Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
*_ሰላም ተሙ እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ ነገር እናያለን 😁የክርስቲያኖችን ቆብ አድርጎ በጴንጤ አዳራሽ ፈውስ እንዲህ ነው እንጅ ሽቀላ አይይ እረኛ የአጣ ትውልድ_*
Ye xilacha comment🤨🤨🤨🤨🤨🤕🤕🤭🤭🤭🤭
@abebaararsa8171 የምን ጥላቻ እውነታውን ነው እንጅ ጥላቻ የምትለው እውነት መናገር ነው ብሮዬ 😍
@@Ramatube3 nahi na ihew abren inihid anchi yelchin hunet kehone ine orxodox ihonalew zim bilo mawurat andi axiyatnew Hulet sim maxfatne
ከበሮዉንም አልባሳቱንም ቄሱንም መለኩሴዉንም እየተጠቀሙበት ነዉ ግን ሁሉንም የሚኮርጁት እዉነተኛ የራሳቸዉ የሆነ መገለጫ ስሌላቸዉ ነዉ ኦርቶኦክስ ለዘላለም ትኑር
የምትገርሙ ናችሁ ቆብ ምንድነው ለነገሩ መፅአፍ ቅድስት ተንተርሳችሁ ስለምታድሩ ምንም ችግር የለባችሁም እኝህ ሰው እየሲስ በሚሰበክበት ስለገቡ መርክስ የመሰልችሁ ንሰአ ግቡ የፔንጤ ቤት ስስይሆን ይህ እየሱስ ክርስቶስ የሚስበክበት የእግዝያብሔር ልጅ እየሱስን የሞተው የስው ልጅን ለማዳንሲል የሞተ ነው እየሱስ ቢሰበክ የማይፈልገው ጠላታችን ሰይጣን ብቻ ነው
Romans 14Amharic(i) 1 በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ። 2 ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል። 3 የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና። 4 አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል። 5 ይህ ሰው አንድ ቀን ከሌላ ቀን እንዲሻል ያስባል፥ ያ ግን ቀን ሁሉ አንድ እንደ ሆነ ያስባል፤ እያንዳንዱ በገዛ አእምሮው አጥብቆ ይረዳ። 6 ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል፤ የሚበላም እግዚአብሔርን ያመሰግናልና ለጌታ ብሎ ይበላል፤ የማይበላም ለጌታ ብሎ አይበላም እግዚአብሔርንም ያመሰግናል። 7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤ 8 በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን። 9 ስለዚህ ነገር ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአልና ሕያውም ሆኖአልና። 10 አንተም በወንድምህ ላይ ስለ ምን ትፈርዳለህ? ወይስ አንተ ደግሞ ወንድምህን ስለ ምን ትንቃለህ? ሁላችን በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና። 11 እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና። 12 እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን። 13 እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ። 14 በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው። 15 ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው። 16 እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤ 17 የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። 18 እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው። 19 እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል። 20 በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው። 21 ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው። 22 ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው። 23 የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።
3፡ ትክክል፤ ተመስገን፡ ጌታ፡ ይባርክህ!
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ልጅ። መንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ነው ህጻኑ የሚያሸበሽበው። በጾም በጸሎት የሚገኝ ፍሬ ከጅምሩ ያስታውቃል ። እስከመጨረሻ ድንግል ማርያም ባርካ ታሳድግህ።
ካህን፡ሆኖ፡ላስቬጋስ፡ውስጥ፡ሲበጠብጠን፡የነበረ፡ጳጳስ፡ነው።የሚያሳዝነው፡የሲኖዶሱ፡ዝምታ፡ነው።
ያህያ ስጋ መልስ ሙሉ ነው ብዬ አልረካሁም። አህያ ታመነዥጋለች ስለዚህ አትበላም። ክርስቶስ ለሸክም፣ላገልግሎት ተጠቅሞ አሳየን እንጂ አርዶ አብልቶ አላሳየንም። ፍልስፍና ይዞን ወደሰፊው ገደል እየወሰደን ስለሆነ እንጠንቀቅ፣እናስተውል፣። እንዳንጠፋና ድምጽ በሌለው የአይምሮ ብክለት የዘላለም ቤታችንን እንዳንዘጋ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤።
አባቶች ምን ነካቾው 666 መስቀል ይዞው የክርስቶስ እየተሸነፉ ኖው አረ የታሰሩት ሶዎች የአህያ ስጋ ሲሸጡ እየደገፍዎች ናቾው በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጥዎት
ቃልህይዋት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ አልበላም አለ ግብዳም ቨርናቫስ መናፍቅ ማኖው ተሻረ ያሎው ኦሪትን
ተምታቶባቸዋል ፈጣሪ አምላክ የፈቀደው ሰኮናው የተሰነጠቀ ብቻ ነው መድህን ዓለም ክርስቶስ ወደዚህ ሲመጣ ኦሪትን ላጸድቅ እንጂ ልሽር አልመጣሁም ነው ያለው
Kkkkkመሰንጠቅ ይቻላል አህያ ነጋዴው ክብረት
ተመስገን።እግዚአብሔር ዕፃናትንአትከልክሏቸውእዳለዕናሁሉም።ልጆችንወደመቅደስ መከልከልየለብንም ለሁሉምነገርተመስገን👏👏👏🔥
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
በአህያ ስጋ መብላት አለመብላት ጉዳይ፦መምህር ኃይለ ማርያምን ያፋጠጠቻቸው ጋዜጠኛ እኔ እጅጉን በጣም አድንቄያታለሁ። ሞጋች ነች። ጠያቂ ነች። "የአህያ/የፈረስ ስጋ መብላት ስርዓቱ (ባህሉ) ነው ኃጢአት/በደል የሚሆንበት ወይስ የእግዚአብሔር ቃል እራሱ ኃጢአት ነው ይላል...?" ብላ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ መልሳቸው በጭራሽ አሳማኝ አይደለም፤ የተድበሰበሰ ነው። መምህር ኃይለማርያም፦ "ባህልን መቀየር ኃጢአት ነው ያሉት ደግሞ ፈፅሞ ትክክል አይደለም።" በሌሎች መምህራኖች በደንብ ሊብራራልን እና ከውዝግብ ልንወጣ ይገባል።
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ዉድ ድንቅ መምሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እኔ የማንም ተከታይ አይደለሁም ቃለእግዚአብሔር ብቻ ነወ የምከተለወ እስን ዶሞ ከመምህራን ሁልንም ትምህርት አዳምጣለሁ የምጠቅመኝ መዉሰድ ነወ እከለ መምህር ትክክል ነወ ትክክል አይደለም የምልበት አቅም የለኝም ።
ለምንድነዉ ሰዉን ግራ የሚያጋቡት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ብሏል የምን መወላወል ነዉ
5/5እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
እኛ እነሱን መዳመጥ ትተናል ሰራ ፈቶች ሰናይ ጊዜ ሆዳችን አምላካችን አይደለም
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ለአስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችንን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameenameen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀✝️⛪⛪🌿🌿🌿🌿🌿🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ
ጥፋቱ የቤተክርስቲያኗ ነው። በክህነት ልብሷ እንደዚህ ሲቀልድ ባለበት ቦታ ለፍርድ መቅረብ አለበት።
በመ ዕመኑ በኩል ያለውን ችግር ብቻ ሳየሆን በቤተክርስቲያኑ በኩልም ችግር አለ የማይ ውሃ የቅዳሴ ፀበል የሚቀዳው አረብ ነው አሁን ገን ህጉ ተሽሮ እሁድ የቀዳል ቤቴክርስቲያን ውስጥ የሚመደቡት በመፈሳዊ ሂዎት የበሰሉ ሳይሆን በሌላ ነው ቤተ ክርስቲያን ለመንፈሳዊ አገልግሎት ሳይሆን ለ ሌላ አንጠቀምባት
አባታችን፡ ፈርተው፡ እኮ፡ ነው፡ ው፡ ማርያም፡ ጸልዩ፡ የሚሉት? ሐዋርያቱ፡ በ27፡ የአዲስ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ቅድስት፡ ማርያም፡ ብለው፡ 1፡ መስመር፡ እንኳ፡ አልጻፉም! ቅ፡ ገብርኤል፤ ሰርግ፡ ቤት፤ ወንድሞቹና፡ ሐዋርያቱ፡ ጋር፡ ስትማር!
