I understand you guys don't want to get involved but I was waiting for one of you to say something about the wolega situation. The problem seems far away from you but it is not. People need to support each other when they can, be a voice for the voiceless, but if you are too scared, it is ok!!
NA'AT MEANS A traditional pan cake THAT is still on a dough stage in the inside and looks well baked on the outside....NA'AT is the first pancake that a not well heated grill or pan would make....or bread not yet well done....or someone who is not wise or not yet matured enough....someone who looks dashing but a dough in the inside (referring directly to the primeMinister) DIWIY means a sick person (sick like not ill, but like sick-cursed) 1. ZEWG YAWEREW DIWIY, MALAWIN YERESA SAR YALEMELIMAL, BE ILF A'ELAF RE'SA ( all are singular terms used for a man,) A cursed and obssesed man to throne, cultivates grass over thousands and thousands of corpses! ZEWG-throne YAWEREW-Blinded DIWIY- (Sick-sick like not ill but the right term is Cursed ) MALAWIN YERESA-who has forgotten his promise, SAR YALEMELIMAL ZAREM BE'ILF A'ELAF RE'SA -nurtures/cultivates grass OVER thousands and thousands of corpses! 2. Telala Zingu Seb Yemutan Shema Dewari Min Ale Ayil Kefit Hono Kirb Adari The most foolish and ignorant man, waiver/leader of the deads Doesn't have concern for the future, he only stand on today/now....OR HE IS LATE TELALA- THE MOST FOOLISH ZINGU-IGNORANT/UNWISE YEMUTAN- DEADS. (MUTAN-DEADS....when its YEMUTAN, It means "something or someone belonging to the deads") SHEMA-WAIVED TRADITIONAL CLOTH DEWARI- WAIVER MIN ALE AYL KEFIT -DON'T ASK/WON'T SHOW CONCERN FOR TOMORROW, WHATS COMING/NEXT, DONT SHOW CONCERN FOR THE FUTURE HONO KERB ADARI-BEING ON THE NOW/TODAY OR LATE 3. "TENAGER AFE SATINAWOT KETO ZIM AYHONIM MEDA TERARA MOT METO" SPEAK MY MOUTH, WITHOUT BEING SHAKEN/AFRAID SILENCE WONT BE A FIELD/COMFORT, WHEN GIGANTIC/MOUNTAINIOUS DEATH IS COMING TO THE FRONT TENAGER-SPEAK (LETS SPEAK) AFE (MY MOUTH) SATINAWOT (WITH OUT BEING AFRIAD, SHAKEN) ZIM (SILENCE) AYHONIM (WONT) MEDA (FIELD) TERARA (MOUNTAIN) MOT (DEATH) METO (CAME IN) 4. "KEBERO GIM SIL BE'EMBI NEGODGWAD MI'TU YINADAL YEZER DINIZAZE YA DIWIY BETU" WHEN SOUNDS OF DRUM ARE BEATEN IN THUNDER VOICES OF RESISTANCE THAT SICK/CURSED'S MAN'S HOME OF TRIBALISM WILL CRUMBLE KEBERO- DRUM GIM SIL- WHEN SOUND OF DRUM IS HEARD BE'EMIBI NEGODGWAD MITU- RESISTANCE WITH THUNDER SOUNDS/VOICE YENADAL-WILL CRUMBLE YEZER-TRIBALISM