Tsion Yosef - ስራህ ያመሰግንሃል - ጽዮን ዮሴፍ - New Ethiopian Gospel Song 2020 ( Cover Song )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Tsion_Yosef #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020
    My Official Facebook Page
    bit.ly/30MpgQq

Комментарии • 687

  • @tsionyosefofficial5372
    @tsionyosefofficial5372  4 года назад +295

    በዚህ መዝሙር ነፍሳችሁ በብዙ እንድትባረክ ጸሎቴ ነዉ፡፡ This Song is Originally for respected owners. God bless you.

    • @bonketd1954
      @bonketd1954 4 года назад +11

      እኔ በብዙ ተባርከበታለሁ, እግዚአብሔር አንቺንአገልግሎትሽን ሕይወትሽን ትዳርሽን እንዲሁ በብዙ ይባረክ,
      ይሄ የአምልኮ መንፈስ በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ!!!

    • @zolazola3198
      @zolazola3198 4 года назад +3

      💞💞💞💞💞💞

    • @kb-jz3yo
      @kb-jz3yo 4 года назад +2

      Tebareki

    • @kabualem110
      @kabualem110 4 года назад +4

      በኡነት ልዩ ስጦታችን ነሽ ኣንቺ በጌታ ፈገግታሽ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት እሰይ ተባረኪ

    • @user-kn7rw5zx6c
      @user-kn7rw5zx6c 4 года назад +1

      You are blessed 🙌 🙏 ✨

  • @teklino1919
    @teklino1919 4 года назад +123

    የፅድቅ ስራህን ጌታ ሰራህና
    በጨለማ ላሉ ፅሃይ ወጣችና
    ከዘላለም ጥፋት ኣንተ ያዳንካቸው
    በታዳግነትህ (እጅግ ደስ ኣላቸው)x2
    ሁሉ የምትገዛ ያለህ የነበርህ
    ትልቁን ሃይልህ ልብስህ የከበረ
    ስምህ ለዘላለም ይመስገን ይባረክ
    ጉልበት ሁሉ ላንተ
    ጌታሆይ ይንበርከክ
    የመስቀል ፍቅርህን ለሰው ይነግራሉ
    የቅድስናህን ክብር ያበራሉ
    በክንፎች ጥላ ታምኖ ይኖራሉ
    የማዳን ክንድህን (ሁልግዜ ያያሉ)x2
    ከስምህ ሁሉ በላይ ስምህ የከበረ
    ከሰው ልጆች ይልቅ ውበትህ ያማረ
    የሚመስልህ የለም እጅግ ልዩ ነህ
    ከፍብለ ንገስ (ግርማ ተሞልተህ)x2
    ስራህ ያመሰግንሃል
    ቅዱሳኑ ያከብሩሃል
    ጌትነትህ ገብታቸው
    ተንበርክዃል ጉልበታቸው
    ሃሌሉያ ተመስገን
    ጌታ ተመስገን x4
    የሱስ ተመስገን
    እውነትህ ጠብቀሃል
    ለተበደሉት ፈርደሃል
    የተጠቃው ታድገሃል
    በማዳንህ ክፍ ብለሃል
    ሃሌሉያ ተመስገን
    ጌታ ተመስገን x4
    የሱስ ተመስገን
    ድሃ ደጉ ተቀብለህ
    ለተራበው ምግብ ሰጠህ
    ምፃተኛን ኣስጠግተሃል
    ጉዛተኛው ፈተሃል
    ሃሌሉያ ተመስገን
    ጌታ ተመስገን x4
    የሱስ ተመስገን

  • @justusmwesiga6723
    @justusmwesiga6723 3 года назад +43

    From Uganda, though I don't hear the language .....the name of the Our Lord most High be praised.
    God bless you all Ethiopians

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 года назад +89

    ፂዬ አንቺ እኮ ብሩክ ነሽ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠን ስጦታችን ነሽ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን እንረሰርሳለን ተባረኪልን ብዢልን ስፊልን ...👏🙏🤲💎🎸🎧🎹🎤🎻🎺💎💎🎸🎸🙏🙏