ቃልሂወትን ያሠማልን❤❤❤❤
እነዚህ ሰዎች መምህራን አይደሉም የ business ሰዎች ናቸው አህያ እንደ ሚበላ እንደ ማይበላ ቻይና ስለበላች እና ስላልበላች ሳይሆን መፅሐፍ ቁድስ ሾኮና ክፍት እና ሾኮና ዝግ የምያመዝጉ የማያመዝጉ የሚባሉ የምንመገብባቸው እና የማንመገባቸው እንስሶች አሉ የሉሙም እና ይህን ብሎ ያንን አትብሉ ከቃሉ ጋር አያይዘው ነው መናገር ያለባቸው ቻይናን ሳይከተሉ ::
እንደ ክርስቲያን ብሉ ብለን ልንሰብከው የሚገባን የሕይወት እንጀራ ሥጋ ወደሙ ብቻ ነው። አህያ ብሉ ብለው ከአንድ ሊቀ ጳጳስ አይጠበቅም። በነገራችን ላይ
አለም በክርስቶስ ደም ተፈውሳሐች እውነት ነው ነገረ ግን 👉ከ 5ቱ ብሄረ ኦሪት ውስጥ በ ኦሪት ዘዳግም እና ኦሪት ዘሌላውያንን ውስጥ ያለው ታሪክ ዘንግተው ሳይሆ ኦርቶዶክስን ለማናወፅ የተደረገ ክፋት የመሥለኚል ነገር ግን ጠያቂዎቹ በራሳቸው ልክ እንዳልሆነ እያወቁ ለምን ይጠይቃሉ በተለይ ደሞ ሴቷ የምትጠይቀው ጥያቄ ያሳዝናል ብቻ ቤተክርስቲያን ላይ የመጣብንን ነገር ፈጣሪ ያንሳልን🙏
የተከለከለ ምግብ የተፈቀደ ምግብ የሚያውቀው መጽሓፍ በኢሰሊምና ብቻ ይገኛል።
ሰላም የኔወንድም በመሰቱ እግዚእብሔር አዲስ ኪዲን የምጣው ዖሪትን ሊያጥነክር አንጂ ሊያፈርስ የመጣ እእይደለም
አለማወቅ እመ አምላክን በጣም አስቸጋሪ ነው ።እግዚአብሔር እስከመጨረሻው መፅናቱን ስጠን ።+ ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ ስንቱን ታስለፈልፈዋለች ።+ ሰማያዊት ንፅህት ብሩህ ልዩ ,,,,,+ ገና ገና ነው ጉዱ ይሁዳዎች
በሰማይ ብሆን በምድር ከምድርም በታች በውሃ የማናቸውንም ምስል ሠርቴህ ቀርፀህ አታምልክ አትስገድላቸውም ዘዳግም 5:8 ላይ ተፅፏል ከተረፈው ውጪ ጨምረንም ሆኔ ቀንሰን ማሞለክም መስገድ ሀጥያት ነው
የወጋ ቢረሣ የተወጋአይረሣየዛሬ 23 ዓመት የኑፋቄ ሥራ ዛሬም ደገሙት።
እግዝአብሄር ይቅር ይበላቹ ይቅር ይበለን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው አስተማሪዎች ነን የሚሉን ከወንጌሉ ወጣ ያለ ነው ምን እያስተምሩን እንዳለ መመርመር የኛ ነው ቀስ በቀስ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ለምን ቆም ብለን በማስተዋል እንሂድ የዕምነት አባቶች በልብሳቸው መስቀል ይዞ ብለን ነው ውስጣቸው የሚመረምር እግዝአብሄር ነው ማስተዋሉን ይስጠን
ጴንጤዎች ኮ የቄስ ልብስ እየለበሱ ነው። እንጂ አረ ቄስ ቸርች ምን ያደርጋል
ውንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ።
ኦሪትን ላጸና እንጂ ልሽር አልመጣሁም አላለም ወይ ? ይህ በአባቶች ሲነገር ደግሞ ይከብዳል።
በቤተክርስቲያናችን ስለመጠጥ፣ስለጫት፣መቃም ሰፌ የሆነ ትምህርት ቢሰጥ፣ ከሃይማኖቱ የወጡት፣በተለይ መጠጥን ስለማትከለክል ነዉ ብለዉ ስለሚናገሩ፣ከላይ እንዳልኩት ጠንከር ያለ ግንዛቤ ማስጨበጫ ቢሰጥ፣
እግዞ😰😰😰😰እር ምን ጉድ ነው አምላኬ ሆይ በቃ በለን😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ወጣቶችን አንድ ቤት አጉሮ ለምን ያተራምሳቸዋል😢😢😢😢ይህ ስው በቅድስት ኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያኑ ስም የሚነግድ ውሮበላ ወንበዴ ክፉ ነጋዴ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መ) ሁሉም
አጹሞ ወደ መንግስተሰማያት ማሻገር ቀርቶ አብልቶ ወደ ገሀነም መምራት ተጀመረ
💚💛❤️✝️✝️✝️
የኔ ወንድም በሀል እና እምነት ለይተን ለማወቅ መፀሀፍቅዱሳችን በማስተዋል ማንበብ ይኖርብናል!አባ ሀይለማርያም ብለሀ ያቀረብካቸው መብላት ሀጥያት ነው ብለዋል!!!ብፅኡ አቡነ በርናባስ ደግሞ ሀጥያት ምን እንደሆነ በደነብ ተናግረዋል!!!በጣም በጥንቃቄ!አሁን የፈለግነውን ብቻ እየሰማን ነው የተቸገርነው!!!