DINIZAZE- HYPNOSIS, IMMATURED, SLOWNESS YA-THAT DIWIY-CURSED/SICK BETU-HOME/HOUSE 5. GELEL BEL ESAW NEFSEN ANKEH ATASASAT BITAGES BASE YELLIBE I'SAT REMOVE YOURSELF ESAW, DON'T GRAB ME BY THE THROAT AND STRESS MY SOUL WHEN I WAS BEING PATIENT, YOU MADE THE PAIN I HAVE IN HEART SEVERE GELEL BEL- REMOVE YOURSELF ESAW- ESAW JACOB'S BROTHER FROM the Bible NEFSEN-MY SOUL ANKEH-GRABING BY THE THROAT ATASASAT-DONT STRESS, DONT BOTHER BITAGES-ME BEING PATIENT BA'SE-BECAME SEVERE YELIBE-MY HEART'S I'SAT- FIRE 6. EYAMEMEW ME'TA........EYAMEMEW..... LI'BE INDE KACHAMNAW EYAMEMEW ME'TA ITS FALLING ILL.....GETTING ILL MY HEART JUST LIKE FEW YEARS AGO ITS GETTING ILL 7. "YEMIYAZEM YIMESILAL SIYATATIR TECHENKO WISTUN SISEBIKILET UUUU' EYALE MASINKO" IT SOUNDS LIKE ITS SINGING, BUT ITS MAKING A STRESSED VOICE (( MATATAR IS A VOICE A DYING PERSON MAKES) THAT THE MASINKO HELPS TO PLAY/RELESE MY HEART'S SORROW BY SOUNDING U' U' U' (U'U'U is a mourning sound that the elderly makes to call for help at times of disatater and sorrow) MASINKO-TRADITIONAL INSTRUMENT SOUNDING LIKE VOILIN...... AND ALL THE LYRICS ABOUT THE DASHING TENT OF THE PALACE AND LIES IN BETWEEN AND THAT LOVE HAS NO TRIBAL BOUNDARIES.........AND MORE
#StateSponsoredAmharaGenocide Stop the genocide of the Amhara people in Ethiopia. Protect the safety of citizens. Perpetrators should be prosecuted immediately. 💚💛♥️✊✊✊💚💛♥️
የቴዲን ጥልቅ የአማርኛ እዉቀትና ፍፁም አንባቢነቱን ያስተዋልንበት ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነዉ።
ክብር ይገባዋል🙏
True 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
teddy afro gen በዚህ ፍጥነት zefen ሰርቶት ነው ወይስ ሰዉ እስኪሞት እየጠበቀ ነበር😂😂
Esun legeday geltu@@peaceofmind3654
Eyu, በሳቅም በትንታኔክም 1st እንዳልነበርክ ዛሬ ሁሉንም ሳላይ ስቀር አንተም የቴዲን ያክል ህመም 💔እንደተሰማክ ነው የገባኝ. 💚💛❤️💪
ቴዲ የዘመናችን ንጉስ የህዝብ የድሀ ድምፅ ጎበዝ ዘረኝነት አይደለም የአገራችን ነገር ያማል እንፀልይ በቀን 1 ሺ ሰው የሚገደልበት ፍትህ የለም ቴዲዬ ክብር ይገባሀል ቴዲ ሙዚቃ ሳይሆን የሀዘን መግለጫ ነው ያወጣልን
Respect
😥😥እዉነት ነዉ
ሽሜ የ ድሮ እቃ እና የድሮ ጉዋደኛ አይገኝም ዳኒ ነኝ ከ አዳማ ምን ልልህ ነው የንዋይ አድናቂ እንደሆንክ ዛሬ አይደለም የዛሬ 20 አመት ነው የማውቀው እና ኒውኤራ ልጅ ሆነን ክፍል ውስጥ ጥሩዋት ልሸልማትን ስትዘፍንልን እንደትናንት ትዝ ይለኛል። ewedshalew ብሮ
ቴዲያችን ትችላለህ ለገባው ቅኔ እሰከ ጥግ ነው ክብር ለቴዲያችን አንተ ብቻ ዝፈን ሰላም ለሀገራችን
አልሀምዱሊላህ አንድ ሰው አለ ኢትዮጵያን የሚሚሚሚሚወወወወወድድድድ ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ቴዲ አፍሮ የፍቅር ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አላህ ሁሌም ይጠብቅልን
አዝማሪ አዝማሪ ነው .
@@tesfayewaqa2153 ስህተት
አንተ ሙስሊም ከሆንክ ንስሀ ግባ ዘፈን አጥያት ነው .ሌላው ደግሞ ጎንደር እና ከአይሱዙ እያወረዷቸው የተገደሉት ሰው ለመባል ምን ይጎላቸዋል ?
የቅናት መንገድ አጭር ናት ረጋ ማለት ይሻላል ።
በማን ነው ምቀናው በአንቺ ወይስ በሞቱት .
