በሀላ ብዙ ለውጦች አሉ ሂወቴ ላይ እኔም የምመሰክረው ሌላም ሰው ለውጤን ሊመሰክር የሚችለው ለውጥ እኮ አለኝ ...ግን ከአንተ በወረደብኝ ልክ በዛ ልክ ፍሬን እያፈራው እንደሆነ አይሰማኝም ከአንተ በተቀበልኩት ልክ የማፈራበትን ፀጋ እግዚአብሄር ያብዛልኝ ሲያገናኛን እግዚአብሄር አቅዶ አልሞ በመለኮታዊ ቅንብሩ ነው ያገናኛን ስለዚህ እኔ ከአንተ የምቀበለው እግዚአብሄር ከእኔ መቀበል የሚፈልገው ነገር እንዳለ ይሰማኛል .....
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እግዚአብሔር ፀጋውን ብርሃኑን ያብራልን እሜን
Amen Amen Amen tsegahen abezalegn geta eyesus ❤❤❤
Ameeeeeeeee.....eeen!!!
የይቅርታ ልብ ያለው ሰው የታደለ ነው እየሱስ ይመስገን ይባረክ ይወደስ ይመለክ ኣሜን።
ይደንቃል እንዴት ያለ የእግዚአብሔር ምህረት ነው ??? በነገር ሁሉ ሙላት መታወቂያህ ይሁን ። እኔም ከአንተ ጋር ውዴን ለማገልገል ጌታ ይርዳኝ ።
Amen amazing message thank you lord ❤
Pastorye I have been blessed and changed by your teaching i praise God for you and your family i pray that God will bless you with a long life filled with goodness
Amen, Doctor,
God bless you all. We love you❤❤
we love you 💕❤ pastor.. you're our blessings ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤
Betam new mewedew pastor tebareke 🙌❤
AMEN!!!
Bless you pasterye
blessed ❤❤❤
Pastor God bless you !
tebarek pastor
እዉነት ኘዉ ❤❤❤❤
Pastor God Bless You
Amen 🙏 🙏 🙏
this is the right message/gospel.
God help us!!
God Bless You!!!
Ewnet new ante yegzabher sew zemnhe yebrke mulu yegzabherne yemysaznew benore masmselen new Geta yerdan.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ይባርክ!!!!!!!!!!
betam tikekl timert nw bdenb nw egnan ygeltsiken eyhonm yalw btely bgna protestnt wist ymitayw ymihonw nger nw geta eysus tsgawin yabzalin yewnet yfiker sw yargen yweshtina masmesl gibzint eywot kegna kirstiyanoch eywot yinkeliln
አንተን ሰላገኘውህ ፈጣሪዬን አመሰግናለው
አስተምሮህ ቀስ አያለ ከውስጥ ይገባል
❤❤
❤❤❤