ባለቤቴን ተሰናብቼ ነበር የገባሁት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 Год назад +134

    ይሄን ግዜ ሳስብ እንባዬ ነው ሚቀድመኝ 😢
    ፍቅር ትህትና ብዙ ነገር የተማርንበት ጌዜ ነበር 🙏
    ይሄ ስብስባቹ ቢደገም ቢደጋገም ደስ ይለናል የሚናፈቅ ጌዜ ነው 🥰🥰 እሽዬ 💖

    • @tarikbekele6395
      @tarikbekele6395 Год назад +1

      The same feeling I have. God, i am still crying watching too.

    • @meseretlema9655
      @meseretlema9655 Год назад +1

      እኔም አሁንም እያየው እያለቀስኩ ነው 😢😢😢መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Год назад +1

      Ewnte new samri

    • @gamingwithtntmns6564
      @gamingwithtntmns6564 Год назад

      You said it perfectly! I have the same feeling! I felt that It was such a beautiful heartwarming three days, I was there three days watching on my phone! May God bless all who participated in this big act of humanity!

    • @gamingwithtntmns6564
      @gamingwithtntmns6564 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +221

    አንተን ክፉ አይንካህ የዘራሄው ሁሉ የተባረከ ይሁን የህዝብ ልጅ 🙏🙏🙏

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 Год назад +78

    በህይውቴ መቼም ቢሆን እየናፈቀኝ እና እየወደድኩት የማየው የዩቲዩብ ፕሮግራም እሼ እድሜና ጤና ሁሌም ይስጥህ አመሰግንሀለው

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 Год назад

      እሼ ለስራሆ በጎ ተግባር እድሜን ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ነህ አንድ ስንሆን ፍቅራችን ሲያምር በጣም ደስ ይላል አላህ ይባርካችሁ በርቱ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      ወላሂ እኔም ደቂቃው ያነሰኝ ነው

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 Год назад +42

    በማርያም ይሄ አንድነት ይቀጥል😥😥🙏🙏🙏እሽ ትለያለህ ምን ልበል ቃል የለኝም የተባረክ ሰው ነህ❤❤❤

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 Год назад +6

    ጀግና አንተ እራሱ የፅድቅ በር ሆነሀል እንኳን ላንተ ለሌሎችም የፅድቅ በር የከፈት የእግዚአብሔር መልክተኛ ብልህ ያንስብሃል የእውነት እሸቱ አደለሁም ያልክበት ሰአት ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት አሁንም ያ ስሜት ነው ሚሰማኝ እሼሜሉ እመብርሃን የተባረከ ሚጦሯቹ ስራህን ሚያስቀጥልልህ ፍሬ ትስጣቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kedireshetu226
    @kedireshetu226 Год назад +5

    በ3 ቀን አንድ ሰአት ብቻ የተኛችው ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ጀግና ናት እኔ እሷን ሳላዴንቅ አላልፍም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።

  • @mesiabushe8498
    @mesiabushe8498 Год назад +27

    ይሄ ታሪክ የማይርሳው ስራ ነው መችም ከልቤ አይጠፋም❤❤😢

  • @rabehcall5855
    @rabehcall5855 Год назад +6

    አንተ ጀግና ሰዉ የሰዉ ህመም የሚሰህ ዉድ ወንድማችን ክፍ አይካ ዘመን በደሰ ይለቃ❤❤❤

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Год назад +23

    እሼ ትለያለህ ከነ ባለቤትህ ተባረኩ ድንቅ ስራ ነው ሁላችሁም በዚህ ላይ የተሳተፍቹ ተባረኩ እሼ የኔ ጀግና ታሪክ ሰራህ

  • @blenenat3572
    @blenenat3572 Год назад +16

    ❤❤❤❤የሰው ልጅ ከጣረ ሁሉም ነገር ከፈጣሪው ተመርጦ ይሰጠዋል ልክ እንደ እሼ መሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @yitayalsimachew4600
    @yitayalsimachew4600 Год назад +7