ቴዲ የህዝቡን ድምፅ ትክክለኛ የሀገሩን ሀሳብና ጭንቀት በጥበቡ የገለፀበት
እሄንን ክብር ያለው ቁም ነገር ሁሉም ሰው በውስጡ ያለውን ህመም የሚገልፅ መቼም ዘፈን አልለውም መልዕክት በአደርባይ ዘፋኝ እንደ ነዋይ ያለ በሁሉም ልብላ በሚል ልፋጫም ማስጀመራቹ ቅር ብሎኛል። ድጋሚ እንዳታደርጉት።
ቴዲዬ ሺ አመት ኑርልኝ እድሜዬን በሙሉ ውስጤን እንደገለፀልኝ፤ ብሶቴን በዘፈኖቹ አልቅሼ እንዳወጣ ሚያደርገኝ የኔ ዘመን ንጉሥ ነው ክበርልኝ መድሃኒዓለም ከክፋ ይጠብቅህ🧡✌️!
ወለጋ የደም አኬልዳማ በ1 ቀን ብቻ 2ሺ የአማራ ህፃናት እና ሴትም ሳይቀር የሰው ደም የጠጣች ምድር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለተጨፈጨፉት💔😥💔😭😥😥💔😭
ታላቁ የሬጌ ሙዚቃ ንጉሥ ቦብ ማርሌይ አምባገኖችን በመቃወም ከጭቁኖች ጎን በመቆም በዓለም ህዝብ ዘንድ ዘላለማዊ ህያው ስም ተክሏል። የኛው ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ንጉሥና የነፃነት ታጋይ ቴዲ አፍሮ ደሞ በኛ በዘመናችን ያየነው ቦብ ማርሌያችን ነው።ማንም ተነስቶ ቴዲን የመተቸት ሞራል የለውም።..የጥበብ ሰው ማለት እንዲህ ነው.. ለመጣ ለሄደው ገዢ ማሸርገድ ሳይሆን ለተገፋው ህዝብ ከእውነት ጋር መቆም ማለት ነው ጥበበኛነት። ብታምኑም ባታምኑም ሙሉቀን ነው ሙዚቃውን 🎧ሳዳምጠው የዋልኩት...💚💛❤ የአንተን ስነ - ምግባር እና የሞራል ልዕልና በማየት እልፍ አዕላፍ ብሔራዊ ጀግኖች እንደሚፈጠሩ አንዳች ጥርጥር የለኝም።
የሀገራችን ፖለቲከኞች ፣ የኃይማኖት አባቶች ፣ ሰባኪዎች ፣ አርቲስቶች እንዲሁም ሌሎችም ከአንተ መማር አለባቸው።አንተ ትውልድ ቀራጭ ድንቅ መምህር ነህ።
የአባቶቻችን አምላክ ፦ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ!
💚💛❤
ቴዶ የገባዉን ያህል ኢትዮጵያ ለኛም ቢገባን ዛሬ የት በደርስን ቴዶ የፍቅር ሰው እድሜ ክጤናጋ አመኛለሁ ንጉሴ ❤❤❤❤❤
በዚህ ሰአት እንደ ቴዲ አፍሮ የሰላም እንቅልፍ የሚኖረው ሰው አይኖርም ይሄ ሰው ሀገሩን በተሰጠው መክሊት አለሁሽ እያላት ነው ያው ነገረን እኮ ፍቅር የዘርም የሀይማኖትም ድምበር የለውም አለን እኔስ አንተስ አንቺስ በዚች ሰአት ምን እያረገንላት ነው የምር ለሀገራችን ፍቅር ካለን የማልማት ችሎታው ባይኖረን እንኳን እባካችሁ የጥላቻን መርዝ ባለመትፋት ከጥፋት እንታደጋት
አውራዎች ስጠብቃቹህ ነበር ሽሜ አገላለፅህ ዋው👍👍👍👍
የሚዜም ይመስላል
ሲያጣጥር ተጨንቆ
ውሱጡን ሲሰብቁለት
ኡ እያ ማሲንቆ
ቴዳችን ትለያለህ የ4አመት ስቃያችንን በ6 ደቂቃ ገለፀልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የሞቱት ሚስኪን ወገኖቻችን ነብስ ይማር😭🙏
ዶ/ር ቴዲ💚 የጥበብ ፈርጥ የኛ ትውልድ ዓርማ እና አሻራ ተፅህኖ ፈጣሪ ገና እያስደመምከን💛 ትኖራለህ ኑርልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይማራት❤🇪🇹🙏
