Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሉም በጣም ይገርማሉም ያሳዝናሉም ስለአፍቃሪዉ የገጠመኝ ነገር እራሱን ለማጥፋት የሞከረ ፍቅረኛ ነበረኝ እኔ ስቀልድበት ነበር እሱ ሀኪም ቤት ገብቶ አሁን ሳስበዉ እንደሳት ያቃጥለኛል ለምን አልተረዳሁትም እላለሁ ልጁ ከዛን ቀን ጀምሮ አመታትን አስቆጠር ጤናዉ እንደተዛባ ነዉ እስካሁን ፍቅር መጥፎ ነዉ
Rasish melsesh akmew gif yhonbshal
@ በጣም ተራርቀናል ግን ከሰዉነት ዉጪ ሆኖል እሱም ግን እሞክራለሁ
ቤንጃና ቻፒ እወዳችኃለው ❤በርቱልን ምርጥእና ልብ አንጠልጣይ ነው
እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ፣ ላይክ አድርጌያለሁ ።
የዩቱብ ብፌ አልጎአዚም ዘለግ ያለ ሀሳብ ስለማይሠርፀዉ ጃል ሀዛቤን እየለጠፈልኝ አይደለም እስኪ ልሞክር በድጋሜ
ቻፕአችን በአስደማሚ ዝግጅቶችህ ተከስተሀል አርሂቡ ብለናል የምታመጣልን ታሪኮች ? እንዴ እንዲህ ተካሂዶ ነበር እንዴ ያስብላል ወንድሜ
ሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግት እንዲሉ የአፍቃሪዎቹ ድርጊት ፍቅር እዉር አፍቃሪዉም አይነስዉር ያስብላል ወቸዉ ጉዱ ቻፕ
ቻፕአችን እነዚህን ዝግጅቶች ይዘህልን ስትመጣ ደስ እያለኝ ነዉ የማየዉ ግን እግረ መንገድህን ቤንጃችን መጽሐፍ ትረካ ላይ ጀግና እንደሆነ ስለምታዉቅ ብትገፋዉ ደስ ይለኛል
በጣም ደስ ይላል የቻይና ያለ ኢንተርኔት ሲስተም አገራችን ቢገባ እንዴት ወጣቱ ለጥ ቀጥ ይል ነበር
❤❤❤ ሁለት ምርጦች እናመሰግናለን🎉 ምርጥ ፕሮግራም❤
የመታ ጉዳይ እኔና እህቴ ለማሎቻችን የተመሳ ልብስ ግዝተን ሰፕራይዝ ስናደርጋቸዉ ተደዋዉለን ስናወራ በጣም የሰፈር ሰዉ ተገረመብን አረሳዉም ግን አልተነጋግርንም ከሷጋር
አድናቂያቹ ነኝ በጣም አሪፍ ጥምረት ነው❤❤❤❤
እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂😂 ሁሉም ዎባሳንጆን ይመስእላሉ አላለም በጣም ጨዋታ ጨምረሀል ይመችህ👍
ለእግዚአብሔር በረክ ጥሩ ነበር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔ ይቅርታ አረግለታለው የፈለገ ቢሆን ግን ዳግም አብሬው አልኖርም
Besre ena benja wednamach nachu emwey mels setun enji hay
እረ ጌታ ሆይ አስበኝ በ ምህረትህ
ምርጦቹ
I miss you guys❤❤❤❤❤
😂😂😂ዛሬ በሳቅ ጀምሬ ጨረስኩት የምር ይመቻቹ አቦ አሳስረው ፀበል ይወስዱታል አላለም 😅
Thanks!
የውሐ፡ምስክር፡በሀይማኖታቸው፡ደም፡አይወስዱም
siwedachu❤❤❤❤
Me too❤❤
Hulum arif new bertu ❤
ምርጦቼ ሰወዳቹ❤
Arif programe new bartu
ቤንጃየ አንተ እንዳልከው በጣም በጭባጫ ስለሆነ እንኳንም ያልመጣች እንኳንም ተወችው እንኳንም መጥታ አላየችው ለፖሊሶቹ የጠየቃቸው ጥያቄ አሪፍ ነበር እኛ ሀገር ስንመጣ አይ በዛች ባጭር የፖሊስ ዱኡላ ባልተወለደ አንጀቱ ይቀጋዋል እዛው ወር ይተኛል
Enata feker astate sal mataku baka setate yemslachale men cheger alow betbarkaku 24 sate tamaru ka chaen wade❤❤😢😢😂😂😂
በእስልምና አካል መለገስ አይቻልም የሞተው አካል እሰከነ ሙሉ አካሉ ነው መቀበር ያለበት እሬሳ ማገላታት አይቻልም እንኳን ሰውነት መቀናነስ እና አይቻልም
ከባድ ጥፋት ቢሠራ ነው
ስወዳቹ ❤❤❤❤❤
View ለማግኘት መቃብር መሀል ጨፍረው ላግን ክስ ቀርቦባቸው ይቅርታ ጠይቀዋል
ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ካርብ ያለባቸው ምግቦች መብላት የለባቸውም
Basmam ane ka 1 1 new yikrta yemadargilat😂😂😂❤
ሰላም እንዴት ናቹሁ❤❤❤❤እኔ እናትየው ለልጇ እስር ቤት የሰራችው በጣም አሳዝናኛለች ፈጣሪ ልጆቻችንን ይጠብቅልን የህንዱ ሰውዬ አስገርሞኛል አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤
👌👍
❤❤❤🎉 welcome
Chapi mirt sew
እጁን ግን ወደላይ ማድረግ ነበረበት 😅😅
🤣
Ye ደም ያላችሁት አዎ beteley be afar ክልል ሃራም new new emilut le ljachew erasu asfelgot kehone ymotal enji aysetum
ይህቺ ቻይና፣view፣አጥታ ቪድዬዋም ተሰርዞ አሁን የቀራት በአሳምኛ መናገር ብቻ ነው፣😅😅በርቱ❤🎉🎉🎉
😅😅
ቆፍጠን ማይል ወንድ ይደብረኛል
Lehulum gaze alew
እኔ አላደረገም
አስርግጨ እውነቱን ልንገርህ ይሄ ሰው ጅል ነው 😂😂😂😂
Ykrta argletalew gin abrew lalhon echilalew
❤❤❤❤

😂😂😂ዛሬ በሳቅ ጀምሬ ጨረስኩት የምር ይመቻቹ አቦ
አሳስረው ፀበል ይወስዱታል አላለም 😅