    ይህን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ትዝ የሚለኝ ይህ የመጨረሻ ሰዓት ነው። መዝሙሩ ከድባቡ ጋር እንዴት ልብ ይነካ ነበር። ትልቅና አስተማሪ ፕሮግራም። እግዚአብሔር ትልቅ ሚዲያ እንደሚያደርጋችሁ ሙሉ እምነቴ ነው።

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Год назад +67

    ሶስት ቀን አብሬ በቀጥታ ስከታተል ነበር እንዳያልቅ ሁሉ ስፀልይ ነበር ምክንያቱም ትንሽዋን ኢትዮጵያን እያየሁ ነበር ቃል የለኝም እነዛን የተባረኩ ቀናት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: ዶንኪ ቲዮቭ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ::

    • @nebiyattegegn9507
      @nebiyattegegn9507 Год назад +1

      ችግሩ ኢትዮጵያዊነት አስመሳይነት ነው።

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Год назад +7

    እሄንን ታሪክ መቼም አንረሳዉም፣እሼ እግዚአብሔር መርጦሃልና እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 11 месяцев назад +2

    እሸቱ አደለሁም ሲል አለመሳቅ አልቻልኩም እሽዬ ተባረክ❤❤ ደስ የሚል ጊዜ ነበር

  • @milkioryohanneswonde9520
    @milkioryohanneswonde9520 Год назад +3

    አሁንም ቢደገም ደስ ይለኛል እንደዛ አይነት ፍቅር አንድነት ብርታት ያየንበት ፕሮግራም ነበር ፈጣሪ ለሁላችንም ሰላም ፍቅር ያብዛልን እሼ መሌ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ 🥰🥰🥰

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +8

    እሽትዬ እግዚአብሔር አንተንም ውድ ባለቤትህን ሁሉንም ቤተስብህን ይባርክልህ ከሁሉም በላይ ለውዲቱ ጠንካራዋ የዋህዋ እህያ ጥሩ ክብር ስለስጠሀት በጣም የምወዳት ይምታሳዝነኝ እንሳ ስለሆነች በአለሁበት ቦታ(አሜርካን) እስከአሁን አላየሁም እና ብዙ አላየሁም እናቴ ስትነግረኝ በልጅነቴ አለቅስ ነበር ሽክም በዝቶባት ሳይ እና ተባረክ ስለአከበርካት!!

  • @halimaseid6500
    @halimaseid6500 Год назад +25

    አሺ የኛ ጅግና በርታልን ትክክልኛ ኢትዬጲያን ባተነው የምናያት የኛ ጀግና ከነሞላው የሰራ ባልደረቦችሁ በርቱልን ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ወዱ ባለቤትህንም በሰላም ትገላገላ ወልዳችሁ የምታቅፉ ያረጋችሁ አሚን 🙏🤲🤲 🌹🌹

  • @ሰኒሸገርA
    @ሰኒሸገርA Год назад +7

    ይችቀን ትደገም ብየ የምመኘው እኔብቻ እንደማልሆን እርግጠኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን 🎉🎉እሸቱ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰብክ🙏🙏🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +6

    እግዚያብሔር ሁላችሁንም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እሼ በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ ከድካምህ የተነሳ ስምህንም እረሳህዉ የልፉት ዉጤት በጣም ተሳክቷል በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ Год назад +2

    በእውነት የእውነት ሰው ነህ እሼዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በመልካም ነገር ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን

  • @fikermekonnen263
    @fikermekonnen263 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን 💚💛❤️ 🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    በእውነት እሼዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኝም በእውነት ፈጣሪ ያብዛህ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Год назад +5

    እሼ አባ ዘመንህ ሁሉ እስከ ቤተሰቦቸህ ይባረክ በለቤትህንም እመቤቴ ማሪያም በሰላም ያጥር ወፉ ሳትሰማት ትገላግላት

  • @theresultofmercy5658
    @theresultofmercy5658 Год назад +1

    ከሁሉ በላይ የእግዚያብሄርን ምህረትና ፀጋ በማውራትህ ደስ ብሎኛል።

  • @feadekeder8763
    @feadekeder8763 Год назад +8

    አላህ የጠብቅህ እዳት ያለው ያብዛልን ያርብ

  • @sindueshete7642
    @sindueshete7642 Год назад +1

    እሼ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ሕይወትህን ለዘላለም ይባርክልህ ወንድሜ ክፉን ያርቅልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ይህ ሁሉ ስለተሳካ ስም ይባረክ 🙏