ስለቴዲ ምንም የምለው ነገር የለኝ ሁሌም አንደኛ ነው ስለ እናተ ገን በጥቂቱ ፈገግታቹ ጨዋታቹ ይጋባል ተባረኩ
በማርያም ስትሉ እንዴት ደስ ትላላችሁ
የኔ ፍቅሮች😘 ቴዲዬ ንጉሳችን😍😍😍
ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር ከቀን ጀምሬ😍😍😍👌 ቴዶ👌💘
ስጠብቃቹ ❤
🇪🇹 🇪🇹 Forever Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ።🇪🇹🇪🇹
Eyuye hazen yinebebibihal😭😭 min yidereg igziabher yihunen 🙏🏻🙏🏻
እውነት ነው ይህ መልክት ነው ምንም ማለት አይቻልም ቴዲዬ የኔ አንበሳ
ናዕት አለ ምድር ያልቦካ ሊጥ ሀገሬን ቅጥ አሳጧት
ቴዲ አውራ ውስጤ ናቹ💚💛❤
ቴዳችን ይችላል 💪🤴🏾❤️
ደስ ይላል አማርኛን በአማርኛ መተርጎም
አይ አሉ አንድ አንድ ሰው አማርኛ እንደጊሊዘኛ የከበዳቸው እናት ለዛ ይመስለኛል
@@maryamali9772 እኮ እኔም እኮ ደስ ብሎኝ ነው በደንብ ነው ያስረዱን ቴዲ እኮ ፈተና ነው የሚሰጠው ለሰው
ሰጠብቃቹ ምርጦች
Wow ስለ ቴዲ ቃል የለኝም ሽሜ ግን ለቴዲ ዘፈን ረአክት ሲሆን ጠብቀህ መነፅር ምታደርገው እንዴት ነው እባክህ 😂😂😂 ለማንኛውም እወዳቸዋለሁ ሠላም ለሀገራችን ሁሉም ጥሩ ይሆናል ይህ ቀን አልፎ ሠላማዊ ሀገር እንደሚሆን በፈጣሪ እምነት አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መናገር የፈለገውን ካልገባህ ቴዲን አልገባህም
የልብ ቁስል ብቻ አገሬ ተለመደ ወላሂ እንባ ብቻ
አገሬ ታማላለች ልብ ያለው ሰው ያብዛልሽ
አረ እዩ አንድ jackate ba setota 😊😊😊 Awraweyane❤ Aman nage yenanta❤
ውነትህን ነው ላሽ ተባብሎ መዋደድ ይሻላል ያልከው ጥሩ ነበር ግን እንዳለተ ሁሉ እንዲህ ቢያስብ ጥሩ ነበረ. ይመቻቹሁ ምርጦች ናቹሁ
Eyu😍😍
Ye 4 amet tariki be 8 dekika betam newu yem germewu enamesegnalet🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ቴዳ ቃል የለኝም እንባ ሞልትዋል ከጉንጬ
ስጠብቃቹ ነበር እዩ ላይ የዘፈኑን ስሜት አይቼዋለሁ😥😥😥😥😥😥😥😥😥
የንዋይን ሙዚቃ እባካችሁን እርሱነ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስጠብቃችሁ ነበር ጌታን እኔ ቃል አጣሁለት ማርያምን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስላት 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
We need a video of how u guys met, how is ur friendship and a little bit about all of u.
