Ma ma Mia! What a voice with a manner and a gift that can move a dormant mountain. Very traditional with a great outlook of respect and decency to our modern traditional of Ethiopian Music. አይዞሽ በርች - አገር ሰላም ስትሆን በቅርቡ ከዚህ በበለጠ በአዲስ ዘፈን እንደገና ብቅ በይ! ብራቮ
በጣም የሚያመር ደምጽ አለሽ ድምጾን ያለ እዚጋ like ያድርግ
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
እህን ፅሁፍ የምተነቡ ሁሉ የሰውሀገር የለችሁ በሙሉ ስንቱን ፈታና አልፈችሁ በሰላም ለሀገችሁ የብቀችሁ
አሜን
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
እረኛዬን የሚመስል ተከታታይ ድራማ ድባብ ያለበት ደስ የሚል ዘፈን ነው።
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
ስንት አለብኝ ገራሚ ዘፈን ነው ገራሚ ክሊፕ አንደኛ ድምፅ በጣም ጥንቅቅ ያለ ስራ ወድጄዋለው ፍቅር
ችሎታ እንዳለሽ ምንም ጥርጥር የለኝም። ፍቅር ድምፅሽ ልዩ ነው። በርች!
ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል አንዳንዴም ከአርቴፍሻል ነገር ወጣ ማለት ጥሩ ነው ደስ እሚል ክሊፕ ነው ምን የሱ ፍቅር ብቻ ብለሽ ነው ስንት እሚያስጨንቀን ነገር አለ
እንደ ሙዚቃው ውበት ብዙ እይታ አላገኘም
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ በጣም ያምራል አለባበስሽ ሁሉ ስራሽ ያምራል በርቺ ዘፋኝ እራቁት መልበስ አይደለም ተባረኪ ጎበዝ
ምርጥ ሙዚቃ ደግሞ ልጅቷ የእነዲባባ ልጆችን ነው የምትመስለው ለኔ ብቻ ይሆን
ትክክል ስንት አለብኝ
ድምጽሽ የተቀረፀበት ቦታ ሁሉ ነገር ያምራል
ፍቅርዬ ቆንጆ ስራ ነው ካንች ብዙ እጠብቃለው
ግን ስንት አለብሽ
እንዴ ትግስት አፈወርቅ!😘 ገራሚ ድምፅ👍
ተመስገን! አንድ ያለ ሜካፕ ትክክለኛ ውበት አየን፡፡ እህት እናመሰግናለን፡፡ ምርጥ ስራ ነው በርቺ
ስንት እንዳለብኝ እየቆጠርኩ ነው። ፍቅርየ ተመችቶኛል
ውይ እሙ ስወድሽ በርችልኝ የኔእህት በጣምነው የተመቸኝ ቆንጆ የባቲ ሙዚቃ አሰማሽኝ በጠዋቱ!!
ምርጥ ድምጽ ምርጥ ቅንብር ለጆሮ ጣፋጭ ሙዚቃ
ጥሩ ድምፅ አለሽ እና በርቺ::
ዋው አንደኛ ተባረኪ ለየት ያለ ክሊፕ
ዋው ፍቅር ከእዚጋ እዛጋ ከሚሚለው ይሄ በጣም በጣም አንደኛ ነው ሱዳንኛውም
ዋውውው የኔ ጎበዝ
የኔ ጨዋ እንዲህ ነው የሚያምርብን!!!
አማርኛ ማንበብ አችይም??? ገገማ ጌጃ... ለነገሩ ሰው ሲያረጅ ገልቱ ነው አይፈረድብሽም
ይህን የምታነቡ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ፍቅር ደስታ💖 ሀዘን ለጠላታቹ ያሰባቹት ይሳካ 🙏የጀመራቹት አስተላለቁ ያማረ ይሁን የነካቹት በረከት ይሁንላቹ🙏 ምርጦች ፈጣሪ በያላቹበት ሰላምን ፍቅርን ያብዛላቹ ክፉ አይንካቹ በያላቹበት የሀገሬ ልጆች! ስወዳቹ🥰
ጎበዝ ልጅ ናት። ትልቅ ተሰጥኦ አላት።
ቆንጆ ዘፈን ካለሜካፕ ስታምሪ ሜካፕ ማድረግ የለብሽም
ድምፅሽ እንዴት እንደሚያምር ዋው ነው እግዛብአሕር ይርዳሽ በርች
የተዋጣለት ስራ ነው keep up the excellent job
አለባበስሽ ስርዓትሽ ሲያምር
እንዴት እስከዛሬ ሳላየው ደስ ይላል በርቺልን
Bexam yetemechegn inatu thank you dimxish desssss yilal besudaniwum my favourite 😻🥰💓💜🥳💕👍🏾👏🏾😍
አሁን ገና ድምፅሽን ተጠቀምሽበት..በጣም ጥሩ ስራ ነው💕👏👏👏
ውበት
ድምፅ
ቅንብር
የለለ ነው😍😍😍😍😍😍
Wowwwww mirt dimts ke mrt clip ga 💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ma ma Mia!
What a voice with a manner and a gift that can move a dormant mountain. Very traditional with a great outlook of respect and decency to our modern traditional of Ethiopian Music.
