ማንን ምን እንጠይቅልዎ? “እኔን በጉልበት አስወጥተው የራሳቸውን አመራር አስገቡበት”
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RUclips: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
በርቱ ሸገሮች፣ እኛም እየተከታተልን ነዉ፣ በተለ ጋዘጠኛ ግርማ ፍሳሃን ከልብ እናመሰግናለን፣ እንወዳለን
ጉዳይ ነበረኝ በምን ላግኝህ
አቶ ካሌብ 6 ፖሊስ ይላል እንዴ ውሸታም በዛላይ ፖሊስ ህግ ያስከብራል እንጂ በአጥር ላይ ይዘላል እንዴ ኧረ በህግ
Next
ግረማ ፍሰሀ ጀግና ጋዜጠኛ ለምን በየቀኑ ሚተላለፍ ማንን ምን እንጠይቅሎት አትለቁልንም በዩቱብ ለሚከታተሉ አድማጭ
We need justice for our sister, this is unbelievable!!
በፍርድ ቤት የተያዘ ነው ይላል ፣ መቀለጃ ፍርድ ቤት
"
መጀመሪያ የፍርድ ቤትን ስልጣን አክብረው ከጨረሱ በኋላ አያስወጡም ነበር ፣ ለአንድ ቀን ውክልና የሰጡት ለድራማ ነው ፣ ስርሃቱን የሞሉት በጠቅላላ ሌቦች ናቸው ።
"
በዚህ ስርሃት ነው ፍርድ ቤት ብለው የሚያላግጡት ።
ሸገር ለህዝብ የቆመ ሚዲያ ነው እባካችሁ የዚን ጉዳይ እስከመጨረሻው እነድታሳውቁን ህግ የለም ዳኝነት የለም የህግ የበላይነት የለም ማልቀስ ብቻ ሆነ ኧረ በህግ!!! እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይፍረድ !!
ሸገር ሬዲዬንን ከፍ ያረገ ታላቅ ፕሮግራም ጋዜጠኛ ግርማን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ።በጣም እናመሰግናለን።
ማንን ምን እንጠይቅልዎ ላይ ለመጠየቅ እንዴት ነው የምንጠይቀው የስልክ ቊጥር ካለ ላኩልኝ
እነዚህ ናቸው እንግዲህ ሕግየሚያሥከብሩ😢የበሠበሡአይሀገር😢ጋዜጤኛውግን ጋዜጤኛብያሃለሁ።
ግርምሽ ችግርክ እኮ መጨረሻውን
አትነግረንም እንዴት እንደማደንቅክ ግን ወንድሜ በርታልን
we need justice in our country you guys are unbelievable Please return her home treat everyone equally Ethiopia is not only for one tribe don't displace people and give to Oromo people very disgusting, I know you guys got paid for displacing this poor lady return her home back what you are doing is criminal 😡😡😡
Yemafiya ager hone agerachen balebetwa endehone kalawekachu ahun awkachuwal ye gabcha masrejam lejem alat kawekachu melsulat afer belu beftenet wshoch tuuu belelit zerfiya balebetwa nege silachu atatarum neber ende leboch maferiya demo ayafrum
በሌላ ዮቱብ ቻናል ሰምቼዋለሁ ሴትዮዋ በጣም ያሳዝናሉ።
ሃገር መንግስት ባለበት ሃገር ላይ እንደዚህ ያሉ ባለስልጣናትን ለፍርድ ቢቀርቡ
ጋዜጠኛ ግርማ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
በርቱ ሸገሮች
1thing this program teaches is JUSTICE
ነግቶ ሌላእስክሰማ
ይናፍቀቀኛል ግርምሽ ይለያል
በጣም በጣም ያማል እህቴ ይሄ ትልቅ በደል ነዉ ህግ ባለበት አገር እንደዚ እንዴት ይደሰጋል ቢያንስ በህመም ምክንያ ከቤቷ ብትርቅም ነይ ንብረትሽን አይባልም ወይ ? ባለቤቷስ ምን በደለ 😭😭😭😭
መንግስቱ እኮ የውንብድና ኘንግስት ነው።ወንበዴ
ጋዜጠኛ እባክህ እስከመጨረሻ የፍርድ ሒደቱን ተከታትለህ አቅርብልን።
የዘራፊ ስርሃት መፈንጫ ሆነን ቀረን ማለት ነው?
"
እንደ ሌባ በአጥር ገብቶ የሚዘርፍ ፖሊስ ሳይነጋ በሌሊት ይመጣል ፣ ህጋዊ ስራ ለመስራት ግን የእናቱ መቀነት ያደናቅፈዋል።
ለሁሉም ጥያቄዎች መልሶቻቸው እስከመጨረሻው እንዲተላለፍ እባክህ ፍስሃ
Sijemer yegabcha file sgebchlew belalech lezerefa stgebu balebetwa negn silachu endet wede matarat algebachum koshasha leba hula hig ale metelu kehone baschekway betun melsulat ende ethiopian tewled yemenor mebtwa ytebeke new eza bet west yemenkr keljenetwa jemro yenorechebet betun setasads lezemenat yelefachebet, nebretochwan besreatu melsu weradawoch manen ayfatachum melsulat
አረ መኔዎች ናቸዉ
Ethiopia ye wedekech ager agame bewered gala segera ye kefa kebt ensesa negso ageritun ye zeketch yemotech be American yemetshkereker telalaki adereguat aydelem lemenor lemeshenatem yematemech ager 🤦♂️🤦♂️🤦♂️🤦♂️🤦♂️🪰🪰🪰🪰🫏🫏🫏🫏🫏🫏
ሁሉም ፕሮግራሞችህ ለምን እዚ አይለጠፉም?
እንደምታነበው ተስፋ አደርጋለው
እረ በፈጣሪ ስልካችሁን