አልበሜንም እየሰራሁ ነው … ታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪ ሚካኤል ሀይሉ … ልደቱን ለመልካም ነገር የተጠቀመው… ድምፃዊ አዲስ ለገሰ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июн 2022
  • አልበሜንም እየሰራሁ ነው … ታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪ ሚካኤል ሀይሉ … ልደቱን ለመልካም ነገር የተጠቀመው… ድምፃዊ አዲስ ለገሰ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 69

  • @helenasefa3544
    @helenasefa3544 2 года назад +15

    አንደኛ ስራ ነው ወደንዋል ልጁ ደሞ ደስ ሚል ወንድ ነው ከነድምፁ በቃ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 года назад +1

    በጣም ሀይል ያለው የሚገርም ኢትዮጵየዊ ለዛ ያለው እና ያለፈውን ዘመን የሙዚቃ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ክሊፑ አለባበሱ ድምፅ ብቻ አንደኛ ብየዋለው አዲስ በርታ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 2 года назад +4

    አዲስዬ ትመቸኛለህ😍😍😍 u r one of z most favorite singer👏👏👏

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 года назад +4

    ደጋግሜ ደጋግሜ የሰማሁት ስራ ነው በጣም እናመስግናለን የእውንት አንት አዛሜ ዘፋኝ በቃ ወደ 70 እስከ 90 ያሉትን ነው ጠቅለል አርገህ ያመጣህልን

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +15

    የምር ጋሽ ሰይፉ ያንተን ሾ ለማየት እሑድን በጉጉት ነው የምጠብቃት ስንት አመት ተከታተልኩ የክብር ሽልማት ሸለመኝ

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 года назад

    መልካም ስራህ ከቃል በላይ ሆነብኝ ዘፈኑ በጣም ቆንጆ ነው ግን የመልካም ስራው እጅጉ በጣም በለጠብኝ መሰጠት መቻል እኮ ከላይ መሰጠት አለብህ ያደግሞ ተሰጥቶኀል 💚💛❤️

  • @nat-chip216
    @nat-chip216 2 года назад +6

    ሚኪ ግን ፀጉሩ ከመቼው አድጎ ነው 🤔🤔 ወይስ አልተቆረጠውም ነበር🙁

  • @bekalu3118
    @bekalu3118 2 года назад +16

    ሚኪ ጃኖ ፀጉሩን ተቆርጦ አልነበር??? ከምኔው አደገ

    • @newayeliana5884
      @newayeliana5884 2 года назад

      እኔም ተአምር ሆኖብኝ ነበር በቃ አላየሁትም ወይም ህልም ነዉ ብዬ ነበር አሁን አረጋገጥኩ ተቆርጦ ማየቴ

    • @sosenanegusu1579
      @sosenanegusu1579 2 года назад

      እንዴ እውነትም ከመቼው

    • @HiwiTilahun
      @HiwiTilahun 2 года назад

      Thank you ብቻዬን ያበድኩ መስሎኝ ነበር

  • @diboyeeee151
    @diboyeeee151 2 года назад +3

    እርጋታው 😍😍😍

  • @manchmalmochteichnurweg1573
    @manchmalmochteichnurweg1573 2 года назад

    Aseyyyy Egziabehar chmiro yestek🙏🙏🙏
    yelij astway
    Swdik bemkeniyat ❤️❤️❤️❤️

  • @21-Bf
    @21-Bf 2 года назад +2

    Addis and Micky please make the album on big band as of enja pls pls pls

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio 2 года назад

    ዋለ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ወድጄዋለሁ ሰይፍሻ ሁሌ ጥያቄ ነበረኝ ሚኪን ብታቀርብልን የሚል በጣም ደስ ብሎኛል ሚኪን ስላቀረብክልን ሰይፍሻ በርታ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +10

    ድምፅሕ ዋው 👌👌ሲያወራ ከአቤል ሙልጌታ ጋ ይመሣሠላል ልበል?

  • @biruktesfaye5405
    @biruktesfaye5405 2 года назад +7

    አወራሩ ግን በጣም ሚደብረው ነው አልተመቸኝም ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 2 года назад

    Addis has a great voice, but Mickey such a humble, talented guy!

  • @nardoskasu9981
    @nardoskasu9981 2 года назад +2

    ግሩም ነው

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Год назад

    አዲሴ እድሜ ይስጥህ

  • @berhanufeleke8914
    @berhanufeleke8914 2 года назад

    it’s very interesting song back to 70th and 80 th African american Music 🎶 style Thanks Guys

  • @yoxxxyful
    @yoxxxyful 2 года назад

    humble guy

  • @robeladdis2182
    @robeladdis2182 2 года назад +2

    kinibir yarejal zema ena Gitim gin ayarejim betam tilk Ababal miki jano

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️😚

  • @user-lo3ks3rr9q
    @user-lo3ks3rr9q 2 года назад

    abet ergataw senaseratu tadelo😍😍😍

  • @kehatube4308
    @kehatube4308 2 года назад

    Miki ke Geta bet weto...mogesu teshershrual..beselam yimelisih wede kedmo betih..amen!

    • @chrismetube6696
      @chrismetube6696 2 года назад

      Ke Elyas melak Wedya demo Mesbseb yehunlet wedi sew alemn hulu beytrf nifsun beyagodel men yetkmwal.