እያመመን መጣ......🖤
ሀገር መስራቹ ክሩው አማራ ወገኔ
ደ*ም መላሹ የመጨረሻ #ሳቅ የምንስቀው እኛ ነው።
አማራየ❤
ስጠብቃቹ ነበር፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏
Wellahi sitebikachu neber ቴዲዬ ኒጉሱ❤💔😥
በዘረኝነት የተወጠሩ አውሬወች በወለጋ የስንቱን ህፃን አንገት አረዱ ስው መሆኔን ጠላሁ እንድሀይነት ጭካኔ ወገን አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ እንድረስ ለንፁሀን ዝም ማለት ቡሀላ እያንዳድሽ ቤት ያንኳኳል በቃ ካላልን ይሄ ፗለቲካ እይደለም ለንፁሀን እንጩሁ አረ ወገን
Yhen like alemareg kebad new arif tntena shime
እናንተ እስክሰሩበት ስጠብቅ ነበር
Ethiopian music king Tedi afro 👏👏👏
ውዶችዬ አላችሁልን ሰላማችሁ ይብዛ
The king himself goat❤
💚💛❤ emaaaa
ኑጉሰ ቴዲየየየ😍😍
As much we love you !!!!!we are expecting to be a voice for our ppl😭😭😭😭😭😭be
ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰
I understand you guys don't want to get involved but I was waiting for one of you to say something about the wolega situation. The problem seems far away from you but it is not. People need to support each other when they can, be a voice for the voiceless, but if you are too scared, it is ok!!
Hi AWRA I think I have to subscribe!:)
Wede 10 gize new check yarkuachu. Zare video batseru gudachu neber. Respect
በጣም ነው ነገር እምትፈሩት ግን
እዚህ ላይ አይናገሩ እንጂ ከድሮ ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ ንፁሃን ላይ በሚደረገው ግፍ እንደሁሉም ኢትዮጵያዊ በልባቸው ማዘናቸው የማይቀር ነገር ነው። እግዚአብሔር የንፁሃንን ደም ይበቀል!
Your merch is fire just like froal hood🔥thanks for the explanation Shime
ሽሜ የቴዲ ሪያክሽን ላይ መነፅር አጋጣሚ ነው ወይስ ?
You have know idea how much I waited u
Eyu : sorry eshi
Fresh & Shime : eshi chigr yelwem ...
😍 mn ayinet mekebaber nw benatachu 😍wow much luv much respect my fam 🙌🍻
አሪፍ ትመስሉኝ ነበር ለካ አንደዚህ አይነት ስሜት ነዉ ያላችሁ የሰው ልጅ እኮ ሁሌ ሙድ አየያዘ አይኖርም ግን ግዴታ የሞቱት ቤተሰቦቻችን ስላሎኑ ነዉ ቢይያንስ ድምፅ መሆን ትችሉ ነበር አሱንም አታርጉ ግን አንዲ ግን አይኮንም
የሀዘን መግለጫ😭😭😭
ለድንቅ ሥራ ጥሩ ምላሽ ነው ወንድሞቼ!
Congrats! AWRA Over 37K views in 18 hours.
እውነት ነው ቴዲን ጃጅ ለማድረግ ይከብዳል 🤩💚💛❤️
NA'AT MEANS A traditional pan cake THAT is still on a dough stage in the inside and looks well baked on the outside....NA'AT is the first pancake that a not well heated grill or pan would make....or bread not yet well done....or someone who is not wise or not yet matured enough....someone who looks dashing but a dough in the inside (referring directly to the primeMinister)
DIWIY means a sick person (sick like not ill, but like sick-cursed)
1. ZEWG YAWEREW DIWIY, MALAWIN YERESA
SAR YALEMELIMAL, BE ILF A'ELAF RE'SA ( all are singular terms used for a man,)
A cursed and obssesed man to throne, cultivates grass over thousands and thousands of corpses!
ZEWG-throne
YAWEREW-Blinded
DIWIY- (Sick-sick like not ill but the right term is Cursed )
MALAWIN YERESA-who has forgotten his promise,
SAR YALEMELIMAL ZAREM BE'ILF A'ELAF RE'SA -nurtures/cultivates grass OVER thousands and thousands of corpses!
