አቤት ጉድ የዛሬስ ይለያል በባሌ ምክንያት የቤት ሰራተኛ አይቀመጥልኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 5

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk  5 часов назад +1

    ሰላም ይብዛላችሁ ቤተሰብ አንድ ሰው አንዴ ከገፋችሁ ለምን እድል ትሰጣላችሁ መጨረሻው የባሰ ይሆናል

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Час назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አንዳነድ ወንዶች ሴትልጅ እናት ናት እህትም ናት ሚስትም ናት ክብር ለሴቷች ፈተና አታባዙባቸው

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 40 минут назад

    ይቺ ልጅ ያሳለፈችው ነገር ትናት ላይቨ ነው የሰማዋት የገረመኝ እህቶቿ ቱቱ እግዞኦ ትዕግስቷ 🙆

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Час назад

    ለመሸጥ እያስማማችሽ እኮነው የተረገሙ የገዛ ህታቸውን የሜሸጡ መርገምቶች