  • @konjohayilu4901
    @konjohayilu4901 Год назад +4

    እሼ እድሜህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በዘመኔ ያየሁክ ምርጥ ሰው ነክ ስላሴዎች አይቀሩክ አከብርካለው❤❤❤❤❤❤

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Год назад +1

    እሼ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እሼ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ማዉራት እና መተግበር ይለያያል ብዙ ሰው ያወራል ያንተ ግን ይለያል ቃላት በተግባር

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +4

    እሼ እናትህ ምንኛ ታደሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️❤️ አብረውክ የደከሙት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤️

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 Год назад +1

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሠብህን ይባርክ ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን በርታ ገና ብዙ ተዓምር እግዚአብሔር ባንተ ይሰራል

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Год назад +38

    ይህንን ቀን ሁሌ ሳስበዉ እንባ ይተናነቀኛል የምር ፍቅርን ያየዉበት ጊዜ ነዉ ብቻ ስለሁሉም ተመስገን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Год назад +4

    እሼ ምን ልበልህ ቃል የለኝም የዉነት 😢ሁሉንም ነገር ገልፀዉታል ኮሜታተሮች የኔ አደኛ እድሜ ጤና ይስጥህ ሺ አመት ንገስ❤❤❤

  • @mesfinzewdu7420
    @mesfinzewdu7420 Год назад +4

    እግዚአብሔር አንተን ድልድይ አድርጎ ሁላችንም እንድንሳተፍ ስላደረገን ክብር ለእርሱ ይሁን ላንተና ለሁሉም ተባባሪዎች በረከቱን ያድላችሁ

  • @እመብርሃንወላዲተኣምላክአ

    አንተ የወለደች ተባረክ ! ዘርክ ይለምልም! እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ኣብዝቶ ይስጥክ።።።።

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Год назад +9

    ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው በእግዚአብሔር ስትመረጥ እንደዚ ነው 🥰🥰እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ 🥰🙏🙏

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +5

    እሼ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ፀጋውን ያብዛልክ አተ ልዩ ስው ንህ❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +4

    እሼ አንተን ክፉ አይንካህ ወንድሜ ሁላቹንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላም ለሃገራችን ይሁን

  • @zz6793
    @zz6793 Год назад +2

    ለሰጣችሁ እግዝአብሔር ይስጣችሁ እሸ እግዝአብሔር ይባረክህ ባለቤትህን እመቤቴ ትቅረባት❤

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Год назад +13

    በእሼ ላይ አድሮ ተአምር የሚሰራዉ የአለም ፈጣሪ የአማልክት አምላክ ፣ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!
    From:Newcastle

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 Год назад +16

    እሼ ምን ልበልህ እናትህ በሕይወት ኖራ ለማየት ስላበቃት እግዚያብሔር ይመስገን 🙏

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +12

    እሼ በአንተ ምክንያት አድርጎ እግዚአብሄር አንድ ያድርገን 😢😢😢 እኔ ሀፅያተኛ ነኝ ስለ ኢትዮጽያ እና ስለ ተዋህዶ ስለ ሚሰቃዮ ወግኖቻችን ሲሄድም ስመጣ አልቅሳለሁ ስደት ክፍ ነው ስለ ሀገሬ ሳስብ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahemayimer9546
    @rahemayimer9546 Год назад +1

    እሼ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Год назад +36

    ለአብሮነታችን እጅግ ብዙ ግዜ ይሄ ፕሮግራም እንዲጋገም ተመኝቻለው ስላሴን !ኢትዮጵያዊነት ይለይብኛል ❤😇🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +4

    እሼ ቃል አይገልጠውም ወንድሜ አኮራከን ዘርህ ይባረክ ችግር አይግጠምህ ፈጣሪ ይቁምልህ 🙏💚💛❤️ 🙏🌻🌸🌾🌼🌷

  • @emumehari6178
    @emumehari6178 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤እሸ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋረ ይስጥህ ባለቤትህን እመቤቴ በቀኝ ታቁምልህ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +7

