ማለፊያ- ድብቁ እውነት በገሀድ ሲነገር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024
  • ማለፊያ- ድብቁ እውነት በገሀድ ሲነገር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ "የእኔ እና ያንተ ሴት" ግጥም #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 4

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Год назад

    እኔ ማነኝ ያወቀኝ ይሸለማል❤❤❤ ማየት ኣይቻልም

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Год назад

    እንደናንተ ያለ የትልቅ ቦንዶ እያለ 🇪🇹 እየፈረሰች ትሆዳለች
    ዶ/ር ዶኞቸው እርሶ የንጨት ሽበት

  • @exodus134
    @exodus134 Год назад

    ይሄን ግጥም ከዚህ በፊት ደጋግሜ ሰምቼው ወድጀውማለሁ:: ይሄ ስነፅሑፍ ምንም ያህል ጥልቀት ውበት እና አለማቀፋዊ እውነት ቢኖረውም ቅሉ ግን በእኛ ሃገር የማሰላሰል ጥበብ የትየለሌ በሰፋበት ማህብረሰብ ውስጥ በብሄራዊ ቲቪ ለመውጣት የሚያበቃ ማህበራዊ ፋይዳው አልታይሽ አለኝ- በኢቲቪ ስለሰማሁት ብቻ::🤔🙄😂 ለአቅመ-ዓዳም ከደረሰ እና ለሚያደርገው እያንዳንዱ ድርጊቱ ፍፁም ሃላፊነት ሊሰማው የሚገባ አንድ ወንድ ሰው እራሱን ከአንድ ጨቅላ እኩል ትኩረት እና "unconditional love” ለምን አልተሰጠኝም አይነት ሙሾ ድርደራ ያስመሰላችሁት ነገርሳ..🤔
    In short, I don’t think ETV has the intellectual capacity nor the will to dissect this beautiful poem for what it is.🤯

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Год назад +1

    ምነው ሚስትን ጭራቅ አደረጋችሁአት ???
    ዶክተር ዳኛቸው አንተም ፊሎዞፊ ተጠቀም ስሜትህን ተው ?? ግጥሙ ሃሳቡ ጥሩ ነው ግን ሚስትን ጠቅልሎ እሳት አድርጎ ማቅረብ ስህተት ብቻ ሳይሆን ነውር ነው ሚስቶችን ሁሉ ቀናተኛ ክፉ አድርጎ ማቅረብ ለኔ ተቀባይነት የለውም ... አዳሜ ሄዋኔ ስር ስትርመጠመጥ ነው የምትገኘው ...