Fetari betibebe yasadgilen
ወላሒ እንግዲህ ነው ያልከው
ወይ ጉድ የማንም መሸቀያ አደረጉን ወላኺ ብሎ አመለጠው
እንደዛ የሚል ቃል አልተናገርኩም '' አሁን ላይ ያልኩትን ቪዲዮ ሲሰራ ' አ' ን ስለቆረጧት ነዉ እንደዛ የመሰለ በጣም ይቅርታ ግን ቃሉ አሁን ላይ ነዉ ያልኩት
ጎቦዝ አዳም የበላው እፅ እግዚአብሔር አልፈጠረውም ነበር እንዴ ሁሉም የፈጠረውን ብሉ ብሎ ተናገረ
❤❤❤🎉🎉🎉
የአህያዋና የሰውየው መመሳሰል
ሀይለማሪያም ተወግዘዉ ይባረሩ፣
❤❤❤
እባክህን የዶር መምህር ዘበነ ለማ ስለአህያ ሥጋ አበላል ጉዳይ ያብራሩትን ቢታቀሪብላቸዉ ፣እኒህ መምህርም በሚገባ ሳያብራሩ በባህል መልክ ስለመለሱ፣
ብፁዕ አቡነ አብርሃም ብሉ አላሉም " ቢበላ ኃጢአት አይደለም እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በባህላችን አንበላም" ነው ብለው ያስተማሩን መምህር ኃይለ ማርያም ግን መብላት ኃጢአት ነው ያሉት ክርስቶስ የቀደሰውን ማርከስ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕንጻ የሰው ልጅና ቤተ ክርስቲያን እየወደመ በዲዮቅልጥያኖስ ወይም የግራኝ መሀመድ ልጅ አቢይ አህመድ ይህን እንቶፈንቶ ውይይት ይዞ መቅረብ አቡነ በርናባስ ከመስቀል እንጂ የቶርች እስር ቤትና ድሮን የላቸውማ የአቡነ በርናባስ አስተምሮ ልብ ወለድ ከሆነ ለምን ሲኖዶሱ አውግዞ አይለያቸውም?አስተምሯቸው እውነት ነዋ ወጣት ተመስገን መአድልዎ የሌለህ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት አክባሪህ
አስቀድሞም ጳጳሱ በጣም ተሳስቶው ነበሩ እስካሁን ቤቴክርስትያን ሲኖዶስ የሆነ ነገር አላደረጋቾውም መናፍቅ አዳራሽ ሂዶው ለምን አማላጅ የፈለጉ አይሆንም
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!እንዲያው ምእመኑን መጫወቻ አረጉት እንዲያው እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ አሰመሳዮች በጭራሽ በትንሳኤ ሙታን የሚያምኑ አይመስለኝም በአንድም ሆነ በሌላ ከዚህ ምስኪን ምእመን የሚወጣውን ገንዘብ በልተው በመጨረሻ እንደ ውሻና እንደ ድመት ከመሬት በታች እንደሚቀር የሚያስቡ ናቸው! ❤❤❤
Sewyew betam lk new ewnet new wat argut hulum meger kdus new.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አየ አቡነ ........የ ሰውም ይብሏ!!!!
እግዚአብሔር እኮ የነበረውን ልሽር አልመጣሁም ብሏል። በሀዲስ ኪዳን መሆን የሚገባውን ጽፎልናል። ለምን ህዝቡን ግራ እናጋባዋለን። ኧረ እግዚአብሔር እውነተኛ ዘመን አድርሰን። ሁሉም የራሱን ብቻ ማውራት ሆነ አይ ግዜ። ማረን፣ ይቅር በለን። በጥበብህና በእውቀትህ፣በጽጋህ የተሞላውን ጳጳስ አምጥተህ ቤተክርስቲያንን ታላቅነቷን፣አዳኝነቷን፣መድሀኒትነቷን፣አስተማሪነቷን፣ አራቂነቷን፣አስታራቂነቷን፣ጸጋ ሰጭነቷን አሳየን። ኧረ ይቅር በለን ማረን።
Ahead beluwachew egzyabher /cerstos oreten lishrat almetam
ወንድሜ ጆሮዬ ነው ያልሰማው ብደጋግመው ቃሉ ያው ነው ወላሒ ነው ያልከው
ደብቀው እያረዱ ከሚያበሉን ህጋዊ ይደረግልን
መዝሙረ ዳዊትን እንፀልያለን የኦሪት ነዉ አትብሉ የተባልናቸዉም እንስሳት በኦሪት ነዉ የተፃፉት ለምግብ ሲሆን ተሸሯል የሚባለዉ ለምንድነዉ?
እባካቹሁ ቆቡንና ካባውን ከቤቴክርስቲያን ግቢ ዉጭ ባይሸጥ ጥሩ ነዉ። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ለንግድ መጠቀምያ እያደረጎ ስለሆነ ቢከለከል ይሻል ነበር።
በጣም ይቅርታ እንጂ እንደዉ የአባቶቻችንን አልባስ እንደዉ አስመሳዩ ሁሉ እየለበሰ የንቀዋለላል? ለምን ሲኖዶሳችን አታውጅም? ከአልባሳት እስከ የዜማ መሳሪያዎቿ ድረስ፡፡ መብትን-ከግዴታ ማስተዋል ይገበል፡፡
አ ንትቷትነዉ ሁንላይ ነዉያለዉ በደንብስሙትአሁንላይ ነዉ ማለት የፈለገዉ
ጉድነው ዘንድሮ የምንሰመው ለምን እርሶቆርጥመው አይበሉም አኅያውን ዓምላኬሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ታላቅ ጸሎትነው 😢😢😢😢
😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
ወገኛ ፈሪሳዊ መሃይምቅዱስ ጳውሎስ የማይበላ የሚባላውን ኣይኮንነው ብሎ በክህነት ስልጣኑ ኣስሮሀልቅዱስ ጴጥሮስ በልቷልለላም ከጥንቸልና ኣህያ የተሻለ ስልጣንም ክብርም ክርስቶስ ኣልሰጣትምምግብ የባህል ጉዳይ ብቻ ነውፈረስ በሮም ከቅዱስ ጳውሎስ ዘመን ጅምሮ ይበላል ኣሳምም የግብጽ ክርስትያኖች ኣሁንም ይበላሉ ኣህያ ጋሞ ጎፋ ውስጥ ኣሁንም ይበላልኢትዮጵያና መሃይሞችዋ ምሳሌ ነህ ማትሪክ ወድቀህ መሆን ኣለበት
ወንድሜ በልማድ ነዉ መጀመሪያ አካባቢ የተናገርከዉ በደንብ አዳምጠዉ የማልከዉን እና እያስተዋልክ
አላሉም። አትብሉም ብሉም የሚል ቃል ከመፅሃፉ የለም ነው ግን እሳቸውም ቢሆን በአህያ ምን አከራከራቸው ለምን በሚዳቋ በሰስ በእጋዘን ላይ አልተወያዩም
አፍንጫ የራሱ መአዛ የለውም ያንተ የራስህ ምንድን ነው ሁሉን ከባለቤቱ እንዳንተ መስማት ይችላል የገደል ማሚቶ አንፈልግም ።
እኔ በነዚህ ሰዎች አልፈርድም ሰይጣን የሚያጎራውኮ ሲሞቀው ነው ያ ማለት እነዚህ ናቸው ማለት ነው ሰይጣንና ሰይጣን ሲገናኝ ተያይዞ ጭፈራ ነው ክክክክ አየ ፈጣሪ ስንቶችን በዝምታ ይዘኸናል ነፍስ ይማር
እኔም፡ ከአገር፡ ቤት፡ ስልወጣ፡ ያው፡ ነበርኩ! እኛ፡ በሞቃት፡ አካባቢ፡ ያለ፡ አገሮች፡ ብዙ፡ አሉን! በበረዶ፥ ባሕር፥ በረሃ፥ ያሉ፡ ክርስትያኖች፡ ያገኙትን፡ ይበላሉ! ታዲያ፡ ቢሊዮን፡ ክርስትያኖች፡ እርኩስ? አይደለም፡ እኛ፡ የአይሁዲ፡ እምነትንና፡ ከክርስትናን፡ ደባልቀናል!!!