    ባገራችን ተስፍ ቁርጥ እናርግና አንተን ስናይ ደሞ ሌላ ተስፍ እንቀጥላል ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን🙏❤❤❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +8

    እሼ ሺ አመት ያኑረህ ጌታ 🙏🙏😘😘❤️❤️❤️

  • @mikiroyal9336
    @mikiroyal9336 Год назад +1

    አንደበትህ ማይጠገብ ምርጥ ሰዉ እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamtekeste6923
    @selamtekeste6923 Год назад +6

    እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ መልካም ሥራ ነው የሰራችሁት አርቲስቶች በሙሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤️🇪🇷🇪🇹🙏

  • @kidi9166
    @kidi9166 Год назад

    ብቻ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሸ እና ቶሎ እንዳያልቅ ሁሉ ተመንቼ ነበር እግዚአቤሔር ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ይስትክ

  • @tigist9632
    @tigist9632 Год назад +10

    እጄን በአፌ ጭኔ መደመም ብቻ ስለአንተ እግዚአብሔርን እናመሠግነዋለን😢😢😢

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад +1

    እሼያችን ክፉ አይንካ ዘመንህን ይባርክልህ ዘር ይባረክ ፍፁም ጤነኛ ሆነህ ኑርልን ለዚች ሀገር ታስፈልጋታለህ❤❤❤😘🙏

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Год назад +7

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ኢትዮጵያዊነት አንድነት ፍቅር ሰላምን ያይንበት ጊዜ ነበር እሺ ፈጣሪን ይደገም እላለው

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Год назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ እሸ ተባረክ የህዝብ እባ ነህ ውድሜ

  • @sundayschool9487
    @sundayschool9487 Год назад +15

    ጌታ ሆይ መልካም ፍቃዴ ነው በልጅህ ልባል የማይገባኝ ደካማ ፍጥረትህ ላይ ስራህ ስራ ❤ እሸቱ ገና ከዚህ በለጠ አብዝቶ ይባርክህ ይቀድስህ፣ዘርህ የተባረከ ይሁን❤

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Год назад +2

    ልጅ ፡ እሸቱ ፡ ዘርህ ፡ በምድር ፡ በሰማይ ፡ ይባረክ ፡ የቅዱሳን ፡ አምላክ ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Год назад +3

    😢❤❤❤❤አንተ እኮ ትለያለህ እሼ ጌታ ሆይ ይሄን የዎህ ልጅ ዘሩን ሺ አድርግልን የእውነት ምንብዬ ልግለለፅክ😢❤❤❤❤❤

  • @bisratworkneh83
    @bisratworkneh83 Год назад

    እሼ በጣም ነው የምንወድህ በርታልን እድሚህን ከነ ቤተሰብህ ያርዝምልህ

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад +3

    ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ላንተም ለባለቤትህም

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Год назад

    እሼዬ ትለያለህ ነፍ አመት ኑርልን ከዚህ በላይ ታሪክ እድሰራ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይህ ከነቤተሰብህ ክፉ አይካህ አሜን

  • @etagegnetiruneh241
    @etagegnetiruneh241 Год назад +4

    ልጄ የዘራሃው ይባረክ የተቸገረው ወገኖቻችን ዓምላክ ከነሥራ ባልረቦችህ ይጠብቃችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +2

    ግን ከሥራው የበለጠ ደግሞ የምትሳሳቁትናየምትጫወቱት በጣም ነበር ደስ የምትሉት💞💞የነበራችሁ ፍቅር ዋው ነበራችሁ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +4

    እግዚአብሔር በየዘመኑ አንድ አንድ
    መልካም የሆኑ ሰዎችን ያመጣል ያስነሳል
    አንዱም አንተ በመሆንክ ክብር ለድንግል
    ልጁ። አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን
    ይስጥህ ገና ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ
    እግዚአብሔር ከላይ ቀብቶሃል እና
    የወለድከው ይባረክ አንተን የሚተካ
    ፍሬ ያድርግልህ🙏🤲🙏