  • @Only_cover_sing.
    @Only_cover_sing. Год назад +3

    በዚህ መዝሙር በጣም ተባርከናል TSI ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው።

  • @biniyamhark2340
    @biniyamhark2340 3 года назад +4

    በመንፈስ የተቀባሽ አሁን ከታየብሽ በላይ ክርስቶስ ይታይብ ተባረክ ኢየሱስን መግለጥ የብዛልሽ

  • @kalkidanmuluneh7254
    @kalkidanmuluneh7254 Год назад +2

    Hallelujah endet des ymiyasegn menfesn ymiyaresers mezmur nw ...tebareki tsiye

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 4 года назад +5

    በቃ ጌታ እሚከብርበት ቅዱሳን እሚታነፁበት መዝሙር ማለት ይኼ ነው። ለዚሀ ነው የነ ተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙር እምንወደው። በጣም በሚገርም ሁኔታ ዘመርሽው ተባረኪ።

  • @habtamugebreyohannes4949
    @habtamugebreyohannes4949 2 года назад +4

    በምድራችን እንደ መልካም ምሳሌ ከምዊሰዱት ዘማሪዎች መካከል የተስፋዬ ጋቢሶን ለዚህ ትውልድ በሚስማማ ያቀረብሽው ዝማሬ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @mehariwyemaren7559
    @mehariwyemaren7559 3 года назад +2

    Yeh menfes aywesedbshe ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
    Tebarky 🙏

  • @Yeabe10
    @Yeabe10 4 года назад +14

    ፂዬ አንቺ በምትዘምሪያቸው መዝሙሮች በጣም ነው የተባረኩት የምትዘምሪያቸው መዝሙሮች እና ፊትሽ ላይ የማየው ነገር(ድርፊቶችሽ) እጅግ በጣም የፀሎት ሰው መሆንሽን ይናገራሉ፡፡
    በቃ ሳይሽ እባረካለው ጌታ ይባረክ!!!
    በርቺ እወድሻለሁ ፡፡

  • @mekedesalemayew481
    @mekedesalemayew481 4 года назад +1

    በብዙ ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ ቅባቱ ይጭምርልሺ ብርክ በይ አሜን አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ መዝሙር እውነትም ፅልይሻል ዋው የምድር ጭው ያድርግሺ የጠላቶችሽን ድጅ ውርሺ ዝር ማዝርሺ ሁሉ ይባረክ አንችን የወለደቹ ትባረክ በኪቦርድ የምትርዳት እጅችይ ይቅቡ ተባረክ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግይ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yisehakuk
    @yisehakuk 4 года назад +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን ፀጋውም ይብዛልሽ
    የመጋቢ ተስፋዬን መዝሙር በዚህ መልኩ ስለሰማንም ተባርከንበታል

  • @hermib6845
    @hermib6845 3 года назад +24

    your voice, your face ,the words everything has glorified my king well . I think that's why i can't get enough of this song

  • @tsionyosefofficial5372
    @tsionyosefofficial5372  4 года назад +48

    አሜን ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ። በጣም አመሰግናለው ስላበረታታችሁኝ እወዳችሁዋለው ።

    • @zgetahun
      @zgetahun 4 года назад +1

      I love you fegeta/as mile❣️❣️that in itself ministers ....

    • @abrahammenzameta8976
      @abrahammenzameta8976 4 года назад

      ያላበረታታንስ አትወጅያቸውም ማለት ነው! ታዘብንሽ!

  • @samiadera
    @samiadera 3 года назад +6

    ተባረኪ , የተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙሮች ሁሌም ሲሰሙ ነብስን ያለመልማሉ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 3 года назад +2

    በጣም ምወዳቸዉን ዝማሬዎች እንዲህ ለዛ ባለዉ ሁኔታ ስለዘመርሻቸዉ ደስ ብሎኛል ተባረኪ።

  • @maal2130
    @maal2130 4 года назад +20

    I do not know Amharic, but one thing I know is that God loves the honest praiser. Continue to use your great talent to worship HIM in truth and in spirit. May you and the great nation of Ethiopia stay blessed in all things.

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 года назад +2

    እስከ አሁን ሌላ መዝሙር እየሰማሁ ራሱ አይደለም ፂ ዝም ብለሽ ዘምሪ እኔ በግሌ እጅግ ነው የባረከኝ 🙌🙌 ጌታችን ይክበር

  • @dawitbeyene491
    @dawitbeyene491 3 года назад +1

    ጺዬንየ በጣም በመዝሙርሽ እባረካለው በርቺ ተባረኪ

  • @aronbihone2562
    @aronbihone2562 3 года назад +2

    ሁሉን የምትገዛ! !!
    ምን እንደምል አላውቅም ዛሬም ልቤ በአምልኮ ፈሷል የተስፋዬን ዝማሬዎች ሰምቼ አልጠግባቸውም ዛሬም ባንቺ አንደበት ሲዜም ሌላ የአምልኮ ክበር ያመጣል ደስ የሚል ነው ለካስ እንዲህ በእቶችም ያምራሉ ***ተባረኪ !!ሁላችሁም የመንግስቱ ሰራተኞች በርቱ ና ሽልማታችሁን ተቀዳቹ!!