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ከጥያቄው ይቅርታ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሰል በግ ሳይሆን እርግብ ናት እርማት በግ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ኖው በውሃ ዬርዳኖስ የወረደ ብእርሱ እርግብ ናት
ጥያቄው ሚል በመንፈስ ቅዱስ ማይመሰለው ስለሚል ነው እንጂ እሳትም ነፋስም እርግብም የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌወች ናቸው
Kersetayan ena muselim erkus sega atebelu aletbalum .erkus sega esesa atebelu yitbalut ayihudoch nacheaw .meknyatum ayihudoch kedus selhonu merkes yelbachewum
እኔ የምጠይቀው የመዝሙረ ዳዊት የየለቱን ማለትም ከሰኞ እስከ እሁድ ያለውን ብትመልሱልኝ አደራ አደራ መልሱልኝ❤❤❤
3
1ኛ ጢሞቴዎስ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹-² መንፈስ ግን በግልጥ፦ በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥³ እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።⁴ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤⁵ በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።
Betikil admitachihu lehizib mastelalef sigba Aba yalalutin alu atibelu bilu yemil miekt alastelalefum
ወንድሜ ስለምታቀርበው ነገር በቂ እውቀት ቢኖርህ መልካም ነው ብዬ አስባለው። ብፁ አባታችን ለማስተላለፍ የፈለጉትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን መሰረት ያደረገ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ማጤን ይጠይቃል።ለማንኛውም እነዚህን ጥቅሶች በደንብ ለማጤን ሞክር ሮሜ 14፣ 1ቆሮ 8፣ ቆላ 2፣ የሐዋ10፣ የሐዋ15 እነዚህ ጥቅሶች በአህዛብና፣ ህጉ በተሰጣቸውበእስራኤል መካከል የተፈጠረውን የምግብ፣የአምልኮ ስርአት፣የወገን ልዩነትን መሰረት ላደረጉ ጥያቄዎች ሐዋርያት መልስ የሰጡበት ጥቅሶች ናቸው።
እኔ ሊቀ ጳጳሱ በተናገሩት ጉዳይ፦ መምህሮቻችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ፣ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ፣ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ወይም ሌሎች አባቶቻችን በ ሊቀ ሊቃውንት ማዕረግ ያሉ አስተያየት ቢሰጡበት እመርጣለሁ።1.) ሊቀ ጳጳሱ ምን ለማለት ፈልገው ነው...?2.) የእርሳቸው ንግግር ምን ያህል ተቀባይነት አለው...?3.) አይተንም ሰምተንም የማናውቀው ይህ አገላለፅ ከየት መጣ...?4.) ምዕመኑስ አይወዛገብም ወይ...?5.) ባህል ወግ ትውፊት ነው ወይስ ሃይማኖቱ ነው የአህያ፣ የፈረስም ሆነ የሌሎች እንስሳትን ስጋ መብላት የሚከለክለው...?6.) በባህል ያስወግዛል ነው ወይስ በመፅሐፍ ቅዱስ ይከለከላል ነው...?ይህ ነገር በእጅጉ መጥራት አለበት።
እኔ አያውቁም ብዬ አልገምትም አባ ገብረመድህን ብዙ ጊዜ አጥማቂዎቸ ሰለሚነቅፉ እሳቸውም እሳቸውን ጠይቃቸው ያሉበት ምክንያት እሱ ይመስለኛል እርሰ በርሳቸው ከሚወቃቀሱና በግሩፕ በግሩፕ ከሚተቻቹ ለምን ወንጌል በቻ አያሰተምሩም አንተም አንድ ግሩፕ ላይ የሉትን አስተማሪዎች ነው የጠቀሰከው አየህ ይህ ነው ሲኖዶሱን ሚከፉፍለው እሲኪ አንዱ አንዱን ከመወንጀል ባደባባይ ለምን በውስጥ እርሰ በርሳቸው ተማምረው ወደኛ ጥሩ ነገር ያሰተምሩን እኛንም አያሰቱን ሰው መከተል ሰልችቶናል እባካችሁ ጥሩ ነገር አሰተምሩን ፍቅር አስተምሩን እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ አትበሉን ሰለቸን
Blessed peoples protestant Iyesus bichawun yadinal Sorry xiyaqew be matsaf qidus xiqsi bitareg xurenew malet malsun😮😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ክርስትያን፡ ማለት፡ የክርስቶስ፡ ተማሪ፡ ተከታይ፡ ማለት፡ ነው! ለዚህ፡ ነው፡ ሐዋርያቱን፡ ሂዱ፡ አስተምሩ፡ ያላቸው! እኔም፡ ባለሁበት፡ አገር፡ መ፡ ቅዱስ፡ የማያውቁ ፡ አባቶች፡ ገጥመወኛል፤ ሲነግሩኝ፡ የተማርኩት፡ ቅኔና፡ ሌላ፡ ነው፡ አሉኝ! ኦርቶዶክስ፡ አስተምሩ!
Lejachien new betam tinsh leji new
ሲጀመር በቲክቶክ የሀይማኖት አባት ምን ያረጋሉ አረ ምን አይነት ዘመን ነው
እንዴ! መዝገበ ፀሎት የቅዱሳኑ መልክአ ማነዉ በህግ የከለከለዉ???? ይሄም ወደ ምፍቅና እየሄደ ነዉ፣ ባርናባስን ይተካላችዃል።
ወላሂ የሚል ነገር ሰማሁ ልበል የመጀመሪያው አስተያየት ላይ ይመልከቱ ማን ምን እያለን ነው?
4melischalehu
Komchew menfes kidus aseraru leyu new 1 ken Egziabher keredah yegebah yehonal
Eseeey Degaxeregen MN Yehon Yamemew Sew YeFewees .....ORTODOKS... SEW MASAKEK MABARER NEW ....WEWEGNA SEBKIII WENGEEL SEBEEK
እህቴ እንደዚህ አይነት ትያቄ ስለ አህያ ስጋ መተየቅ ሲጀመር አያስፈለግም፣ የማያምኑ ፣ መብላት ያማራቸው ቢተይቁ ያምራል፣ ምንም ቢሆን በእምነቱ ውስት ያለሁ መ፣እንም ብሆን የ እግዚአብሄርን ትዛዙን እያወኩ ፣ አባቶች ስላሉ ቃሉን አልስትም፥ ስለዚህ ወንድሜም የሚቀርቡና ፣ የማይቀርቡን ፣ ነገሮችን መምረት ትሩ ነው፥ ላድርግ ወይም ይደረጋል ብሎ የሚተይቅ ለመናድ የቀረበ ሆን አለበት፣
እና የአህያ ስጋ መብላቱ ላይ ትስማማበታለህ. ትበላለህ. ?