2. Telala Zingu Seb Yemutan Shema Dewari
Min Ale Ayil Kefit Hono Kirb Adari
The most foolish and ignorant man, waiver/leader of the deads
Doesn't have concern for the future, he only stand on today/now....OR HE IS LATE
TELALA- THE MOST FOOLISH
ZINGU-IGNORANT/UNWISE
YEMUTAN- DEADS. (MUTAN-DEADS....when its YEMUTAN, It means "something or someone belonging to the deads")
SHEMA-WAIVED TRADITIONAL CLOTH
DEWARI- WAIVER
MIN ALE AYL KEFIT -DON'T ASK/WON'T SHOW CONCERN FOR TOMORROW, WHATS COMING/NEXT, DONT SHOW CONCERN FOR THE FUTURE
HONO KERB ADARI-BEING ON THE NOW/TODAY OR LATE
3. "TENAGER AFE SATINAWOT KETO
ZIM AYHONIM MEDA TERARA MOT METO"
SPEAK MY MOUTH, WITHOUT BEING SHAKEN/AFRAID
SILENCE WONT BE A FIELD/COMFORT, WHEN GIGANTIC/MOUNTAINIOUS DEATH IS COMING TO THE FRONT
TENAGER-SPEAK (LETS SPEAK)
AFE (MY MOUTH)
SATINAWOT (WITH OUT BEING AFRIAD, SHAKEN)
ZIM (SILENCE)
AYHONIM (WONT)
MEDA (FIELD)
TERARA (MOUNTAIN)
MOT (DEATH)
METO (CAME IN)
4. "KEBERO GIM SIL BE'EMBI NEGODGWAD MI'TU
YINADAL YEZER DINIZAZE YA DIWIY BETU"
WHEN SOUNDS OF DRUM ARE BEATEN IN THUNDER VOICES OF RESISTANCE
THAT SICK/CURSED'S MAN'S HOME OF TRIBALISM WILL CRUMBLE
KEBERO- DRUM
GIM SIL- WHEN SOUND OF DRUM IS HEARD
BE'EMIBI NEGODGWAD MITU- RESISTANCE WITH THUNDER SOUNDS/VOICE
YENADAL-WILL CRUMBLE
YEZER-TRIBALISM
DINIZAZE- HYPNOSIS, IMMATURED, SLOWNESS
YA-THAT
DIWIY-CURSED/SICK
BETU-HOME/HOUSE
5. GELEL BEL ESAW NEFSEN ANKEH ATASASAT
BITAGES BASE YELLIBE I'SAT
REMOVE YOURSELF ESAW, DON'T GRAB ME BY THE THROAT AND STRESS MY SOUL
WHEN I WAS BEING PATIENT, YOU MADE THE PAIN I HAVE IN HEART SEVERE
GELEL BEL- REMOVE YOURSELF
ESAW- ESAW JACOB'S BROTHER FROM the Bible
NEFSEN-MY SOUL
ANKEH-GRABING BY THE THROAT
ATASASAT-DONT STRESS, DONT BOTHER
BITAGES-ME BEING PATIENT
BA'SE-BECAME SEVERE
YELIBE-MY HEART'S
I'SAT- FIRE
6. EYAMEMEW ME'TA........EYAMEMEW.....
LI'BE INDE KACHAMNAW
EYAMEMEW ME'TA
ITS FALLING ILL.....GETTING ILL
MY HEART JUST LIKE FEW YEARS AGO
ITS GETTING ILL
7. "YEMIYAZEM YIMESILAL
SIYATATIR TECHENKO
WISTUN SISEBIKILET UUUU' EYALE MASINKO"
IT SOUNDS LIKE ITS SINGING, BUT ITS MAKING A STRESSED VOICE (( MATATAR IS A VOICE A DYING PERSON MAKES)
THAT THE MASINKO HELPS TO PLAY/RELESE MY HEART'S SORROW BY SOUNDING U' U' U' (U'U'U is a mourning sound that the elderly makes to call for help at times of disatater and sorrow)
MASINKO-TRADITIONAL INSTRUMENT SOUNDING LIKE VOILIN......
AND ALL THE LYRICS ABOUT THE DASHING TENT OF THE PALACE AND LIES IN BETWEEN AND THAT LOVE HAS NO TRIBAL BOUNDARIES.........AND MORE
Tigray ለዘሌአለም ትኑር
. TDF💊💊💊💊💊💊💊💊
My loves...🥰🥰🥰
ጥቁር መልበሳቹ ከጊዜውም ከሙዚቃውም ጋር የሚሄድ ነው። እግዚአብሔር አምልክ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያውርድልን
Eski zmbelu🤣😂
የት ነው ጥቁር የለበሱት
Wowwwwww
ለተገደሉት ወገኖቻችን ነብስ ይማር ብትሉ ጥሩ ነበር! እሱ ያዜመው ለነሱ ድምፅ ለመሆን ነው::
ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
ማን ሊታደም ከድግሱ ......እያመመው መጣ!!!