  • @benjacj9334
    @benjacj9334 3 года назад +1

    wow TSI zemenishi bemulu hulun lemigezaw le getachen kiber yihuni wude

  • @gelilasweet3494
    @gelilasweet3494 3 года назад +1

    Waw betam eyetebarekubet new hulam new msemaw beken bzu giza eyedegagemkugn tebarekiln stuya beyesusm stegawn yabzalsh

  • @NOLA1997
    @NOLA1997 3 года назад

    ተባረክልኝ ፅዬ አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ

  • @aezyy6488
    @aezyy6488 3 года назад +2

    i dont understand a single word , but its Holy Spirit inspired and anointed

  • @zewdnehwada8343
    @zewdnehwada8343 4 года назад +3

    ከውስጥሽ የሚወጡ ቃላቶች ሕይወትን ያድሳሉ ተባረክ በብዙ

  • @getahuntesfaye6333
    @getahuntesfaye6333 4 года назад +5

    ፅዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው በርችልኝ. ሙዚቀኛወም ተባረክ

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 года назад

      Dawit Getachew - Kibr Yihunlh ruclips.net/video/ENW0DNMy1z0/видео.html

  • @lakewlafebo4581
    @lakewlafebo4581 3 года назад +1

    የሚያስገርም ድምፅ ልዩ የእግዚአብሔር ፀጋ ጽዮን የተባረክሽ ነሽ። መዝሙሮችሽ በጣም ይባርኩኛል🙌🙌🙌🙌

  • @abelterefe978
    @abelterefe978 4 года назад +1

    Tsi banchi west selalew tsega getan amesegenalew tilek akem alesh bezu meserat tichiyalesh. Degmo betam yemewedewen ye paster tesfaye gabison mezemur new yezemarshiw tebarekialew.
    Neger gen ende comment :- zemari melektegna endehone amenalewena yeraseshin zemarewochem betesefi ena beza aktacha betasebibet.

  • @kabualem110
    @kabualem110 4 года назад +2

    ጌታ የሱስ ዘመንሽ ይባርክ ጽዮንየ እሰይ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 года назад

      Dawit Getachew - Kibr Yihunlh ruclips.net/video/ENW0DNMy1z0/видео.html

  • @gebrieluwodajo
    @gebrieluwodajo Год назад

    እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት። ሞገስና ፀጋ ይደረብለሽ።

  • @mekedesalemayew481
    @mekedesalemayew481 4 года назад +1

    Yena konjoooooo betam new miwedshi አሜን አሜን አሜን tabark lebrkt uglg weddddd

  • @zinetadem7648
    @zinetadem7648 3 года назад

    አሜንንንንንንን ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 года назад +2

    ሃሌሉያ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርከኩልሃል እውነትህን ጠብቀሃል ለተጎዱት ፈርደሃል ተመስገን Love you may God richly bless you !

  • @addisweg4025
    @addisweg4025 3 года назад +1

    tebareki ... sele hulum neger egziabhair yimesgen

  • @kingdomlight
    @kingdomlight 4 года назад +8

    Amen amen! Jesus is the NAME above ALL names. Temesgen Eyesus!! 🙌 🙏🙌 🙏

  • @gaze3091
    @gaze3091 4 года назад +1

    እስይ እስይ እስይ እልልልልልልልልል
    አሜን አሜን ክብር ለስሙ ይሁን ዘመንሽ ይለምልም

  • @naomiteodrose9183
    @naomiteodrose9183 3 года назад +1

    Eyes Eyesuse tebaeek Anchim geta yibarkish

  • @debman8941
    @debman8941 2 года назад

    ተባረክልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ውድ በኢየሱሲ ደም ያገኘሁሽ እህቴ

  • @abinetarba6635
    @abinetarba6635 3 года назад +1

    hulun yemitgeza yale yenebrehi......simi lezelalem yeimasgen...... gulbet hulu lante geta hoy yinberkek....AMEN be EYESUS Sim! geta abzto abzto yibariklsh, tsegawn yabzalish