እገሊትን ታገባለች ብለን ንብረት የምናስበው ግን እገሊትን አገባች????😮😮😮
እግዚኦ ማርናክርስቶስ እርኩስ የሆነነገር የለም ብሉነው የሚሉት ኧረ ቱቱቱቱ
Ene Dero New Egnhin Sew Emawkachew Timihirtachew Ye Menafk New
ለመሆኑ ጌታ ህግን ሊሽር ነው የመጣው?
Geta yefeterlin Asa. Yebere siga. Doro mebilat keze weche lela inisesa mebilat yemeyasiketilew beschita new silezeh keken behala yememeta neger alisimamabetim.
በአዲስ ኪዳን የእንስሳ አይነት አልተፃፈም። በብሉይ የተፃፈ ስለነበር አልተደገመም። በአዲስ ኪዳን የተፃፈዉ ከእነዛ ከተፈቀዱት እንስሳት ዉስጥ በምን አይነት አሟሟት የሞቱ መብላት እንደሚፈቀድ ነዉ፣ ደም ያለበት እና ታርዶ ያልሞተ ለጣኦት የተሰዋ ብቻ አስወግዱ ተባለ እንጅ ሁሉን እንስሳ አልተባለም።
*_ሰላም ተሙ እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ ነገር እናያለን 😁የክርስቲያኖችን ቆብ አድርጎ በጴንጤ አዳራሽ ፈውስ እንዲህ ነው እንጅ ሽቀላ አይይ እረኛ የአጣ ትውልድ_*
Ye xilacha comment🤨🤨🤨🤨🤨🤕🤕🤭🤭🤭🤭
@abebaararsa8171 የምን ጥላቻ እውነታውን ነው እንጅ ጥላቻ የምትለው እውነት መናገር ነው ብሮዬ 😍
@@Ramatube3 nahi na ihew abren inihid anchi yelchin hunet kehone ine orxodox ihonalew zim bilo mawurat andi axiyatnew
Hulet sim maxfatne
ከበሮዉንም አልባሳቱንም ቄሱንም መለኩሴዉንም እየተጠቀሙበት ነዉ ግን ሁሉንም የሚኮርጁት እዉነተኛ የራሳቸዉ የሆነ መገለጫ ስሌላቸዉ ነዉ ኦርቶኦክስ ለዘላለም ትኑር
የምትገርሙ ናችሁ ቆብ ምንድነው ለነገሩ መፅአፍ ቅድስት ተንተርሳችሁ ስለምታድሩ ምንም ችግር የለባችሁም እኝህ ሰው እየሲስ በሚሰበክበት ስለገቡ መርክስ የመሰልችሁ ንሰአ ግቡ የፔንጤ ቤት ስስይሆን ይህ እየሱስ ክርስቶስ የሚስበክበት የእግዝያብሔር ልጅ እየሱስን የሞተው የስው ልጅን ለማዳንሲል የሞተ ነው እየሱስ ቢሰበክ የማይፈልገው ጠላታችን ሰይጣን ብቻ ነው
Romans 14
Amharic(i) 1 በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ። 2 ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል። 3 የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና። 4 አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል። 5 ይህ ሰው አንድ ቀን ከሌላ ቀን እንዲሻል ያስባል፥ ያ ግን ቀን ሁሉ አንድ እንደ ሆነ ያስባል፤ እያንዳንዱ በገዛ አእምሮው አጥብቆ ይረዳ። 6 ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል፤ የሚበላም እግዚአብሔርን ያመሰግናልና ለጌታ ብሎ ይበላል፤ የማይበላም ለጌታ ብሎ አይበላም እግዚአብሔርንም ያመሰግናል። 7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤ 8 በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን። 9 ስለዚህ ነገር ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአልና ሕያውም ሆኖአልና። 10 አንተም በወንድምህ ላይ ስለ ምን ትፈርዳለህ? ወይስ አንተ ደግሞ ወንድምህን ስለ ምን ትንቃለህ? ሁላችን በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና። 11 እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና። 12 እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን። 13 እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ። 14 በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው። 15 ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው። 16 እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤ 17 የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። 18 እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው። 19 እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል። 20 በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው። 21 ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው። 22 ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው። 23 የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።
3፡ ትክክል፤ ተመስገን፡ ጌታ፡ ይባርክህ!
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ልጅ። መንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ነው ህጻኑ የሚያሸበሽበው። በጾም በጸሎት የሚገኝ ፍሬ ከጅምሩ ያስታውቃል ። እስከመጨረሻ ድንግል ማርያም ባርካ ታሳድግህ።
ካህን፡ሆኖ፡ላስቬጋስ፡ውስጥ፡ሲበጠብጠን፡የነበረ፡ጳጳስ፡ነው።የሚያሳዝነው፡የሲኖዶሱ፡ዝምታ፡ነው።
ያህያ ስጋ መልስ ሙሉ ነው ብዬ አልረካሁም። አህያ ታመነዥጋለች ስለዚህ አትበላም። ክርስቶስ ለሸክም፣ላገልግሎት ተጠቅሞ አሳየን እንጂ አርዶ አብልቶ አላሳየንም። ፍልስፍና ይዞን ወደሰፊው ገደል እየወሰደን ስለሆነ እንጠንቀቅ፣እናስተውል፣። እንዳንጠፋና ድምጽ በሌለው የአይምሮ ብክለት የዘላለም ቤታችንን እንዳንዘጋ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤።
አባቶች ምን ነካቾው 666 መስቀል ይዞው የክርስቶስ እየተሸነፉ ኖው አረ የታሰሩት ሶዎች የአህያ ስጋ ሲሸጡ እየደገፍዎች ናቾው በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጥዎት
ቃልህይዋት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ አልበላም አለ ግብዳም ቨርናቫስ መናፍቅ ማኖው ተሻረ ያሎው ኦሪትን
ተምታቶባቸዋል ፈጣሪ አምላክ የፈቀደው ሰኮናው የተሰነጠቀ ብቻ ነው መድህን ዓለም ክርስቶስ ወደዚህ ሲመጣ ኦሪትን ላጸድቅ እንጂ ልሽር አልመጣሁም ነው ያለው
Kkkkkመሰንጠቅ ይቻላል አህያ ነጋዴው ክብረት
ተመስገን።እግዚአብሔር ዕፃናትንአትከልክሏቸው