The King is Back ❤
ይመቻቹ
ስጠብቃቹህ
Zegeyachuuuu😡😡😡 i was waiting for u guys 😡 big love 😁
ወለጋ አኬልዳማ የደም ምድር
አውራዎች ትለያላቹ ሹራባትሁ ያምራል 💚💛❤️ ቢሆን ደሞ አንደኛ ነበር
#StateSponsoredAmharaGenocide
Stop the genocide of the Amhara people in Ethiopia. Protect the safety of citizens. Perpetrators should be prosecuted immediately.
💚💛♥️✊✊✊💚💛♥️
Hello guys, sheme the glass looks good on you
Teddiyeee, hagereeee, hizbe, 😭😭😭😭😭😭😭 fitih beWelega lemichefechefew nitsuhanin yeAmara hizb. Fitihhhhhh😭😭😭😭😭😭😭
ሰላም አውራውቹ እንዴት ናችሁ
ሽሜ ሚገርምህ እኔ ገና እንዳየዉህ ለቴዲ ሙዚቃዎች ትኩረት ለመስጠት የተጠቀምከው መስሎኝ ነበር" ቀና በል "ን ርያክት ስታረጉም መነፅር አርገህ ነበር
ወለጋ ላይ በደረሰው የዘር ጭፍጨፋ ድምፅ እንሁን😥😥
ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍
Mertoch wellcome back
Eyu gn getemun antenkde yesetehew mnm filing ayitaym fithlayi man weyis techu atenm yemlktal.......
Ofcourse‼️
You are Right Something Wired😡
ሹራባችሁ በጣም ያምራል😘💚💛❤ የፍራኦል ዓይነት ከለር ማግኘት እፈልጋለሁ?
Teddies, egziabher yidreslin enjoy minim Tesfa yelenim.
ዘና ብላቹ ምሰሩ ነገር ወድጀዋለው ይመቻቹ👍👍
በቃላተ መልስ መስጠተ የማያልቅ ትልቅነት ነው !!! ያሳመመህን ይመመው አቦ !!! ቀና በል
Awrawoch awrewoch zare enkuan ataznum bezarew ken muzika timertalachihu awrewoch betesebachihun yichersibachihu zerachihu yitfa
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የቴዲ ዘፈን ማነው መፃፍ ማለቴ ነው፥ ሪአክት ማድረግ ቢከብድም እስኪ እንየው አውራዎች!
ዉዶች እኳን ደና መጣቹ
ዳር አለው እንዴ ፍቅር ?
ብላቴናው እናመሰግናለን🫡✊🏾
Zare how is you alalkim
ሽሜ ግን መነፅር ስትለብስ እውቀትክ ጨመረብኝ
ምነው ቴዲ ስወድህ ለምን ታሳዝነኛለህ
አንድ ዘፈን እንኳ የብሄር ፖለቲካ አገራችን እንዳይገባ ለታገለው ብሄርተኛ ላልሆነው መሪ
ለፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ምን ሆነህ ያልዘፈንከው በዘፈንህ ያላሞገስከው
Teddy dropped said what needed to be said
Now rophnan finna drop too
At least we can say music wise we doing good 😅
Ethiopia king Teddy
🙋🏾♀️ለምን ሃሳብ አትሰጡም ?????
ለምን ትፈራላችሁ??????🤷🏾♀️
ሌላው ይቅር አሁን ወለጋ ላይ አምሓራ በመሆናቸው ብቻ ከ 2000 በላይ ንፁሃን ህፃናቶች :ሴቶች: አረጋውያንን :ቤትለቤት እያሰሱ ነው ባሰቃቂ ሁኔታ የገደሏቸው ይሄንን ግፍ ሰው ከሆናችሁ ተቃወሙ🙅🏿♀️
ለምን ትፈራላችሁ አትፍሩ????😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐
በጣም ሪአክት ታረጉታላቹ ብዬ ጠብቄ ነበር ድጋሜ ስሩት
You need react on this music again
Wellcome 🔥❤️