  • @shdhrjdj6214
    @shdhrjdj6214 3 года назад

    Wowww Amen Amen Eyesusi geta nawu Amen hallelujah ELLLLLE tebareki beyesusim 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @edendesale443
    @edendesale443 3 года назад +1

    በጣም ነው የተባረኩት በዚህ መዝሙር ወደ ጸሎት ነዉ የሚያስገባኝ እና በመንፈስቅዱስ የቶሞላ አምልኮ ነው ጌታ የሱስ ይባርካቹ❤️❤️

  • @adanegirma476
    @adanegirma476 3 года назад

    ጺዬን ተባረኪልኝ በርቺ እህቴ ይሄ ፊትሽ ላይ ያለው ደስታ ጠቢቂው በጣም በብዙ ተባረኪ

  • @kalkidankal5260
    @kalkidankal5260 4 года назад +3

    አሜንንንንን እልልልልል አመሰግንሀለው ኢየሱስ ተባረኪልኝ ❤🙌🙌🙌

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 4 года назад +2

    ምን አይነት የተባረክሽ ልጅ እንደሆንሽ ልነግርሽ አልችልም😘😘 ዘመንሽ ይለምልም። ዘመረሽዋል በሚገርም ድምፅና ቅላፄ +መንፈስን በምያድስ መልኩ ❤❤❤ Bless you Tsi

    • @tsionyosefofficial5372
      @tsionyosefofficial5372  4 года назад +1

      Betam amesegnalew wendeme geta abzeto yibarkh!!

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 года назад

      Dawit Getachew - Kibr Yihunlh ruclips.net/video/ENW0DNMy1z0/видео.html

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 3 года назад +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ዘመንሽን ይባርክ!!!;

  • @jituhaile3136
    @jituhaile3136 3 года назад +1

    Tebareki tsegaw Yibzalish

  • @kalebkaja
    @kalebkaja 3 года назад +1

    tebareki geta abzito yibarkish betam temechitognal

  • @CinaHGField
    @CinaHGField 3 года назад +4

    Thank you Jesus
    For blessing your children. Joy in the LORD.

  • @MihretTsigereda
    @MihretTsigereda 3 года назад +3

    ጌታ ይባርክሽ በጣም ተባርከናል በየቀኑ ይህችን መዝመር ሳልሰማ ኣልወልም ለጸሎት የምያንበረከክ መዝሙር ብሩኪ ነሺ ።

  • @bereketmamo7570
    @bereketmamo7570 3 года назад +6

    May God Bless beyond measures. May he shine his Glory upon you. May he give you the desires of your heart. May the rain of blessings fall on you.

  • @kidut8783
    @kidut8783 3 года назад

    ድንቅ መዝሙር ነው ዘመንሽ ይባረክ ጺ

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 4 года назад +2

    ፂዬ የኔ ውድ ሁለም ውውውውውውውድ ተባረክልኝ ማር ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tsionhaddis9486
    @tsionhaddis9486 4 года назад +2

    ሞክሼ ተባረኪልኝ ዝማሬውን እጅግ በጣም ነው የምባረክበት

  • @hermonrevivalist4908
    @hermonrevivalist4908 4 года назад +7

    Worship is the most powerful weapon against this invisible foe
    Let God be the center of your life..your voice is incredible whenever you’re singing 🎤 there is the presence of God with you that’s way always feeling blessed i isten to this song multiple times ☺️ I can’t get over how profoundly beautiful the message of this song is and how well you’ve sung of the complexities of God’s works How it leaves us speechless and how with just a touch of his love everything in our life can change. The magnitude and fullness of this truth blows my mind that’s why I can’t help Again God bless you

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 4 года назад

      የልጅነት ት ዝታችንን ቀሰቀሰችው በመልካም ቅንብር ስለዚህ የሰው መዘመር ምንም ጥፋት የለውም የራስዋንም ጌታ ይስጣት ኣሜን

  • @officialsingerashenafigult6157
    @officialsingerashenafigult6157 3 года назад +1

    ተባረኪ ደስስስስስስስስስ.... አለኝ ፀልይ ፀልይ የሚል ም0ልእክት አለው!!!!