  • @richoo24
    @richoo24 Год назад

    የ እግዚአብሔርን መልካምነት እናም ቸርነት ያየሁበት ፕሮግራም ነበር ።በዚህ ከባድ እና አስጨናቂ ጊዜም ፈጣሪ በመሀላችን እንዳለ እና እንዳልተወን ያሣየበት ፕሮግራም ነዉ ። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ። እሸቱም ፈጣሪ ከቤቱ አያርቅህ።

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed9226 Год назад +5

    I really proud of you guys. Thanks again 🙏🙏🙏🙏

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Год назад

    እሼ የእውነት በርታ እግዚአብሔር የምትላት ነገር ደስ ይላል ዘላለም ስመሰክር ኑር በጣም የምወድህ የማደንቅህ ሰው ነኝ ❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +14

    እግዚአብሔር እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን ለተሳተፋችው በሙሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናችው 💚💛❤️💯👍❗️❗️❗️

  • @kt4068
    @kt4068 Год назад

    😢😢😢ብርታት ፅናት ጥንካሬ ኡኡኡፍ እሼ ቤተሰብህ ይባረክ ለዘላለም እድሜህን ያርዝመው

  • @hirutabe
    @hirutabe Год назад +7

    መቼም የማይረሳ የማይሰለች እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +1

    ይኽበር ይኽበር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአቤር ድንቅ አምላክ ነው ይችላላ የሁላችን አባት ምንም ማድረግ እንክዋን ባልችል እጅግ ደስ ብሎኛል ይሄን ሁሉ ላደረጋችው ውድ ኢትዮጵያዊያን በናንተ ኮርቻለው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እመብርሃን እናታችን ከዚህም የበለጠውን መልካም ሥራ እንድንሰራ አምላጅነትሽ አይለየን ያአራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪልን 💚💛❤

  • @addisalem2106
    @addisalem2106 Год назад +7

    እየጠበኩህ ነበር እናቴ ሰማዕቷ አርሴማ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ የኔ ሰው😊❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +1

    Eshe egziabher rejim edime kene mulu tena yistih 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @eyerusalemchanie1413
    @eyerusalemchanie1413 Год назад +30

    በደስታ ከማልቀስ ውጭ ምንስ እላለሁ እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ይሙላላችሁ🙏🥰🥰

  • @-neamintube
    @-neamintube Год назад

    እሼ ምን አይነት የምታስቀና የተባረክ ነህ ለአንተ የሰጠህን ልብ ለሁላችንም ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ!!! በስራህ ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ አይለይህ!!

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Год назад +4

    አቡሻ ትልቅ ሰው ጌታ ዘር ማዘርህን ያብዛ እንቁ፣❤ሁሉም በስህተት መንገድ ያለ ተመልሶ ለአንድ ኢትዮጵያ ከዘረኝነት የነፃች ሁሉን በእኩል የምታይ አንድ አገር እንዲኖረን የሚቆሙ ያርግልን ❤ 🙏

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 Год назад

      ማናት ስሟ ሁለተኛቀን ከሼአጠገብ የነበረች ወጣት አርቲስት ❤❤❤ ባለ ነጭ ጃኬት ❤ የማናቸውን ስም አላቅም ይቅርታ ጠንካራ የኔናት ምስጋናዬ ይድረስሽ

  • @ዘክይ
    @ዘክይ Год назад +1

    እሼዬ ያንስሐል እኮ ስያሜም ስምም አሏህ ህዲያ ይስጥህ ሁላችንንም እንዳተ ያድርገን

  • @yanidemissie585
    @yanidemissie585 Год назад +7

    May GOD ALMIGHTY bless you more. You showed the world what it means to be an Ethiopian!!! I'm very proud of you.❤️🙏🙏🙏

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 Год назад

    ጤናና እድሜ ይስጥህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ይሄ ትልቅ ወንጌል ነው፡፡

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +4

    በሕይወቴ ማልረሰው ፕሮግራም ነው በእውነት በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Год назад

    አንተ ብሩክ ልጅ በእውነት እግዚአብሔር መርጦህ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!