እዳለዕናሁሉም።ልጆችን
ወደመቅደስ መከልከል
የለብንም ለሁሉምነገር
ተመስገን👏👏👏🔥
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
በአህያ ስጋ መብላት አለመብላት ጉዳይ፦መምህር ኃይለ ማርያምን ያፋጠጠቻቸው ጋዜጠኛ እኔ እጅጉን በጣም አድንቄያታለሁ። ሞጋች ነች። ጠያቂ ነች።
"የአህያ/የፈረስ ስጋ መብላት ስርዓቱ (ባህሉ) ነው ኃጢአት/በደል የሚሆንበት ወይስ የእግዚአብሔር ቃል እራሱ ኃጢአት ነው ይላል...?" ብላ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ መልሳቸው በጭራሽ አሳማኝ አይደለም፤ የተድበሰበሰ ነው።
መምህር ኃይለማርያም፦ "ባህልን መቀየር ኃጢአት ነው ያሉት ደግሞ ፈፅሞ ትክክል አይደለም።"
በሌሎች መምህራኖች በደንብ ሊብራራልን እና ከውዝግብ ልንወጣ ይገባል።
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ዉድ ድንቅ መምሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እኔ የማንም ተከታይ አይደለሁም ቃለእግዚአብሔር ብቻ ነወ የምከተለወ እስን ዶሞ ከመምህራን ሁልንም ትምህርት አዳምጣለሁ የምጠቅመኝ መዉሰድ ነወ እከለ መምህር ትክክል ነወ ትክክል አይደለም የምልበት አቅም የለኝም ።
ለምንድነዉ ሰዉን ግራ የሚያጋቡት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ብሏል የምን መወላወል ነዉ
5/5እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
እኛ እነሱን መዳመጥ ትተናል ሰራ ፈቶች ሰናይ ጊዜ ሆዳችን አምላካችን አይደለም
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ለአስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችንን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameenameen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀✝️⛪⛪🌿🌿🌿🌿🌿🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ
ጥፋቱ የቤተክርስቲያኗ ነው። በክህነት ልብሷ እንደዚህ ሲቀልድ ባለበት ቦታ ለፍርድ መቅረብ አለበት።
በመ ዕመኑ በኩል ያለውን ችግር ብቻ ሳየሆን በቤተክርስቲያኑ በኩልም ችግር አለ
የማይ ውሃ የቅዳሴ ፀበል የሚቀዳው አረብ ነው አሁን ገን ህጉ ተሽሮ እሁድ የቀዳል
ቤቴክርስቲያን ውስጥ የሚመደቡት በመፈሳዊ ሂዎት የበሰሉ ሳይሆን በሌላ ነው
ቤተ ክርስቲያን ለመንፈሳዊ አገልግሎት ሳይሆን ለ ሌላ አንጠቀምባት
አባታችን፡ ፈርተው፡ እኮ፡ ነው፡ ው፡ ማርያም፡ ጸልዩ፡ የሚሉት? ሐዋርያቱ፡ በ27፡ የአዲስ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ቅድስት፡ ማርያም፡ ብለው፡ 1፡ መስመር፡ እንኳ፡ አልጻፉም! ቅ፡ ገብርኤል፤ ሰርግ፡ ቤት፤ ወንድሞቹና፡ ሐዋርያቱ፡ ጋር፡ ስትማር!
ቃልሂወትን ያሠማልን❤❤❤❤
እነዚህ ሰዎች መምህራን አይደሉም የ business ሰዎች ናቸው አህያ እንደ ሚበላ እንደ ማይበላ ቻይና ስለበላች እና ስላልበላች ሳይሆን መፅሐፍ ቁድስ ሾኮና ክፍት እና ሾኮና ዝግ የምያመዝጉ የማያመዝጉ የሚባሉ የምንመገብባቸው እና የማንመገባቸው እንስሶች አሉ የሉሙም እና ይህን ብሎ ያንን አትብሉ ከቃሉ ጋር አያይዘው ነው መናገር ያለባቸው ቻይናን ሳይከተሉ ::
እንደ ክርስቲያን ብሉ ብለን ልንሰብከው የሚገባን የሕይወት እንጀራ ሥጋ ወደሙ ብቻ ነው። አህያ ብሉ ብለው ከአንድ ሊቀ ጳጳስ አይጠበቅም። በነገራችን ላይ
አለም በክርስቶስ ደም ተፈውሳሐች እውነት ነው ነገረ ግን 👉ከ 5ቱ ብሄረ ኦሪት ውስጥ በ ኦሪት ዘዳግም እና ኦሪት ዘሌላውያንን ውስጥ ያለው ታሪክ ዘንግተው ሳይሆ ኦርቶዶክስን ለማናወፅ የተደረገ ክፋት የመሥለኚል ነገር ግን ጠያቂዎቹ በራሳቸው ልክ እንዳልሆነ እያወቁ ለምን ይጠይቃሉ በተለይ ደሞ ሴቷ የምትጠይቀው ጥያቄ ያሳዝናል ብቻ ቤተክርስቲያን ላይ የመጣብንን ነገር ፈጣሪ ያንሳልን🙏
የተከለከለ ምግብ የተፈቀደ ምግብ የሚያውቀው መጽሓፍ በኢሰሊምና ብቻ ይገኛል።
ሰላም የኔወንድም በመሰቱ እግዚእብሔር አዲስ ኪዲን የምጣው ዖሪትን ሊያጥነክር አንጂ ሊያፈርስ የመጣ እእይደለም
አለማወቅ እመ አምላክን በጣም አስቸጋሪ ነው ።
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው መፅናቱን ስጠን ።
+ ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ ስንቱን ታስለፈልፈዋለች ።
+ ሰማያዊት ንፅህት ብሩህ ልዩ ,,,,,
+ ገና ገና ነው ጉዱ ይሁዳዎች
በሰማይ ብሆን በምድር ከምድርም በታች በውሃ የማናቸውንም ምስል ሠርቴህ ቀርፀህ አታምልክ አትስገድላቸውም ዘዳግም 5:8 ላይ ተፅፏል ከተረፈው ውጪ ጨምረንም ሆኔ ቀንሰን ማሞለክም መስገድ ሀጥያት ነው
የወጋ ቢረሣ የተወጋ
አይረሣ
የዛሬ 23 ዓመት የኑፋቄ ሥራ ዛሬም ደገሙት።
እግዝአብሄር ይቅር ይበላቹ ይቅር ይበለን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው አስተማሪዎች ነን የሚሉን ከወንጌሉ ወጣ ያለ ነው ምን እያስተምሩን እንዳለ መመርመር የኛ ነው ቀስ በቀስ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ለምን ቆም ብለን በማስተዋል እንሂድ የዕምነት አባቶች በልብሳቸው መስቀል ይዞ ብለን ነው ውስጣቸው የሚመረምር እግዝአብሄር ነው ማስተዋሉን ይስጠን
ጴንጤዎች ኮ የቄስ ልብስ እየለበሱ ነው። እንጂ አረ ቄስ ቸርች ምን ያደርጋል
ውንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ።
ኦሪትን ላጸና እንጂ ልሽር አልመጣሁም አላለም ወይ ? ይህ በአባቶች ሲነገር ደግሞ ይከብዳል።
በቤተክርስቲያናችን ስለመጠጥ፣ስለጫት፣መቃም ሰፌ የሆነ ትምህርት ቢሰጥ፣ ከሃይማኖቱ የወጡት፣በተለይ መጠጥን ስለማትከለክል ነዉ ብለዉ ስለሚናገሩ፣ከላይ እንዳልኩት ጠንከር ያለ ግንዛቤ ማስጨበጫ ቢሰጥ፣
እግዞ😰😰😰😰እር ምን ጉድ ነው አምላኬ ሆይ በቃ በለን😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወጣቶችን አንድ ቤት አጉሮ ለምን ያተራምሳቸዋል😢😢😢😢ይህ ስው በቅድስት ኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያኑ ስም የሚነግድ ውሮበላ ወንበዴ ክፉ ነጋዴ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መ) ሁሉም
አጹሞ ወደ መንግስተሰማያት ማሻገር ቀርቶ አብልቶ ወደ ገሀነም መምራት ተጀመረ
💚💛❤️✝️✝️✝️
የኔ ወንድም በሀል እና እምነት ለይተን ለማወቅ መፀሀፍቅዱሳችን በማስተዋል ማንበብ ይኖርብናል!