  • @tamirayehuasfaw2452
    @tamirayehuasfaw2452 2 года назад

    ጌታ ዘመንሽ አብዝቶ ይባረክሽ

  • @kb-jz3yo
    @kb-jz3yo 4 года назад +1

    Yene wdee betam nw yetebarekenebet kezi belayi kefe beyi amelakeshine amesegign hulem tebarekiii

  • @4familytube532
    @4familytube532 3 года назад +1

    እሄን መዝሙር ስሰማ ውስጤ የሚሰማኝን መግለፅ አልችልም በብዙ ተባረክ

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d 3 года назад +1

    አሜንንን ተባረኪ ስራወችህ ያመሰግኑሃል ይላል መዝሙርኛው ዳዊት ።

  • @godisgoodallthetime7815
    @godisgoodallthetime7815 3 года назад

    ፂዬ አንቺ ኮ ዘምሪ ...እግዘብሔር ይክበርበት 😍 God bless u more & more

  • @norovola2953
    @norovola2953 3 года назад +1

    Tsii baxam newu miwodish tabariki

  • @abrahamsamuel8624
    @abrahamsamuel8624 4 года назад +1

    Teberky zemenish ye misgana yehun

  • @masi6905
    @masi6905 4 года назад +1

    Are geta zamane zalalashe yebareke burukenashe bazemireshe tabarekanal baEwenata tsgawe yebezalashe

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 4 года назад +23

    ኢዮንዬ በጣም ነው የምወድሻ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ድምፅ ፣ የዝማሬ ፀጋ እንዳለሽ አስባለሁ፡፡ ነገር ግን ብዙ ጊዜ የምትሰሪው የሌላ ሰው መዝሙር ነው፡፡ እባክሽን በራስሽ መዝሙር ብትገለጪ እመኛለሁ፡፡ የሌላን መዝሙር መዘመር አላበረታታም ምክንየቱም እግዚአሔር ዘማሪ ሲያደርግሽ መዝሙር የምትቀበዬበትን መንፈስ ይሰጥሻል ብዬ አስባለሁ እና እባክሽ ፡፡ የራስሽን መዝሙር ዘምሪ፡፡ እወድሻለሁ፡፡

    • @tsionyosefofficial5372
      @tsionyosefofficial5372  4 года назад +1

      Betam amesgnalew geta yibarkelgn

    • @simeyabate4849
      @simeyabate4849 3 года назад +3

      That is exactly what I was saying. She is so gifted and blessed I am sure God has put a lot of songs in her the world needs to listen to! I hope soon she will come up with her own songs!

    • @GospelProjectEth
      @GospelProjectEth 3 года назад

      ruclips.net/video/xoOZqC5DcqU/видео.html

  • @banchamlakmengistie4832
    @banchamlakmengistie4832 3 года назад +1

    የተባረክሽ ና በጌታ የተወድሽ ለዘላለም ፀጋ የብዛልሽ ።

  • @MariyaZelke-m4q
    @MariyaZelke-m4q 7 дней назад

    ፂዬ በብዙ ተባረኪ ❤❤❤ ሰምቼ የማልሰለቸዉ መዝሙር😊

  • @mulumebetteressa568
    @mulumebetteressa568 3 года назад +1

    ጌታይባረክ

  • @timotyoszefine8244
    @timotyoszefine8244 3 года назад +1

    bizu degagime semichalew bebizum tebarikialew. blessed tsi.

  • @sebro100
    @sebro100 3 года назад +1

    ውይ ምን እንደምልሽ አላውቅም አንቺ ብሩክ የአባቴ ልጅ ድራሽሽ ይባረክ ለምልሚ

  • @martinoslo6760
    @martinoslo6760 3 года назад +2

    God bless you more and more Amen

  • @Gpapie
    @Gpapie 4 года назад +1

    የፀጋው ባለቤት ጌታ እየሱስ ይባረክ , ባንቺ ውስጥ ያለውን ያምልኮ መንፈስ RUclips እራሱ ይመሰክራል just 1 Video and 80k viewers within 2 week 👍🏾👍🏾 ቅባት አቡዋራ ይስባል በባህሪው ሲሉ ሰምቼ ነበር 😀😀 can't wait for more videos 😘😘

  • @kiddulemelam8017
    @kiddulemelam8017 3 года назад

    Betam tebarkeyalhu tsionye. Yechmerbesh demetsh rasu menfes weste yeketal. Tebarki

  • @felekechbirhanu6227
    @felekechbirhanu6227 4 года назад

    TSioniye kez belay entebikalen geta yibarkish

  • @tigiste3557
    @tigiste3557 3 года назад +1

    Tebareki Tsionye betam naw yemwedesh yene konjo beruk nachehu music yemichawetewm tebareku

  • @tekanegash313
    @tekanegash313 Год назад

    ተባረኪ ለዘላለም ጽዬ!!!