አይዞሽ በርች - አገር ሰላም ስትሆን በቅርቡ ከዚህ በበለጠ በአዲስ ዘፈን እንደገና ብቅ በይ! ብራቮ
ገና ዛሬ ነው ያወኩሽ በርቺ
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
የሚባርክ ሠው መልካም ሠው ነው። በርቺ፡ክፉ አይንካሽ።
ቆነጆ ድምፅ ከውብ ቅነብር ገራ በ እውነት ተዋቶልሻል በርቺ።❤
አንደኛ 👍👍👍👍👍
ጎበዝ በርቺ ጥሩ ጅማሬ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌
አንደኛ ስራ ነው በርቺልኝ !!!!!
ቆንጅዬ አንበሳ ነሽ 100%
ጥሩ ሥራ ነው
🎷🎷 ዋው ነው 🎷🎷
የምወድሽ ጥራ ስራ ነው ዎው
በጣም ቆንጆ ሁሉም ነገር አገርኛ ደስ ይላል 👍🤗😘❤✌️
ዉብ ድምጽ፣ ድንቅ መልዕክት ያለው ፣ በርቺ የበለጠ ሰራ እንጠብቃለን ፣ ሙዚቃውም ቅንብሩም ግጥሙም ውብ። አረ ሰንት አለበኝ ...ብዙ በልባችን አለ
من السودان كل التحية للشعب الأثيوبي
ፍቅርየ ድምጹች ያምራል ❤❤❤
ድሮ እዚጋ ነካካው አሁን አትንካው አይከብድም ተነካኮ ቆየ
I'm a Canadian. But I love she dress like very smart girl. Very talented tooo.wow
Betam arif sera nw berchilin ❤❤
Wow dimtss💕
Lemdnw?konjo serawoch bizuu view yelelachew?..berchi fiker yitagesu!!
እዉነትህን ነዉ እኔ ሁሌ ማስበዉ ነዉ
በጣም ነው እምወዳት
wow ፍቅር አንደኛ ነሽ 😍😍😍👌👌👌
ምርጥ ስራ ነው በረቺ ፍቅርየ
ሀሪፍ ሰራ ነው ግን ላይክ የለውም
ፍቅርዬ ጎበዝ ነሽ😘😘😘
Konjo sera nawo fiker❤️❤️❤️🇪🇹
ኧረ ስንቱ ተወርቶም አያልቅ አንቺው 🤣🤣🤣 ድምፅሽ ያምራል በርቺ👍👍
ምርጥ ዘፈን ነው ክብቃት ጋ ይመችሽ
Wow kadisochi betam tlk bota yesetehut sra newu ❤❤❤❤❤❤❤
"" Let, s Pray For Those People Who don't have food To eat on lock down and pray corona patient"""❤💚💛
ግሩም ስራ ነው ወድጄዋለሁ
Arif sira new berchi mare
Fiker gerame sera now ❤❤❤
Wawwww naturale beautiful webet alebabese yale makeup.betam konjo sera. Nexuhe ethiopiawi.desss telalech
ዋው ድምፅሽ በጣም ያምራል።
ፍቅርየ ❤️💕👑
Fekir ende semsh fekir nesh ❤❤❤👌👌👌👌👌
😍😍 proud to be ethiopian
ድምጽሺን ያምራልል
በጣም ነው የምወድሽ ፍቅርዬዬዬዬ
arif sera fiker ena demo liju ልዩ ትኩረት ከሚያስፈልጋቸው በመምረጥሽ ለየት ያደርገዋል አንቺን ለማየት 24 እመጣ ነበር ስወድሽ በተለይ በሱዳን ስራዎችሽ በርቺ!!!!
የኔ ፍቅር ያምራል በርቺልኝ😘😘😘
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
ቆንጆ ዘፈን❤️❤️
ምርጥ ስራ ነው
የኔ ቆንጆ ስወድሽ አይገልጸውም የኔ ቀበጥ በጣም ያምራል
ኣወይ ድምፅሽ .....እረ ተይኝ እቴ እኔም ስንት አለብኝ ችዬው እንጂ 😍😍🥰🥰🥰🥰
this is so amusing my sister good for you❤️
ፍቅሯን በምልክት ዘፈኗን በቃላት የሚመች ስራ ነው
ምርጥ አገላለጽ እውነት ነው
ያምራል በርቺ
Sewdat gene konjo kbate❤😘
Arif sira new 👍👍👍👍👍
Great 🎶music
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
ለየት ባለስራነው የመጣሽው በረች
Wowowo konjo new berchi
What a voice, song, a lyrics ❤❤❤
ምርጥ አዝማሪ ነሽ
beautiful voice and video clip I love it very defence love story good job keep it up 🏆👏👍
Desi meli zefen arefi vocal and expression ketay gin sudan enidayresa sweet
አሪፍ ስራ ነው በርቺ
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
Waw yana konjo mert eko mesh sewedesh
ይቅናሽ ጥሩ ነው በርቺ አይዞሽ
ruclips.net/channel/UCZbMN9HBLQQ8u709gwuQM8g
Fikiriye siwedishe eko♥️♥️♥️
Good job you konjo 1 ga
wow betam arif yelel vocal
Great work
የኔ ቆንጆ መልካም እድል
fiker smart 😘
Wow arif demqe
Wow betam arif zefen
ዲምፅሺ አምራል እኔ እራሱ ስንት ስራ እንዳለብኝ ብታቂ በተለይ ልብስ መተካስ ስልት እንዳለኝ
😂😂😂😂😂😂እኔም ብዙ አለብኝ😂😂😂😂
አብሽሩ ውዶቸ
kkk ayezosh
Wow best music
Best music 🎼🎵🎶
It is good work come with other music