  • @Yitbe8071
    @Yitbe8071 Год назад +3

    ምንም ቃል የለኝም ብቻ ለሁላችሁም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏እግዚያብሔር ኢትየጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ❤️❤️❤️❤️

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal Год назад +7

    This is just so beautiful 😢and the whole crew is just unbelievable ❤beka lela min yebala.....Egziabher abzto abzto yebarkachiw. And also those who contributed your money to reach this goal may Almighty bless you and your generation. Am just too too proud to be an ETHIOPIAN 🎉

  • @lemi7996
    @lemi7996 Год назад

    በእውነት ሁላችሁም ክብር ይገባችኋል እሽ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +6

    የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም መልካም ወገኖቼ ናችሁ መሪ ሆኖ ለግዜው አሼ አንበሳ ቢሆንም መልካም እሳቤ ያለው ወገን ሁሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይባላል ይሄው ነው ብሁላቹንም ኑሩልን 💚💛❤️

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад +1

    ፈጥሩ ይመሰገን እደሜ ጤና ይሰጥችው በሰላም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Год назад +3

    አሼ መሌ❤ አንተ ትለያለህ👌ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባርክ ያብዛው💒❤🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +1

    አቤት ቸርነትህ ነዉ የጠበቀን እስከዛሬ እሸቱ መለሰ ሁሉ በየምድር ከቱ ነዉና የሰማዮን ጰቤትህን ይስራልህ❤❤❤❤❤💒❤❤❤❤

  • @etheth9843
    @etheth9843 Год назад +11

    ይሄ ቀን ሁሌ ቢደገም❤

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Год назад

    በእውነት ለአንተ ቃል የልኝም የእውነት

  • @tisi3500
    @tisi3500 Год назад +10

    እንዳንተ አይነት ያብዛልን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 Год назад +2

    ቃል ያልንያም ሁላቹናም እግዚአብሔር ያክባራችሁ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️

  • @Phobe21
    @Phobe21 Год назад +7

    It was unforgettable time! I was with you all for 3 days, I am glad I was a part of it!

  • @haregendale8488
    @haregendale8488 Год назад +2

    ኢትዮጵያዊነትን በትልቁ እዚህ አየሁት በጣም ደስ ትላላችሁ እድለኞች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ ሌሎቻችንም እንከተላቸው

  • @mahelet21
    @mahelet21 Год назад +4

    ትልቅ ታሪክ ነው የሰራችሁት donkey tube በዚህ በጎ ስራ ላይ የተሳተፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ❤

  • @milcahlema750
    @milcahlema750 Год назад

    እሼ ድቅ ግሩም ሰው ምርጥ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ። ከአንተ ጀርባ ያሉት ሁሉም ድንቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +3

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ አምላክ ዘር መንዘርህን ይባርከው ኢንድአንተ አይነቱ ይብዘልን 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @የስደትስንቄነሽእመቤቴ
    @የስደትስንቄነሽእመቤቴ 4 месяца назад

    ወንድማችን እሸቱ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +20

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የጥንቷን ትልቋን እውነተኛዋን ድንቅ
    ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ያየንበት ድንቅ ምሽት ነበር በዚህ ማእድ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ። ሌላ ቃላት የለኝም ላይቩ ባያልቅ እያልኩ ነበር።

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 Год назад

    ሌላ ምንም አልልም ተባረክ እግዚአብሔር ለከፍተኛ ሥራ ያዘጋጅህ🙏

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +5

    በእውነት ይህን ቀን ሳስብ እንባዬ ይፈሳል😭😭 የነበርው ትብብር የነበርው ፍቅር እረ አምላከ ቅዱሳን ሁሌም እደዚህ አይነት አኔድነት ትህትና ፍቅር ያድለን እሼ መሌ እግዚአብሔር እረጅም እንድሜ ከባለቤትህ ጋር ከቤተሰቦችህ ጋር ከእኅት ወንድሞች ከጓደኞችህ ከስራባልደረቦችህ ጋር ከዶኪዬ ተመልካቾችጋር በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑርህ 10 ሚሌን ሰብስክራይብ ከብታ ዶኪዬን ያሳዬን እሼ መሌ እንወድህ አለን❤ 🌹🌹😍😍😘