  • @ctf5311
    @ctf5311 2 года назад +1

    Hawan ena halaluyan akerbeln yemill beadisu zefenachewo 🙏🙏

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 года назад

    ወይኔ ድምፅ 1ኛ

  • @chaltugeletu5066
    @chaltugeletu5066 2 года назад

    Gobez lij!!

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 года назад

    ሁሉም ሙዚቀኞች ሲጠየቁ አልበም እየሰራዉ ነዉ ይላሉ ግን መቼ ነዉ የሚወጣዉ?

  • @MamaEthiopiaEthiopia
    @MamaEthiopiaEthiopia 2 года назад +1

    Wiy des sitilu addisiye betam nw yemadenkih arif sira degagime nw yesemawut

  • @abelgebeyaw5205
    @abelgebeyaw5205 2 года назад +2

    ye miki tsegurrr😬

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 года назад +5

    ዲስኮ ሰአት ፋሽን ሆኖል ጋሽ ሰይፉ check
    Angelina Jolie

  • @abmpro5
    @abmpro5 2 года назад

    Wow sefu mikin amesgenelenge

  • @jemilamohamed2510
    @jemilamohamed2510 2 года назад

    er seyfusha salhadin bargichon akrbiln mitsemamu like

  • @mamamhd2366
    @mamamhd2366 2 года назад +1

    ኤፍሬም ታምሩ በቃ ገደላችሁ😂

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 года назад +1

    Hi❤❤❤❤😅

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs 2 года назад +1

    ልጁ ምን ነክቶት ነው ፈገግ አይልም እዴ🙄😏😏

    • @sosenanegusu1579
      @sosenanegusu1579 2 года назад

      እስቲ መልካም መልካሙን እንይ

  • @efetahtube
    @efetahtube 2 года назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን በፍቅር የምወዳቹ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርክ በመቀጠል እቺን የኔን ኤርትራዊት እህታቹን አዲስ የምግብ ቻናል ፕሮፋይሌ ውስጥ በመግባት አበረታቱኝ አደራ አመሰግናለው እወዳቹሃለው

    • @tigistmaru3535
      @tigistmaru3535 2 года назад +1

      እሺ እህቴ

    • @efetahtube
      @efetahtube 2 года назад

      @@tigistmaru3535 አመሰግናለው ትግስትዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ።

  • @evansleshi8767
    @evansleshi8767 2 года назад

    Miky yene ymngzem jegna akenabary........

  • @amun3
    @amun3 Месяц назад

    ke Addisu ga high school ande lay yetemarnew we used to be close friends gin endezi endemizefin alakem neber lol

  • @HiwiTilahun
    @HiwiTilahun 2 года назад

    ሚኪዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @afomimekonen5372
    @afomimekonen5372 2 года назад +1

    Ygna melkam sew miki ybzu gze lifatachnin nw yasakehew le tame yalehn fkr yasayehen egzabher yakbrh kmngeltsh belay ewnet tlk sew ena sewn akbari nh

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 2 года назад +1

    ናትናኤል ግርማቸዉ

  • @melakubogale8247
    @melakubogale8247 2 года назад

    Ene milew miki tsegurun tekorto alnber

  • @yeanuayeanu7401
    @yeanuayeanu7401 2 года назад

    Aduya telayalake seleke

  • @tsionbasaznew134
    @tsionbasaznew134 2 года назад

    Miki gn tegurun tekorto neber aydel 🤔🤔

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs 2 года назад

    ዜማ ያሬድን አቅርብልን ሰይፉ😥😥😥

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 2 года назад

    Chinese atabeza bro hulunem bechehet edacheres mulu alebemun

  • @zekariasgetahun4946
    @zekariasgetahun4946 2 года назад

    ኧረ ሰይፉ! “ያሬድ ሙዚቃ ቤት” አላለም? ሙዚቃ ትምህርት ቤት እንደሆነ አያውቅም? ጋዜጠኛ ሆኖ ይህን ካላወቀ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መሥራት አለበት።

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 2 года назад +1

    3kilo siga liju yazinanal kikikkkk

  • @lionsilka9737
    @lionsilka9737 2 года назад

    Zafane tasareto egezabehar yemasaganal 🤔🤔🤭🤭

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 2 года назад

    wuy Addisye.....call me❤

  • @brookmelesbrookmeles5948
    @brookmelesbrookmeles5948 2 года назад

    ሚኪ ለምንድነው ድሬዱ ፊትን ቀያይሮታል ደስ የሚለው ግን ብሬንህ እንዳለ ነው

  • @mamamhd2366
    @mamamhd2366 2 года назад +1

    አስሬ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል እንዴ። እግዚአብሔር እና ዘፈን ክላሽ አያደርግም🤔 ወንድም?

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 2 года назад

    ከውጭው አለም ኮፒ የተደረገ ነው
    በራሳችሁ ፈጠራ ቅረቡ ይሄ የውጭ ፊልም ነው
    መኮረጅ አቁሙ

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 2 года назад +2

    ዘፋኙ !! እየዘፈንክ እግዚአብሔር ይመስገን ስትል ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነውና ቆዴዋ ለስላሳ ዳሌዋ እያልክ /እያላችሁ / ወደ """ሲኦል """ ትጓዛለህ ምክንያቱም ""ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወ ር ሱ ም ""

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 2 года назад +2

      እስኪ አንተን ፈራጅ አደረገህ ወሬኛ ነገር ነህ