አህባሹ እና ሁሱ ተወያዩ||የፈታኝ ባሌ በ2አመቱ ኒካህ አለኝ አለ እደት ይታያል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 17

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 13 дней назад +8

    አንድ ሺ እኳን አበረታቱኝ

  • @M-ex6ut
    @M-ex6ut 13 дней назад +4

    መቼ ታወየዩ ልጅ ስጠይቅ ለልጁ እንድ እንድ አለ እንጅ ከአህበሽ ጋር መቼ ታወየየ ወሸት ለጥፈን ህዝቦችን ግራ አነጋበ ሀቁወን ብቻ መነጋር

  • @ZeynyaYimam
    @ZeynyaYimam 7 дней назад

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሁሱ አላህ ይጠብቅህ የምፈልገው ጥያቄ ነበር ✅✅✅✅✅✅✅

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 13 дней назад +2

    አየ ሁሱ የሆነ ግዜ አንድ ግዜ 3ግዜ ፈታሁሽ ካለ እንደአንድ ይቆጠራል ስትል ነበር፡የሠለፍይ አሊሞች ደግሞ መመለስ አይችልም ጨርሷል ነዉ የሚሉት፡ፈትዋህ የተምታታ ነዉ?

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 13 дней назад +3

      ባባሉኮ ፍች አድቃል ባቻ ተሆነ 3ትንም ፈትቸሻለሁ ያለዉ ባድቃል ተሆ ያለዉ 1ነዉ የሚወርደዉ ሶሱቱም የሚወርደዉ ፈትቸሻለሁ ፈትቸሻ ለሁ ፈትቸሻለሁ እያለ ሦሥትግዜ ተተናገረነዉ ሦሡትም የሚወርደዉ ነዉ ያሉት አላሁ አለም

    • @GalaxyA13-o8e
      @GalaxyA13-o8e 11 дней назад

      ባድጊዜ ሦሥት ጊዜ ፈትቸሻለሁ ካለእርጃአቱ ማለት አይችልም ማለትነዉ​@@SxB-gz3mt

  • @HayuHayu-q2k
    @HayuHayu-q2k 13 дней назад +1

    ሁሡ ወድሜ አድ ባል ሚስቱን ሲፈታ ገብካ ካላመጣሽ አልፈታም ብሏት ገዘብ ሠታ ከተፈታች ይዳዋንም ሳጨርስ ቢሆን መመለስ አይችልም ብሏል አፍሪካ ቲቪ ምክንያት በገዘብ ስለሆነ የተፈታችው

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 13 дней назад +1

    ሁሱ አህለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omudaha
    @omudaha 13 дней назад +1

    سبحان الله

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሠለላሁአለይሂወሰለም

  • @rawudashifaw3403
    @rawudashifaw3403 13 дней назад

    Keep it on bro

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉👍👍

  • @محمدعليبندر-ك5د
    @محمدعليبندر-ك5د 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 13 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @HawaTadegi
    @HawaTadegi 12 дней назад

    سللخاليوسلم سللخاليوسلم

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 13 дней назад

    سبحان الله