  • @dreamcitychristchurch8853
    @dreamcitychristchurch8853 4 года назад +1

    የፅድቅ ስራህን ጌታ ሰራህና በጨለማ ላሉ ፀሃይ ዎጣቺና

  • @lashot6789
    @lashot6789 4 года назад +1

    Tsiye siwodish zemenish yibarek

  • @liyamekonen7996
    @liyamekonen7996 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ጉልበት ሁሉ ላአንተ ይበርከክ

  • @danielboy4092
    @danielboy4092 4 года назад

    መላልሼ ነው የሰማሁት እናም የተባረኩት ተባረኩ ሙዚቅተኛ በእርሱ ያለውን ጸጋውን ሁል ጊዜ ሲያይ ውስጤ ያርፋል ስምህን አላውቅም ተባረክልኝ

  • @elsaaraya288
    @elsaaraya288 3 года назад +1

    Can't stop to hear this song again and again!! BE BLESSED TSIONE !!
    ስምህ ለዘላለም ይመስገን ይባረክ
    ጉልበት ሁሉ ላንተ
    ጌታሆይ ይንበርከክ!!!

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 года назад

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yohanismerdasa8764
    @yohanismerdasa8764 2 года назад

    Tebarek Yene qonjo !
    Dimtsish indanchi qonjo .........!

  • @gamachisaadugna6341
    @gamachisaadugna6341 3 года назад +1

    Tebarikilin Tsi sitotachin nesh geta kezin belay yibarkish, zelalemish GETA yitekemibsh!

  • @tekleejajo2193
    @tekleejajo2193 4 года назад

    ከውስጥ ከመንፈስ የሆነ አምልኮ ይታወቀኛል። ዘርሽ ይባረክ

  • @kalkidankindyhun1311
    @kalkidankindyhun1311 3 года назад +1

    ፂ ዬኔ ውድ ተባረኪልኝ እወድሻለው ደግሞ በሰላም ተገላግለሽ አቅፎ ለመሳም ያብቃሽ......

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 3 года назад +1

    ለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ምን ምላሽ ይኖር ይሆን ?
    1ኛ ቆሮንጦስ - ምዕራፍ 11
    5 ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና።
    6 ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።
    13 በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?
    16 ዳሩ ግን ማንም ሊከራከር ቢፈቅድ፥ እኛ ወይም የእግዚአብሔር አብያተ ክርስቲያናት እንዲህ ያለ ልማድ የለንም።
    31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤
    34 የቀረውንም ነገር በመጣሁ ጊዜ እደነግጋለሁ።

  • @tarikchrstiyan5316
    @tarikchrstiyan5316 3 года назад +2

    geta yemesgn.....Betam nw yemewedesh tsiyeeeee....bezu tsga ybezalesh

  • @buzayehubenti4258
    @buzayehubenti4258 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሺ

  • @asefasodiso2911
    @asefasodiso2911 2 года назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዘልሽ

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy 4 месяца назад

    Tebarke egzabher keze belaye. Barkute. Yesetshe

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 3 года назад +2

    Amazing I wish God give you your own song

  • @ayalewyemeserach4794
    @ayalewyemeserach4794 3 года назад

    Tsi zemenshe yebarke yerashen mezmure lemsemat enafkalhue

  • @AD-EL_TUBE
    @AD-EL_TUBE 4 года назад +2

    our blessing Tsion Yosef tebarekiln....kezi buhala bizu entebkaln keep shinning Jesus🙏

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 3 года назад

    Tsiye tebarkilign woow Ameeen 🎤🎹🎸🙏🙏🙏❤

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 3 года назад +1

    Wowowowow bewnet mezemer yalebet mezmur new ihe. Geta eyesus tsegawin abzito yistish!
    Sirah yameseginihal; kidusanih enameseginihalen. Amen.

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 2 года назад

    Tsion, keep singing and Praise the Lord

  • @zewdineshtadesse1943
    @zewdineshtadesse1943 4 года назад +3

    I love this song Tesfaye Gabeso our dear brother man of God she is blessed with nice voice

  • @zelalemtesfaye3085
    @zelalemtesfaye3085 4 года назад

    tsiye yetebareksh zemari nesh!betam nw miwedish!lela mezmur eskitileki I can't wait!😍😍😍❤️

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 2 года назад

    Am still listening to this song 🎵 birkkkk bey mokshye