አባ ሀይለማርያም ብለሀ ያቀረብካቸው መብላት ሀጥያት ነው ብለዋል!!!
ብፅኡ አቡነ በርናባስ ደግሞ ሀጥያት ምን እንደሆነ በደነብ ተናግረዋል!!!
በጣም በጥንቃቄ!
አሁን የፈለግነውን ብቻ እየሰማን ነው የተቸገርነው!!!
Fetari betibebe yasadgilen
ወላሒ እንግዲህ ነው ያልከው
ወይ ጉድ የማንም መሸቀያ አደረጉን ወላኺ ብሎ አመለጠው
እንደዛ የሚል ቃል አልተናገርኩም '' አሁን ላይ ያልኩትን ቪዲዮ ሲሰራ ' አ' ን ስለቆረጧት ነዉ እንደዛ የመሰለ በጣም ይቅርታ ግን ቃሉ አሁን ላይ ነዉ ያልኩት
ጎቦዝ አዳም የበላው እፅ እግዚአብሔር አልፈጠረውም ነበር እንዴ ሁሉም የፈጠረውን ብሉ ብሎ ተናገረ
❤❤❤🎉🎉🎉
የአህያዋና የሰውየው መመሳሰል
ሀይለማሪያም ተወግዘዉ ይባረሩ፣
❤❤❤
እባክህን የዶር መምህር ዘበነ ለማ ስለአህያ ሥጋ አበላል ጉዳይ ያብራሩትን ቢታቀሪብላቸዉ ፣እኒህ መምህርም በሚገባ ሳያብራሩ በባህል መልክ ስለመለሱ፣
ብፁዕ አቡነ አብርሃም ብሉ አላሉም " ቢበላ ኃጢአት አይደለም እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በባህላችን አንበላም" ነው ብለው ያስተማሩን መምህር ኃይለ ማርያም ግን መብላት ኃጢአት ነው ያሉት ክርስቶስ የቀደሰውን ማርከስ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕንጻ የሰው ልጅና ቤተ ክርስቲያን እየወደመ በዲዮቅልጥያኖስ ወይም የግራኝ መሀመድ ልጅ አቢይ አህመድ ይህን እንቶፈንቶ ውይይት ይዞ መቅረብ አቡነ በርናባስ ከመስቀል እንጂ የቶርች እስር ቤትና ድሮን የላቸውማ የአቡነ በርናባስ አስተምሮ ልብ ወለድ ከሆነ ለምን ሲኖዶሱ አውግዞ አይለያቸውም?አስተምሯቸው እውነት ነዋ ወጣት ተመስገን መ
አድልዎ የሌለህ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት አክባሪህ
አስቀድሞም ጳጳሱ በጣም ተሳስቶው ነበሩ እስካሁን ቤቴክርስትያን ሲኖዶስ የሆነ ነገር አላደረጋቾውም መናፍቅ አዳራሽ ሂዶው ለምን አማላጅ የፈለጉ አይሆንም
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!እንዲያው ምእመኑን መጫወቻ አረጉት እንዲያው እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ አሰመሳዮች በጭራሽ በትንሳኤ ሙታን የሚያምኑ አይመስለኝም በአንድም ሆነ በሌላ ከዚህ ምስኪን ምእመን የሚወጣውን ገንዘብ በልተው በመጨረሻ እንደ ውሻና እንደ ድመት ከመሬት በታች እንደሚቀር የሚያስቡ ናቸው! ❤❤❤
Sewyew betam lk new ewnet new wat argut hulum meger kdus new.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አየ አቡነ ........የ ሰውም ይብሏ!!!!
እግዚአብሔር እኮ የነበረውን ልሽር አልመጣሁም ብሏል። በሀዲስ ኪዳን መሆን የሚገባውን ጽፎልናል። ለምን ህዝቡን ግራ እናጋባዋለን። ኧረ እግዚአብሔር እውነተኛ ዘመን አድርሰን። ሁሉም የራሱን ብቻ ማውራት ሆነ አይ ግዜ። ማረን፣ ይቅር በለን። በጥበብህና በእውቀትህ፣በጽጋህ የተሞላውን ጳጳስ አምጥተህ ቤተክርስቲያንን ታላቅነቷን፣አዳኝነቷን፣መድሀኒትነቷን፣አስተማሪነቷን፣ አራቂነቷን፣አስታራቂነቷን፣ጸጋ ሰጭነቷን አሳየን። ኧረ ይቅር በለን ማረን።
Ahead beluwachew egzyabher /cerstos oreten lishrat almetam
ወንድሜ ጆሮዬ ነው ያልሰማው ብደጋግመው ቃሉ ያው ነው ወላሒ ነው ያልከው
እንደዛ የሚል ቃል አልተናገርኩም '' አሁን ላይ ያልኩትን ቪዲዮ ሲሰራ ' አ' ን ስለቆረጧት ነዉ እንደዛ የመሰለ በጣም ይቅርታ ግን ቃሉ አሁን ላይ ነዉ ያልኩት
ደብቀው እያረዱ ከሚያበሉን ህጋዊ ይደረግልን
መዝሙረ ዳዊትን እንፀልያለን የኦሪት ነዉ አትብሉ የተባልናቸዉም እንስሳት በኦሪት ነዉ የተፃፉት ለምግብ ሲሆን ተሸሯል የሚባለዉ ለምንድነዉ?
እባካቹሁ ቆቡንና ካባውን ከቤቴክርስቲያን ግቢ ዉጭ ባይሸጥ ጥሩ ነዉ። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ለንግድ መጠቀምያ እያደረጎ ስለሆነ ቢከለከል ይሻል ነበር።
በጣም ይቅርታ እንጂ እንደዉ የአባቶቻችንን አልባስ እንደዉ አስመሳዩ ሁሉ እየለበሰ የንቀዋለላል? ለምን ሲኖዶሳችን አታውጅም? ከአልባሳት እስከ የዜማ መሳሪያዎቿ ድረስ፡፡ መብትን-ከግዴታ ማስተዋል ይገበል፡፡
አ ንትቷትነዉ ሁንላይ ነዉያለዉ በደንብስሙት
አሁንላይ ነዉ ማለት የፈለገዉ
እንደዛ የሚል ቃል አልተናገርኩም '' አሁን ላይ ያልኩትን ቪዲዮ ሲሰራ ' አ' ን ስለቆረጧት ነዉ እንደዛ የመሰለ በጣም ይቅርታ ግን ቃሉ አሁን ላይ ነዉ ያልኩት
ጉድነው ዘንድሮ የምንሰመው ለምን እርሶቆርጥመው አይበሉም አኅያውን ዓምላኬሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ታላቅ ጸሎትነው 😢😢😢😢
😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
ወገኛ ፈሪሳዊ መሃይም
ቅዱስ ጳውሎስ የማይበላ የሚባላውን ኣይኮንነው ብሎ በክህነት ስልጣኑ ኣስሮሀል
ቅዱስ ጴጥሮስ በልቷል
ለላም ከጥንቸልና ኣህያ የተሻለ ስልጣንም ክብርም ክርስቶስ ኣልሰጣትም
ምግብ የባህል ጉዳይ ብቻ ነው
ፈረስ በሮም ከቅዱስ ጳውሎስ ዘመን ጅምሮ ይበላል ኣሳምም የግብጽ ክርስትያኖች ኣሁንም ይበላሉ ኣህያ ጋሞ ጎፋ ውስጥ ኣሁንም ይበላል
ኢትዮጵያና መሃይሞችዋ ምሳሌ ነህ ማትሪክ ወድቀህ መሆን ኣለበት
ወንድሜ በልማድ ነዉ መጀመሪያ አካባቢ የተናገርከዉ በደንብ አዳምጠዉ የማልከዉን እና እያስተዋልክ
እንደዛ የሚል ቃል አልተናገርኩም '' አሁን ላይ ያልኩትን ቪዲዮ ሲሰራ ' አ' ን ስለቆረጧት ነዉ እንደዛ የመሰለ በጣም ይቅርታ ግን ቃሉ አሁን ላይ ነዉ ያልኩት
አላሉም። አትብሉም ብሉም የሚል ቃል ከመፅሃፉ የለም ነው ግን እሳቸውም ቢሆን በአህያ ምን አከራከራቸው ለምን በሚዳቋ በሰስ በእጋዘን ላይ አልተወያዩም
አፍንጫ የራሱ መአዛ የለውም ያንተ የራስህ ምንድን ነው ሁሉን ከባለቤቱ እንዳንተ መስማት ይችላል የገደል ማሚቶ አንፈልግም ።
እኔ በነዚህ ሰዎች አልፈርድም ሰይጣን የሚያጎራውኮ ሲሞቀው ነው ያ ማለት እነዚህ ናቸው ማለት ነው ሰይጣንና ሰይጣን ሲገናኝ ተያይዞ ጭፈራ ነው ክክክክ አየ ፈጣሪ ስንቶችን በዝምታ ይዘኸናል ነፍስ ይማር
እኔም፡ ከአገር፡ ቤት፡ ስልወጣ፡ ያው፡ ነበርኩ! እኛ፡ በሞቃት፡ አካባቢ፡ ያለ፡ አገሮች፡ ብዙ፡ አሉን! በበረዶ፥ ባሕር፥ በረሃ፥ ያሉ፡ ክርስትያኖች፡ ያገኙትን፡ ይበላሉ! ታዲያ፡ ቢሊዮን፡ ክርስትያኖች፡ እርኩስ? አይደለም፡ እኛ፡ የአይሁዲ፡ እምነትንና፡ ከክርስትናን፡ ደባልቀናል!!!
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ከጥያቄው ይቅርታ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሰል በግ ሳይሆን እርግብ ናት እርማት በግ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ኖው
በውሃ ዬርዳኖስ የወረደ ብእርሱ እርግብ ናት
ጥያቄው ሚል በመንፈስ ቅዱስ ማይመሰለው ስለሚል ነው እንጂ እሳትም ነፋስም እርግብም የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌወች ናቸው
Kersetayan ena muselim erkus sega atebelu aletbalum .erkus sega esesa atebelu yitbalut ayihudoch nacheaw .meknyatum ayihudoch kedus selhonu merkes yelbachewum
እኔ የምጠይቀው የመዝሙረ ዳዊት የየለቱን ማለትም ከሰኞ እስከ እሁድ ያለውን ብትመልሱልኝ አደራ አደራ መልሱልኝ❤❤❤
3
1ኛ ጢሞቴዎስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² መንፈስ ግን በግልጥ፦ በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
³ እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።
⁴ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤
⁵ በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።
Betikil admitachihu lehizib mastelalef sigba Aba yalalutin alu atibelu bilu yemil miekt alastelalefum
ወንድሜ ስለምታቀርበው ነገር በቂ እውቀት ቢኖርህ መልካም ነው ብዬ አስባለው። ብፁ አባታችን ለማስተላለፍ የፈለጉትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን መሰረት ያደረገ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ማጤን ይጠይቃል።
ለማንኛውም እነዚህን ጥቅሶች በደንብ ለማጤን ሞክር ሮሜ 14፣ 1ቆሮ 8፣ ቆላ 2፣ የሐዋ10፣ የሐዋ15 እነዚህ ጥቅሶች በአህዛብና፣ ህጉ በተሰጣቸውበእስራኤል መካከል የተፈጠረውን የምግብ፣የአምልኮ ስርአት፣የወገን ልዩነትን መሰረት ላደረጉ ጥያቄዎች ሐዋርያት መልስ የሰጡበት ጥቅሶች ናቸው።
እኔ ሊቀ ጳጳሱ በተናገሩት ጉዳይ፦ መምህሮቻችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ፣ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ፣ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ወይም ሌሎች አባቶቻችን በ ሊቀ ሊቃውንት ማዕረግ ያሉ አስተያየት ቢሰጡበት እመርጣለሁ።
1.) ሊቀ ጳጳሱ ምን ለማለት ፈልገው ነው...?
2.) የእርሳቸው ንግግር ምን ያህል ተቀባይነት አለው...?
3.) አይተንም ሰምተንም የማናውቀው ይህ አገላለፅ ከየት መጣ...?
4.) ምዕመኑስ አይወዛገብም ወይ...?
5.) ባህል ወግ ትውፊት ነው ወይስ ሃይማኖቱ ነው የአህያ፣ የፈረስም ሆነ የሌሎች እንስሳትን ስጋ መብላት የሚከለክለው...?
6.) በባህል ያስወግዛል ነው ወይስ በመፅሐፍ ቅዱስ ይከለከላል ነው...?
ይህ ነገር በእጅጉ መጥራት አለበት።
እኔ አያውቁም ብዬ አልገምትም አባ ገብረመድህን ብዙ ጊዜ አጥማቂዎቸ ሰለሚነቅፉ እሳቸውም እሳቸውን ጠይቃቸው ያሉበት ምክንያት እሱ ይመስለኛል እርሰ በርሳቸው ከሚወቃቀሱና በግሩፕ በግሩፕ ከሚተቻቹ ለምን ወንጌል በቻ አያሰተምሩም አንተም አንድ ግሩፕ ላይ የሉትን አስተማሪዎች ነው የጠቀሰከው አየህ ይህ ነው ሲኖዶሱን ሚከፉፍለው እሲኪ አንዱ አንዱን ከመወንጀል ባደባባይ ለምን በውስጥ እርሰ በርሳቸው ተማምረው ወደኛ ጥሩ ነገር ያሰተምሩን እኛንም አያሰቱን ሰው መከተል ሰልችቶናል እባካችሁ ጥሩ ነገር አሰተምሩን ፍቅር አስተምሩን እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ አትበሉን ሰለቸን
Blessed peoples protestant
Iyesus bichawun yadinal
Sorry xiyaqew be matsaf qidus xiqsi bitareg xurenew malet malsun😮😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